ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተባረክ ወድሜ እደሱ አስረዳቸው ብዙ ልጆች እየተታለሉ ነው ካስታወሳችሁ ይሄ ነገር ከዚህ በፊት ቲያስ የሚባል ድርጂት ነበር ስሙ በጣም ብዙ ሰወችን ያታለለ ነው አሁን ደሞ ስሙን ቀየር አርጎ መጣ አተ ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ልብ ያለው ልብ ይበል ተጠንቀቁ የሌብነት ስራ ነው
እረ ፍትህ እስርቤት ላሉ ወገኞቻችን በተለይ በሪያድ ያሉ እስርቤት እባሲም አይጠይቃቸዉም ፍትህ ሳኦድ እስርቤት ለሚሠቃዩ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢
እኔ በህይወቴ እንኳን የኔን ያልሆነን ገንዘብ ልፈልግ ብድር እራሱ ያስጠላኛል 🤕እናቴ እና አባቴ ዘላለም ኑሩልኝ ሰርቶ ማግኘትን አስተማራችሁኝ❤❤❤ 🎉
😢😢😢በጣም በሀላል ሰረተን አልጠገብን እደት ሀራም ያጠግበናል ከላህ ይጠብቀን🤲👍
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦች ብቻ ቡድርም ወነ ማበደርም አልፈልግም ከሰውም አልገናኝም ቤተሰቤን ብቻ ብቻ ጋደኛ ዘመድ እዛው ጥግ በተለይ ሳውዲ
😂😂😂😂😂😂እኔ ልበላ ወላሂ ልጄ አተረፈኝ የኔ ውድ ልጂ ልጄ በለጠኝ ወላሂ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ በሉኝ አላህ ይጠብቅህ ልጄ እኩያዬ 😢😢
😂😂😂እኳን ፈጣሪ አተረፈሽ
አላህ ይጠብቅልሽ እልክም ያድርስልሽ☕️
ኣሏህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ሁቢ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
ቲያስ መልኩን ቀይሮ ነዉ የመጣዉ እሱን ደግሞ በአንድት ጓደኛየ ምክንያት ሰለሞከረኩት ይህዉ ትምህረት ሁኖኛል አልሃምዱሊላህ ሰለዚህ አትሸወዱ በጣም እናመሰግናለን ታጠቅም ወድማችንም በጣም አሰፍላጊ የሆነ መልእክት ነው
በጣም እንዳይነቃባቸው ስሙንኳ አይናገሩም
ያረቢ ወላሂ እስቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አዲኳን ዲምጥ የሚሆን ይቶበር የለም ምናስጨከናችሁ ያአላህ ፍትህ ካተነው አተጨክንባቸው የታፈነ ጩኸት የካሜራ ስልክ ስለለላቸው እሚላይ እዳሉኳን አልታወቀም አላህ ይጠብቅህ የኔጩጨ ወዲም
አልሀምዱሊላሂ ከስት አመት እስራት ቡሀላ ባሌ ካገሩ ገባልኝ አልሀምዱሊላሂ አላህየ ምንይሳንሀል ❤❤❤❤
ማሻአላ ታደለሽ የኔድግሞአይደወልምእኮን እፍፍፍፍፍ አላህይጠብቀው መቸነውየበርርውየኔውድ
ما. شاء. الله. الف. الف. الف. مبروك. ولله. الله. يسعديك مامي🌹☕️
@@SelimaTafera ابشري ይደውላል ብዙ ጊዜ ስልክ የለም አያገኙም ለዛ ነው
ታጠቅየ በጣም አመሰግናለው እኔ ነገ 1875 ሪያል ላስገባ ነበር እንኳን አሳወከኝ ሳልከው ።እኔ ደግሞ እውነት መስሎኝ እግዚአብሔርን ።እድሜና ጤና ይስጥልኝ ታጠቅየ።❤❤❤
ተጠንቀቂ እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች ሀገር ውስጥም እየተበሉ ነው👈
እሽ ሠዉ የሌለንስ እንደት አንላክ😢ብዙ ብር መያዝም ችግር ያመጣል@@sewalemhaile1
እኔም የዛሬ 6 አመት ተበልቻለሁ
ታጠቅ ወንድሜ. አንተ. መናገር. የማትችለውን. መናገር ለሚችሉ. ጉዳዩን አሳልፈህ መስጠት ዝም. ከማለት. ❤❤❤❤
አወ አሜሪካ ላሉት አሳልፍ መረጃና ዝምታ ምን መፍትሄ አለው
አርእኔምተበልቻለሁ😅ተታልሌየማላቀውን. ወላሂ. ምንእዴነካኝአላቅም. 😢
@@SusuKocha-l9m ምንም. ላላህመስጠት አላህ ሁሉንተመልካች. እናየውስጥአዋቂነው. አልሀምዱሊላህ
ስንት😢😢@@Zaina-h8d
ይህማ ሎቶሪ ነው አሏህ ይጠብቀን እኔ የሚገረመኝ በሀላል ተሰረቶም ሰንት አመታችን አንድ ቦታ ነን ብቻ አሏህ ጤና ይስጥን የሰው ሀቅም አያስበላን የኛንም አሏህ ይጠብቅልን
Aminnn yarab
ሰላም ወድም ምን አድስ አለ ስለ እስረኞች 😢😢😢ኣረ ጠፋህ😢😢😢ፍትህ ለ ሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃይ ወድሞቻችን😢😢😢😢
ኧረሳውዲያላቹ እርዱኝልጠፋነውመዳምልትገለኝነውሳውዲየምትሮሩእርዱኝእባካቹ😢😢😢
ዬት ነሽ
ጠፍተሽ ምን ልቶሆኚ ነው ስራ የለም እኮ
ስላለሽበት ችግር ንገሪን የት ከተማ እንደሆንሽም አብራሪልን አላህ ከችግርሽ ያውጣሽ እህታችን
ቁጡርሽ ላኪልኝ
እር የሰረኞች ጉዳይ ዝም አተብሉ እባካቺሁ ፍትህፍትህፍትህ
betam enamesegenalen tekekel nek wendema 🙏♥️
የነዳ ልጅ በጣም እናመሰግን አለን አኸዳንራ የስራሀ የገኘኛ ኧርች ❤❤ ታጠቅዬ የስደተኞች አባት እድሜና ጤና ይስጥህ❤
ታጠቅ ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን 🎉🎉ባሌ ገባልኝ ከእሪያድ እስርቤት በሰላም ገባልኝ❤❤ለኔን ጭንቀት ያየልኝ አምላክ የናንተንም ይይላችሁ😢 🎉🎉🎉አብሽሩ እስር ቤት የታሰሩባችሁ በሰላም ይግገባሉ
ታድለሽወላሂየኔምታስሮብኛልበዱአሽአትርሽኝ😢😢😢😢😢
እሽውዴ መቸነውየግባልሽ በርራአለእድ ስትወርታስር የኔ1ወርሁነው 😊😊😊😊
ወንድማችን ታጠቅ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉
ጀዛከ አላህ ኸይር እኔኮ በጣም እያሳሰበኝ ነበር ማንን ልጠይቅ ብዬ ነበር
አልሀምዱሊላህ 10 አመት በላይ ስደት ቆይታየ አድም ቀን በዚህ አይነት መልኩ ተታልየም ተበልቼም አላውቅ ምኔ ሞኝ ነው የማምናቸው ሆ ቤተሰብን ማመኔ ጎድቶኛል እኳን የማላውቀው ሰው ሳልደክም ገንዘብ ማግኜት አልፈልግም አስለን ስለመረጃው ጀዛከአላህ ኸይር
እናመሠግናለን ታጠቅና ወድማችን ሰተመክራችው ምን የሚል ሰድብ አላችው መሠለህ ሰገጤ ነህ ገና አልባነንክም ይሉሀል አይሰሙም❤❤
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
ሰላም የምንወደው ወንድማችን ታጠቅ ለኛ እንደምታስብና እንደምትደግፈን አላህ ይደግፍህ ዱአችን ከጎንህ ይቁም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ፍትህህህህህህ ያረብ ለስረኞች 😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭
ወደ ማን እንጩህ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
ያረብ እኔም ወንድሜ እስርቤትነው አንተው አግዛቸው እፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢
በጣም በትክክል እኔን ስንት ልጆች ናቸው እዬመጡ የሚለምኑኝ😢 አልሀምዱሊላህ
እኔራሡብዙልጆችጠይቀወኘነበረ ጉደነወአልሀምዱሊላ
ጀዛክ አላህ ኸይር ታጠቅዬ አወ እውነትነው ብዙልጆች እየተሸወዱነው ሀታ ቢያገኙራሱ ሀራምነው ደሞም አያገኙም ብር እያሥከፈሏቸውነውያሉት አድ ጓደኛዬነበረች እና በጣም ጀነጀነችኝ ግቢብላ አልገባም አልኳት አልፈልግም እደውም አችም ይቅረብሺብላት ምቀኛነሺ ብላ ሠደበችኝ አሠደበችኝ አሁን ግን ይኸው ብሯንከፍላ እያለቀሰችነው ግን የኛሠው አይገባቸውም ወላሂ በተለይዐአረብሀገር ያለን ልጆች ታው ንቁ አትበሉ
@lubabanursebo9199 👏👏💐💐🥀
😂😂😂😂የእውነት የሰጣችሁ ነው እህቶች የኔ ብር ከቤተሰብና እርዳታ ከሚጠይቁ ሰዎች ውጪ ሌላ ሰው አያቀውም ሆ ነው እዴ😂😂
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
ትክክል ወንድማችን ብዙ ሰዎች ያልተደከመበት ገንዘብ ይፈልጋል ሀራም ነው ሀላል ነው የሚለው ጥያቄ በአእምሯቸው ውስጥ አይቀረፅም ነፍስያችንን እናጥራ ያናሥ! አላህ ይጠብቀን
❤❤❤❤❤ወላሂ ትክክልነህ እኔም እደዚህብለዉኝ ገብቼቲያስ የሚባል ደርጅት ገብቼሁለት ሽረያል ተበልቻለሁ ተጠቀቁ
😂
አሁንም አልነቃችሁን
ጭራሽ 😮
ተባረክ በጣም ለብነት ነው
መሸአለ አሏሀ ጀዘህን ይክፈል
ፍትህ ለእስረኞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
😢😢 ፍትህ
ፊትህ ለእስርኞች ፍትህፍትህፍትህ
Fetare bemtawekwe tatik yemakberh bemkniyate nawe fetare yetbekhe❤❤❤❤
በትክክል ወሏሂ እኔ በዋሳብ አዛአድርገውኝነበር በblock ጠረኳቸው እጂ
እናመሠግናለን ታጠቅየ የቢዝነሥ ሥራ የሚሠሩት ኬኒያ ናይሮቢ ልመዘገብ ነበር ታወክ ንገረኝ የቢሮሥራ ነው😢
እኔም ግቢ እያሉኝነበር ባአላህ የምታቁ ንገሩኝ የኬኒያው ጋ
አረ ወድም ታጠቅ 😢😢😢ምን አክባርአለ ስለእስረኞች
አመሰግናለው ወንድሜ እኔም እንደዚህ አይነት ነገር ገጥሞኝ ነበር
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
ታጠቅ ወንድማቺን. አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህኸይረን
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💔🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እውነት ነው ልክ ነህ እኔም ብዙ ሰው ገቢ ኦንለይ ሲሪ ቲያን ሌሎችም አሉ አልፍለገም ብየ ተውኩት እውነት ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እውነት ነው ወንዴሜ እድሜ ይስጥህ አበሻ ሴት እኮ በጣም ጠማማ ናቸው እሺ ብለው አይረዱም እዚ እየተሰደበች ያሰራሉ እሺ አይሉም እኮ ገብተውበት መከራውን ሳያዩ አይመለሱም እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ከባህረተኛውጭ ተበልቸአላውቅም አልሃምዱሊላህ 11 አመቴ በቴሌግራም ይፅፉልኛል በብሎክነው እማሰናብታቸው
እኔም👌
👍👍👌👌👌👌እኔም አንዷ ብላኝ እምቢ ሀራም ነው አልከት
እንደዚህ አይነት እያሉ ስንቴ በውስጥ እየመጡ አዛ አርገውኝ በብሎክ እየሸኘሁ ነበር አልሀምዱሊላህ።አላህ ይጠብቀን
አውነት ነው እኔም ስራ የፈታችሃ እየሉ ስሰማቸው አስምንውኝ ዋናው ጉርብ እስገብተውኝ ነበር ግን የመጀመርያው ክፍያ 5$ ዶረን አሉ ከዛ ከዘው ከደሪጂቱ ሸከውም ተጠቀምክበት በሳቸው ልኪት የሠጠሉ አሁንም መልሰው የመጀመርያ ለዋኔው ድርጅት መመዘገቢያ ይጠይቃል ገና ምንም ጠቅም ሰይገኝ ጠቅም ያስከፍላል የክፈልኩት ክፍያስለለልኝ በስም ስለሾካሹክ።ወደሃላ ተመለስኩ እኔ ይመስገንነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አልባት ከሶትስና አራት አመት በፊ አጋጥመውኛል😂 ልቤ አለመተማመኑና እዚህ ያሉትን የቅርብ ዘመዶቼን ምክር ባልሰማ ኑሮ ተበልቼ ነበር😅 አልሀምዱሊላህ ግን በዛ ሰእት በልጅቱ ጅንጀና የለለ መርቅኝ ነበር ልክ በነጋታው ሚለኔር ሁኘ እራሴን እማገኘው እስከሚመስለኝ ድረስ😂😂😂😂😂እናማ በመጨረሻም በፈተዋ ሀራም ነው ብለው ገለገሉኝ አልሀምዱሊላህ
ትክክል ነህ ወንድሜ እረ እኔ ገና የዛሬ 10 አመት እኔም ኢቶቢያ ሆኜ 4500 ተበልቻለሁ በቲያስ ድርጅት ተጠቀቁ
እኔም 500ሺ ተበልቻለሁ
እኔም😂😂😂
ውሸት መሆን አለበት@@aselefgeletaw4829
ይህ ነገር ዛሬም አለደ እኔን ሶስት ጊዜ ሞክረውኛል የቀረ መስልኝ ነበር የኔ ጓደኛ 2ሺ ድርሀም ተበልታለች መኪና ታገኛለሺ ተብላ ብሩን ካላከችላቸው ቡኋላ ለተሳትፎሺ እናመሰግናለን አሉኝ አለች ንቁቁቁቁቁቁቁ
ለተሳትፎሽ እናመሰግናል 😂😂😂😂😂😂😂😂
እናመሰግናለንወንድም
እግዚአብሔር ይመስገን 11 አመት ተበልቸ አላቅም ሰውም አላወራ ብሬንም አልሰጥ
ጎበዝ
እውነት ነው ወላሒ የኔም እሕት በቀላሉ 5ሺብር ተበልታለች
ወላሂ እኔምልበላቆይ የዞሬ አመት አከባቢ እሽብ የ ተስማምቸ ከጨረስኩቡሀላ እደገና አስብኩ እና ልታስገባኝ የነበረይውን ልይ አልፈልግም አልኮት አላህ አወጣኝ አልሀምዱሊላህ እና ተጠቀቁ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
ወላሂ በዚህ ሰአት አሁን በዋትሳፕ ሪከርድ እያደረገችልኝ ነው አልፈልግም እያልኳት ናይሮቢ ልውሰድሽ ከኛ ጋር ስሪ እያለች ነው ለማሳመን የሄደችበት እርቀት ከባድ ነው እኔ ቆቅ ነኝ😂😂😂
እኔ እዳው ሳትለፊ ነው የምታገኚው ሲሉኚ ይሸክከኛል ለምክራችሁ እናመሰግናለን ሚሰማ ካለ እኔ እራሱ ስት ልጆች ሰምቻለሁ እንስራ ተብያለሁ ስልጠና አለው እያሉ ሲያወሩ ምክር ምቀኚነት የሚመስለው ሰው አላህ ይጠብቀን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታጠቄ ሰለምነክ ዉይ ያኔ ጀግነ አለህ ይጠቢቅህ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ታጠቅ
በጣም በዋትሳብ እየገቡ መጎትጎት ነዉ ስራቸዉ
አወ እውነት ነው መድናውሥጥ ብዙ የተበሉአሉ እማውቃቻው
እናመሠገናለንተጠቅዬ አለሀ ይጠበቅህ ❤ በአላህ ሥለ እስርተኞች ምን አክባር አለ😢😢😢😢
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአላህ እዝነት ና እራህመት ባናተላይ ይሁንባአላህ ታጠቅ እውቀቱ ካለህ መልስልኝ እኔ ያለሁት ሳኡድ አረበያ መድናነው ያለሁት እናም ሀዝሁ ሁኝ ኢቃማ ማውጣት ይቻላል እደ ባአላህ ባአላህ መልስልኝ እና ደሞ 12 አመት አሻላ የጠፋል ወላ አይጠፋም
ታጠቅ ጀዘኩምለከይር እኔ ዎለህ 51ሺ ብር ታበለህ አለሀምድሊለህ ሌለ ሰዉ ሰለስገበ ተዉኩት ግን ሌላሰዉ እደይበለ ስረበት
ሲጀመር በእስልምና ሀይማኖት ያልገዙትን እቃ መሸጥ (አየር ባየር) የሚባለው ግብይት አይቻልም ሲቀጥል ምንም በማያውቁት ነገር ማንነቱን የማያውቁት ድርጅት መስራት ሙስሊሞች የማን እና የምን እንደሆነ ሳታጠሩ የሀራም ይሁን ወለድ ይሁን ሳታውቁ እንደት ትሰራላችሁ እኔ ሀገር ቤት እያለሁ ከ 3 አመት በፊት እማውቃቸው ልጆች ሲሰሩ ምንድን ነው ብየ ቀርቤ ሳጣራ ብሩ ያስፈራል ሸሪአን ይቃረናል እና እባካችሁ ሳታጣሩ ስራ አትጀምሩ ብራችሁ መዘረፋችሁጨብቻ ሳይሆን እናንተም ብትጠቀሙ የሀራም ከሆና ምን ዋጋ አለው
እዛ ገብቶ የሚሰራ ዟሊም ነው ምክንያቱም እራሱ ተበልቶ ሌላው እንድተርፍ አይፈልግም።
ሽኩረን ወንድም ታጠቅ እኔስ እነሱን መስሚያዬ ጥጥ ነው ።በእነሱማ ብሬን አልበላም ሆ
ወሊይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ስላም ነህ ውንዲማችን❤❤
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
Walaykem selam waerhmtlhe waberkthe jazklhe kayer allhe yatbeken
ታጠቅ እንደአንተያለያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ አውጥቶኛል 1800እረያል ክፈልና ግባ ተብዬ ነበር ወላህ ልክፍል ተዘጋጂቼ አዳሪን በህልሜ ውሻ ሲነክሰኝ ተውሁት
😅
አረ እኔ እራሱ በጣም ሊያሳምኑኝ ሞክረዋል ብር የለኝምጠብዬ እርእሱን ዘጋሁባቸዉ ተጠቀቁ በተለይ በቴሌግራም ነዉ የሚያዋሯቺሁ ልክ ልጁ እዳለዉ ነዉ ያሉኝ
ደግነቱ ይሄ ስራ. ሲጀመር ሲወራም አይዋጠኝም 😂😂😂
ልክ እንደ እኔ ስጠላው ወሬውን ራሱ
አልሀምዱሊላህ እንደዚህ አይነት ነገር ሲመጣልኝ አይዋጥልኝም ጥያቄ ይሆንብኛል እና በብሎክ ነው የማበራቸው
እኔ የገረመኝ ብሩ እንዴት ነዉ የሚጠራቀምላቸዉ እኔ 13 አመቴ በስደት አልሳክልሽ ብሎኝ አለሁ በስደት እስከዛሬ ድረስስ ጉድ ነዉ
ወንድማችን እደት ነህ ♥🌹
የኔም ሃሳብ ነው እኔ በራሴ ያገሁትን ስራ አፈናቅለውኝ ለራሳቸው ማድረግ የሚመራ ህዝብ ውስጥ ሆኜ ቀላል ስራ ተሰርቶ ብዙ ብር ለማግኘት ሲለምኑኝ ታየኝ እኮ ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት አሉ
ወላሂ እኔም ገጥሞኞል ይህ ነገር አልሀም ዱሊላህ ከመግባቴ በፊት ሸሪአው ይፈቅዳል አይፈቅድም የሚለውን ፈተዋ ጠየኩ እነሱም በረካ ይሁኑና ሀራም ነው ብለው ገላገሉኝ
ትክክ እኛብሎብልጥመቸም አንሰማ በረታልን የኛሰው ከጂብነት አልውጣአሎ
በትክክል
አወ አሁንደደሞቴሌግራም መተዋል አሥገብተዉኝ ሰብከታቸዉ አይጣልነዉ አዲሥ እደመጣሁ ሊሞነጪፉኝ ነበር 😅
በትክክል😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ወንድሜ ዉኔ ቱነው
ወይ እኔም ናይሮቢ ኬንያ የሚባል ወላሂ ስልጠና ሠልጥኝ ጨርሼ መዳሀኒት ዉሠጂና ተጠቅመሺ አስተዋዉቂ አሉኝ እኔም የማላቀዉን መዳኒት አልጠቀምምብየ ፍራሁ. ግን ሁለትሺ ሶስመቶ2,300ሪያል ጠየቁኝ ይቅርብኝ ብየ ተዉኩት ብሬን ልኬ ቤቴን አስጨርስኩ 😢
ኧረ ታጠቅየ ከኣሏህ በታች ድረስልኝ በጣም ቸግሮኛል ውሌታህን ነገ በኣሏህ ቤት ታገኘዋለህ የሶስት ወር ልጅ ይዤ እየተሰቃየሁ ነዉ በኣሏህ በኣሏህ በኣሏህ ከዚህ በላይ እንዴት ኣድርጌ እንደምገልፀውም ጭንቅ ብሎኛል
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሀ ወበረካትሀአህሌን ወንድማችን ታጠቅ
እናመሰግናለን🎉🎉🎉
የሚገርምነዉአላሕይጠብቀንያረብ
እኩአን ታንሰራ ዝብለን ልናገኝና ሰርተንም አላለፈልን አትሞኙ እህቶቸ አልሃምዱሊላህ 1ቀንም ሞክሬ አላቅም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታጠቅ መቸ ነው በራራ የሚጀምረው ያረቢ
አህለን ታጣቅ የስደታኞች ዲምፂ❤❤❤❤❤
✈️ በረራ መቸ ነዉ የሚከፈተዉ
ታጠቅ አመሠግናለሁኝ 🙏😍
ወላሂ ወነትነዉ እኔራሥ አናግረዉኝ በዋቱሳብ ወላሂ እነሥበየቦታዉነዉ ያሉት ተቁረአን ጉሩፕነዉ ቁጥርሽን የገኘሀት ብላኝ አልፈልግም አልኮት የላከችዉ አዉዶ ፎቶየንግዱን እንጊሊዘኛ አለማወቅ ጠቀመኝ 😅😅እኔን ለማስረዳት ያልፈነቀለችዉ ዲጋ የለም ክክክክክክክክ አሁን ደሞ እንዳዱሥ ጀምረዋል መሠል
ፓስፓርት ማሳደስ ይቻላል ወይ በአላህ ንገሪኝ እሰኪ የምተቁ ሳኢዱ ያላቸሁ
አወይቻላል
ታጠቅ እደው ሚንዳህን ከአሏህ ልታገኜው አንዲት ልጅ ያለደመወዝ አስራሶስት አመት ሆናት እባክህ ተባበራት የመዳሞ ሰልክ አለኝ
በውሥጥ አናግሪው
@AliMuhammad-x1b ቁጥሩን አላቀውም
እንመሰግናለንታጠቅ 🎉 በ2025የወጣ አድስነገር ምን አለ? ከ10አመት በፊት የመጣልጅ ከጠለብ ጠፍቶ በውጭ ይቃማ አስተካክሏል ከፊሉም አላስፈለገ ግን የበላቅ ማንሻም እድሳትም ምንም ሲል ወደ 20ሺ እሪያል ወጪ አድርጓል እኔም አስቤ ግን በነፃ አሰሩ የሚል አዋጅ ከመጣ ብዬ እየጠበኩነው ቢንስ ከልጁ ውጪ ግማሹን ከፍለን ቢሰተካከል 🎉
😂😂😂ጠብቂ
እኔ የሚገርመኝ እኔ ገና ደመወዜ ሳይደርስ አከፋፍያት ቁጭ ብዬ መቶ ሪያል እራሱ የማይተርፍብኝ ጊዜ አለ እሱም እቁብ ትንሽ የቤት ኪራይ ቦለቤተሰብ ለልጄ ኔት ለመማሪዬ የምሞላበት ብቻ ምን አለፋችሁ ወር ሲመጣ 100ሪያ ካለኝ እድለኛ ነኝ ሰዎቹ የሚጠራቀምላቸው እና እዚህ እመበላት ደረጃ የሚደርሱት እንዴት ነው?
አንች ብቻ አይደለሺም እህቴ ሁላችንም ነን
@zaidahassazn6222 እኔ ግን ተጨናንቄ አላማዬን ለማሳካት መጣሬ አይነደኝም. ብር ኖሮኝ ለማንም ወሮ በላ. ከምሰጥ አላህ ይጠብቀን
@@SaddHadf አሚን ያረብ አላማ ያለን ሰወች እኮ ለእደዚህ አይነት ነገር አይመራንም በዛ ላይ ብር አለመኖራችን ብቻም ሳይሆን ለመጣንበት አላማ ስለምንኖር ነው አብሽሪ
አለመላክነዋ ይጠራቀምስ መላክጥሩነው ከሚቀመጥ እኔ እያጠራቀምኩ አበድሪኝ ብሎ ወሰዴ አልመልስአለ የመዳም ባል ሲፈልግም ይሰርቀኛል😢
@@fatma6629 ያንችስ ከፍ ጭራሽ ለመዳም ልጂ
ቆይ ሀዋላ የሚልኩት ታማኝ መስለዉ ሲልኩ ይከርሙና በማሀል ይክዳሉ እኛ ማንን እንመን😢😢እኔ ራሴ ጉዲ ሁኛለሁ ስለ ልጁ ስሠማ የብዙ ሠዉ በልቷል አሉኝ😎አሁን ያለዉ ሸሽቶ የመን ነዉ😏
ወይከሠሞኑየመጣብኝ ንፉሥ እኔደሞ እቢየዉ 😂😂
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ታጠቅ ኧርር በአላህ ስለእስረኞች ዝም አትበለን😢😢😢ወንድሞቼ 3ወር ሆናቸው ኢላሂ አንተው ድረስላቸው😢 እስቲ ልስማ
እስራትነው ቶሎ እየላኩነበር አቆሙዴ
እውነት ነው ይሄ ነገር አመታት ሆነው ሞኝ ታገኙ መብላታቸው የታወቀ ነው ራሳችሁን ጠብቅቁ ተጠንቀቁ ሀላል ገንዘብ ያለ ስራ አይመጣም
ትክክል እኔ በዋትስአፕ እየመጡ አዛ እያረጉኝ ነው ድሮ አስር ሺ ተበልቻለሁ አይለመደኝም ።የሚሰጡት መድሃኒት አደንዛዥ እፅ የነሱን ድርጅት እንድያጣሩላቸው መሀን የሚያደርግ የማያውቁትን መድሃኒት እየወሰዱ ነው ወንድም እህቶቻችን😢😢😢😢😢
አወነ ሰማነዉአለህ ይጠብቀንየጠብቅ ጀሚአን ያረብ
ልክነህ ታጠቅ
ሽኩራን ወድማችን ታጠቅ
ዋዓሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱታጠቂ ወንድሜ የዚያራ ቪዛ ወደ ኢቃማ መቀየር ተፈቀደ ሚል መረጃ ሰምቼ ነበር እውነት ነው ኮሚንቴ ካየኸው መልስልኝ ጀዛክ አላህ ኸይር
በብር ይሻላል ሠው እንዴት በህይወቱ ቁማር ይጫወታል የተለያዩ መድሀኒት በኦላይን እየተሸጠ እናም እህት ወንድሞች መድሀኒት ብለው መርዝ እንዳትበሉ የባላችሁትን ሁሉ እያመናችሁ እንደበግ አትግቡ
ተባረክ ወድሜ እደሱ አስረዳቸው ብዙ ልጆች እየተታለሉ ነው ካስታወሳችሁ ይሄ ነገር ከዚህ በፊት ቲያስ የሚባል ድርጂት ነበር ስሙ በጣም ብዙ ሰወችን ያታለለ ነው አሁን ደሞ ስሙን ቀየር አርጎ መጣ አተ ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ልብ ያለው ልብ ይበል ተጠንቀቁ የሌብነት ስራ ነው
እረ ፍትህ እስርቤት ላሉ ወገኞቻችን በተለይ በሪያድ ያሉ እስርቤት እባሲም አይጠይቃቸዉም ፍትህ ሳኦድ እስርቤት ለሚሠቃዩ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢
እኔ በህይወቴ እንኳን የኔን ያልሆነን ገንዘብ ልፈልግ ብድር እራሱ ያስጠላኛል 🤕እናቴ እና አባቴ ዘላለም ኑሩልኝ ሰርቶ ማግኘትን አስተማራችሁኝ❤❤❤ 🎉
😢😢😢በጣም በሀላል ሰረተን አልጠገብን እደት ሀራም ያጠግበናል ከላህ ይጠብቀን🤲👍
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦች ብቻ ቡድርም ወነ ማበደርም አልፈልግም ከሰውም አልገናኝም ቤተሰቤን ብቻ ብቻ ጋደኛ ዘመድ እዛው ጥግ በተለይ ሳውዲ
😂😂😂😂😂😂እኔ ልበላ ወላሂ ልጄ አተረፈኝ የኔ ውድ ልጂ ልጄ በለጠኝ ወላሂ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ በሉኝ አላህ ይጠብቅህ ልጄ እኩያዬ 😢😢
😂😂😂እኳን ፈጣሪ አተረፈሽ
አላህ ይጠብቅልሽ እልክም ያድርስልሽ☕️
ኣሏህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ሁቢ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
ቲያስ መልኩን ቀይሮ ነዉ የመጣዉ እሱን ደግሞ በአንድት ጓደኛየ ምክንያት ሰለሞከረኩት ይህዉ ትምህረት ሁኖኛል አልሃምዱሊላህ ሰለዚህ አትሸወዱ በጣም እናመሰግናለን ታጠቅም ወድማችንም በጣም አሰፍላጊ የሆነ መልእክት ነው
በጣም እንዳይነቃባቸው ስሙንኳ አይናገሩም
ያረቢ ወላሂ እስቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አዲኳን ዲምጥ የሚሆን ይቶበር የለም ምናስጨከናችሁ ያአላህ ፍትህ ካተነው አተጨክንባቸው የታፈነ ጩኸት የካሜራ ስልክ ስለለላቸው እሚላይ እዳሉኳን አልታወቀም አላህ ይጠብቅህ የኔጩጨ ወዲም
አልሀምዱሊላሂ ከስት አመት እስራት ቡሀላ ባሌ ካገሩ ገባልኝ አልሀምዱሊላሂ አላህየ ምንይሳንሀል ❤❤❤❤
ማሻአላ ታደለሽ የኔድግሞአይደወልምእኮን እፍፍፍፍፍ አላህይጠብቀው መቸነውየበርርውየኔውድ
ما. شاء. الله. الف. الف. الف. مبروك. ولله. الله. يسعديك مامي🌹☕️
@@SelimaTafera ابشري ይደውላል ብዙ ጊዜ ስልክ የለም አያገኙም ለዛ ነው
ታጠቅየ በጣም አመሰግናለው እኔ ነገ 1875 ሪያል ላስገባ ነበር እንኳን አሳወከኝ ሳልከው ።እኔ ደግሞ እውነት መስሎኝ እግዚአብሔርን ።እድሜና ጤና ይስጥልኝ ታጠቅየ።❤❤❤
ተጠንቀቂ እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች ሀገር ውስጥም እየተበሉ ነው👈
እሽ ሠዉ የሌለንስ እንደት አንላክ😢ብዙ ብር መያዝም ችግር ያመጣል@@sewalemhaile1
እኔም የዛሬ 6 አመት ተበልቻለሁ
ታጠቅ ወንድሜ. አንተ. መናገር. የማትችለውን. መናገር ለሚችሉ. ጉዳዩን አሳልፈህ መስጠት ዝም. ከማለት. ❤❤❤❤
አወ አሜሪካ ላሉት አሳልፍ መረጃና ዝምታ ምን መፍትሄ አለው
አርእኔምተበልቻለሁ😅ተታልሌየማላቀውን. ወላሂ. ምንእዴነካኝአላቅም. 😢
@@SusuKocha-l9m ምንም. ላላህመስጠት አላህ ሁሉንተመልካች. እናየውስጥአዋቂነው. አልሀምዱሊላህ
ስንት😢😢@@Zaina-h8d
ይህማ ሎቶሪ ነው አሏህ ይጠብቀን እኔ የሚገረመኝ በሀላል ተሰረቶም ሰንት አመታችን አንድ ቦታ ነን ብቻ አሏህ ጤና ይስጥን የሰው ሀቅም አያስበላን የኛንም አሏህ ይጠብቅልን
Aminnn yarab
ሰላም ወድም ምን አድስ አለ ስለ እስረኞች 😢😢😢ኣረ ጠፋህ😢😢😢
ፍትህ ለ ሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃይ ወድሞቻችን😢😢😢😢
ኧረሳውዲያላቹ እርዱኝልጠፋነውመዳምልትገለኝነውሳውዲየምትሮሩእርዱኝእባካቹ😢😢😢
ዬት ነሽ
ዬት ነሽ
ጠፍተሽ ምን ልቶሆኚ ነው ስራ የለም እኮ
ስላለሽበት ችግር ንገሪን የት ከተማ እንደሆንሽም አብራሪልን አላህ ከችግርሽ ያውጣሽ እህታችን
ቁጡርሽ ላኪልኝ
እር የሰረኞች ጉዳይ ዝም አተብሉ እባካቺሁ ፍትህ
ፍትህ
ፍትህ
betam enamesegenalen tekekel nek wendema 🙏♥️
የነዳ ልጅ በጣም እናመሰግን አለን አኸዳንራ የስራሀ የገኘኛ ኧርች ❤❤ ታጠቅዬ የስደተኞች አባት እድሜና ጤና ይስጥህ❤
ታጠቅ ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን 🎉🎉ባሌ ገባልኝ ከእሪያድ እስርቤት በሰላም ገባልኝ❤❤ለኔን ጭንቀት ያየልኝ አምላክ የናንተንም ይይላችሁ😢 🎉🎉🎉አብሽሩ እስር ቤት የታሰሩባችሁ በሰላም ይግገባሉ
ታድለሽወላሂየኔምታስሮብኛልበዱአሽአትርሽኝ😢😢😢😢😢
እሽውዴ መቸነውየግባልሽ በርራአለእድ ስትወርታስር የኔ1ወርሁነው 😊😊😊😊
ወንድማችን ታጠቅ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉
ጀዛከ አላህ ኸይር እኔኮ በጣም እያሳሰበኝ ነበር ማንን ልጠይቅ ብዬ ነበር
አልሀምዱሊላህ 10 አመት በላይ ስደት ቆይታየ አድም ቀን በዚህ አይነት መልኩ ተታልየም ተበልቼም አላውቅ ምኔ ሞኝ ነው የማምናቸው ሆ ቤተሰብን ማመኔ ጎድቶኛል እኳን የማላውቀው ሰው ሳልደክም ገንዘብ ማግኜት አልፈልግም አስለን ስለመረጃው ጀዛከአላህ ኸይር
እናመሠግናለን ታጠቅና ወድማችን ሰተመክራችው ምን የሚል ሰድብ አላችው መሠለህ ሰገጤ ነህ ገና አልባነንክም ይሉሀል አይሰሙም❤❤
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
ሰላም የምንወደው ወንድማችን ታጠቅ ለኛ እንደምታስብና እንደምትደግፈን አላህ ይደግፍህ ዱአችን ከጎንህ ይቁም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ፍትህህህህህህ ያረብ ለስረኞች 😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭
ወደ ማን እንጩህ😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
ያረብ እኔም ወንድሜ እስርቤትነው አንተው አግዛቸው እፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢
በጣም በትክክል እኔን ስንት ልጆች ናቸው እዬመጡ የሚለምኑኝ😢 አልሀምዱሊላህ
እኔራሡብዙልጆችጠይቀወኘነበረ ጉደነወአልሀምዱሊላ
ጀዛክ አላህ ኸይር ታጠቅዬ አወ እውነትነው ብዙልጆች እየተሸወዱነው ሀታ ቢያገኙራሱ ሀራምነው ደሞም አያገኙም ብር እያሥከፈሏቸውነውያሉት አድ ጓደኛዬነበረች እና በጣም ጀነጀነችኝ ግቢብላ አልገባም አልኳት አልፈልግም እደውም አችም ይቅረብሺብላት ምቀኛነሺ ብላ ሠደበችኝ አሠደበችኝ አሁን ግን ይኸው ብሯንከፍላ እያለቀሰችነው ግን የኛሠው አይገባቸውም ወላሂ በተለይዐአረብሀገር ያለን ልጆች ታው ንቁ አትበሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lubabanursebo9199 👏👏💐💐🥀
😂😂😂😂የእውነት የሰጣችሁ ነው እህቶች የኔ ብር ከቤተሰብና እርዳታ ከሚጠይቁ ሰዎች ውጪ ሌላ ሰው አያቀውም ሆ ነው እዴ😂😂
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
ትክክል ወንድማችን ብዙ ሰዎች ያልተደከመበት ገንዘብ ይፈልጋል ሀራም ነው ሀላል ነው የሚለው ጥያቄ በአእምሯቸው ውስጥ አይቀረፅም ነፍስያችንን እናጥራ ያናሥ! አላህ ይጠብቀን
❤❤❤❤❤ወላሂ ትክክልነህ እኔም እደዚህብለዉኝ ገብቼቲያስ የሚባል ደርጅት ገብቼሁለት ሽረያል ተበልቻለሁ ተጠቀቁ
😂
አሁንም አልነቃችሁን
ጭራሽ 😮
ተባረክ በጣም ለብነት ነው
መሸአለ አሏሀ ጀዘህን ይክፈል
ፍትህ ለእስረኞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
😢😢 ፍትህ
ፊትህ ለእስርኞች ፍትህ
ፍትህ
ፍትህ
Fetare bemtawekwe tatik yemakberh bemkniyate nawe fetare yetbekhe❤❤❤❤
በትክክል ወሏሂ እኔ በዋሳብ አዛአድርገውኝነበር በblock ጠረኳቸው እጂ
እናመሠግናለን ታጠቅየ የቢዝነሥ ሥራ የሚሠሩት ኬኒያ ናይሮቢ ልመዘገብ ነበር ታወክ ንገረኝ የቢሮሥራ ነው😢
እኔም ግቢ እያሉኝነበር ባአላህ የምታቁ ንገሩኝ የኬኒያው ጋ
አረ ወድም ታጠቅ 😢😢😢ምን አክባርአለ ስለእስረኞች
አመሰግናለው ወንድሜ እኔም እንደዚህ አይነት ነገር ገጥሞኝ ነበር
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
ታጠቅ ወንድማቺን. አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህኸይረን
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💔🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እውነት ነው ልክ ነህ እኔም ብዙ ሰው ገቢ ኦንለይ ሲሪ ቲያን ሌሎችም አሉ አልፍለገም ብየ ተውኩት እውነት ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እውነት ነው ወንዴሜ እድሜ ይስጥህ አበሻ ሴት እኮ በጣም ጠማማ ናቸው እሺ ብለው አይረዱም እዚ እየተሰደበች ያሰራሉ እሺ አይሉም እኮ ገብተውበት መከራውን ሳያዩ አይመለሱም እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ከባህረተኛውጭ ተበልቸአላውቅም አልሃምዱሊላህ 11 አመቴ በቴሌግራም ይፅፉልኛል በብሎክነው እማሰናብታቸው
እኔም👌
👍👍👌👌👌👌እኔም አንዷ ብላኝ እምቢ ሀራም ነው አልከት
እንደዚህ አይነት እያሉ ስንቴ በውስጥ እየመጡ አዛ አርገውኝ በብሎክ እየሸኘሁ ነበር አልሀምዱሊላህ።አላህ ይጠብቀን
አውነት ነው እኔም ስራ የፈታችሃ እየሉ ስሰማቸው አስምንውኝ ዋናው ጉርብ እስገብተውኝ ነበር ግን የመጀመርያው ክፍያ 5$ ዶረን አሉ ከዛ ከዘው ከደሪጂቱ ሸከውም ተጠቀምክበት በሳቸው ልኪት የሠጠሉ አሁንም መልሰው የመጀመርያ ለዋኔው ድርጅት መመዘገቢያ ይጠይቃል ገና ምንም ጠቅም ሰይገኝ ጠቅም ያስከፍላል የክፈልኩት ክፍያስለለልኝ በስም ስለሾካሹክ።ወደሃላ ተመለስኩ እኔ ይመስገንነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አልባት ከሶትስና አራት አመት በፊ አጋጥመውኛል😂 ልቤ አለመተማመኑና እዚህ ያሉትን የቅርብ ዘመዶቼን ምክር ባልሰማ ኑሮ ተበልቼ ነበር😅 አልሀምዱሊላህ ግን በዛ ሰእት በልጅቱ ጅንጀና የለለ መርቅኝ ነበር ልክ በነጋታው ሚለኔር ሁኘ እራሴን እማገኘው እስከሚመስለኝ ድረስ😂😂😂😂😂እናማ በመጨረሻም በፈተዋ ሀራም ነው ብለው ገለገሉኝ አልሀምዱሊላህ
ትክክል ነህ ወንድሜ እረ እኔ ገና የዛሬ 10 አመት እኔም ኢቶቢያ ሆኜ 4500 ተበልቻለሁ በቲያስ ድርጅት ተጠቀቁ
እኔም 500ሺ ተበልቻለሁ
እኔም😂😂😂
ውሸት መሆን አለበት@@aselefgeletaw4829
ይህ ነገር ዛሬም አለደ እኔን ሶስት ጊዜ ሞክረውኛል የቀረ መስልኝ ነበር የኔ ጓደኛ 2ሺ ድርሀም ተበልታለች መኪና ታገኛለሺ ተብላ ብሩን ካላከችላቸው ቡኋላ ለተሳትፎሺ እናመሰግናለን አሉኝ አለች ንቁቁቁቁቁቁቁ
ለተሳትፎሽ እናመሰግናል 😂😂😂😂😂😂😂😂
እናመሰግናለንወንድም
እግዚአብሔር ይመስገን 11 አመት ተበልቸ አላቅም ሰውም አላወራ ብሬንም አልሰጥ
ጎበዝ
እውነት ነው ወላሒ የኔም እሕት በቀላሉ 5ሺብር ተበልታለች
ወላሂ እኔምልበላቆይ የዞሬ አመት አከባቢ እሽብ የ ተስማምቸ ከጨረስኩቡሀላ እደገና አስብኩ እና ልታስገባኝ የነበረይውን ልይ አልፈልግም አልኮት አላህ አወጣኝ አልሀምዱሊላህ እና ተጠቀቁ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
ወላሂ በዚህ ሰአት አሁን በዋትሳፕ ሪከርድ እያደረገችልኝ ነው አልፈልግም እያልኳት ናይሮቢ ልውሰድሽ ከኛ ጋር ስሪ እያለች ነው ለማሳመን የሄደችበት እርቀት ከባድ ነው እኔ ቆቅ ነኝ😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እዳው ሳትለፊ ነው የምታገኚው ሲሉኚ ይሸክከኛል ለምክራችሁ እናመሰግናለን ሚሰማ ካለ እኔ እራሱ ስት ልጆች ሰምቻለሁ እንስራ ተብያለሁ ስልጠና አለው እያሉ ሲያወሩ ምክር ምቀኚነት የሚመስለው ሰው አላህ ይጠብቀን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታጠቄ ሰለምነክ ዉይ ያኔ ጀግነ አለህ ይጠቢቅህ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ታጠቅ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በዋትሳብ እየገቡ መጎትጎት ነዉ ስራቸዉ
አወ እውነት ነው መድናውሥጥ ብዙ የተበሉአሉ እማውቃቻው
እናመሠገናለንተጠቅዬ አለሀ ይጠበቅህ ❤ በአላህ ሥለ እስርተኞች ምን አክባር አለ😢😢😢😢
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አላህ እዝነት ና እራህመት ባናተላይ ይሁን
ባአላህ ታጠቅ እውቀቱ ካለህ መልስልኝ እኔ ያለሁት ሳኡድ አረበያ መድናነው ያለሁት እናም ሀዝሁ ሁኝ ኢቃማ ማውጣት ይቻላል እደ ባአላህ ባአላህ መልስልኝ እና ደሞ 12 አመት አሻላ የጠፋል ወላ አይጠፋም
ታጠቅ ጀዘኩምለከይር እኔ ዎለህ 51ሺ ብር ታበለህ አለሀምድሊለህ ሌለ ሰዉ ሰለስገበ ተዉኩት ግን ሌላሰዉ እደይበለ ስረበት
ሲጀመር በእስልምና ሀይማኖት ያልገዙትን እቃ መሸጥ (አየር ባየር) የሚባለው ግብይት አይቻልም
ሲቀጥል ምንም በማያውቁት ነገር ማንነቱን የማያውቁት ድርጅት መስራት ሙስሊሞች የማን እና የምን እንደሆነ ሳታጠሩ የሀራም ይሁን ወለድ ይሁን ሳታውቁ እንደት ትሰራላችሁ
እኔ ሀገር ቤት እያለሁ ከ 3 አመት በፊት እማውቃቸው ልጆች ሲሰሩ ምንድን ነው ብየ ቀርቤ ሳጣራ ብሩ ያስፈራል ሸሪአን ይቃረናል እና እባካችሁ ሳታጣሩ ስራ አትጀምሩ ብራችሁ መዘረፋችሁጨብቻ ሳይሆን እናንተም ብትጠቀሙ የሀራም ከሆና ምን ዋጋ አለው
እዛ ገብቶ የሚሰራ ዟሊም ነው ምክንያቱም እራሱ ተበልቶ ሌላው እንድተርፍ አይፈልግም።
ሽኩረን ወንድም ታጠቅ እኔስ እነሱን መስሚያዬ ጥጥ ነው ።በእነሱማ ብሬን አልበላም ሆ
ወሊይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ስላም ነህ ውንዲማችን❤❤
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
Walaykem selam waerhmtlhe waberkthe jazklhe kayer allhe yatbeken
ታጠቅ እንደአንተያለያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ አውጥቶኛል 1800እረያል ክፈልና ግባ ተብዬ ነበር ወላህ ልክፍል ተዘጋጂቼ አዳሪን በህልሜ ውሻ ሲነክሰኝ ተውሁት
😅
አረ እኔ እራሱ በጣም ሊያሳምኑኝ ሞክረዋል ብር የለኝምጠብዬ እርእሱን ዘጋሁባቸዉ ተጠቀቁ በተለይ በቴሌግራም ነዉ የሚያዋሯቺሁ ልክ ልጁ እዳለዉ ነዉ ያሉኝ
ደግነቱ ይሄ ስራ. ሲጀመር ሲወራም አይዋጠኝም 😂😂😂
ልክ እንደ እኔ ስጠላው ወሬውን ራሱ
አልሀምዱሊላህ እንደዚህ አይነት ነገር ሲመጣልኝ አይዋጥልኝም ጥያቄ ይሆንብኛል እና በብሎክ ነው የማበራቸው
እኔ የገረመኝ ብሩ እንዴት ነዉ የሚጠራቀምላቸዉ እኔ 13 አመቴ በስደት አልሳክልሽ ብሎኝ አለሁ በስደት እስከዛሬ ድረስስ ጉድ ነዉ
ወንድማችን እደት ነህ ♥🌹
የኔም ሃሳብ ነው እኔ በራሴ ያገሁትን ስራ አፈናቅለውኝ ለራሳቸው ማድረግ የሚመራ ህዝብ ውስጥ ሆኜ ቀላል ስራ ተሰርቶ ብዙ ብር ለማግኘት ሲለምኑኝ ታየኝ እኮ
ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት አሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እኔም ገጥሞኞል ይህ ነገር አልሀም ዱሊላህ ከመግባቴ በፊት ሸሪአው ይፈቅዳል አይፈቅድም የሚለውን ፈተዋ ጠየኩ እነሱም በረካ ይሁኑና ሀራም ነው ብለው ገላገሉኝ
ትክክ እኛብሎብልጥ
መቸም አንሰማ
በረታልን የኛሰው ከጂብነት
አልውጣአሎ
በትክክል
አወ አሁንደደሞቴሌግራም መተዋል አሥገብተዉኝ ሰብከታቸዉ አይጣልነዉ አዲሥ እደመጣሁ ሊሞነጪፉኝ ነበር 😅
በትክክል😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ወንድሜ ዉኔ ቱነው
ወይ እኔም ናይሮቢ ኬንያ የሚባል ወላሂ ስልጠና ሠልጥኝ ጨርሼ መዳሀኒት ዉሠጂና ተጠቅመሺ አስተዋዉቂ አሉኝ እኔም የማላቀዉን መዳኒት አልጠቀምምብየ ፍራሁ. ግን ሁለትሺ ሶስመቶ2,300ሪያል ጠየቁኝ ይቅርብኝ ብየ ተዉኩት ብሬን ልኬ ቤቴን አስጨርስኩ 😢
ኧረ ታጠቅየ ከኣሏህ በታች ድረስልኝ በጣም ቸግሮኛል ውሌታህን ነገ በኣሏህ ቤት ታገኘዋለህ የሶስት ወር ልጅ ይዤ እየተሰቃየሁ ነዉ በኣሏህ በኣሏህ በኣሏህ ከዚህ በላይ እንዴት ኣድርጌ እንደምገልፀውም ጭንቅ ብሎኛል
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሀ ወበረካትሀ
አህሌን ወንድማችን ታጠቅ
እናመሰግናለን🎉🎉🎉
የሚገርምነዉአላሕይጠብቀንያረብ
እኩአን ታንሰራ ዝብለን ልናገኝና ሰርተንም አላለፈልን አትሞኙ እህቶቸ አልሃምዱሊላህ 1ቀንም ሞክሬ አላቅም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታጠቅ መቸ ነው በራራ የሚጀምረው ያረቢ
አህለን ታጣቅ የስደታኞች ዲምፂ❤❤❤❤❤
✈️ በረራ መቸ ነዉ የሚከፈተዉ
ታጠቅ አመሠግናለሁኝ 🙏😍
ወላሂ ወነትነዉ እኔራሥ አናግረዉኝ በዋቱሳብ ወላሂ እነሥበየቦታዉነዉ ያሉት ተቁረአን ጉሩፕነዉ ቁጥርሽን የገኘሀት ብላኝ አልፈልግም አልኮት የላከችዉ አዉዶ ፎቶየንግዱን እንጊሊዘኛ አለማወቅ ጠቀመኝ 😅😅እኔን ለማስረዳት ያልፈነቀለችዉ ዲጋ የለም ክክክክክክክክ አሁን ደሞ እንዳዱሥ ጀምረዋል መሠል
ፓስፓርት ማሳደስ ይቻላል ወይ በአላህ ንገሪኝ እሰኪ የምተቁ ሳኢዱ ያላቸሁ
አወይቻላል
ታጠቅ እደው ሚንዳህን ከአሏህ ልታገኜው አንዲት ልጅ ያለደመወዝ አስራሶስት አመት ሆናት እባክህ ተባበራት የመዳሞ ሰልክ አለኝ
በውሥጥ አናግሪው
@AliMuhammad-x1b ቁጥሩን አላቀውም
እንመሰግናለንታጠቅ 🎉 በ2025የወጣ አድስነገር ምን አለ? ከ10አመት በፊት የመጣልጅ ከጠለብ ጠፍቶ በውጭ ይቃማ አስተካክሏል ከፊሉም አላስፈለገ ግን የበላቅ ማንሻም እድሳትም ምንም ሲል ወደ 20ሺ እሪያል ወጪ አድርጓል እኔም አስቤ ግን በነፃ አሰሩ የሚል አዋጅ ከመጣ ብዬ እየጠበኩነው ቢንስ ከልጁ ውጪ ግማሹን ከፍለን ቢሰተካከል 🎉
😂😂😂ጠብቂ
እኔ የሚገርመኝ እኔ ገና ደመወዜ ሳይደርስ አከፋፍያት ቁጭ ብዬ መቶ ሪያል እራሱ የማይተርፍብኝ ጊዜ አለ እሱም እቁብ ትንሽ የቤት ኪራይ ቦለቤተሰብ ለልጄ ኔት ለመማሪዬ የምሞላበት ብቻ ምን አለፋችሁ ወር ሲመጣ 100ሪያ ካለኝ እድለኛ ነኝ ሰዎቹ የሚጠራቀምላቸው እና እዚህ እመበላት ደረጃ የሚደርሱት እንዴት ነው?
አንች ብቻ አይደለሺም እህቴ ሁላችንም ነን
@zaidahassazn6222 እኔ ግን ተጨናንቄ አላማዬን ለማሳካት መጣሬ አይነደኝም. ብር ኖሮኝ ለማንም ወሮ በላ. ከምሰጥ አላህ ይጠብቀን
@@SaddHadf አሚን ያረብ አላማ ያለን ሰወች እኮ ለእደዚህ አይነት ነገር አይመራንም በዛ ላይ ብር አለመኖራችን ብቻም ሳይሆን ለመጣንበት አላማ ስለምንኖር ነው አብሽሪ
አለመላክነዋ ይጠራቀምስ መላክጥሩነው ከሚቀመጥ እኔ እያጠራቀምኩ አበድሪኝ ብሎ ወሰዴ አልመልስአለ የመዳም ባል ሲፈልግም ይሰርቀኛል😢
@@fatma6629 ያንችስ ከፍ ጭራሽ ለመዳም ልጂ
ቆይ ሀዋላ የሚልኩት ታማኝ መስለዉ ሲልኩ ይከርሙና በማሀል ይክዳሉ እኛ ማንን እንመን😢😢እኔ ራሴ ጉዲ ሁኛለሁ ስለ ልጁ ስሠማ የብዙ ሠዉ በልቷል አሉኝ😎አሁን ያለዉ ሸሽቶ የመን ነዉ😏
ወይከሠሞኑየመጣብኝ ንፉሥ እኔደሞ እቢየዉ 😂😂
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ታጠቅ ኧርር በአላህ ስለእስረኞች ዝም አትበለን😢😢😢ወንድሞቼ 3ወር ሆናቸው ኢላሂ አንተው ድረስላቸው😢 እስቲ ልስማ
እስራትነው ቶሎ እየላኩነበር አቆሙዴ
እውነት ነው ይሄ ነገር አመታት ሆነው ሞኝ ታገኙ መብላታቸው የታወቀ ነው ራሳችሁን ጠብቅቁ ተጠንቀቁ ሀላል ገንዘብ ያለ ስራ አይመጣም
ትክክል እኔ በዋትስአፕ እየመጡ አዛ እያረጉኝ ነው ድሮ አስር ሺ ተበልቻለሁ አይለመደኝም ።የሚሰጡት መድሃኒት አደንዛዥ እፅ የነሱን ድርጅት እንድያጣሩላቸው መሀን የሚያደርግ የማያውቁትን መድሃኒት እየወሰዱ ነው ወንድም እህቶቻችን😢😢😢😢😢
አወነ ሰማነዉ
አለህ ይጠብቀን
የጠብቅ ጀሚአን ያረብ
ልክነህ ታጠቅ
ሽኩራን ወድማችን ታጠቅ
ዋዓሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ታጠቂ ወንድሜ የዚያራ ቪዛ ወደ ኢቃማ መቀየር ተፈቀደ ሚል መረጃ ሰምቼ ነበር እውነት ነው ኮሚንቴ ካየኸው መልስልኝ
ጀዛክ አላህ ኸይር