ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ኢየሱስ ከአብ ጋር በሥልጣን አንድ ነው (ክፍል 3) በመ/ሐ/ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ส.ค. 2024
  • የጥያቄዎ መልስ/ መታየት የሚገባው/ ነገረ ክርስቶስ ክፍል 3

ความคิดเห็น • 69

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንክዋን ደና መጡልን ይህ ድንቅ ትምህርት በጣም ጠቅሞናል ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ አድርጉ በማርያም ሌሎች ከስህተት እንዲመለሱ ቁጥር 1 እና 2 ወደ ውሀላ በመመለስ መምህር የተነተኑትን ትምህር በማዳመጥ ግልፅ አድርጎ አስተምሮናል መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን: አሜን: አሜን:: ጤና: ይስጥልን: እግዚአብሔር: ያክብርልን::

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የተመሰገነ ይሁንቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን !ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @msaeretliyan82
    @msaeretliyan82 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሱማልን መምህርት በእውነትትት

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን !!!
    መጋቤ ሐዲስ በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ !!!

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህርነ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @seifemensher6252
    @seifemensher6252 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-of1gy2iz9w
    @user-of1gy2iz9w 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስምዓልና

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚል ወንጌል ነው ያስተማርከን እናመሰግናለን 🙏

  • @alemseteegaradisu6666
    @alemseteegaradisu6666 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @genetbishew763
    @genetbishew763 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @selamgebretnsae6880
    @selamgebretnsae6880 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln ye aegelglot zemenh aebzto aebzto aebzto ybarkln memihrachn 🙏

  • @addismender8439
    @addismender8439 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ።

  • @amarecheklu5958
    @amarecheklu5958 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @aklilegebremicheal343
    @aklilegebremicheal343 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @alemseteegaradisu6666
    @alemseteegaradisu6666 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን አብሮ አደረሰን
    ኑ የተዋህዶ ልጆች 👂👂

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን አጥቼው ነበር ይህንን
    ኑርልን እንዳታቋርጥብን አደራ

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @user-eq4ix3kl3m
    @user-eq4ix3kl3m 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @seblehaile7064
    @seblehaile7064 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @user-oq6hl4fb5f
    @user-oq6hl4fb5f 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen kaliyotin yasemalin egzihaber ye agelgilot zemenachun yarzimilin be iwunet memirachin inde ke tena yistilin

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን መምህር 🙏🙏

  • @sarayoseph4569
    @sarayoseph4569 2 ปีที่แล้ว +1

    amen

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @abebeyegnadil1466
    @abebeyegnadil1466 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln memihir

  • @emebetkebede6696
    @emebetkebede6696 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን!!!!!!🙏🙏🙏🙏

  • @emebethayile4020
    @emebethayile4020 2 ปีที่แล้ว +1

    Mamihir malikm Hulu yargilk faxari

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ ትምህርት በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይጠብቀልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍✝️🕍💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @dadechuwtagesse4957
    @dadechuwtagesse4957 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tassewbekele4379
    @tassewbekele4379 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @Getu234
    @Getu234 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር እናመሰግናለን

  • @bruktitekefelew5633
    @bruktitekefelew5633 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እሜን እሜን እሜን እሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tassewbekele4379
    @tassewbekele4379 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትያስማልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @birtuloriso9071
    @birtuloriso9071 2 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ ራሱ አብ ነው!!! ማስረጃ,“እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16 በቃ ይህ ነው እግዚአብሔር, ብዙ እግዚአብሔሮች ይኖራሉ ግን, በዚህ መንገድ የተዘረዘረ ማንም የለም, ይህንን መዘርዝር የሚያሟላው ኢየሱስ ብቻ ነው!!!!

  • @sabahaile7685
    @sabahaile7685 2 ปีที่แล้ว

    Qale hiywet yasemaln memhr

  • @girmayedesalegn6608
    @girmayedesalegn6608 2 ปีที่แล้ว

    Edmena tena yistilin enamesegnalen memhirachin

  • @firewamare3789
    @firewamare3789 2 ปีที่แล้ว

    አማን በአማን ወላዲተ አምላክ !!!!!!!

  • @koigatu615
    @koigatu615 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @henoktedros990
    @henoktedros990 2 ปีที่แล้ว

    Tilk. Timhrt egziyabher ysitln

  • @adanchegolema2378
    @adanchegolema2378 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን አለህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እግዚአብሔር ይሰጣልን ፀጋውን ይብዝልህ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @melatyoseph2191
    @melatyoseph2191 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏

  • @danyim1846
    @danyim1846 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ አብ ነው።
    "እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤"(ኦሪት ዘዳግም 6:4፤)
    "ለሁላችን አንድ አባት ያለን አይደለምን? አንድ አምላክስ የፈጠረን አይደለምን? የአባቶቻችንን ቃል ኪዳን ለማስነቀፍ እኛ እያንዳንዳችን ወንድማችንን ስለ ምን አታለልን? "
    (ትንቢተ ሚልክያስ 2:10፤)
    "አምላካችንና አባታችን ራሱ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እናንተ መንገዳችንን ያቅና፤"
    (1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 3:11፤)
    "ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው።"
    (የዮሐንስ ወንጌል 3:31፤)
    "አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።"
    (ወደ ሮሜ ሰዎች 9:5፤)
    " ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ። እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥"
    (የማርቆስ ወንጌል 12:29፤)
    "ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።"
    (የይሁዳ መልእክት 1:4፤)
    "ብቻውን ለሆነ አምላክና መድኃኒታችን ከዘመን ሁሉ በፊት አሁንም እስከ ዘላለምም ድረስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ግርማ ኃይልም ሥልጣንም ይሁን፤ አሜን።"
    (የይሁዳ መልእክት 1:25፤)
    ስለዚህ ጌታችን እየሱስ አንዱ አምላካችን እና አባታችን ነው።

  • @alemseteegaradisu6666
    @alemseteegaradisu6666 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጉጉት ነው እምጠብቅወት

  • @saramohamed8875
    @saramohamed8875 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ መምህር ከርእሱ እንደማይገናኝ አውቃለው ግን ስለ ጸሎተ ባርቶስ አባክህ አስተምረን

    • @meherat938
      @meherat938 ปีที่แล้ว

      እኔም አለኝ ግን ፀሎት አድርጌው አላውቅም አባቶች ይህን ፀልዩ አይ ይጠቅማል የሚሉትን ሁሉ አትከተሉ ሲሉ ተወሰኩት ውዳሴ ማርያም ብቻ ነው የምፀልየው እስኪ መምህር መልስ ከሰጡበት እማራለው

  • @medlotnew
    @medlotnew 2 ปีที่แล้ว

    በጉጉት አየጠበኩህ ነው መምህሬ

  • @selsetumedia5029
    @selsetumedia5029 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።part 1&2 ማግኘት አልቻልኩም ። የት ነው። ማግኘት የምችለው?

    • @meherat938
      @meherat938 ปีที่แล้ว

      አለ ሰርች አድጊ በጣም የሚጠቅም ነው መምህር የተነተኑት በማስታውሻ በመያዝ አዲስን ከብሉይ ጋር ስታነቢ በደንብ ግልፅ አድርጎ አስተምሮናል መምህር

  • @dinglmariamey387
    @dinglmariamey387 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለዎት:: ጥያቄ ነበረኝ እነዚህ መጻሕፍት ማለት ስለ ነገረ ክርስቶስ ከአማዞን ማግኘት እችል እንደሆን ነበር? ማዛሮትን ከአማዞን አገኘሁት

  • @sahilekassaye1939
    @sahilekassaye1939 2 ปีที่แล้ว

    እበይ ማለት ምን ማለት ነው ዶክተር?

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @alexender5983
    @alexender5983 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @msaeretliyan82
    @msaeretliyan82 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን