ስለ ፍኖተ ጽድቅ ያረጋል አበጋዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @solianamedia
    @solianamedia ปีที่แล้ว +1

    ሙሉ ቪዲዮውን ከየት አገኘዋለሁ?

    • @tehawido
      @tehawido  ปีที่แล้ว

      ሙሉውን አላገኘሁም

    • @solianamedia
      @solianamedia ปีที่แล้ว +1

      @@tehawido ከተገኘ mention አርገኝ

    • @birukaraya6933
      @birukaraya6933 ปีที่แล้ว +1

      Et arte

    • @tehawido
      @tehawido  ปีที่แล้ว +1

      et art media ላይ አለ

  • @EmebetTerefe-s8h
    @EmebetTerefe-s8h 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያልተነገረ ደግነት 😢

  • @amanuelgebrezgiabiher1203
    @amanuelgebrezgiabiher1203 ปีที่แล้ว

    Our legend

  • @MakedaTefera-l5i
    @MakedaTefera-l5i ปีที่แล้ว +1

    Wentegna sew

  • @demekedessie
    @demekedessie 2 หลายเดือนก่อน

    ያረጋል አበጋዝ የምትባል ስው እስኪ እግዚአብሔርን ፍራ ስህተቱ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ተዘመረ ነው....???????? እሽ ሰለማን ይሰበክ ፣ ሰለ ማን ይዘምር 🤔??? ወገኖቼ ልቦና ይኑራችሁ አንድ ቀን ይህ ስሙ የተናቀ፣ የተገፋ ጌታ በክብር ይመጣል የዚያን ቀን በፊቱ እንዳናፍር እንፍራ ። የዚያን ቀን የሚያድን ኦርቶዶክስ ወይም ተሐድሶ ፣ ፕሮቴስታንት መሆን አይደለም ። የሚያድን በክርስቶስ መሆን ነው።🙏 በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኩነኔ የለባቸውም ተብሎ ተጽፏል ። (ሮሜ 8፥1) ተቋሙ አይደለም የማያድን ኢየሱስን ማመን ብቻ ያድናል አባቶቻችን ሐዋርያት ይህን እውነት ሰብከው አልፈዋል ።
    ሐዋርያት 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁷ አምጥተውም በሸንጎ አቆሙአቸው።
    ²⁸ ሊቀ ካህናቱም፦ በዚህ ስም እንዳታስተምሩ አጥብቀን አላዘዝናችሁምን? እነሆም፥ ኢየሩሳሌምን በትምህርታችሁ ሞልታችኋል፤ የዚያንም ሰው ደም በእኛ ታመጡብን ዘንድ ታስባላችሁ ብሎ ጠየቃቸው።
    ²⁹ ጴጥሮስና ሐዋርያትም መልሰው አሉ፦ ከሰው ይልቅ ለእግዚአብሔር ልንታዘዝ ይገባል።
    ³⁰ እናንተ በእንጨት ላይ ሰቅላችሁ የገደላችሁትን ኢየሱስን የአባቶቻችን አምላክ አስነሣው፤
    ³¹ ይህን እግዚአብሔር፥ ለእስራኤል ንስሐን የኃጢአትንም ስርየት ይሰጥ ዘንድ፥ ራስም መድኃኒትም አድርጎ በቀኙ ከፍ ከፍ አደረገው።
    ³² እኛም ለዚህ ነገር ምስክሮች ነን፥ ደግሞም እግዚአብሔር ለሚታዘዙት የሰጠው መንፈስ ቅዱስ ምስክር ነው።

  • @arsema1749
    @arsema1749 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቆይ ግን ምንድነው ነገሩ ለምንድነው ሁሉም ሰው የሚናገረው ነገር የመምህር ያረጋል ሀሳብ የሚቃወም የሚመስለው ይሄ እኮ ግልፅ ነው በእመብረሀን እንዴ አንድ ሰው እኮ ኦርቶዶክስ ከሆነ ግድ ነው ለቤተክርስቲያን ማድረግ ይሄ ግን የምረጡኝ ቅስቀሳ ነው ማርያምን ከመምህር ውጪ ያሉት ይቅር ይበለኝ እና ተከፍሏችው ምታወሩ ነው የሚመስለው እንዴ ክርስቶስን እረሳችሁት እኮ አቶ ፀጋዬ ሆነ ሁሉም ነገር ደሞ ስለ ቲክቶከር ወጣቶች የተነገረው ነገር እነርሱ እኮ ከእናንተ ተሽለው ተገኙ እነሱ ተዝናንተው ወይም እንደናንተ ተከፍሏቸው አይደለም እንደዛ ሏንቃቸው እስከ ሚበጠስ ድረስ ለእውነት የቆሙት ማርያምን ሁላችሁም መጨረሻ ላይ ዋጋ ትከፍላላችሁ ለዚህ ነገር እንመለስ እንደውም ምነው ፔንጤዎች ዝም አሉ አሁን ነበር ኦርቶዶክሶች ሰው ስበኩ ማለት የነበረባቸው ለነገሩ ማን ኖረበት እኔ ምንም ነኝ ግን እባካችሁ ለአለም ቅርብ ሆነን መንፍሳዊ ህይወታችንን እንድንዘነጋ አባቶች አትፍቀዱልን እንጂ ወይ ደሞ ሚዲያው ላይ ያለውን ነገረ እስኪ አጣሩ ዲያቆን ያረጋል ግን እዚህ program ላይ ብቻክን ለቅድስት ቤተክርስቲያን ስለቆምክ እሱ ባለቤቱ ያክብርልን