Wongelawit you are an amazing young lady!!! you gonna revolutionize this beauty industry single-handedly. I am one of those people who is skeptical about all these floods of make-ups. However, the generation is into it. In this case, it is a relief to get the right person for the profession. Wongelawit could not come at the right time than now. She is very knowledgeable, creative, thoughtful, ethical, and much more. of course, young, beautiful, and brilliant. I wish her all the success.
Even though it wasn't mentioned. The scene was shot at the Cremino cafe Addis Ababa located in Tropical mall. You have to give credit where credit is due.
Good job ሊያ አንቺ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሸ በአሜሪካ እና በሌሎች አገር ያገኘሽውን እውቀት ለሀገራችን ወጣቶች ለማካፈል በማሰብሽ እንኮራብሻለን በአንቺ ውስጥ ብዙ potential እንዳለ እናውቃለን የአገራችን ወጣቶች ከአንቺ የሚያኙትን እውቀት እንደሚጠቀሙበት ተስፋ እናደርጋለን እኘም ምንም በአሜሪካና በተለያየ ቦታ ብንሆንም ለእረፍት ስንመጣ class እንደምንወስድ ተስፋ አደርጋለሁ። good job 👍🏿
እጅግ በጣም፣ የሚደነቅ፣ ዝግጅትና፣ አቀራረብ፣ ነው። በጣም፣ አመስግናለሁ።
ለብዙ፣ ግዜ፣ በ፣ skin care and make up ሽያጥ፣ ክፍል ስርቻለሁኝ፣ ይህንን የመስል፣ ውብ፣ በሆነ፣ቦታ፣ ምርጥ በሆነች፣ አርቲስትና፣ አስተማሪ፣ የእውቀትሽ፣ ጥልቀትና፣ ብቃት ፣ስመስክርልሽ፣ ቃላቶች፣ ያጥሩኛል፣በርቺ፣ የኛ፣ተስፋ፣ በዚህ፣ ሞያ፣ ለኖረ፣ ነው፣ በይበልጥ፣ ችሎታሽ፣ በሙሉ፣ልብ፣ ያሚቀበለው፣
Thanks so much !!!!
ወገንሽን፣ ለመርዳትና፣ ለማስተማር፣ የምታርጊው፣ ድርጊት ፣ሕዝባችን፣ ከሌላው፣ ዓልም፣ ስልጡን፣ ጎን፣ ለማስለፍ፣ ክብደት፣ መስጠትና፣ በመራድሽ፣ ምን፣ያህል፣ አስተዋይና፣ ተፈጥሮ፣ ያደለሽ፣ ነሽ።
ይህን፣ አድናቆት፣ ስፅፍልሽ፣ ስራውን ስለማውቀው፣ ብቻ፣ ሳይሄን፣ የእኔ፣ ህልም በእንቺ፣ ስለአየሁት፣ ነው፣ ተባረኪ፣ አድናቅሽ፣ ነኝ። እንደዚሁም፣ ለዚህ፣ ፕሮግራም አዘጋጆች።
Beautiful lady with a fabulously orchestrated business! Well done!
Wongelawit you are an amazing young lady!!! you gonna revolutionize this beauty industry single-handedly. I am one of those people who is skeptical about all these floods of make-ups. However, the generation is into it. In this case, it is a relief to get the right person for the profession. Wongelawit could not come at the right time than now. She is very knowledgeable, creative, thoughtful, ethical, and much more. of course, young, beautiful, and brilliant. I wish her all the success.
Thank you so much 🙏🏽 it means a lot !
Liyaye, the new place looks beautiful and I wish you all the best.
Betam tru program new enamesegnalen liyaye
በጣም አሪፍ ትምህርት ቤት ነው በርቱ
ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ
አድራሻችሁን አስቀምጡልን
Nice job
How much it costs and how long it take? Txs¡
How much is it and how long ?
How much???
Mekdi we love u...🥰🥰🥰
መጽሀፉን ኬት ማግኘት ይቻላል?
Even though it wasn't mentioned.
The scene was shot at the Cremino cafe Addis Ababa located in Tropical mall. You have to give credit where credit is due.
Wawo
Liyaye 🥰❤
እኛ ኢትዮጵያዊያኖች ሜካፕ አያስፈልገንም በጣም ቆንጆዋች ነን
አለም የሚጠቀምበትን የስነ ውበት [ሜካፕ] ጥበብ ተጠቅመው ፡ በተፈጥሮም ሆነ በሰው ሰራሽ ችግር የተጎዱ ፊታቸውን አስተካክለው ፡ አምሮባቸው ቢታዩ ይመረጣል ። 🤔
ወሬ ብቻ
መቅዲየ የኔቆጆ💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Anchi gar memar new helme
ኢትዮጵያ ስገባ ሞያ መማር እፈልጋለው ግን የምግብ ነው ምፈልገው
ትችያለሺ ማማየ በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@@abibagirm4118 አሜሜሜሜሜሜን እስከመቼ ሰው ቤት
ብራንች ወደ ሜክሲኮ አካባቢ የላችሁም እንዴ ?
You over act mekdes Debsay next time try to be chewa