ጸጋዬ እሸቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @danielnegatu7771
    @danielnegatu7771 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፀግሽ ኖሬ ስለ ስብዕናህ ስለ ፅናትህ ፍፁም ኢትዮጵያውያነትህ ለቀረቡህ ሁሉ ፍፁም ስውነትህ የሚጋባ ለአድናቂዎችህም ከህፃን እስከ አዋቂ የምትሰጠው ክብር ልዪ ነው ፀግሽ ቀረብ ብዬ ስላወኩህም ልዪ ኩራት ይሰማኛል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ

  • @GermaTefra-xv4ye
    @GermaTefra-xv4ye 2 วันที่ผ่านมา +7

    ፀግሽዬ ብኖርና እኔም ስለመልካም ወንድምነትህ ሰው አክባሪነትህ የዋህነትህ ስለ መልካም ባህሪህ ለስራህ ያለህን አክብሮት ብዙ ቡዙ ብመሰክር ደስ ይለኝ ነበር። ወንድም አለም ሁሌም ሁሌም እወድዳለሁ አከብርሃለሁ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዘመንህ ሁሉ ከነቤተሰብህ ይባረክ

  • @BelayMelesse
    @BelayMelesse วันที่ผ่านมา +4

    The golden voice ❤

  • @ZerfneshAbdi
    @ZerfneshAbdi วันที่ผ่านมา +3

    በመጀመርያ ክብር ለመድሀኒዓለም ይሁን ፀጋዬ ምንም ያላንኴኴው ቤት የለም ለተከዳም ላፈቀረም ላዘነም ለእናቶች ለሙሽሮች ለሀገር ምን ልበላችሁ ዘፈኖቹን ከልጆቹ ለይቶ የሚያያቸው አይመሥለኝም ሠው አክባሪ ሠላምተኛ የገብርኤልን ዝክር ዘካሪ ጥሩ ሠው ነው ጎአደኛዬ ላንቺም ወንድም መከታም ነው እውነት ነው አባትም ነው ፀግሽ እንወድሀለን በአዲሥ አልበም እንጠብቅሀለን ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልህ።

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 2 วันที่ผ่านมา +5

    ፀግሽዬ አኛም አድናቂዎችህ በጣም አንወድሀለን በጣም አዲስ ሥራም አንጠብቃለን ፀግሽ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር መኝልሃለሁ ኑርልነ

  • @tezetamekonentezeta7941
    @tezetamekonentezeta7941 2 วันที่ผ่านมา +4

    እረጀም እደሜ ከጤና ይሰጥህ ፀግዩ ደግነት መልካምነት ሰው አክባርነት የአናቱ ሰጦታ ነው ፍቅር መተሳሰብ የቤተሰቡ ነው ጠጣም ደሰ ይላል❤❤❤

  • @ephremabebe3427
    @ephremabebe3427 วันที่ผ่านมา +1

    tesgesh edme ina tena yesete wendema no word what a legend endesera kebre kmegebachew 1du nehe

  • @Solomonzewdu-y5z
    @Solomonzewdu-y5z วันที่ผ่านมา +2

    በሂዎቴ እጅግ እምወደው ድምፃዊ ነው ፀግሽ ብቻ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጠው አብዝቶ ይባርከው ክፍውን አልሰማ: .. ቤቴ ቤቴ እንዳልል ቤቴን አስጠላሽኝ ደርሶ ልቅና እያልሽኝ

  • @onelove9191
    @onelove9191 วันที่ผ่านมา +2

    የሆነ ነገር ዉርርር ነው የሚያረገኝ እንኳን ዘፈኑን ጸጋዬ እሸቱ ሲባል።በቃ የዛ ዘመን እንቁ የብዙዎች ልብ ውስጥ የቀረ ምርጥ ደግ ልበ ቀና አርቲስት ጸግሽ ነው ።እኔ ሞቼ ነው የምወደው በቃ 👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @geremewayalew1917
    @geremewayalew1917 2 วันที่ผ่านมา +5

    ፀግሽ የኔ ምርጥ ድምፃዊ። የልጅነቴ ትዝታ። በአካል አግኝቼህ በማወቄ ደስ ይለኛል። ዕድሜ ከጤና ይስጥህ። በተለይ ያየ አለ ፣ ለሠርጓ ተጠራው ፣ ተከለከለ አሉ ፣ ሆዴ ክፉ ዕዳዬ ለኔ ልዩ ናቸው።

    • @ribkamengistu7153
      @ribkamengistu7153 2 วันที่ผ่านมา +1

      The memory still fresh in my mind❤

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 วันที่ผ่านมา +1

    I can wait for his new Albem. Big respect 🙏

  • @Gopo661
    @Gopo661 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጥሩ ፕሮግራም ነው፤ ባለቤቱ/ሚስቱን ብታካትት ሸጋ ነበር። ለፀጋዬ ስኬት፤ የሷ አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው።

  • @tezetamekonentezeta7941
    @tezetamekonentezeta7941 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ነው እረጀም እድሜ ተመነኘሁ ፀግዩ ❤❤❤

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 วันที่ผ่านมา +1

    Tsegish mirt sewu mirt ethiopiawy newu

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 วันที่ผ่านมา +1

    Yetsegaye zefenoch zemen teshagary nachewu
    Getamywochun yezema dersyan bitinegirun arif neber
    Ye 70 sebawochu getamyan akirbulin

  • @et2507
    @et2507 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፀጋዬ ፬፬፯:: ኢምፕረሺን[ሥ]:: James.,.... James Bond.

  • @wirohode506
    @wirohode506 วันที่ผ่านมา +2

    Deg mist alechewu yalshewu ehet degenetewa laneche newu ehetewan firedbet mitakom lemayereba gedel sir lale bet libona yisetat

  • @ColoColo-l8m
    @ColoColo-l8m 2 วันที่ผ่านมา +1

    Hulkise malqes new yehe zefagn tilagn tefache bla bla

    • @Ethiomusicarchive
      @Ethiomusicarchive 2 วันที่ผ่านมา

      ለንግግርህ ለከት ይኑርህ ፀጋዬ ትልቅ ባለሙያ ነው ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ነውረኛ

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 วันที่ผ่านมา

      Mikegna..Ante selalk minim ayikensbetim.