በአላህ ያመነ ሰው እንዴት ይተክዛል ?? || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 226

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 ปีที่แล้ว +19

    ጀዛካላህ ኸይርን ፊል ዱኒያ ወል አሄራ ኡዜታዝና አላህ ይጨምርልህ ያረብ እኛንም በሠማነዉ በተማርነዉ የምንተገብር ያዲርገን 😭😭😭😭😭

  • @fatumaseid5133
    @fatumaseid5133 2 ปีที่แล้ว +47

    ለእናንተም አላህ በዱኒያ ምቾትን በአኬራ ጀነትን ይወፍቅልን ያረብብ

    • @yabtaedilal9817
      @yabtaedilal9817 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንንን የረብ

    • @hawahawa8959
      @hawahawa8959 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚንንንንንንንንንያረብብብብብ

    • @Samira-hd7co
      @Samira-hd7co 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ያረብ ለሁላችንም,

    • @ftees8160
      @ftees8160 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንያረብ

    • @HiatHiat-cg3ru
      @HiatHiat-cg3ru 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንያረብ ለሁላችንም

  • @ramsammy2235
    @ramsammy2235 9 หลายเดือนก่อน +5

    አላህዬ አሞኛል አድነኝ 🤲🤲🤲🤲 አባክህ ያረብ 🤲🤲🤲🤲

    • @DjdjUdud-r7f
      @DjdjUdud-r7f 4 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያሽርሽ ውደ

    • @RanaRana-z2d
      @RanaRana-z2d 2 หลายเดือนก่อน

      አላህያሽርሽውደምንሁነሽነው

    • @MomnAhmd-y1u
      @MomnAhmd-y1u 20 วันที่ผ่านมา

      አላሕያሽርሽየኔውድእሕት

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 ปีที่แล้ว +53

    وبشر الصابرين:
    🖊"ህይወት ያምራል!!
    ህይወት ከተውሂድ ጋር
    ህይወት ከቁርዐን ጋር
    ህይወት ከሡና ጋር
    ህይወት ከሠላት ጋር
    ህይወት ከፆም ጋር
    ህይወት ከትዕግስት ጋር
    ህይወት ከእውነት ጋር
    ህይወት ከብልሀት ጋር
    ህይወት ከኢልም ጋር
    ህይወት ከተውበት ጋር
    ህይወት ከእዝነት ጋር
    ህይወት ከሂጃብ ጋር
    ህይወት ከመልካም ትዳር ጋር
    ህይወት ከመልካም ጓደኛ ጋር
    ህይወት ከመተናነስ ጋር
    ህይወት ከተቅዋ ጋር
    ህይወት ከኢይማን ጋር
    ህይወት ከኢህሳን ጋር
    ህይወት ከሀያዕ ጋር
    ህይወት ከመውደድ(አላህና መልእክተኛውን ሙእሚኖችን)
    ህይወት ከመተሳሰብ ጋር
    ህይወት ከፈገግታ(ለሙስሊም ወንድም እህት መልካም ፊት ማሳየት) ጋር
    ህይወት ከዱዐ ጋር
    ህይወት ከመልካም ስነ ምግባር ጋር
    ህይወት ከማክበር ጋር
    ህይወት ከጤና ጋር
    ህይወት ከኢስላም ጋር
    ህይወት ያምራል!!
    ሰብስክራይብ አርጉኝ ፖሮፍይሌን በመጫን 🌹🌹🌹🌷

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 2 ปีที่แล้ว +33

    ስም ፡ #ሙሐመድ ﷺ
    ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ
    ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና
    ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ
    ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና
    ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12
    ✔︎ ዕድሜ ፡ 63
    ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ
    ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25
    ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40
    እንሻ አሏህ በቪድዮ ሙሉ የሚስቶቻቸው ስም እና ከናሙሉ ታርከቸው አቀርበለው ኑ ቤተሰብ ይሁኑ❣🎓🎓

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰብት ቁልበና አላድንህ።አላህ የሰከነችነብስ ይወፍቀን።ጀዛክላህ ኽይርን

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 ปีที่แล้ว +5

    ወአለለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ
    ጀዛኩምላህይር

    • @tobu7509
      @tobu7509 2 ปีที่แล้ว

      አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱ በቅንነት ደምሪኝ ማማየ

  • @hamdhdwuje3600
    @hamdhdwuje3600 2 ปีที่แล้ว +8

    ወላሂ ይህን ቻናል ሰወደው ጀዛ ካላህ ከይረ

  • @ZahedaNaser
    @ZahedaNaser 4 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱልላህ አለህዬ ፈጥረክ ዝምአለልከንም ነብያቶችን ለከልን የነብያት ወረሾችንም አረክልንየእውቀት በለቤቶችንም እንዲየስተምሩን አረክ እንዳንተ አዘኝ ዬለም ወላሂ እኛንም ተጠቃሚ ኡስታዞችንም ምንደቸውን በጀነተል ፍርደውስ እኛንም በእዝነትክ ወፍቀን የኔረህማን

  • @KemuJem
    @KemuJem 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላሁ ኸይር አላህእኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-zr5zg5wn7g
    @user-zr5zg5wn7g 2 ปีที่แล้ว +6

    አሏህ ልባችን በሱ ብቻ የሚገራ ያርግልን ያረብ

  • @zemzemmohammed3914
    @zemzemmohammed3914 2 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛኩምላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ እኛም በሠማነዉእምንጠቀም ያርገን

    • @tobu7509
      @tobu7509 2 ปีที่แล้ว

      አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱ በቅንነት ደምሪኝ ማማየ

    • @zemzemmohammed3914
      @zemzemmohammed3914 2 ปีที่แล้ว

      @@tobu7509 ኢሻአላህ

    • @አለህምዱሊላ
      @አለህምዱሊላ 2 หลายเดือนก่อน

  • @thfy8294
    @thfy8294 2 ปีที่แล้ว +4

    Wa wr wb"ጀዛከላህ ኸይር ያረብ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን🤲🤲😭😭😭😭

  • @Dama-l4x
    @Dama-l4x 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛካላህ ኸይርን ፊልዱኒያወልአቸሄራ ኡዤታዝና አለህይጨምርልህ ያረብ እኛንም በተማርነውየምንተገብርያዲርገን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HayathHi
    @HayathHi 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጄዛ ከላሁምሄይር ኢላፍ አላህ ይጨምርልህ

    • @HagerneshTelila
      @HagerneshTelila 2 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንንንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @amenamohammad1838
    @amenamohammad1838 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጠንክር ወንድማችን አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልልን

  • @امعبدرحمن-ط3ف
    @امعبدرحمن-ط3ف 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ያርብ በዱኒያ ምቾትን
    በአኼራ ጀነትን አላህ ይወፍቅልን ያርብ🌹🌹🌹🌹

  • @giftiabasiya4708
    @giftiabasiya4708 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይርን ፊል ዱኒያ ወል አሄራ

  • @ዜዲነኚአለህነዉወኪሌ
    @ዜዲነኚአለህነዉወኪሌ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሰላማለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ በሰማነው ተጠቃሚ የርገን አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ8ጠ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ8ጠ ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን አላህ ይስጥህ

  • @HebaDmak
    @HebaDmak 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ በሰጠን ፈተና ኣለሀምድሊላ የምንል ያደረገን ውስጣችን ከጭቀት ከሀሳብ በኣላህትመን ኣሚን

  • @temimaseidele8608
    @temimaseidele8608 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘከለይ ከይረን ኡስተዝነ ኢኘም በሰመነው ተጠቀሚ የድርገን አለሁመ አሚን የረቢለለሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @FFAs-ny6pc
    @FFAs-ny6pc ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩሰላምወራምቱላህወበረካት እኛምበሰማነዉ እምንጠቀምያርገን ጀዛከላከይርእስታዝ

  • @KedirYasin441
    @KedirYasin441 13 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሠላም ጀዛከላይ ከይር 🙏

  • @jadelylae5197
    @jadelylae5197 หลายเดือนก่อน

    የአለሂ ሀየሀረቲሰአት አድምጬየልጠግብኩቱ ኢለሂ ማጨረሽችንየሰምሪልን

  • @fsgghdg8269
    @fsgghdg8269 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ኡስታዝችን ቃላት የለኝም ከቀል በላይ ነው ለኔ ወላሂ

  • @masala.tbrklostza3013
    @masala.tbrklostza3013 2 ปีที่แล้ว

    ያአረቢአንተየተበቃቃህነህ
    ራህመትህንለግሠንረመዳንበሠላምደርሠንየምንጠቀምአርግን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @reewreew6118
    @reewreew6118 9 หลายเดือนก่อน

    እስላም አለይኩም አላህ ፆማቸውን ከተቀበላቸው ያድርግልን ወንድሜ እንተንም አላህ ምንዳህን በኽይር ይክፈልህ

    • @reewreew6118
      @reewreew6118 9 หลายเดือนก่อน

      የተረሳው

  • @moMO-x9e
    @moMO-x9e 3 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምአሰላም ጀዛከላህ ከይር

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር ስሉ ዓላ ናብይ

  • @زينبمحمد-ح3ن
    @زينبمحمد-ح3ن 2 ปีที่แล้ว +5

    سبحان الله
    الحمدلله
    ولا اله إلا الله
    والله أكبر
    ولا حولا ولا حولا ولاقوة إلا بالله العلي العظيم استغفر الله وتوب إليه

  • @AbAb-xn1ev
    @AbAb-xn1ev 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አለህ አቤት የማረ ደእዋ

  • @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص

    ወአለይኩምእስላም ጀዛኩም አላሁ ከይር
    ስብሀን አላህ ❤❤❤👍👍👍⌛⌛⌛🕋🕋
    💔💔😭😭አሚን አሚን ያርብ

  • @anoodkama25
    @anoodkama25 ปีที่แล้ว +2

    Selelahu aleyhiweselem Selelahu aleyhiweselem gezakumlah heyr ustaz Allah Afiya ena edema yistewet❤❤❤❤

  • @AsfediSabir
    @AsfediSabir ปีที่แล้ว +1

    አላህ መልካም ስነምግባርን ሰብርን ጀነትን ይወፍቀን

  • @aishaebrahim2665
    @aishaebrahim2665 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላ ከይር ኡዝታዝ

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ማሻላ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እኖድሀለን💗

  • @እማፍቅር-ፀ5ረ
    @እማፍቅር-ፀ5ረ 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዙና

  • @MomnAhmd-y1u
    @MomnAhmd-y1u 20 วันที่ผ่านมา

    ሱብሐንአላሕ አላህቀጥተኛውንመንገድምራንያረቢ

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
    @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ያጀማ አላህ ኢማን ይስጠን ያረብ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @susuh9667
    @susuh9667 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙሏህ ኸይራ

  • @MT-jf3ie
    @MT-jf3ie 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳህህህህህህ

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj 2 ปีที่แล้ว +13

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች በተለይ እህቶች ለናንተ ነው ታሪኩ አንብቡት ነገሩ እንዲህ ነው አንዲት ዲና የምትባል ወጣት ነበረች የተወጣጠረና የተገላለጠ ልብስ መልበስ ትወዳለች ከወንዶችም ጋ ተቀላቅላ ታሳልፋለች አንድ ሰው መቶ ከመከራትም ይሄ የኔ ሂወት ነው የናንተ አይደለም ነፃነቴን እወደዋለሁ እያለች ትቆጣ ነበር ከእለታት አንድ ቀን ባል መጣላትና ተስማማች ነገር ግን ባልየው አላህን ማመፅሽን አቁሚ እንደሙስሊሞቹ ሴቶች ራስሽን ሰትሪና ሂጃብ ልበሽ ብሎ መከራት እሱዋ ግን ተናደደችና ጋብቻውን አፈረሰች ከዛም እኔ ባል አይደንቀኝም ነፃነቴን የሚነፍገኝ ሰው ግን አልወድም አለች ከዛም አንድ ቀን ባስ ለመጠበቅ መገድ ላይ ቆመች እና ሰወች ሁሉ በመገረም ያዩዋታል እሱዋ ግንበራሱዋ ደስተኛ ስለነበረች ለሰው ቦታ የላትም ነበር ከዛም ባሱ መጣና ጋቤና ገብታ ከሹፌሩ አጠገብ እግሩዋን ከግሩዋ ላይ አድርጋ ተንፈራሳ ተቀመጠች የለበሰችው ሱሪም እንደዘመኑ ፋሽን እንደሚባለው የተቦጫጨቀ ነበር ከዛም ተሳፋሪወቹ የፈለጉዋትም የተናደዱባትም አሰፍስፈው ያዩዋት ነበር ከዛም ሹፌሩ መንገዱን ጀመረና ልጄ ሆይ አላህን ፍሪ እራስሽን ሰትሪ የአላህን ቁጣ ፍሪ ብሎ አስጠነቀቃት እና ሀዲስ እና ከቁርአን አንቀፅ አነበበላት ዲና ግን በሹፌሩ ተናደደችና ይሄንን ልብስ ለብሼ አላህ ብዙ ጊዜ አይቶኛል ነገር ግን ምንም አላደረገኝም ዝም ብለህ መንገድህን አስተውል ቁጥሬን ውሰድና ለአላህ ስጠው ይደውልልኝና የማደርገው ነገር ሀራም መሆኑን ያሳምነኝ አለችው ሱብሀነክ ሹፌሩና ተሳፋሪወቹም በጣም ደነገጡ ከሰማይ መቅሰፍት የወረደ ያልል ተሰማቸው ከዛም ተሳፋሪወቹ ይሰድቡዋትና ይጮሁባት ጀመር ሹፌሩም ተዋት ልጂቱ አላህን ከተዳፈረችማ ምናልባትም ከፈረች የኛ ምክር ምንም አይሰራላትም አለና ተሳፋሪወቹን ዝም አስባላቸው ከዛም ከደቂቃወች ቡሀላ ዲና እንቅልፍ ወሰዳት ሹፌሩም ሊቀሰቅሳት አልፈለገም ስንደርስ እቀሰቅሳታለሁ ብሎ ዝም አላት ከሚሄዱበትም ቦታ ደረሱና ተሳፋሪወቹም ወረዱ ሹፌሩም ዲናን ቀሰቀሳት ነገር ግን አልነቃም አለች ከዛም ከውጭ አንዲት ሴት ጠራና እንድትቀሰቅሳት አደረገ እሱም ጠጋ ብላ ወዝውዛ ቀሰቀሰቻት ዲና ግን ይችን አለም ተሰናብታ ነበር በአላህ ላይ ድንበር ካለፈችና ካላገጠች ቡሀላ አላህ ሩሁዋን መንጥቆ ወስዶት ነበር ሱብሀነክ ሹፌሩም በጣም ደነገጠና አዘነ አሁን ለአላህ ምን ልትመልስለት ነው የውመል ሂሳብ ሱጠይቃት አለና የአላህን ቃል አነበበ
    قوله تعالى :( ولئن سألتهم ليقولن إنما كنا نخوض ونلعب قل أبالله وآياته ورسوله كنتم تستهزئو
    በእርግጥም ብትጠይቃቸው እኛ የምንዘባርቅና የምንጫወት ብቻ ነበርን ይላሉ በአላህና በአንቀፃቹ በመልክተኛውም ታላግጡ ነበራችሁን በላቸው
    ሱብሀን አላህ እህቶቼ ተጠንቀቁ በተለይ በአሁኑ ሰአት ሶሻል ሚዲያ ላይ በሙዚቃ እየጨፈርን ተገላልጠን ወንዶች ጋ ተቀላቅለን ብዙ ማእሲያወች እየሰራን ነው ወደ አላህ ተውበት አድርገን እንመለስ ባለንበት ሁኔታ አላህን እንዳንገናኜው አላህ ይጠብቀን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ይሄንንና መሰል አስተማሪ ኢስላማዊ ታሪኮችን በቻናሌ እያቀረብኩ እገኛለሁ ድካም አለው ግን ተመልካች የለኝም ፕራክ እና መጥፎ ነገር ከሚሰማበት ከምትገኙ ኑ አኼራችን እንተዋወስ ብዙ ጠቃሚ ታሪኮችን ታገኛላችሁ አላህ እኛንም እናንተንም ነገ በአርሹ ጥላ ስር ይሰብስበን ወጀዛኩሙሏሁ ኸየር🌹

    • @welloyewayearehmanbariyatu7587
      @welloyewayearehmanbariyatu7587 2 ปีที่แล้ว

      وعليكم السلام وراحمة الله وجزاكم الله خيرا
      እህቶቼ ቆምብለን እናስብ ሁላችንም እራሳችንን አንፈትሽ የትነን ሂጃብ ኒቃብ ውበት ነው አትፉሪው ወላሂ ሰላም አለው ከትግስትገር ያለበሳችሁ ልበሱ የለበስን ደግሞ መልበስ ብቻ አይደለም ወላሂ አልባሌ ቦታ መገኘት የለብንም ኒቃብ ለብሳችሁ ደግሞ በየሶሻል ሚድያ እምትቀባጥሩ እተቁላህሱብሀነከ ያረብ😭

    • @አሚናት-አ9ሰ
      @አሚናት-አ9ሰ 2 ปีที่แล้ว

      ጀዛኩም ለኸይር

    • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
      @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ አላህ ሀያውን ያልብሰን አላህ ይዘንልን መጨረሻችንአላህ አሚንያረብአላህሀያውንያልብሰንአላህይዘንልንመጨረሻችንአላህያሳምርልን ያረብ

    • @rabiasharafa8578
      @rabiasharafa8578 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ጀዛከላህ ኸይር

    • @ስደትመድረሳየ-ቀ8ፈ
      @ስደትመድረሳየ-ቀ8ፈ 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይዘንልን ያረብ ጀዛኩምሏሁ ኸይር

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከአላሂኸይር አላህ ከሰቡርኝችኸ አደርገነ የአላህ እኔ በትልቅ በትንሸ እናደደለሁ አሰባለሁ ዱኣ አደረጉልኝ እህቴ ወንድምች

  • @abdkebedewi
    @abdkebedewi 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ🕌🕋❤❤❤❤

  • @ZAINbZ-qn1dt
    @ZAINbZ-qn1dt 15 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኪላሁኸይረን

  • @እማእወድሻለሁ-ኸ3ኸ
    @እማእወድሻለሁ-ኸ3ኸ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ከይር ውስ ታዝ

  • @susutube6952
    @susutube6952 2 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአህለን ጀዛከላህ ኸይር እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @zeynebiayassin
    @zeynebiayassin 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @rahmaademrahmaadem6859
    @rahmaademrahmaadem6859 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂእኔ በትንሽበትልቁ እናደዳለሁ እስኪይ ዱአአርጉልኝ😢😢😢

  • @fatumaseid5133
    @fatumaseid5133 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዜ ቃላት የለኝም ሀቂቃአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን እኛንም በእናንተ ሰበብ በሁሉም ነገር ላይ የምንታገስ ያድርገን

  • @salasala5700
    @salasala5700 ปีที่แล้ว

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ኩመላሁ ኸይረን

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 2 ปีที่แล้ว +5

    #ረመዳን ሲገባ የጀነት በሮች ይከፈታሉ።
    የጀሃነም በሮች ይዘጋሉ ሸይጣናቶችም ይታሰረሠሉ።ነብዩ ሙሀመድ ﷺ ሠለሏሀ ዐለይሂ ወበሰለም
    ።اللهم بلغنا رمضان 🤲

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 8 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክአላህ ውሰታዝ

  • @hatadubai8892
    @hatadubai8892 8 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህከይር ወዲማቺን

  • @መክያዩቱብ-ጸ5ረ
    @መክያዩቱብ-ጸ5ረ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሠለም አለይኩም ዉራማቱለ ወቀራከቱሁ አህለን ጀዛካለ ኸይር 👍

  • @hayatwassu1592
    @hayatwassu1592 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ኢለሂበእዝነቲህ
    @ኢለሂበእዝነቲህ 7 หลายเดือนก่อน

    የኢለህ አንተ በልከው መንገድ የሚኖር ሰው አርገኝ የረህመን

  • @BedryaAhmed-v5h
    @BedryaAhmed-v5h 2 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንን❤

  • @zxzx8542
    @zxzx8542 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @emuabdurehman5543
    @emuabdurehman5543 ปีที่แล้ว +2

    selelahu aleyhi weselem

  • @mominaamid915
    @mominaamid915 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአሊኩም እሠላም ወረህመትሏሂ ወበረካትሁ

  • @ቢንትሰኢድየአልኢማን-ኘ9ጀ
    @ቢንትሰኢድየአልኢማን-ኘ9ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ 👍👍👍👍
    የግጥሜ እርስ ሰለፊ📚📚📚📚📚📚📚
    በሰለፍያ ላይ ደምቀን ይመርብን እስኪ እንከባበር ሞገስ ይስፈርብን የእስልም ና ሰላም በኛ ይስፈንብን ብዙ ጠላት አለን አቦ ይፈሩብን የሀቅ ሰወችም በኛ ይደሰቱ ትግላቸው ይቀጥል ወደ ፊት ይበርቱ ያለምንም እንከን የእውነት እንዛመድ ሰለፍያን ይዘን በሰለፍ እንላመድ እየተለያየን ከመሆን ዶግ አመድ በስሜት ጥም ታስረን ዘላለም ከማበድ በጥላቻ እየወለድን ከምንወናበድ በስሜት በዕልህ ደራን ከመቋደስ ባልሰራነው መልካም ከመውደድ መወደስ በሀቅ እንጣመር እስኪ ይበለን ደስ በሰለፍያ ላይ በአንድ እንሁንና እስኪ ተለመኑኝ እንሁን ገናና አለምን እንምራት በተውሂድ በሱና
    አላሁመ ኢኒ አሰሉከ ሁስነል ሀቲማ ያረብ 📚

  • @zeynebahmed2210
    @zeynebahmed2210 2 ปีที่แล้ว

    Mashal alh yetebki betam des yemil temhert new yamtsten

  • @ያርብአተጥብቅንከክፉነገር
    @ያርብአተጥብቅንከክፉነገር 3 หลายเดือนก่อน

    ሳህህህህህህህህህህወላሂ

  • @mubarikjemal6829
    @mubarikjemal6829 2 ปีที่แล้ว +1

    MASHALLAH BROTHER ...I LIKE EVERYTHING #MAY ALLAH BLESS YOU !!!

  • @bilutube1714
    @bilutube1714 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah abshiru bertu qllah yagzachu

  • @زينبمحمد-ح3ن
    @زينبمحمد-ح3ن 2 ปีที่แล้ว +4

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    الحمدلله حمدا كثيرا دائما وابدا
    على نعمة الإسلام وكفى بالله وكيلا

  • @الاالهالاالله-ف3ج
    @الاالهالاالله-ف3ج 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላኸይር

  • @tobu7509
    @tobu7509 2 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህኸይር

  • @rozaamdihon5498
    @rozaamdihon5498 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ

  • @usisay
    @usisay 3 หลายเดือนก่อน

    جزكم الله خيرن

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 2 ปีที่แล้ว +2

    አሚን ያረብ

  • @welloyewayearehmanbariyatu7587
    @welloyewayearehmanbariyatu7587 2 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    وجزاكم الله خيرا
    صلى الله عليه وسلم ✅✅

  • @thaibamohammed7376
    @thaibamohammed7376 2 ปีที่แล้ว

    Shukran jazklh barta

  • @zetyunakedir9000
    @zetyunakedir9000 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah masha Allah jzk jzk yaa ♥ ❤ 💖 💓 💕 💗 ♥ ❤ 💖 💓 💕 💗 ♥ ❤ 💖 usetaze Allah huqate yechamerlachw merxe wondem

  • @ላታአዝን
    @ላታአዝን 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @አላህአክበር-ጨ7ፀ
    @አላህአክበር-ጨ7ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኡስታዝ

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍

  • @الحمدللهعلكلحل-خ7ن
    @الحمدللهعلكلحل-خ7ن 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኸሏህ ኸይር 👍👍

  • @sahibatube4543
    @sahibatube4543 2 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ አድርጉ

  • @ghhcjcuufcufugvu8812
    @ghhcjcuufcufugvu8812 2 ปีที่แล้ว

    ጂዛህአላህኸይር
    👍👍👍አሚን

  • @alim0hammedwaleo876
    @alim0hammedwaleo876 2 ปีที่แล้ว

    Allah yichamerlachu ewkatachun betam telek sera lay nachu

  • @زينبمحمد-ح3ن
    @زينبمحمد-ح3ن 2 ปีที่แล้ว +1

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم تسليما كثيرا

  • @lubabaadem2824
    @lubabaadem2824 10 หลายเดือนก่อน

    ወሏሂ አሏህ አዛኝ ነው

  • @ሺርክእናፖለቲ
    @ሺርክእናፖለቲ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወየን ኩም ያሙስሊሚን እረተው የሙስሊም ሚድያ ብቻውን ቀረ እረ ወደ ድናችን እንመለስ ዛዛጋ ይቅር ሞት አይቀርልንምና

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @ferhaabdu1155
    @ferhaabdu1155 2 ปีที่แล้ว +2

    As wr wb wandemachen alahe yetabekeh egam besemanew yementakem yadergen

  • @أسماءالي
    @أسماءالي 2 ปีที่แล้ว

    جزاك اللهُ‎ خَیرًا
    👏👏👏👏👏👍👍👍👌💞🌹

  • @ዙዙቢንትባባ-ኘ6ደ
    @ዙዙቢንትባባ-ኘ6ደ 2 ปีที่แล้ว

    ሱሀን አሏህ

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኽይር ወንድማችን

  • @rabiasharafa8578
    @rabiasharafa8578 2 ปีที่แล้ว

    አሚን

  • @anoodkama25
    @anoodkama25 ปีที่แล้ว

    Wealeykumselam werehmetulahi weberekathu

  • @smuysmuy7278
    @smuysmuy7278 2 ปีที่แล้ว

    wa wr wb alahe yechmerelk shukern breta

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 2 ปีที่แล้ว

    Asalamalekum wr wb Mashaa Allah ustaz Allah yecamerelye Allah yetabekye

  • @awelnesru
    @awelnesru 2 ปีที่แล้ว

    አሠ አለ ወራ ወበ ሠላም ያጀመአ

  • @FuadAwol-i1d
    @FuadAwol-i1d หลายเดือนก่อน

    Jezaklah wlhi alah heyrathn yabzalh

  • @FIKIRYOHANIS
    @FIKIRYOHANIS 5 หลายเดือนก่อน

    amin

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 ปีที่แล้ว

    ዋልይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወ