ቀልብህ ሲደነድን ..ፍራ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

ความคิดเห็น • 534

  • @rahmarahma5245
    @rahmarahma5245 3 ปีที่แล้ว +108

    ይህን ስሰማ ደስታ ይሠማኛል ብቸኝነቴን እርሰዋ የናቴን የአባቴን ሞት እርሳለሁ ማጣቴንም እርሰዋለሁ የሰው ቤት የሚፈጀኝን እርሠለሁ

    • @اميناتداود
      @اميناتداود 3 ปีที่แล้ว +3

      አብሺሪ ውዴ አላህ ይርህማቸው

    • @መኪነኝየሁረልዒይንተማሪ
      @መኪነኝየሁረልዒይንተማሪ 3 ปีที่แล้ว +12

      አብሽሪ ውዷ አላህ ይዘንላቸው እኛ የአላህ ነን ወዴእሱም ተመላሾች ነን እኔም አችም ሁላችን ተራችንን ጠብቀን እንሄዳለን ስቅ ያለው ስቁን ይዞ የለለውም ባዶው ይጓዛል ኢላሂ ኻቲማችንን አሳምርልን የሞቱትንም ርዘንላቸው ያረብብብብብ አዛኝ ነህና ከዕዝነትህ አታርቀን

    • @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ
      @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ 3 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ማር ሁሊችንም ነን ሁላችንም ውስጣችን ስብርያለነው

    • @semira6068
      @semira6068 3 ปีที่แล้ว +3

      አብሽር ውዴ ውሉም ያልፋል ከችግር ቦዋለ ምቾት አለ 🤲🤲🤲🤲

    • @hawasaid5896
      @hawasaid5896 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽየኔውድ አላህለጀነትይበላቸው እኔምእህቴንአጥቻለሁ

  • @reemtube7009
    @reemtube7009 3 ปีที่แล้ว +310

    አሰላሙ አሌይኩም ውድ የኢላፍ ቤተሰቦች ኢላፍን በፍቅር የምትወዱት ላይክክክክ

  • @ረሂማእሙየሕያ
    @ረሂማእሙየሕያ 3 ปีที่แล้ว +76

    ላይክ ሸርክ አትርሱ እናበረታታው በተረፈ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @samireyrsulenafaqi2463
    @samireyrsulenafaqi2463 3 ปีที่แล้ว +79

    🇵🇸በድአ አንርሳችው አቅሶወችን ውዶቸ😭

    • @uheheheuhejje4606
      @uheheheuhejje4606 2 ปีที่แล้ว

      ለእነሱ ሀልግዜ ሳለቅስ ነበር ወላሂ አሁን የሀገሬ ነገር አሳሰቦኛል ይህን ስሰማ እረጋጋለሁ

  • @IslamcChanal
    @IslamcChanal 3 ปีที่แล้ว +53

    የኢላፍ አድናቂዎች የት ናችሁ

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 3 ปีที่แล้ว +169

    _ረጋ ብሎ በደንብ የሚገባኝ ትምህርት ያንተ ብቻ ነው ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን🌷_

    • @bandiumar1964
      @bandiumar1964 3 ปีที่แล้ว +1

      enemnew🌹

    • @hikmadino1743
      @hikmadino1743 3 ปีที่แล้ว +2

      ማሻአላህ የልቤ እርካታ ነው ያተምክር

    • @خضرالقحطاني
      @خضرالقحطاني 3 ปีที่แล้ว

      @@bandiumar1964 ሶሎሬሮሮሎዎርራርርሬዌውውውውውውውውውዌሬውውውዎዎልስውውውውውውውውውውውውውውርሮሮልሮልውሮልውዌርርውውዌሌሌሬልልውውውውውውውዎልይዌዌሌዌሌሌዌሌሌርሌዊሌሎውልውውዎውዎዌሎልልውሎሎሎሎሎሮሎሎሮሬሎሎሮሬሬሎሎሮሬሬሬሎሎሮሬሬሬርሎሎሮሬሬሬርልዌሎሎሌሬዎዌሬውልዌሌውዎዌርውውርርልውዋዋኣዋኣኤዋኣኤኤዋኣኤኤኤዋኣኤኤኤኣዋኣኤኤኤኣሬዋኣኤኤኤኣሬኣዋኣኤኤኤኣሶሎሬሮሎዎርራርርሬዌውውውውውውዌሬውውውዎዎልስውውውውውውውውውውውውርሮልውዌርርውውዌሌሬልልውውውውውውዎልይዌሌሌርሌዊሌሎውልውዎዌሎልውሎሎሮሬሬሬርልዌሎሌሬዎዌሬውልዌሌውዎዌርውውርርልውዋኣኤኤኤኣሬኣኣርኣኣ

    • @janaahyopia7607
      @janaahyopia7607 2 ปีที่แล้ว

      @@خضرالقحطاني 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😠😠😠😠😠😠😠

    • @amirakadir8977
      @amirakadir8977 2 ปีที่แล้ว

      ማአሻአላህ

  • @ራህማአደምየወሎልጅያውምየ
    @ራህማአደምየወሎልጅያውምየ 3 ปีที่แล้ว +9

    ማነው የኢላፍ አድናቂ ምክሮቹ እንደ ወተት እና ማር የሚጣፍጠው በላይክ አሳዩኝ ።
    👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @BelchaNuri
      @BelchaNuri ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @ኣላህሆይብቻየንኣትተወኝ
    @ኣላህሆይብቻየንኣትተወኝ 2 ปีที่แล้ว +5

    🌹ሰለላሁ 🌹ዓለይሂ 🌹ወሰለም🌹🌹ሰለላሁ 🌹ዓለይሂ 🌹ወሰለም🌹🌹ሰለላሁ 🌹ዓለይሂ 🌹ወሰለም🌹🌹ሰለላሁ🌹 ዓለይሂ🌹 ወሰለም🌹🌹ሰለላሁ 🌹ዓለይሂ🌹 ወሰለም🌹🌹ሰለላሁ 🌹ዓለይሂ 🌹ወሰለም🌹🌹ሰለላሁ 🌹ዓለይሂ🌹 ወሰለም🌹🌹ሰለላሁ 🌹ዓለይሂ 🌹ወሰለም🌹

  • @አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ
    @አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ 3 ปีที่แล้ว +48

    ስደብረኝ ወደ ኢለፍ ዩቲዩብ እሮጣለሁ
    አለሀ ጀዘህን ይክፈልሂ

    • @bandiumar1964
      @bandiumar1964 3 ปีที่แล้ว +1

      😢liki endene

    • @ማሂሥፊ
      @ማሂሥፊ 3 ปีที่แล้ว +1

      ወላሒ እኔ ራሡ

    • @ማሂሥፊ
      @ማሂሥፊ 3 ปีที่แล้ว +3

      ባሌ ፈቶኝ አዚኔነበር ፋቅር መከራ ነዉ በኢላፉ ምክር ተቀየረኩኝ።

    • @ዜድነኚየወድሞቸታናሽእህት
      @ዜድነኚየወድሞቸታናሽእህት 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ማሂሥፊ ለምን አዘሽ ውድ እህቴ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ አብሺሪ ዱአ አርጊ

  • @ሉሉነኝ-ቨ6ኘ
    @ሉሉነኝ-ቨ6ኘ 3 ปีที่แล้ว +24

    ጀዛክ አላህ ኸይር ማነው እንደኔ Elaf tube በጉጉት የሚጠብቀው🌹🌹

  • @ييي-ج7ص
    @ييي-ج7ص 3 ปีที่แล้ว +15

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እኔ ክርስቲያን ነበርኩኝ አረብ አገር እመጣሁ You tub ላይ ሙዝቃ እሰማ ነበር እዳጋጣም ያተን ሙሀደራ ከፈትኩኝ አንድ ወጣት የሚለዉን ከዛ አዘዉትሬ መስማት ጀመርኩኝ ረመዳን 3 ቀን ስቀረዉ ሸሀዳ ያዝኩኝ የሆነ ስአት ላይ ግራ ገብቶኝ ነበር የምማረዉ ሀሜት እስኪመስለኝ ድረስ

    • @lubhabalubha577
      @lubhabalubha577 3 ปีที่แล้ว +2

      መሽአላህ፣ጠክሪእህቴ፣ሁላችንንም፣አላህበድነችንያጠክረንያረብ፣

    • @TtT-jk5il
      @TtT-jk5il 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ በድንሽ ያጠክርሽ ሁቢ

    • @khadejaabdullah95
      @khadejaabdullah95 3 ปีที่แล้ว +1

      አልሀምዲሊላሂ

    • @mnegi7174
      @mnegi7174 3 ปีที่แล้ว +2

      ሱብሀን አላህ
      አልሀምዱሊላህ
      ማሻ አላህ
      አላህ ያጽናሽ ይህ
      የአላህ ፈድል ነዉ እህት በደብ ተመሪ እስልምና ማለት እዱኒያማ አኸራም ነዉ በርች አላህ ያግዝሽ ጽናቱንም ይስጥሽ
      የሁላችንንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን

    • @SeadaAhmed-wz1du
      @SeadaAhmed-wz1du 6 หลายเดือนก่อน

      ማሻላ አላህ ያፀናሺ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nehl35
    @Nehl35 3 ปีที่แล้ว +24

    ۞ وَأَنِيبُوا إِلَىٰ رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
    «ቅጣቱም ወደእናንተ ከመምጣቱና ከዚያም የማትርረዱ ከመኾናችሁ በፊት ወደ ጌታችሁ (በመጸጸት) ተመለሱ፡፡ ለእርሱም ታዘዙ፡፡
    ኑ ከቻናሌ

  • @ፋኖ-ዐ1ጘ
    @ፋኖ-ዐ1ጘ 3 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላ የትናቺሁ ELAF TuBe አድናቂወቺ 👍 እስኪ አሳዩኝ😍😍😍😍

  • @zahrazaharatadeses6966
    @zahrazaharatadeses6966 3 ปีที่แล้ว +13

    ዋአሊኩም ሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድም ጀዛከላኸይር እንዳንተ በድናችን አስታዋሽ ወንድሞችን ያብዛልን

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 3 ปีที่แล้ว +16

    ጅዛኩም አላህ ከይረን ይህን ምጥ ምጥ የኢማን ጥፍጥና የተሞላበት ት ም የምትለቁልን🌴🌴🌴🌴በጀነት ይሠብሥበን

  • @እትዮጵያተሸንፋለች
    @እትዮጵያተሸንፋለች 3 ปีที่แล้ว +13

    ወንድም መበርታትህ ግድ ነውና በርታ አላህ ብርታቱን ይስጥህ ለኛም ላመኑትም ቅኑን መንገድ ለተከተሉት ሁሉ አላህ ብርታቱን ይስጠን AMIN AMIN

  • @absetayimam4174
    @absetayimam4174 3 ปีที่แล้ว +9

    🥲🥲🥲🥲ሱባሀን አላህ
    ወላሂ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ
    በዱዋህ አግዘን በኢማናችን ቀጥ እንድል ያድርግን ዘንድ 🥲🥲🥲

  • @كوبرمحمد-ر6ش
    @كوبرمحمد-ر6ش 3 ปีที่แล้ว +10

    አብልኪሽን ብትሰታልን በጣም አሪፍነበር የምትሉ እስቲይ ላይክ አርጉ

    • @khadejaabdallah4103
      @khadejaabdallah4103 2 ปีที่แล้ว +1

      አሌ እህቴ ብሎስትር ውስጥ አዉጅዉ

  • @ስንትአለበሆዴ
    @ስንትአለበሆዴ 3 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን እረጋ ብሎ ወደውስጥ ሰርፆ የሚገባ ተምህርትነው በርታ ባረክአላሁ ፊክ ኢላፍ ቲዩብ የኔምርጫ

    • @teyibamustefa1594
      @teyibamustefa1594 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላኽ ወንድማችን አላኽ ይጨምርልኽ በደንብ በሚገባ መልኩ ነዉ የምትናገረዉ አላኽ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ጀዛክ አላኽ ኸይር

  • @ነኢመትወሎዬዋ
    @ነኢመትወሎዬዋ 3 ปีที่แล้ว +11

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ እህትና ወንድሞች እንዴ ምን አላችሁ የአላህ እራህመት አይለያችሁ ጉሉ አሚን አላህ የሙራዳችሁን ይሙላላችሁ።

  • @mekiyamengaw4877
    @mekiyamengaw4877 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋለይኩም እሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ወንድማችን ዛሬ ሁለተኛ ነኝ አላህ ቀናውን መንገድ ይምራን

  • @sema8772
    @sema8772 3 ปีที่แล้ว +9

    አሚንንንን ያረብ ጀዛከላ ኸይረን ዋአለይኩም አሰላም ወሪህመቱላሂ ወበረኬቱ

  • @BelchaNuri
    @BelchaNuri ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @አቅምስጠኝናአብዝቼልገዛህ
    @አቅምስጠኝናአብዝቼልገዛህ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሱባሀን አላህ ሁሌም በሰማሁዋችሁ ቁጥር መልእክቱ ለኔ እንደሆነ ይሰማኛለ

  • @የአለህመጫረሸዬንአሰሚርል
    @የአለህመጫረሸዬንአሰሚርል 3 ปีที่แล้ว +1

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ መሸ አለህ ወለህ ደስ የሚለኝ ዩቱብ ነዉ ኮመንት አልፂፍም እንጅ ሁሌ እከተተለዉ ረገ ብለሀ ነዉ ሚትነገረዉ ጀዘከለህ ከይር በሰመነዉ ተጠቀም አለህ የድርገን

  • @عايشهخخ
    @عايشهخخ 3 ปีที่แล้ว +2

    unlike የምታደርጉ ሰዎች ግን ጤነኞች ናችሁ!? ወይስ ካፊር ናችሁ!? አጂብ! ሰው እንዴት መልካም ነገርን ይጠላል።

  • @etsubdinkdibabe7464
    @etsubdinkdibabe7464 3 ปีที่แล้ว +8

    አሊፍ ማዳመጥ ከጀመርኩኝ እለት አንስቶ ውስጤ ደስተኛ ሆኖል በሂወቴ ብዙ ነገር አጥቻለው ይሄንን ፕሮግራም ሳዳምጥ ግን ያጣውትን ነገር እረሳዋለው ግን የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ እ/ር ይጠብቅክ ወንድሜ ለኔ ተብሎ የተከፈተ ነው የሚመስለኝ

  • @ሱሩርአህመድ
    @ሱሩርአህመድ 3 ปีที่แล้ว +4

    አህለን

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 ปีที่แล้ว +3

    ለዱናችን ትንሽ እንስጥ ዋጋ ኑ ሁላም እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ ከምሽቱ አራት ሰአት እንማማር🌺ጀዛኩ አላህ ኸፕር

    • @የቡታጀራዋየሱንዮችወዳጅ
      @የቡታጀራዋየሱንዮችወዳጅ 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ የቁረአን ጉረብ ካለሽ አሥገቢ አጀር ታገኛለሽ እኔም ድዋ አረግልሻለው አዲስ ነኝ በቃኢዳ ነው ምጀምረው ቀለም ቁርአን ገዝቼ ሚያርኝ እፈልጋለው

    • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
      @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 ปีที่แล้ว

      @@የቡታጀራዋየሱንዮችወዳጅ እሺ ከሜት ስር ቁጥር።አስቀመጭልኝ እኔጋ

    • @ኡሙሪያን
      @ኡሙሪያን 3 ปีที่แล้ว

      @@የቡታጀራዋየሱንዮችወዳጅ ‎Open this link to join my WhatsApp Group: chat.whatsapp.com/Kza3T4k9qKp04mEN5kZH1

    • @ኡሙሪያን
      @ኡሙሪያን 3 ปีที่แล้ว

      @@የቡታጀራዋየሱንዮችወዳጅ በዚህ ግቢ
      ‎Open this link to join my WhatsApp Group: chat.whatsapp.com/Kza3T4k9qKp04mEN5kZH1a

  • @irshadtube
    @irshadtube 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሆይ ልባችን ንፁህ ሆኖ እና ባንተም ያመነ ሆኖ ካንተጋ ምንገናኝ አድርገን አሚን ያረብ።

  • @ቡርቃቲዩብ
    @ቡርቃቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +4

    ልቤ ሢደርቅብኝ ወደ ኢላፍ ገብቸ እራሤን ወደ አላሕ አቃርባለሑ ልብ ብሎ ለሠማዉ ኢላፍ የሒዳያ ሥበብ ወደ አላሕ መመለሻ ሠበብ ነዉ

  • @IslamcChanal
    @IslamcChanal 3 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ቀልባችንን ያስተካክልልን ያረብብብ

  • @ሚስጥርነዉሴትነት
    @ሚስጥርነዉሴትነት 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁልግዜ እሰማሀለሁ ግን ምን ዋጋለሁ ቀልቤ ወደ ድን ሊገዛኝ አልቻለም ግራ ተጋብቻለሁ ሙስሊም ነኝ ለዛዉም ስደተኛ ግን ሰላት እንኮን አልሰግድም ምናልባት እንደምንም ዝሁርን ከሰገድኩ አሱርን አልደግምም ለመስገድ ስቆምም ሀሳቤ ይበተናል በድኔ ጠንካራ መሆን እፈልጋለሁ ግን ቁረአን አይገባኝም ይህንን ዉስጤ አምኖል አብዛህኛወቹ ጓደኞቸ ሙስሊም አይደሉም እኔም አለባበሴ ልክ እንደነሱ ነዉ በጣም እየፈራሁ ነዉ በዚሁ ከቀጠልኩ በጣም እጨነቃለሁ ወደ አላህ መመለስ እፈልጋለሁ ግን ልቤ አይታዘዘኝም ለሳምንታት ከበረታሁ ወዳዉኑ ወደነበርኩበት እመለሳለሁ

  • @zebibadawud1004
    @zebibadawud1004 3 ปีที่แล้ว +1

    ለሁሉም የሚያዝኑት ናቸው ወደ ትክክለኛው መገዲ እየተጣሩት.ያሉት. በዚህ እውቀትህ ላይ አንዲ ነገር ይጎልሀል ስለ ሽርክና ቢዲአ ለምን አታስተምርም እኔ ከአንተ አውቄ አይደለም ይቅርታ

  • @reemtube7009
    @reemtube7009 3 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ ደበምሩኝ ኑ ጎራ በሉ ቤቴ ቤታቹ ነው

    • @reemtube7009
      @reemtube7009 3 ปีที่แล้ว

      @ከርታተዋ የመዳም ተላላኪ ነኝ ነይልኝማ ውዴ

  • @Aነኝየከላላዎ
    @Aነኝየከላላዎ 3 ปีที่แล้ว +4

    አህለን

  • @kamilaymiftawakamilaymifta290
    @kamilaymiftawakamilaymifta290 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላሁ ኸይር ወንድማችን አላህ እውነተኛና ታማኝ ባሮቹ ያድርገን በምንሰማው ኸይር ታዛዥ ና ከማይጠቅመን የምንርቅ አላህ ያድርገን

  • @ءموسوليمان
    @ءموسوليمان 3 ปีที่แล้ว +3

    አሠላምዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የአሏህ እዝነትና ራህመት ከሁላችምጋ ይሆን

  • @kamlahedrees8896
    @kamlahedrees8896 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የኢስላም ልጆች የአላህ ሰላም እና እዝነት በናንተላይ ይሁን
    እስቲ ዱአ አርጉልኝ መልካሙን ያብዛልሽ
    ኸይር ነገር አትጭ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ
    ደሞ እናንተ ለኔ ለእህታችሁ ዱአ ስታረጉ
    ለናንተም መላኢኮች ያደርጉላችዃል እስኪ እንተዋወስ እኔም ለናንተ ክፉን ሁሉ እንዳርቅላችሁ
    እለምነዋለሁ

    • @khadejaabdullah95
      @khadejaabdullah95 3 ปีที่แล้ว

      Allahum amiiiinnn ya rabb
      ያረብ አንችም ያምትፈልግዉን አላህ ይስጣሽ ዉዴ እህቴ

    • @kamlahedrees8896
      @kamlahedrees8896 3 ปีที่แล้ว

      @@khadejaabdullah95 አሚን ለሁላችንም

    • @khadejaabdullah95
      @khadejaabdullah95 3 ปีที่แล้ว

      @@kamlahedrees8896 አሚን

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 3 ปีที่แล้ว +4

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته امين يا رب العالمين جزاك الله خير يا اخي في الله ما شاء الله اسلوب الدعوه روعه جدا ربي يزيدك من فضله كتب الله اجرك يا رب العالمين

  • @muridabereka7083
    @muridabereka7083 3 ปีที่แล้ว +3

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    በዚህ ሰሟን ከሚዲያ እረቄ ነበር ግን እንዴት እንዲከብድ በጣም ከብድ ነው
    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @caltuu1078
    @caltuu1078 3 ปีที่แล้ว +5

    Mashaa allah mashaa allah mashaa allah❤❤❤❤❤

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 ปีที่แล้ว +4

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا

  • @fehdtube7981
    @fehdtube7981 3 ปีที่แล้ว +6

    ዲን የለቀቀች ነፍስ አክባሪ የላትም
    እና ኑ ኪታቦችን እንማር ዲናችንንም እንወቅ
    ኪታብ መቅራት የምትፈልጉ ለመጀመርም ሆነ በጣም ቀላል ነው ወላሂ መቅራት የሚፈልግ ቤተሰብ ያረገኝ እና ይቅራ

    • @nuriahmed7825
      @nuriahmed7825 2 ปีที่แล้ว

      ጀዘኩሙለሂ ኸይረን

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ ปีที่แล้ว

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤

    • @Nejb
      @Nejb 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሆይ ቀልባችንን በተው አፅናልን የረቢ😢😢😢😢😢😢

    • @SAbdu-ok6df
      @SAbdu-ok6df 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ወላሂ መቅራት እፈልግ ነበር ግን ሳስበው በጣም የመርሳት ችግር አለብኝ ለዛም ብቀራስ እረሳው እደሁ እያልኩ ከራሴጋ እጣላለሁ ምን ይሻለኛል

    • @FareehaFareeha-j1p
      @FareehaFareeha-j1p หลายเดือนก่อน

      አላህ አለሽ ተስፋ መቁረጥ ደግሞ የለብሽም​@@SAbdu-ok6df

  • @tube-do9cn
    @tube-do9cn 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር ኢላፍ ወንድም በተናገርከዉ እምትጠቀም አላህ ያድርግህ አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራን ያረብ ☝️😭🤲🤲

  • @savefp12fp
    @savefp12fp 3 ปีที่แล้ว +1

    ወዲ የኢላፋ ቲዮብ ተከታታይ እህት ወዲሞቸ
    የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ እያልኩ
    ይህንን ቲዩብ ሌላ እህት ወዲሞች ሸር በማዲረግ
    ለዚህ ላማረትምህርት ተካፍይ እናዲርጋቸው

  • @khadejaabdullah95
    @khadejaabdullah95 3 ปีที่แล้ว +2

    ቢሲሚላሃ አልሀምዲሊላሂ
    አላሁመ ሞስሊ አላ ሀቢብ ሙሐመድ ሡሉላሁ አላይሂ ዋሰላም
    ያረብ እዝነትሂን አትፈገን
    ያረብ አፍያን አትፈገን
    ያረብ ሙስልሞች አድርገ ነፊሳችንን ዉሳዳት ዎላሂ ይሄነዉ ምኞቴ ያአላህ
    ያአላህ ሰላም አድርገን ያረብ
    ጀነትል ፊርዶሶ ውፊቀን ያአላህ
    የአላህ የነብዩ ሙሐመድ ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም ሻፋዓ ውፊቀን ያረብ
    ከጭንቀት አዉጣን ያረብ
    ያአላህ የቴ ፍቅር ሩቦኛል ያአላህ ቀልቤን በቴ ፊቅር ሙለልኝ ያኢላሂ ስሊሂ ትዳር ውፊቀኝ ያረማህን ያኢላሂ ዳካማኝ ያረብ
    አልሀምዲሊላሂ አልሀምዲሊላሂ
    ዱዓ አድርግልኝ ያጃመኣ በጣም ከፊቶኛል እህቶች ጀዛክ አላህ

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ይወፍቅሽ አብሽራይ አይክፍሽ

    • @simreesike4547
      @simreesike4547 ปีที่แล้ว

      አብሽር አለሀ በኽይር ነጋር የበስርሽ ውድ እህቴን

  • @أثبتعلىالحقولوكنتوحدك-ي4ص
    @أثبتعلىالحقولوكنتوحدك-ي4ص 3 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته اهلين أخي جازكاالله خير ليك شير لا تانثو atirsuny yejam allah hulun endiygeraliny ba du a achuh

  • @Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ
    @Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን ብየ ልግለፅህ ምን አይነት ቃል ነው አንተን ይገልፃሀል ወንሜ አላህ ይጠብቅህ☝

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ካላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ በአንተ ትምህርት እራሤን አግቸዋለሁ መንገደን አቅጣጫየን ጠቁመኸኛልና ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያረብ ከንቱ ሞውት ከሞሞት አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @mekiyaabdilhadi1998
    @mekiyaabdilhadi1998 ปีที่แล้ว

    አሰለመሌኩም.አባ.እያዳ.እበክ.ዩቱቤ.አጠቃቃም.አልቻልኩም..አሰራዳኚ.መሽሩ.መለት.ሺልመት.አለዉ.በታረፈ.ዱኣ.አርጊልኚ

  • @zubedahassn
    @zubedahassn หลายเดือนก่อน +1

    እደኔ ሲያዳምጥ ልቡን የሚረጋጋ አለ በጣምነው ምመሰጠው

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋለይኩም አሰላም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ በምክርህ የምንጠቀዎ ያርገን

  • @ኣስመራሺኮር
    @ኣስመራሺኮር 3 ปีที่แล้ว +4

    Mashiallah mashiallah rebna yefzek wendmie Allah ytebq alahuma amin

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 3 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛከላሕ ኸይር ዉድኡሥታዜ

  • @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ
    @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድሜ ጀዛከላህ ኸይረን በርታ ጀግና

  • @gheueyeueu1172
    @gheueyeueu1172 3 ปีที่แล้ว +2

    ሶብረያለውትምህረትረጋያለደምፅ

  • @sojoogoj3696
    @sojoogoj3696 2 ปีที่แล้ว +1

    አላሕ ይጨምርልሕ ወድሜ ጀዛ ከላሕ ኸይር አላሕ ኸይር ስራሕን ሑሉ ይቀበልሕ አላሕ ይጠብቅሕ

  • @Mohammed-ry3ce
    @Mohammed-ry3ce 3 ปีที่แล้ว +1

    Aselam aleykum werahmetulahi wberkahatu selam new

  • @KemuJem
    @KemuJem 16 วันที่ผ่านมา

    ያረብ አላህ ቀልባችንን ያሥተካክልል😭😭ያረብ ቀልቤን ወደ ቀጥተኛው ምንገድ ምራልኝ ያረብ 🤲🤲አላሁመ አሚን ወድሜ ጀዛከላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @seadamohammed9717
    @seadamohammed9717 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ኡሰታዝየ አንተ ስስማ እረጋጋለሁ እፃናናለሁ ልቤ ይረጋጋል ማሸአላህ ሁሌ ደስ የሚል ርዕስ ነው የምታነሳው

  • @dfgghh9015
    @dfgghh9015 3 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
    ኡስታዙና በርታ አላህ ይጫምርልህ እኛም በሰመነው አላህ ተጣቃምዎች የረገን

  • @zeyenbaendris1387
    @zeyenbaendris1387 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምዋሊኩምወራሁመቱላወበረካቱ ጀዛካላህ ኸይር ወንድማችን እስኪ በዱአችሁ አግዙኝ ፈተናዎች ተደራረቡብኝ አላሁ አለም እህት ወንድሞቼ

  • @emyahmed8804
    @emyahmed8804 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ካላ ወንድሜ ወላህ ልቤ ስጫነቅብ አልፊ ካፊቼ ስስማ ትንሽ ልቤ ይራጋጋል እስት ላአለህ ብላቹ ዱአ አድርግልኝ

  • @wkefabilahiwokilla
    @wkefabilahiwokilla 12 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከአላህ ኸይር አንተን ስሰማ ጭንቀቴ ይለቀኛል ስራ ኑሮ ስልችት ብሎኛል ቤተሰብ በጣም ናፍቀወኛል ያረብ በሰዉ ሃገር ያለነዉን ሁሉ ሃሳባችን አሳክተህ ለሃገር አብቃን😢

  • @mekiya4632
    @mekiya4632 11 หลายเดือนก่อน

    ዋሌይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢላፍ ትምህርቶችህን በጣም ነው የምወደው የምከታተለው ካላስቸገርኩህ በቴሌግራም ቻናል በኦዲዮ ብትለቅልን ደስ ይለናል አንዴ አውርደን ደጋግመን እንድንሰማ

  • @eexx8683
    @eexx8683 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወዲማችን ጀዛኸላውኸይረን መሻ አላ አላህ እረጂም እዲሜ ይስጥልን እናመሰግናል ከልብ አላህ ያበርታህ በርታልን ወዲማችን በጣም እጂግ የሚጣፍጥ ትረካ በርታልን 👍🌸

  • @amihabeshawit111tube4
    @amihabeshawit111tube4 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዶቼ እስኪ ዱአ አድርጉልኝኝ ቁረአን እንዲገራኝኝ እህትወንድሞቼ አላህ ለናንተም ያገራላችሁ ዘንድ

  • @SAbdu-ok6df
    @SAbdu-ok6df 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እደምን አላችሁ ወገኖቼ እስ እደው ከኢላፍ ይቱብ ያላችሁት ሁላችሁም ከወድማችን ጀምሮ በጣም የመርሳት ችግር አለብኝ እናም መፍትሄ የምታቁ ጠቁሙኝ

  • @ءموسوليمان
    @ءموسوليمان 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አሏህ ኸይረን ጀዛ እንደት እሥከዛሬ አምልጦኛል የአሏህ እንደት ደሥ የሚል ትምህርት ነው ያረቢ ጭራሽ አብዛሀኛው የባሌ ታሪክ ይመሥለኛል በጣም ጭቅ ላይ ነው ያለሁት እንደት ነው ባለቤቲን ወደ አላህ የምመልሠው ባሌ በሙዚቃ ፍቅር ልቡ የተሞላ ነው ይሠግዳል ቢሠግድም ግን በየሾሻል ሜዳው መጨፈርን ነው እሚፈልገው ግን ሥመክረው እሽ እመለሣለሁ ይለኛል ግን ምንማድረግ አለብኝ አምሥት አመት ሙሉ ለውጥ የለውም እረምላድርግ እኔ ተጨነኩኝ መላ ካለህ እርዳኝ በአሏህ ዶአም አድርጉለት

  • @aboyes2640
    @aboyes2640 3 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ እንደ ኢላፍ ቲዩብ ምርጥ ቻናል ሊንክ ላኩልኝ

  • @SadaaSadaa-y7q
    @SadaaSadaa-y7q 4 หลายเดือนก่อน

    የረብ እድሚህን ረዥም የርግልን አለህ ይጠብቅህ የረቢ በአከል ሰለዉቅ ሰልዘይርህ አለህ ወደሞት በዮስደኝ የረብ

  • @uheheheuhejje4606
    @uheheheuhejje4606 2 ปีที่แล้ว

    ኢላፍ የአኼራ ወንድሜ ጀዛክ አላህ ኽይረክ በርታ ወንድሜ ወላሂ ሰሰማ ጭንቀቴ ይለቀኛል ሁሉን ሀሳቤን እረሳለሁ ቀጥልበት በርታ

  • @ኣላህሆይብቻየንኣትተወኝ
    @ኣላህሆይብቻየንኣትተወኝ 2 ปีที่แล้ว

    ዋዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛካላሂ ኸይርር ወንድሜችን ኣላህ ይጠብቅ ያኣላህ መጨረሻችን አዳራ

  • @meeaswrwbmee9161
    @meeaswrwbmee9161 3 ปีที่แล้ว +1

    Asllamu Aeelyiihkum woramatulahi wobarakatuh
    Mashaaallaah mashaa allaah mashaa allaah mashaa allaah mashaa allaah mashaa allaah tabbarkkaa

  • @Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ
    @Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ እምለው ይህን ዳዕዋ ዲስክ ላይ የሚያደረጉት ምን አይነት እቅፍት ኖሮት ነው ???
    ሱበሀንአላህ ያአጂበኛል እደ ኢላፍ ጥፍጥ የሚል ትምህረት የለም አላህ ይጠብቅህ {{ ኢላፍ ወንዲሜ}}

  • @hyatelfahad9075
    @hyatelfahad9075 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛአላህ ከይረን አላህይጠብቅህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን የረብብብብብ

  • @ኢክሩወሎየዋ-ረ7ኘ
    @ኢክሩወሎየዋ-ረ7ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢላፍ ወላሂ ውስጤን ጭንቅ ሲለኝ መደበቂየ ይሄ ዩቲብ ነው አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ጀዛከአላህ ኸይርን

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ ጃዛክአለህከይረንጃዛ አለህ ይጨምርልህ

  • @ssana721
    @ssana721 3 ปีที่แล้ว +3

    አሰላም አላይኩም

  • @ሠአዲነኚየረሡልወዲጂ1419
    @ሠአዲነኚየረሡልወዲጂ1419 3 ปีที่แล้ว

    አሠለማሊ ኩም ወረህመትላሂ ወበረከትሁ ጀዛክልኸይረን አላህ ይጨምርልህ ወዲም መሸአላህ

  • @Aዬነኝያአላህበርያ
    @Aዬነኝያአላህበርያ หลายเดือนก่อน

    ረጋ ብሎ በደንብ ያሚገባኝ ትምህርት ያንተ ብቻ ነው ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን☝️

  • @romarere78
    @romarere78 3 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 3 ปีที่แล้ว +2

    አሚን በሰማነው ተጠቃሚዎች አላህ ያድርገን

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 3 ปีที่แล้ว +2

    ወድሜ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ ปีที่แล้ว

    ወልኩም ሰላም ውረመቱለሂ ዉበራክቱህ ውዴ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ አብዝቶ ይጠብቅህ❤❤

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ ปีที่แล้ว

    ወልኩም ሰላም ውረመቱለሂ ዉበራክቱህ ውዴ ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ አብዝቶ ይጠብቅህ❤❤

  • @rahmarahma5245
    @rahmarahma5245 3 ปีที่แล้ว +3

    ተይፋ ይኖርኛል ኢሻአላህ

  • @rahmaislam3653
    @rahmaislam3653 2 ปีที่แล้ว

    ኡስተዝ ጀዘከ አለሀ ከይረን ስለቱ መግለፂ አልችልም ወለሂ ንግግርክ ልብ ይነከል አለሀ ይጠብቅክ

  • @fatumabintomer1976
    @fatumabintomer1976 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ወንድም

  • @hanitna2806
    @hanitna2806 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር የምታቀርባቸዉ ሁሉ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ አላህ ይጨምርልክ

  • @eiiei3rjdue601
    @eiiei3rjdue601 3 ปีที่แล้ว +1

    jazaka Allaha Kayera usezat👌👌

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 ปีที่แล้ว

    እህህህህህህህህህ ከልብ ሰርስሮ ነው እሚገባው በጣም ነው የምከታተልህ በርታ ቀጥልበት ለብዙዎች ሂዳያ ትሆናለህ

  • @samira8622
    @samira8622 3 ปีที่แล้ว +1

    شكراً لك

  • @zsffamiliyutub6152
    @zsffamiliyutub6152 3 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሣህለን ጀዛከላህ ኸይር አቡ ኢላፍ ወንድማችን

  • @erahmetseidassen1617
    @erahmetseidassen1617 3 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ ቆየሁት ከሰማሁት. ያርቢ ምን ሆንኩኝ እስቲ ልስማው

  • @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص

    ስለላሁ ዐለይሂ ወስለም ስለላሁ ዐለይሂ ወስለም ሽህ ባረከላ ፈኩም ውጀዝኩምላ ከይር ❤🕋⌛
    👍👍👍 ❤❤❤ አሚን አሚን ያርብ

  • @hafizahasen4762
    @hafizahasen4762 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛሀ ከላሀ ኸይረን

  • @megfiramohammed8433
    @megfiramohammed8433 3 ปีที่แล้ว +1

    Allah srahn yekblh

  • @Fayza-cy4ii
    @Fayza-cy4ii ปีที่แล้ว

    ወአለይኪ አሰለም ወረቱሂወበረከቱ ኢላፊ አላህ እዲሜና ጤናይሲጢሂ