ጉድ ሳይሰማ . አይን ያወጣው ድፍረት! ቲክቶከሮቹ ፍቄ ኖርዌይ እና ቤቲ በበዓልዋዜማ ያፈረጡት እውነት!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 280

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ ปีที่แล้ว +43

    ፍቄ የተባለዉ ሰዉ በጣም መልካም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር አይለዉጥህ🙏🏾❤️ ሴቷ ግን መልካም ሰዉ ልትሆን ትችላለች አቀራረቧ ግን ቁም ነገረ ቢስ አስመሰላት መሳቅ አበዛች መቅረብ አልነበረባትም ምንም የሚረባ ነገር አላወራችም ልጁን አላስወራ አለችዉ😡

    • @maranatageta6600
      @maranatageta6600 ปีที่แล้ว +8

      የልቤን ተናገርክ

    • @etsubabebe9025
      @etsubabebe9025 ปีที่แล้ว +2

      Yeah, I fill that also

    • @fatimaaa7321
      @fatimaaa7321 ปีที่แล้ว

      እደናተያለሰዉያብዛልን. አላህይጠብቃችሁ

  • @እግዛብሔርመልካምነው
    @እግዛብሔርመልካምነው ปีที่แล้ว +5

    ከ ይቀርታ ጋር ልጅትዋ ግን ረጋ ብለሽ አውሪ ተራም ጠብቂ በጣም አቃለው ባይ ትመስያለሽ የሚዲያ አቀማመጥ እና አነጋገር አብረውሽ ካሉት ተማሪ መሰረት በዙ አቀራረብ በጣም ጎበዝ ናት።

  • @wegayehutabor3802
    @wegayehutabor3802 ปีที่แล้ว +7

    መሲ እንኳን አብሮ አደረሰን ቀሚስሽ በጣም ያምራል ፡ሠላም ለእማማ ኢትዮጵያ

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 ปีที่แล้ว +8

    መሲ ፍቄን እባክሸ አመሰግኝልን የስደተኞቹ አሰባሳቤ ነው እኳን አደረሰሽ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +26

    የሰው ዘር በሙሉ እንካን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት

  • @mogesnigussie3659
    @mogesnigussie3659 ปีที่แล้ว +11

    መሲዬ እኔ የአሰላውን ድራማ መሆኑን ያወቅኩት የመጀመሪያ ቀን ነው የወቅኩት ምክንያቱም ከህፃንነቱ ወደውጭ የሄደ ልጅ ተምሮ ጎርምሶ አማሪኛው ፅድት ያለ ነው የጨርቆስ ልጅ አይሸወድም ለራሴና ለጨርቆሶች አጨብጭቤያለሁ

    • @bubububu9282
      @bubububu9282 ปีที่แล้ว +1

      👏👏👏👏👏👏

  • @maranatageta6600
    @maranatageta6600 ปีที่แล้ว +17

    ቤቲ ግን ለወደፊቱ ሚዲያ ላይ ስትቀርቢ ተጠንቀቂ አዳምጪ በሆነው ባልሆነው አትሳቂ የድምፅሽን መጠን ለኪ ተፈጥሯዊ መሆኑ ጥሩ ሆኖ ያንቺ አሳቃቂ ሆነ። ፕሮግራሙን የወሬ አስመሰላችሁት። ለተረፈ ትጋትሽን አደንቃለው።

    • @rehanayassin3847
      @rehanayassin3847 ปีที่แล้ว +3

      Tekele Newe Serate Yasfelegale

    • @rahwa138
      @rahwa138 ปีที่แล้ว +2

      Awo esu bedenb yaweral negerun geletse argo esua betam tesekalech demo asere takuaretewalech.

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 ปีที่แล้ว +13

    ይገርማል በእውነት ለማንኛውም እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ፍቄ መልካም ሰው መልካምነትህን በእንደዚች አይነት ነውረኞች እንዳታጣው ለብዙሀኑ ኢትዮጵያውያን ታስፈልጋቸዋለህና በመልካምነትህ ቀጥልበት

  • @ህሊናየእምነትእዳነው
    @ህሊናየእምነትእዳነው ปีที่แล้ว +24

    እንኳን አብሮ አደረሰን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በዘራቸው በአማራነታቸው እንደከብት ታጉረው ለሚሰቃዩ ወንድም እህቶቻችን ድል በአራቱም ማእዘን ደሙ ለሚፈሰው የአማራ ህዝብ ለፋኖ💪💚💛❤️

    • @Hannah-tq3mn
      @Hannah-tq3mn ปีที่แล้ว +2

      መድሐኒአለም ፍርዱን ይስጥ አሜን

  • @helenyabu5728
    @helenyabu5728 ปีที่แล้ว

    ፍቅዬ የተባረከ ወንድማችን የስደተኞች ደራሽ ዘመንህ ይርዘም❤

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu ปีที่แล้ว +1

    መስየ ዛሬ ደግሞ አለባበስሽ ሲአምር ታምሪአለሽ የዛሬው ደግሞ ይገርማል ሰው ግን ምን ሁነን ነው እንደዚህ ማስተዋል የጎደለን

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ መሲ እዉነት እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔም በቃ ዉሸት አንደሆነ አዉቃለሁኝ ምክንያቱም እዉነተኛ ታሪክ ቢሆንና እናትየዉ ለልጅ የሰጠችዉ ፍቅር ግን ያለጠበኩት ነው ምክንያቱም 20 አመት የጠፋዉ ልጅሽንእንደዚህ ነው አሚገለጠዉ እንዴ አያየን አኮ ነው ebs ላይ አንዴት አንደሚሰፈሰፉ አኔ ልቤም ብዙም አልተቀበለውም መሲ ተባረኪ

  • @woinesebsbe1093
    @woinesebsbe1093 ปีที่แล้ว +2

    ልጅቷ (ቤቲ ) ትንሽ ትቅለበለባለች ሳቅና ምላስ ቀንሺ ። ለበጎ ተግባርሽ ትመሰገኛለሽ ፍቄ ግን የዋህ ምስኪን እግዚአብሄር ይባርክህ ግን እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ልባም ሁኑ የሚለውን አትርሳ ።በተረፈ መልካም አዲስ አመት❤

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 ปีที่แล้ว

      Ba arab garadoch yeltasak bamanni yissak kkkkk

    • @S.m543
      @S.m543 ปีที่แล้ว

      ሰራተኞች በይ ገረዶች ሞራላቸውን ይነካል

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 ปีที่แล้ว +9

    ምን አይነት ግዜ 😢መጣብን እግዚአብሔር እርዳን አስበን🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @Rahel_1973
    @Rahel_1973 ปีที่แล้ว +4

    መሲ የፍቃዱን አድራሻ ባገኝ ደስ ይለኛል በትንሹም ቢሆን የዚህ ጥሩ ተግባር ተካፋይ መሆን እፈልጋለሁ ። የምኖረው ኖርዌይ ነው::

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም ዛሬ ላይ በየትኛዉም እምነት ሰዉ ፈጣሪዉን የደፈረበት ዘመን ነዉ ብዙ ዉሸት ብዙ መጥፎ ነገር የምንሰማበት አስፈሪ ጊዜ ነዉ እግዚያብሔር ምህረት ያዉርድልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 ปีที่แล้ว +6

    ብዙ ነገር ተማርኩብት እናመሰግናለን ❤

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i ปีที่แล้ว +7

    ፍቄ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ክበርልን❤

  • @newuser4534
    @newuser4534 ปีที่แล้ว +5

    መስየ እኔን ያናደደይ እውነት መስሎይ ያፍስስኩት አይ ማነው ሚታመነው😢

  • @serkalala542
    @serkalala542 ปีที่แล้ว +41

    የሀገሬ 💚💛❤ ልጆች እንዲሁም ኤርትራውያን 🇪🇷 እንኳን ለ2016 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

    • @Rahel_1973
      @Rahel_1973 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ❤

    • @tsgeredadebrezion533
      @tsgeredadebrezion533 ปีที่แล้ว +1

      Enqwan abro aderesen

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว

      እንካን አብሮ አደረሰን እህቴዋ❤

    • @selamf1101
      @selamf1101 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንካን ከብሮ አደረሰን ከ🇪🇷

    • @meazayemane4572
      @meazayemane4572 ปีที่แล้ว

      ኤርትራውያን በፈረንጅ ነው የዘመን አቆጣጠራቸው አሁን ቅዱስ ዩሐንስን በአል ነው የሚያከብሩት

  • @fanatube196
    @fanatube196 ปีที่แล้ว +13

    እግዞኦ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረሴን 😢😢 እንኳን ላዲሱ አመት አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር ያድነት ያድርግልን 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef ปีที่แล้ว +4

    መሲየ እንኮን አደረሰሽ የሰላም አመት ይሁንልን

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 ปีที่แล้ว +4

    መሲዬ እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሰሽ ከነመላው Sheger info ቤተሠቦች 🌼🌻🌼🌻

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr ปีที่แล้ว +3

    ፍቄ ቅን ልብ አማኝ ልብ አዛኝ ልብ ያለሕ ወድማችን ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክበርእልን

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አደረሣቹሁ ኢትዮጵያን እና ኤትራዊያን መልኳም አመት በአል

  • @alemtube12
    @alemtube12 ปีที่แล้ว +6

    መሲዩ ሰኞ ብለሺ አለፈኝ ይሆን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሞላዉ የሀገሬ ቤተሰቦችዩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሬሆይ ቤሥ ቆራቤነኝ ባትል እኳን ቤሥ በጣም ያሣዝናል በውነት💔እናተ ለመልካም ነገር ለመድረሥ ያደረጋቹህት ልወድድ ይገባል እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ መልካም አዴሥአመት መጭውን ዘመን ክፎነገር የማናይበት ዘመን ያድርግልንመልካም ሠወችን ለሀገራችን ያብዛልን🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝናል በእዉነት በእዉሽት ሚድያ ላይ መነገድ ፈጣሪ ማስተ ዋልን ይስጠን እንኳን አደረሳቹ 🌷🍓

  • @ፈታሽ
    @ፈታሽ ปีที่แล้ว +2

    መሲየ የበለጠ ስኬታማ ዓመት እመኝልሻለሁ! ልቤን ሙልት የምታደርጊ ምርጥ ጋዜጠኛ!

  • @kidsland0073
    @kidsland0073 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 ปีที่แล้ว +7

    እረ አትቅለብለቢ ስውየውን አላሶራም አለችው እኮ እጭ

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ ምህረትን አውርድልን 😢

  • @ብርሃንሶዶዋ
    @ብርሃንሶዶዋ ปีที่แล้ว +3

    እንኳን እዝህ ዝግጅት ላይ መጣቹሁ ሁሉም እውሸት ነው ለካ
    በጆብ ተባላ ለተባለው በጣም ነው ያስለቀሰኝ ጉድኮ ነው

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

      እኔስ አልሰማሁን ያሁኑን ሰማሁት ብዙ ዩቱቨሮችን አላምንም እርዳታም የሚሉት ሁሉም ለማመን ከባድ ነው በማስረጃ የታመመ ከሆነ እንጅ ማመን ዝብሎ እርዱኘ የሚልን ማመን ከባድ ነው

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ሠዉ ክበርልን የችግርተኞች አይን። የማዉቅህ። በጀንበሬ ምክንያት ነዉ እጅግ እጅግ እናመሠግንሀለን
    እንደዚች ያሉ ደነዝ ደንቆሮወች። የምሥኪኖችን እድል የሚዘጉት 😢😢

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 ปีที่แล้ว +15

    ህዝብ እንዲማርበት ለኛም ትምህርት እንዲሆ ይቺሰው አደባባይ አውጡልን

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል ปีที่แล้ว +7

    መሲዬ በእውነት በጅብ የተበላውን ልጅ ግን ሳየው ጠርጥሬ ነበር ምክንያቱም ልጁ በሰባት ዓመቱ ከሀገር ከወጣ እንዴት አማርኛ አልረሳም ብዬ ባለቤቴን ስጠይቀው ነበር። የውሸት የሚሰሩ ዩትበሮች ግን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እውነተኛው ችግረኛ እንዳይረዳ ያደርጋሉ ፍርድ ከእርሱ ያገኛሉ

    • @sawatube
      @sawatube ปีที่แล้ว

      አው እኔም ልክ እንደነቺ አማርኛ አነጋገሩ ገርሞኝ ነበር

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም መሲዬ ❤❤🎉🎉🎉 እህቴ እንኳን ደህና መጣሺ አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር ያድነት ❤❤የመተዛዘን ያረግልን🎉🎉 በሰዴትም .ያልንውን በሰላም ሀገራቺን ለመግባት ያብቃን .አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሰቃይ .ሀዘን ለቅሶን ያረቅልን .

  • @selamtemtime5227
    @selamtemtime5227 ปีที่แล้ว +10

    አዲስ አመት ለምትሉ ግን 😢 ለወገኔ አዲስ መከራ ነው የማይደበቅ የአባቶች ፀሎት ይርዳን😢

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว

      😢😢😢በትክክልድፍን 5አመት ለቅሶ እህህ

    • @selamtemtime5227
      @selamtemtime5227 ปีที่แล้ว +1

      @@peacelove4778 በአል ይላሉ አንዱ ሲሰቃይ አንዱ ይጨፍራል ዋ ራስ ላይ የደረሰ ጊዜ😪

  • @brightdayafro2804
    @brightdayafro2804 ปีที่แล้ว +1

    ፍቄ ና መሲ ስርሃትና ቁምነገረኞች ናችሁ በርቱ ቤቲ ግን የውሸት የሚያሳቅቅ ሳቅና አላዋቂ ቀባጣሪ ስርሃት አልባነት በአዲሱ አምት አይደገም

  • @birhaneshiferaw2885
    @birhaneshiferaw2885 ปีที่แล้ว +1

    መሥዬ እንኳን በሰላም አደረሰሽ

  • @tigistadugna85
    @tigistadugna85 ปีที่แล้ว +1

    ማ ስ ተ ዋ ል ን 🙏🙏ይ ስ ጠ ን.. 😭😭ጌታ 🇪🇹ሰላም አ ድ ር ጋ ት ፍቅር ስ ጠ ን አንድ አድርግን 🙏🙏🙏

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት በያላችሁበት

  • @wensht1459
    @wensht1459 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉 እንኳን አደርስሽ መስዬ

  • @ZahraSultane
    @ZahraSultane ปีที่แล้ว +1

    ወደ ባብል ኸይር ጎብኘን

  • @Merogamer1015
    @Merogamer1015 10 หลายเดือนก่อน

    Mesiyeee yene konjoo tebarekii enee yasellaw lijii tarik yasazina

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג ปีที่แล้ว +6

    ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም ለ2016 ለአዲሱ አመት አደረሰሸ ከሸገር ይንፎ ቤተሰቡሸ ጋር አዲሱ ዓመት የደሰታ የብልፅግና የሰላም የእድገት ዘመን ይሁንላችሁ 💐💐🌺🌺👍🌷🌷🌷💝🌹🌹🌹🌺🌺🌺💐💐

  • @genetyibas1067
    @genetyibas1067 ปีที่แล้ว

    እንኳን፣አደረሳችሑ፣በአሁን፣ጊዜ፣የተበላሸ፣ትውልድ፣እዝያቤሕር፣ምረቱን፣ያውርድልን

  • @ሳራሳራ-ወ6ጰ
    @ሳራሳራ-ወ6ጰ ปีที่แล้ว +4

    መልካም አድስ ዓመት ይሁንልን አድሲን አመት የሰም የ ፍቅር ያድግልን አሜን

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว +1

    በስማአም በጣም ከባድነው ታዳ በውነት የታመሙት እደት ይረዱ 😢😢😢😢😢😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +5

    🌻🌻እግዚአብሔር ማስተዋል ል ያድለለን ለምና💐በቅዱስ ቁርባን የነብሳችን ህይወትነው አስተውሉእባካችሁ 💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻ለሁላችሁም ክበሩልኝ🌾🌾🌾🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ ኧረ የተቸገሩትም እንዳይረዱ እያደረጉ እኮ ነው ያሉት ግልፅ ፎቶ ድምፅ ሁሉ ነገራቸው ግልፅ ሊወጣ ይገባል

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 ปีที่แล้ว +6

    Happy new year all African people ❤

  • @etonegat6564
    @etonegat6564 ปีที่แล้ว +4

    አይ መጥፎ ሠወች እኛን ለፍተን የምናዲረው አታሰዲቡን ዱባይ የምኖር መጥፎና ዝርክርክ ሴትና ወዶች እባካችሁ

  • @MazeKebede
    @MazeKebede ปีที่แล้ว

    መሲ እና ፍቄ በእውነት እና ጋደኛቹሁ ሳቅታዬ ስወዳቹሁ

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ርዕስ አይቼ ነዉ ምለየዉ እማየዉም የተመረጡ medias ብቻ ነዉ እነሱንም 50,60% ነዉ ማምነዉ...ብር የክፋት ሁሉ ስር ስለሆነ...its a must to use our common sense when we see and listen any youtuber or people history...

  • @newaymengesha3743
    @newaymengesha3743 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው።

  • @fikerteteseme7095
    @fikerteteseme7095 ปีที่แล้ว

    መሲዬ በጣም የሚገርም ነገር ነው አክስት ናት የተባለችው እኮ ከእድሩ ዳኛ ጋር ስትማግጥ ሰርታ ነበር ከዚበፊት በድምፅዋ ነው ያወኩት እናም ግራገብቶኝ ነበር ይች ርማል ድራማ ሆነ ኑሮአችን

  • @martatadesse7609
    @martatadesse7609 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪሆይ ምን ጉድ ነው 😢😢😢

  • @yemiermiyas8251
    @yemiermiyas8251 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for bringing this to the public attention! It was always bugging me! Now a days most TH-camrs are they made up a lots fake stories and some innocent people they took it as true story and they might do the same thing in real life.. which is sad!! This people has to be accountable for their actions but who is going after them?? No one .. this shows we are failed as a society! Finally I just want to wish you all Happy New Year!! May God bless our country 🙏🏽

  • @hibaali2584
    @hibaali2584 ปีที่แล้ว +1

    ቁምነገር ሆኖ እያዝናና ትምህርት ሰጪ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 ปีที่แล้ว

    እውነት ፍቄ መልካም ሰው ነው በቲክቶክ ለደሃ ደራሽ ነው ግን አጭበርባሪዎች አላሰራ አሎት እንጂ በርታ ፍቄ

  • @userphone9487
    @userphone9487 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹሁ❤❤❤❤

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 ปีที่แล้ว

    በእውነት የተቸገሩ ስው እድል ሚዘጉአሉ ና ጥንቃቄ ያስፈልጋል እንዴት ሆነች ጀንበሬ??????

  • @abdv688
    @abdv688 ปีที่แล้ว

    What a kind soul you have God bless you a great man

  • @meazagelaw7430
    @meazagelaw7430 ปีที่แล้ว

    የሀያ አመት የጠፋው ልጅ ያለቀስኩት እምባ ልጆቼ እሲኪደነግጡ ነው እግዚአብሄር ይፍረድባቸው

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ግን ምን ሆኖ ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ያድላት ።የሴይጣን ሰራ ነው አንዳዴ በሰው ስራ ላይ እንዴት ትቀልዳለች።

  • @fantukebede1044
    @fantukebede1044 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን አደረሳችሁ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሁም ኤርትራውያን🙏🏼🙏🏼❤️❤️
    እኔ በበኩሌ ይሄ ጂብ የበላው የተባለው ወዲያው ነውየገባኝ ምንም ይሚታመን አልነበርም ኢትዮጽያውያን እትሸወዱ ግን በጣም የሚያሳዝነው እውነተኛ ታሪክ ያላቸው እንዳይረዱ ጥርጣሬ ውስጥ ያስገባሉ ዋናው ሚዲያውንያዝጋጀ ው ልጅ መቀጣት አለበት እንደው ምን አይነት ዘመ ን ደረስን ፈጣሪ ይለመነን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +10

    እኔ ብያለሁ ጠቅላላ የውሸት ታሪክ ነው ሚተላለፍ ብያለሁ ይሄ እየተከታተሉ ቪዲዬ የሚቀርፁ፣ታሪካችን እያሉ የሚቀርቡ ሁሉ የውሸት ሰይጣናዊ ሰዎች ምኞታቸውን የሚያስተላልፍበት ነው ስንል ወይ ኮሜንታችን ይጠፋል ወይም ብሎክ እንደረጋለን ። ሰው እንዴት የውሸት ታሪክ እየሰራ ብር ይሰበስባል ?በጣም አሳዛኝ ነው ።ውሸት ነግሶአል
    ዬቱብ ላይ ብዙ ውሸት ታሪኮችን የሚያቀርቡ አሉ።
    እንህዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ👏🌻🌻🌻

  • @MarkRok-h3s
    @MarkRok-h3s หลายเดือนก่อน

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ ኢቺዐለም ስለምንም ስለማንም እ/ር ፍርዱን ይስጥ ሁሁሁሁሁሁሁሁ ግን ስንት ዓይነት አስመሳይ እንዳውም የቤተክርስቲያን ልጅነኝ በማለት ስንት ባለብሶት አለ ግን እንደኔ ሁሉንም ለመዳህኒያለም ክብር ይሁን ብዬ ትቼዋለው ።ዞሮዞሮ እውነት እግዚያብሔር ነው ወገኖቼ

  • @MunaBekele-kz2ji
    @MunaBekele-kz2ji ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ የኔ ሳቂታ በርቺ የኔ እህት❤

  • @wagayeaddis
    @wagayeaddis ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የኢትዮጲያ ልጆች እና የፐሮግራሙን አዘጋጆች መልካም ነገር ማድረግ ለራስ ነውና መልካምነታችሁን እንድትቀጥሉበት ሕግዚያብሔር ይርዳችሁ ሰው የዘራውን ያጭዳልና....

  • @tgemtkisu1781
    @tgemtkisu1781 ปีที่แล้ว

    እንኳንአደረሳቹ

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 ปีที่แล้ว

    The guy you're very kind, helpful, reall Christian, very responsible. God bless you and your family 🙏🙏 I wish you all the best the next coming new year!!!

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +1

    ኩላሊት መስጠት ከሁት አንዱ ይቻላል።ጉበት እንዴት ይካፈላል?

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ጅብ የበላው ልጅ ተገኘ ሲባል አልቅሼ እኮ ነው የሞትኩት::

    • @S.m543
      @S.m543 ปีที่แล้ว

      ውሸት እኮ ሆነ

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen ปีที่แล้ว

    Enquan aderesachehu meseye betam dese telalachehu ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 ปีที่แล้ว

    ግድግዳ ላይ፣ መጋረጃ ላይ የሚለጠፍ ካሜራ እዳለ አያቅምዴ?

  • @Tube-ox6kt
    @Tube-ox6kt ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ብቸኝነት እንዳይጎዳን ፈግግ እያደረጋችሁ አስተማራችሁን በእውነት ጋሽ ፍቃዱ ልቡ ከልቤ ጋር አንድ ሳይሆን አይቀርም ሰዎች ችግራቸውን ካጋሩን በኃላ ይራሳሉ ችግሩን የሰማን ግን የሚፈልጉትን ለማድረግ እንቅልፍ አልባ እንኳትን አለን ይህ ደግሞ እንተው ብንልም ልንተወው አንችልም ስጦታ ነው እየተጎዳን እንኳን አንማርበትም ቅንነት ምንም ቢጎዳ ይካሳል በዙሪችን ብዙ ሚጎዱን ቢከቡም ሚክስን ሚስመልጠን ሚረዳን ልብን የሰን ፈጣሪ ስላለ ሁሌም ይዳናል ዋናው መልካምነቱ ከኛ ጋር ይኑር ሌላው ብዙ ሰዎችን ሚረዱ መልካም ሰዎች እንዳሉ ብዙዎች ደግሞ በዳሃ ሚበለጽጉ ናቸው ብዙ በእውነት የተጎዱ እንዳሉ ደግሞ ብዙ ሃሰተኛ ተጎጅ ሆነው ሚቀርቡ አሉ እውነት ለመናገር በውጭ ሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ለመስጠት የተቸሩ ናቸው ይሰጣሉ ለዚህ ግን ኮሚቴ ኢትዮጵያ በብዛት ቢዋቀርና ሰው ተቸግርኩ ሲል ሳይሆን ቋሚ አካውንት ኖሩ ለችግረኛ ማንም ያለውን እያስቀመጣ ብኮሚቴ ቢረዳ ብዙዎች ለቀማኛ እየሰጡ ነው ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ቢሰራ አገራችንም ታድጋለች ድድህነትም ይጠፋል ልክ እንደ አስራት ባንክ ብናስቀምጥ ጥሩ ነው

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว +2

    ፍቄ እንኳን ለአገርህ አበቃህ እስክዛሬ በላይብ ላይ ናበር ያያንህ አሁን ግን በእናት አገርህ

  • @hirutnegash6903
    @hirutnegash6903 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራሙ በደንብ ለመስማት ከቤቲ ሳቅ የተነሳ ለመስማት አልቻልኩም ነገሩ ደግም አሳዛኝ ነው ያለፈም ቢሆን።

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung9781 ปีที่แล้ว +2

    ምን ጉድ ነው

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 ปีที่แล้ว +4

    እንግዳዋ ሴት በናትሽ ቀደም ቀደም አትበይ አዳምጭ እረጋ በይ ሴት እረጋ ስትል ነው ውበቷ እኔ ሴት ነኝ ጥሎብኝ ሴት ቀደም ቀደም እኔብቻ አዋቂ የሚል ሴት አይመቼኝም ሴቶች እርጋታና ስብእና ከአዘጋጇ መስረት ተማሩ::

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 ปีที่แล้ว

    መሲ እንኳን አደረሰሽ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 ปีที่แล้ว

    Enkon adereseshe mesi ke familles gr❤❤❤❤❤❤ melawu Ethiopian melaek addis amet❤❤❤❤❤❤❤

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef ปีที่แล้ว +4

    አወ ብዙ አታለውናል ባህላችንን አበላሽተዋል

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu3445 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እኔም አልቅሻለሁ ሲገርም።

  • @tarikkassa4840
    @tarikkassa4840 ปีที่แล้ว +3

    አሁን ያላችሁት ሚድያ አንድም ቀን እውነት ነው ብየ ውስጤ አልተቀበለውም ድራማ እንደሆነ እጠራጠር ነበር

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 ปีที่แล้ว +1

    Amen3 🌻🌻🌻🙇👈

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 ปีที่แล้ว

    መስዬ እንኩዋን አደረሽ ለእዲስ አመት እስከንቤተስቦችሽ።

    • @bilenhaile5689
      @bilenhaile5689 ปีที่แล้ว

      እገራችንን ሰላም ፍቅር ደስታ. በአዲስ አመት ያርግልን።

  • @zinate3142
    @zinate3142 ปีที่แล้ว

    የጀበሬ ጉዳይ ምደረሰ

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 ปีที่แล้ว

    ይህ ዘመን ግን እውነትም የመጨረሻው ነው የሰው ልጅ በዚ ልክ ሰይጣናዊ ስራን እየሰራ ሰው መሆናችንን እንድንጠላ ሆነናል 😢😢😢😢 አቤቱ ወደሰውነታችን መልሰን የትንቢትህ መፈፀሚያ ትውልድ አታድርገን የክፋትን ጥግ እያየን ቢሆንም ከሰውነታችን ማማ ሳታወርድ ውሰደን 😢😢😢😢😢😢😢 መልካም ሰዎችንና ተቆጪና መካሪ አባቶችን አታሳጣን 😢😢😢😢😢😢 መሲዬ መልካም ሰው የጠፋ እስኪመስለን ድረስ ተስፋ የሚያስቆርጡ ታሪኮችን እየሰማን ደነዘዝን እኮ ግን እነዚህ ሰዎች ጥሩ መፅናኛ ሆነውናልና መልካም ሰው አያሳጣን ፍቄ የኔ ምስኪን እውነት ነው ያልከው ሁሉ ግን እግዚአብሔር ውሸትን ከእውነት የምትለይበትን ጥበብ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 ปีที่แล้ว +1

    Egzeyo maren kerestose yichi sete oketodoxe athonme lembzerekereke nwe

  • @maniyilbappuadil8607
    @maniyilbappuadil8607 ปีที่แล้ว +1

    እኳን አደረሳቺሁ

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ???? በቁም ነገር መሀል መሳቅና መቀለድ ምንድን ነው?

  • @sarabekele8022
    @sarabekele8022 ปีที่แล้ว

    Mesya yen web enkuan abero adersen yen melkam endum feka melkam sawe & baty🙏🏼

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 ปีที่แล้ว +1

    መሲ እኔ ብዙ ጊዜ የሚሰሩት ውሸት እንደሆነ እኮምታለሁ ግን ጨርሼ ለማየት እራሱ አልችልም ህዝቡ ግን እውነት መስሎት ያለቅሳል ጊዜውም ያቃጥላል በተለይ የማዳም ቅመሞችን እኛን ይሸውዳል

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ ปีที่แล้ว +1

    መሲ እንኳን አፈረሰሽ

    • @eyutube7776
      @eyutube7776 ปีที่แล้ว +1

      አስተካክይ ስኮምች

  • @Simere-tube.21
    @Simere-tube.21 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ግዜ😢

  • @MussaIsmail-e4m
    @MussaIsmail-e4m ปีที่แล้ว

    መሲ ፕሮግራምሽን እወዳለው ግን በማታቁት ነገር ማላገጥ መገረፍ የለም ግንወደ ሀገር ይላካል