የሰቆጣ ልጃገረዶች በሻደይ ጨዋታ ቀወጡት - መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር | - Abbay TV - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 90

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ እያደር የሚጥም ዝግጂት ማርያምን የዛሬው ደግሞ ይለያል ባላለቀ ብየ ነው የተመኘሁት አባይ ሚዲያን እጂግ አመሰግናለሁ እንዲሁም አዝማሪወችንም ከበሮ መችውንም የሺ እመቤትንም ሁላችሁንም አመሰግናለሁ መልካም በአል እያልኩኝ በሰላም በጤና የከርሞ ሰው ይበለን ቸሩ አምላካችን እስከ እናቱ ድንግል ማርያም 🙏

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop. 🇧🇯⛪🛐🛐

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @aaasddaassxd211
      @aaasddaassxd211 ปีที่แล้ว

      ك

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን አደረሰን ዛሬኮ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ናት የ ዓመት ሰው ይበለን 😍🙏🙏😍😍😘😍😍🙏

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @mesisisay409
    @mesisisay409 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ቀን ላሳየን ቅዱስ ሚካኤል💚💛❤

  • @zamzamsaeed3228
    @zamzamsaeed3228 2 ปีที่แล้ว +6

    አባይ፡ሜድያ፡በርቱ፡ምርጥ፡ስራ፡ባህላችን፡እኛ፡አማራዎች፡አድ፡ስንሆን፡የባቶቻችንን፡ጀግንት፡ደግመናላል፡

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 2 ปีที่แล้ว +6

    የአገሬ ልጅች በጣም ታምራላችው እግዚአብሔር አገራችነን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 2 ปีที่แล้ว +10

    እረ የጎንደሩ ልጂ እንደት ደስ ይላል

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop 😡👋😍😍😍

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @Amharawollo
      @Amharawollo 11 หลายเดือนก่อน

      ሰቆጣ የወሎ ባህል ነውኮ

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር በሠላም በፍቅር ላመቱ ያድርሠን ሃገራችን ሠላም ያድርግልን

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @hshdgdshsgsg2680
      @hshdgdshsgsg2680 2 ปีที่แล้ว

      ዋው በጣም ደስ ስትሉ ውድ ያገሬ ልጅች ሰላምና ጤና እመኛለሁ የዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን እግዚአብሔር ሰላም ትሁን ሀገሬ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hvcbvzolmx
    @hvcbvzolmx ปีที่แล้ว +1

    የቤቱ ድምቀት አዘጋጇና አዝማሪዋ ዋዉ ናችሁ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 8 หลายเดือนก่อน

    ጎንደሮች በሄድንበት ድምቀቶች ነን የሀገሬ ልጆች በርቱልኝ እወዳችሀለዉ የኔ ማሮች እመቤቴ ትጠብቃቸዉ

  • @markossarega3011
    @markossarega3011 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ያምራል እናመስፕግናል ዓባይ ሚዲያ ! የፋልሰት ማርያም ጾም የካቶሊክ እምነት ተከታዮች ጭምር የሚጾምትና በጣም በጉጉት የሚጠብቁት ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ስለሆን የኦርቶዶክስ ተዋህዶና የካቶሊክ እምነት ተከታዮችም ብላችሁ ብላችሁ አስተዋውቁ እመቤቴታችንም ትከብርበታለች አመሰግናለሁ!

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርገል💚💛❤

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Orhodox. Ethiop ☦️☦️🛐⛪⛪😎🤔🤔✌🏾✌🏾🌹🌹

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @umhabib172
    @umhabib172 2 ปีที่แล้ว +6

    እነቅማል አገው የኛነው እያሉ ነበርባዩልነ እነዚህንየኢትዮጲያቆናጃጅቶች ልብሳቸውካ ባድራው ወይሲያምሩ እማማችንሠላምሁኒልን

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @alebachewmengistie3544
    @alebachewmengistie3544 2 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ .... !
    አገው ፍቅር !

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @samm5903
    @samm5903 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ በጣም ነው ሁላችሁም የምታምሩት

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍከው

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @haymi410
    @haymi410 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ፕሮግራም ስወደው ሻደይ ይደገም 🥰🥰🥰

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💙💚🇪🇷🇪🇹♥️❣️💜💜 ፍቅር ሻደይ ቆንጆ ኣይዞሽ

  • @Amharawollo
    @Amharawollo 11 หลายเดือนก่อน

    የወሎ ፥ሰቆጣ፤ ላስታ፥ ራያ ፤የጁ፥ ሻደይ አሸንድየ ሶለል በአል

  • @semuyemenu6505
    @semuyemenu6505 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰወዳችሁ ታምራላች ያገሬ ልጆች

  • @habtamu84
    @habtamu84 2 ปีที่แล้ว +3

    I really enjoyed it! Thanks, Abbay Tv for having them.

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethio 💌🇧🇯💌💌🌹💌💌🛐⛪

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว +1

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hayatahemd13
    @hayatahemd13 2 ปีที่แล้ว +3

    ሚሚዬ ልዩ ተሠጥኦ ያላት ልጂ ነች

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @user-fd3nk9vd2c
    @user-fd3nk9vd2c 2 ปีที่แล้ว +1

    እደጣፈጠኝ አለቀ ሰላም ለሀገራችን

  • @danieladen7217
    @danieladen7217 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ምታምሩት

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ባህላችን ነው

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 2 ปีที่แล้ว +1

    Setamru 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 2 ปีที่แล้ว +2

    አባይ ሚዲያ ታቀርቡኛላችሁ አታቀርቡኝም💗💗💗💗👏👏

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hannaabebe5253
    @hannaabebe5253 2 ปีที่แล้ว +1

    Betame terou bahele newou houloume yetebabere bahelashene ayetefa kefou keneme yalefale metereyashenene fidelashenenena bahelashenene aneressa letewoulede enastelalefe keresse newouna bertou Ethiopiaweyanoshe holou baleme zouriya yalashehou houlou melekame addis amete yesselame yefekere yetena yehounelene. Amene.

  • @user-mw5cw4ub3q
    @user-mw5cw4ub3q 3 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ዋዉ

  • @hawiyfejc221
    @hawiyfejc221 11 หลายเดือนก่อน

    ሲያምሩ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 8 หลายเดือนก่อน

    እሙየ እዴት እደምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 ปีที่แล้ว +2

    አሸድየ ዝብሎ ይነዝራል ለምን ነው ሰላም ለህዝባችን

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw ปีที่แล้ว

    Mimiye you have a power
    To change Bahir Dar
    Needs Love for Hager
    Hager Wolloye, are you Sineger

  • @hvcbvzolmx
    @hvcbvzolmx ปีที่แล้ว +2

    ጎፈሬህ reall ነዉ ወንድማለም?

  • @fraolshiferaw5884
    @fraolshiferaw5884 ปีที่แล้ว +1

    bertu ye ethiopia lijoch

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምለው ለምንድነው የጎጃም እንግጫ ነቀላበሚዲያ የማያስተዋውቁትየጎጃም ህዝብ እንደ ጎንደር እንደ ወሎ ህዝብ በአሉን በደንብ አይጠብቅም ግን ለምንድነው ለምሳሌ በአልባሳት ማየት ይቻላል ስለዚህ በደንብ ለሚዲያ ላይመሰራት አለብን ባይነኝ

    • @user-gh3de9vl6l
      @user-gh3de9vl6l 2 ปีที่แล้ว

      Genanew Kuagemy West New yitelalefal konjeye 😍😍😍😍😍😍😍🥰

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว +1

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ ปีที่แล้ว +1

      ወሎ ታይቶ የማይጠገብ ባህል አለን💛❤💚😍😍 የተለያየ ነው ለምሳሌ የጎጃምና የወሎ ባህል አይመሳሰልም

  • @user-ee9ix2ww6b
    @user-ee9ix2ww6b 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yareshaile209
    @yareshaile209 2 ปีที่แล้ว +3

    ምነው፡ለአዲስ፡አመት፡ለቅድስ፡ዬሐንስ፡part 1 part 2 ሆነ፡ ከ አ ዲ ።አስመ......

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @michaelassefa12
    @michaelassefa12 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀወጡት የሚዲያ ቃል አይደለም ፍንዳታ አትሁኑ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @tigtadele2424
    @tigtadele2424 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤betame nw metamerute

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @biadge34
    @biadge34 ปีที่แล้ว

    Sebesebe ❤

  • @biadge34
    @biadge34 ปีที่แล้ว

    Yehegere lig❤❤

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛♥👏👏👏

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 2 ปีที่แล้ว +5

    እንዲ ተጀመረ ሲገርም አሸንዳ ነው ምናቀው ዘንድሮ ይገርማል ሁሉም ባህሉን አወቀ 😂😂😂😂

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 ปีที่แล้ว +1

      ከጥንትም የነበረ ነው አሁንም ይቀጥላ እናተም ጠቃጠሉ እጂ አማራ ውብ ባሀል አለው

    • @user-gh3de9vl6l
      @user-gh3de9vl6l 2 ปีที่แล้ว

      @@zaynabaa4034 ye Amhara Bahilachinen Alebabes ye Axum telf Eyalu yishetalu Tite Gonder West New Ememetetew Seleze Amhatawech Niku yesetezarew yibeka💪💪🥰🥰😘😍🥰💪💪💪🥰😍😘

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 ปีที่แล้ว +1

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @onelove9263
    @onelove9263 2 ปีที่แล้ว +1

    Tameralachu

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 ปีที่แล้ว

    🙏❤️🙏

  • @sasffccf5148
    @sasffccf5148 2 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤👏👏👏👏

  • @bww5999
    @bww5999 2 ปีที่แล้ว +1

    ለ3ሴት አንድ ወንድ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hanam3589
    @hanam3589 2 ปีที่แล้ว +1

    Hahahhaahhah

  • @HadraBet
    @HadraBet 2 ปีที่แล้ว +2

    የሃድራ ፋውንዴሽን ተቀላቀሉ
    th-cam.com/video/Hiolv781awc/w-d-xo.html

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop 💌💌💌😡👋👋👋✌🏾✌🏾

  • @aberadebash9715
    @aberadebash9715 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ብአል ብለናል

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 ปีที่แล้ว

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @user-rl6ui9mg8y
    @user-rl6ui9mg8y 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤