የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሩት | ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- ዘመነ መሳፍንት ውጥንቅጡ የበዛ በአጠቃላይ ሲታይ እጅግ የከፋ ቢሆንም፥ እግዚአብሔር ራሱን ያለምስክር አይተውምና በእስራኤል ውስጥ እግዚአብሔርን ያከበሩ ጥቂት ሰዎች ነበሩ። መጽሐፈ ሩት የእነዚህን ጥቂት ሰዎች እምነትና እግዚአብሔር እንዴት ለእነርሱ መልካም እንዳደረገላቸው የሚያሳይ ጣፋጭ ታሪክ ነው።
በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College
ተሰምቶ ማይጠገብ ሂወት የሚሰራ ቃል :: ክብር ላንተ እግዚኣብሄር አምላክ : pastor ዋጋ ከፍለህ በትጋት ምታገለግለን አብዝቶ በ ሰማያዊ በረከት ጌታ ይባርክህ :: we love you ♥️
እግዚአብሔር ባንተ እየመከረን፣ እያስተማረን፣ እየባረከን ነዉ።
የሚገርም መረዳት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ ፖስተር የተባረክ
እግዚአብሔር ባንተ አልፎ ተናግሮኛል ስሙ ይባረክ ምንንም አትጠገብም አሜን ብዬ ተቀብያለሁ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ
አመሠግናለሁ
ፓ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ
ፀጋውንም ይብዛላችሁ
Prayer
Esike zare yehenene temrete Sali sema manore kocege eyalkesuku yesemewu negereisa😭😭😭arrree ZERE mazereke yeberkhe
ፓስተርዬ ትባርክ ዘመንህ ይባርክ በአንተ አልፎ የምያስተምርን ጌታ ይባርክ
May god bless you my dad
እሜን ፓስተር። በእግዚአብሔር መጎብኘት ናፍቆኛል።
የእስራኤል አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ
አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ተባረክ ቡዙ ተባረክሎ ቡዙ ትምህረሎ ፓ/ር ቃላታ የንስል ተባረክ እልፍ ሁነ
ጌታ ሆይ ተመስገን
Amen
God Bless you ❤🙏
Amazing teaching!!! God bless you pastor, you touched so many things that’s very important for today’s churches and Christians!!
I learned so much from your teaching! God bless you and your family abundantly!!!
Iearned a lot Pastor❤❤
Thank you Pastor
Tafach megbe tebarkilgn erjem edema geta yesthe💜💕💕💕💕
AMENNN
ሃለሉያ
Zemnehe yebark pastor
መጽሃፍ ቅዱስ ሊረዳኝና ኣልፎም ሊወደዉ ያደረግከኝ እግዚኣብሔር ጸጋን ያብዛልህ።
ድንቅ ነው!!!!
በጣም ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል በጣም ቀሎኝ ነው እመከታተለው እናመሠግናለን ፓስተርዬ ከፍ በል ፀጋው ይብዛልህ።
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ፓስተር አስፋው የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛላችሁ ቅዱሳን እና ፓስተር አስፋው
በለፎ የዛሬ ሳምንት አርብ እለት በኮሮና ታምሜ ሀክም ቤት ሆኜ በመሳፍንት ትምህርት ላይ ጸልዩልኝ ብዬአችሁ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ረድቶኝ ድኜ ተፈውሼ ከሀክም ቤት ወጥቻለው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ ቅዱሳን እና ፓስተር
እግዚአብሔር ይመስገን ፦ እንኳን ተረፍክ/ሽ
Thanks my God you give for us this me
እግዚአብሔር ይባረኪ ይጠብቅህ
Geta bebezu yebarekwot.kereswo bezu eyetmareku new thank you.
የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ይጣፍጣል ።ፓስተር እግዚአብሄር ፀጋውን ይጨምርልህ።
Endet newu yemigeketsilih? Wow!!!
Geta yibarkih
All praises and glorious to be God the father who is in heaven. Pastor may Lord bless you more 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ዘመንህ ይለምልም
ተባርክክክ.ፓስተር ወዳጀ
Wow. Great explanation
Pastor Asfaw God bless you and youer family.
አሜን አሜን አሜን ፓስቴር ፀጋ ይብዛልህ📖📖💯
Pastor Zamanh Yibarki Tabark Dasi Yilali
Geta zemenkn yibark ....
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው ይጨምርልህ
ወንድም አስፋው ባንተ ሁሌም መድኃኒአለምን አመሰግነዋለሁ።
Paster Asfaw we are proud of you
geta abiztoh yibark
ተባረክ
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው
ሂወት የሚረሰረስ ፈውስ ትምህርት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ፖስተርዬ ብዛ ይጨምርልህ
amen...................Ewunet....Abera....pastor
Amen amen amen
አሜንንንንንን ክብር ሁሉ ላጌታ ይሁን ተባረክ ፓስተርዬ ጌታ ዘመንክን ያለምልምልክ
Tebarekiiiiilhign pastor God bless you
በጣም የሚገርም መረዳት ነው ያገኘሁት ይሄንን ሰምቼ መፀሀፍ ቅድስን ሳነብ ከዚህ በፊት በማልረዳው መልኩ ተረድቻለሁ አመሠግናለሁ ፓስተር።
Kbr Hulu lageta yehun tebareki pastor geta abizeto yebarikoti tsagawin ba etaf yabizaloti bariso mamare lane tilki nager new ye erso yehone nager Hulu yetabareke yehun
እንኳን ጌታ አተረፋችሁ ፓስተር፡
God bless you pastor 🙏🙏🙏
Amen yes true god bless you Pastor Asfaw
Pastor Asfaw God bless you abundantly, I learnt a lot from you. You are Melese Wegu No-2 for me.
Amen Amen Hallelujah. May God continue to bless you richly
Amazing message
pastorye, Egziabher abzito zemenhin betesebhin ybark, bizu tetekime alehu bante timihirt (bibil college ),from Addis Ababa,Ethiopia.
God bless u more bro
😭❤❤😭❤😭
Amen amen, GOD is faithful to restore us i am living testimony
I was keep saying why why this to me?
Thank you pastor .
Asiti
7
እንዴት ብሰማ ብሰማ የማይሰለች የእግዚአብሔር ቃል ነው
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
pastr በቴሌግራም ቢሆን ብዞች ይባረኩበት ነበር።
ቃላት እኮ አጣሁ ውዱ ወንድሜ ፖስተር አስፋው በቀለ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ስለምታስተምርን ትምህርቶች ከትምህርቱ በፊት የምትለቀው መዝሙር የማን እንደሆነ ብትነግረን ከኢንተርኔት አውርደን እንሰማለን
ክፍል ሁለት አለው የሩት መፅሃፍ ?
Big sorry I do big mistake me i want say men
Pasterye ebakehen bemehale Addis kidanene betasetemernen lemesale rome if u can please send me ur email
God bless you pastor
7
የብሉይ ኪዳን የመጀመሪያ ነብይ ማን ነው