"ሰላማዊት"__በፓ/ር ቸሬ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
ታቀኝ ነበር እንዴ ቸርዬ 😂😂😂😂 ልክ ልኬን ነገርከኝ ከስሜ ጀምሮ ተባረክ 🙏🥰
ካንተ ያገኝሁትን ትምህርትና መለወጥ ዩንቨርስቲ ብገባ እንኳን አላገኝሁም ፀጋውን ያብዛልክ
Dema,waqayo,si,waliin,haa,ta,UU,ati,namaa,goftan,ebise❤❤❤❤
Ahun gn tegagnawo be hiwot yemawokegna sew alodema ! Ene gen betam sir siralew sew etababeralew be sir betam des yemale timirta new !ye geta stage yebazel pastor chere ❤❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ትውልድ የሚለውጥ ትምህርት ነው 🙏🥰🥰🥰🥰
Am obsessed with your sermons. Reality talk always make us laugh. Thank you for your service and God bless you
ቸርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ለትውልዱ የሚጠቅም ትምህርት ነው እያስተማርክ ያለሀው ዘመንህ ይባረክ ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾❤️
እኔ ኦርቶክስ ነኝ ቤተሰቦቼ የጌታ ሰዎች ናቸው አናም ወስጤ በጣም ወደእነሱ ይሳባል ግን ደግም ባለትዳር ነኝ እሱ ደግሞ አርተዶክስ ነው ፓስቴርዬ እስክ ለኔ ከልብ ፀልይልኝ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
አሜን እግዚአብሔር ይባረኪ ፀጋ ይተረፈረፍልህ ለምልም በኢየሱስም ፍሬያማ ሁን🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍍🍍🍍🍍😘😘😘💞💞💖💖💖💖
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ጎበዝ አስተማሪ ነህ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰
ተባረክ❤
ኢሄ የልጄ ባህሪ ነው እውነት ቁጭ እሱ እኔ ደሞ ሳንጉን ነኝ ኢሄው ልንጫረስ ነው 😂😂😂😂😂😂 እዙ ዘገየ ነው ስራ አይወድ እንደው ዛሬ ገባኝ ችግራችን ተባረክ❤❤❤❤
Wow 😳 God bless you and your family
Yedengel maryam leji eyesus crestos erejim edemea ke teana ga yeseteh paster cherea ante betam lezi zemen tasefelgenalh nurlen.
ጥሩ ነገር ግን ለምድነዉላይክ የለለዉ ካድሽ በላይ ላይክ መሆንነበረበት 😢😢😢አቤት ምክር በጣም እናመሰግናል
ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉
Lemen tefah cherye hulem tenafaki
Yene melkam Astemar Egziabher tsegawn yabzalk
በጣም እናመሰግናለን
እኔ ኮሎሪክ እሱ ሳነንጉ ልጃችን ሰላማዊት በምትሰጠው ትምህረት እራሴን በሚገባ አግኛቼበታለሁ እድሜ ይሰጥልኛ አንተ ለትውልድ ታሰፈልጋለህ አመሰግናለው። 🔔
Yenea wlaje abatea betam selamwi abat new birr ciyasekemet be serat new
Will you guys also include the last prayer at the end of the video please?
Thank you so much for your advice which really helps me. I am always waiting for the next video to be posted. Whatever advice you give I always try to apply that to my everyday life.May God Bless you
Thank you so much, 😊Bless you
እግዚአብሄር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ
Ameen Ameen Ameen tabark bageta semi xuruu timiriti mikikiri❤❤❤❤❤❤
Thank you more bless you
❤❤God bless you more brother pastor chre sweet teching ❤❤❤
Gaallattomi ❤️📖❤️🙏🙏
Thank you pastor Chire!!!!
Yalekachew hulu ken selamawet negn pastor chere
Paster cher Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek betam new mewed❤❤❤❤❤
Paster Chere keldna kumneger 😂😂 kiberilign 💕💕
ቸሬ የኔ ባህሪ ነው ግን ኑሮዬ ተመሰቃቀለ 😮መቼ መጥቼ እንደምታክመኝ ነው የናፈቀኝ
ቸርዬ ጠፍተካል የሁድ ፕሮግራም ለምን አልተለቀቀም ቃለህይወት ያሰማልን
ዓመት ዓመት የድግመና😂😂😂 pastor cherie blessed
Ekewan Dena mexak paseter chere enewedekalen❤❤❤❤😂😂😂😂
Bekhin wesdegn ena sew adirgegn
He described me and my name is Selamawit😂
Dabala Simu Enji ......What are you trying to say?
ፖስተር ቸሪ የተናገርከው 80 %የልጅን በሀሪ ነው ይገርማል
ታዲያ ፓስተር ዋናው የኦርቶዶስና የፔንጤ ልዩነታችን እሱ አደል እንዴ እኔ በጌታ ድኛለው እናቴ ግን ሳትድን ሄደች ኦርቶዶክስ ስለሆነች እያሉን በየሰፈራችን የሚያስቁን ትውልድ የበዛው ጶም የለ ምግባር የለ ስግደት የለ ጰሎት የለ በያዳራሹ ብቻ መጨፈር ክርስትና ተጋድሎ ይፈልጋል አስተምረን በደንብ!
ሃይማኖት ከማወዳደር ፊደል ቁጠሪ! ዽእና ጸ ተማሪ ! ወይስ በኦርቶዶስ ደንብ ነው የምትፅፊው😂😂😂😂😂😂
እሸሸ የኛ ምሁር አየህ ይህን ማለቴ ነው እናንተ ሁሉን ታውቃላችሁ እኛ ግን ምንም ምነው ዛሬ አዳራሽ ጭፈራ አልሄድሽም እንዴ ነው አዳር ነው ዛሬ መሸት ሲል ትሄጃለሽ ዩጎ ክለብ ነው ልቦና ይስጣቹ
@@otakugamer748እናንተ ፃድቅ ነን የምትሉትን ይቅር ይበላችሁ! መቼ ነው ግንየኔን የኔ ማለትና ከሰው ሃይማኖት ላይ የምትወርዱት ?? ተጋድሎ ያስፈልጋል ስትዩ በአንቺ ቤት ስጋ እና ቅቤ ያለመብላት ነው?? የሰው ስጋ ቡጭቅ ከማድረግ መቆጠብ ነው! ሽሮሽን ስልቅጥ አድርገሽእየበላሽ ተጋድሎ😂😂😂😂ነው?? ይልቅ የሃይማኖትሽን አድምጭ እንጂ ተከታይ ያልሆንሽውን ፓስተር መስማት አቁሚ እሽ!
@@w.h167😂
@@w.h167ኦርቶዶክስ በሚለው ይስተካከል
😂እኔም ሰላማዊት ነኝ ፖስተር ስራ ላይ ግን ቁጭ ብዬ አላይም
ባህሪ እነጅ ስለ ስም ያስተማረ አልመሰለኝም እህቴ
Yenea wlaje abatea betam selamwi abat new birr ciyasekemet be serat new