የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- ዘመነ መሳፍንት ማለቂያው ከነበሩት መሪዎች ኤሊ የመጨረሻው መስፍን ይመስላል። ሆኖም ግን ሳሙኤል ከዘመና መሳፍንት ወደ ዘመነ ነገስታት ለማሸጋገር የተነሳ ሰው ነበር። የሳሙኤል አወላለድና የኤሊ ልጆችን መጨረሻ እንዲሁም የእግዚአብሔር ታቦት መማረክን ከምዕራፍ አንድ እስከ 7 በዚህ ክፍል እንመለከታለን።
በተጨማሪም ይህ መጽሐፍ በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ መሪ ለሆንን ሰዎች የእግዚአብሔርን ሕዝብ እንዴት መምራት እንዳለብንና እንዴትስ መምራት እንደሌለብን የሚያሳዩ በርካታ ምሳሌዎችን ይሰጠናል።
በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College
አሜን ፓስተርዬ ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን ስለ ሰጠህን ቅዱስ ቃልህ ስለ ሰጠን ትጉህ አገልጋይ ባሪያህ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስምህ የተባረከ ይሁን ቅዱስ ቃልህን ቁጭ ብለን እንድንማር መልካም እድል ሰጥተህናልና አምላካችን ሆይ እናመሰግንሃለን በቃልህ ውስጥ ካወቅንህ በላይ አንተን እንድናውቅ እንድንረዳ የቃልህን ፍቺ ብርሃን ስላበራህልን መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ ክብር ሁሉ ለስም ይሁን ፓስተርዬ ተባረክ ኑሮህ ቤተሰብህ ጤናህ አገልግሎት ዘመንህ ሁሉ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ የተጠበቀ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ሀይልና ጋሻ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልን።
God bless you Saron for your prayer. stay blessed
ዘመንህ ይባረክ። አብሬን የመማሪና የማገልገል ዕድል የጠራን ጌታ ዕድል ይስጠን።
እዉነት እንደዚህ አብራርቶ የሚያስተምረኝን ስፈልግ ነበር አሁን ማስታወሻዬን ይዤ መጽሐፍ ቅዱሴንም ይዤ እያጠናሁ ነዉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት።
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ፓስተር አስፋው የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛላችሁ ቅዱሳን እና ፓስተር አስፋው የእግዚአብሔር ሰው በእውነት እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮዎት
amen .Let it be to him..
አሜን አሜን ፓስተር እግዚአብሔር ይባረክ🙏🙏
May God Bless You Pastor!🙏
Ameen.... waqayooof qofaa... maranata eyesus ni dhufaa... ulfinan dhufaa... MOTUMAA WAQAYOO haa llaalabnuu... baye barumsaa kee jallaadhen sii dhagahaa.. ayanii waqayoo kana callaa siif haa bayatuu!!!!!!!!!!!!!!!!
geta yebarekh tsegam yebzalh..p/ asfaw
ewunet beraaaaaaaaaaaaa......tebareki pastor
ጎይታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር የሚደነቅ የእግዚአብሔር ቃል።
አሜን
አሜን
ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሁን ለአንበት ዘመን ትክክለኛ መልእክት አግኝቻለሁ ለሌሎችም አስተላልፋለሁ።
Shalom pastor Asfaw & kidusan 🙏
Dear pastor God bless you
Dear pastor, thank you and GOD bless you.
እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ይዉሰድ ስለአገልግሎትህ አሁንም የቃሉን መገለጥ ያብዛልህ አገልግሎትህ የአንተ የሆነዉ ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስስም ይባረክ በጣም ነዉ የተጠቀምኩበት
Amen Amen 🙏
ፓስተር ዘመን ይለምልም
አሜን
ተባረክ ፓስተር
ፓስተር ተባርክ
በትምህርት ተባርኬያለው ጸጋው ይብዛልህ
EGZABHER YIBARKH SEMON YEMTASTEMREWN TIMHRET EYETEKETATELKU TEBARKALEW LEKA ENDEZHM ALE GOD PLEASE YOU OOOO
ተባረክ
God blessed you
Zemneh berke yebel
Thank you Pastor Asfaw ! I always get back to your videos to know the overview of each scripture when I read.
You really did a good job. Praise God.
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜ አሜንንንንንንንንንንን ፓስተርዬ በብዙ ተባረክልኝ እናቴ ለስጋዬ እዲ አላበላችኝም ፍትፍት አርጋ ለነብሴ አበላአት ነብሴ ጠገበች እሰይይይይ አሌሉያ ደግሜ ደግሜ ብሰማው አልጠግብም ትምህርትህን ተባረክልኝ ጣፋጭ የነብስ ምግብ
Dear Rev. Pastor Asfaw Bekele,
I wanted to take a moment to express my appreciation for the ‘Crash Course’ on 1 Samuel that you’ve been teaching. Your presentation was not only well-crafted but also deeply insightful, making the lessons from the scripture resonate with clarity and relevance.
May G-d bless you and your family abundantly for the wisdom you share and the guidance you provide. Your teachings are a true gift, and I am grateful for the knowledge and understanding you impart. In His Love
halllehuja gata zemnhen yebarkew
Yes yes Amenn
አሜን አሜንንንንን
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን
ፖስተር እግዚአብሔር ይባረኮት 🙌🙌🙌🙌🙌❤️
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም አባት ነው አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን እግዚአብሔር ይመስገን
Himmm
ፖስተር ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ቤተሰብህ እብረው የሚያገለግሉ በጌታ ስም ይባረኩ ከቃሉ በተጨማሪ በፀሎት በጣም ተጠቅሜለህ ጌታዬ ክብድራቱ አንዳችም እንዳያጎልብህ አምናለሁ ለምልምልን እውንትን በድፍረት ስለምታስተምረን እራሳችንን እንመረምራለ ይጠቅመናል ብዛ በርክትልን እሜን እሜን :: ከዩትዩብ ተማሪዎችህ አንድዋ ነኝ ጌታ ይባርክኝ እሜን እሜን ::
በእውነት በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ አስተዋይ አስተማሪ ያብዛልን ተባረክ
በጣም ድንቅ አስተምሮት ነው
Amen amen amen
God bless you
ክብር እና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን 👏
Glória Deus Amem Deus abençoou
ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
በጌታ ወንድማችን እግዚአብሔር ፍባርኮሆት
ጌታ ይባርክዎት ጸጋው ያብዛልዎት ድንቅ ኣስተምሮ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ፓስተር ተባረክ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
እግዛብሄር ይባርክህ ጌታ የተባረክ ይሁን ከአውስትራልያ
7
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ እንወድሀለን አንትን የሰጠን ጌታ ይባረክ❤❤❤❤😍😍🙏🙏
favorite pastor. God bless u.
Dear pastor God bless u abundantly
ፓስተር ፡ አስፋወ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ
Pastor እግዚአብሔር ይባረክ
የእግዚአብሔር ክብር ወደ እኔ ይመለስ
Tebarek pastor dink timihirt new
God bless you pastor 🙏
I want to take time to appreciate u pastor for passing on us this precious knowledge.
thank you for the kind words of encouragement. God bless you too!
AMEN AMEN paster thank you 🙏🙏🙏🙏 God bless you
አሜን የካቦድ ዘመን ይሁንልን።
Thank you God bless you.
Thank You Be Blessed Pastor
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ ይጨምርልህ ፖስተርዬ ያንተ ትምህርት ፈውስ ሆነለኝ እንዳተ ይብዙ
ተባረክ ፓስተርዬ
John 1
5 And the light shineth in darkness;
ብሩክ ነህ
🕊⚓️👁⚖️👁🐏🦅Amen amen 🙏
7
በጠም አስፋለግ ትምህርት ነው ተበረክ pastor
እግዚአብሔር ይባርኮት ፖስተር
እንወድሀለን
Amen amen amen amen amen
AMEN
አሜን ፡
7
Ameeee amen
7