ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

እኔ ሳላውቅ ጭራሽ ባልጠበቅኩት ተኝቼ እያለሁ ጓደኛዬ ከነ ባለቤቷ እቤት መጥተው የቤቢ ሻወር ዝግጅት አዘጋጅተው ሰርፕራይዝ አደረጉኝ 😱😍😍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2020
  • ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
    ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    👉የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
    👇FACEBOOK PAGE👇
    / brex-messi-show-657074...
    👉ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
    👇INSTAGRAM👇 www.instagram....
    👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
    ⬇ FACEBOOK⬇
    www.facebook.c...

ความคิดเห็น • 868

  • @Zainab-oq8mo
    @Zainab-oq8mo 4 ปีที่แล้ว +851

    እስኪ በስደት ያላችሁ ብቻ ላይክ ግጩኝ ብዛታችሁን እንየው👍

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 4 ปีที่แล้ว +128

    ወይ ብሬክስ አረ ነላት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ለብቻ ይከብዳል እንኳን ነፍስጡር ሆነው
    መሲ መብርሀን ተጠብቅሽ

    • @abfgabvgh2561
      @abfgabvgh2561 4 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍

    • @cell8632
      @cell8632 4 ปีที่แล้ว +2

      መሲዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ ምርጥ ጎደኛ የክፋ ቀን ጥላነው ፈቅሩን ያብዛላቹ

    • @mariyame944
      @mariyame944 4 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😙😙😙😙😙👍👍👍👍

    • @user-ov1mw5tg3o
      @user-ov1mw5tg3o 4 ปีที่แล้ว

      ተይዞ ሂዶ አንዴት ይመጣል በብሀር ነው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +22

    ማን ነው እንደኔ በመሲ ቤቢ ሻወር ደስሥሥ ያለው belik አሳየኝ ጋይስ መሲ በሰላም ተገላገይ ማማዬ እኛም ስደተኞን ለዚህ ቀን ያብቃን አሜን በሉ ውዶቼ 💛💚❤️

  • @user-fs3mt9gw7t
    @user-fs3mt9gw7t 4 ปีที่แล้ว +45

    መሲዬ እማምላክ በስላም ሁለት ታርግሽ በሠላም ተገላገይ እወድሻለሁ

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 4 ปีที่แล้ว +50

    በጣም ደስ ይላል መሲየ ጓደኛሽ ደግሞ ጡሩ ልጅነች

    • @sablenzabi1966
      @sablenzabi1966 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ደረሰ ይላል መሲየ ዋው

  • @user-ju2gl1xj9o
    @user-ju2gl1xj9o 4 ปีที่แล้ว +35

    መስዬ የኔ ቆንጆ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
    ጓደኛሽ ደግሞ እንዴዚህ ደስ እዳሰኘችሽ ህይወቷ በሙሉ በደስታ የተሞላ ይሁን ፍቅር እና ሰላም ይብዛላችሁ 😍😍😍❤❤❤

  • @user-yv8zv8ms3g
    @user-yv8zv8ms3g 4 ปีที่แล้ว +8

    ከስንት አንድ ነው ምርጥ ጓደኛ የሚገኘው!! ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ። አንችም በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ መሲ🌹🌹🌹

  • @user-uk8uf5nv8f
    @user-uk8uf5nv8f 4 ปีที่แล้ว +55

    ምሲየ አላህ በሰላም ተገልገይ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ታምራላቹ ።መሲ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እውነተኛ ጓደኛ እንዲህ ነው ብሬክስ ኢትዮጵያ ተስማማክ እረ ቶሎ ና

  • @halimetyebabanafaki9968
    @halimetyebabanafaki9968 4 ปีที่แล้ว

    መልካም ጎደኛ ጥላ ነው መሸአላ ደሥ ይላል በሠላም ተገላግለሽ የምናይሽ ያድርገን

  • @gamtassatmag480
    @gamtassatmag480 4 ปีที่แล้ว +98

    affffff መቸ ኣርግዤ ወልጄ ምስመው ፈጣሪ ሆይ እባክህ ፆሎትየ ስማኝ መሲ ደሞ እመቤትየ ብሰላም ትገላግልሽ

    • @user-zn2ur4jv4l
      @user-zn2ur4jv4l 4 ปีที่แล้ว

      ይግጭሽ የሚገጨው ያ

    • @user-jr9lo3vd2f
      @user-jr9lo3vd2f 4 ปีที่แล้ว +2

      ፀሎትሺን እንዲሠማሺ የመለሥን ፎቶ ከፕሮፋይልሺ አጥፊ

    • @user-vv1iy7vk6w
      @user-vv1iy7vk6w 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-jr9lo3vd2f ኣንተ ራሰህ ጥፋ ኣህያ

    • @gamtassatmag480
      @gamtassatmag480 4 ปีที่แล้ว +2

      @@user-jr9lo3vd2f ኣኣ 😀 ምን ያውቃል እንደ መለስ ብወልድስ ተስፉየ ነው

    • @dearmom2633
      @dearmom2633 4 ปีที่แล้ว +2

      @@gamtassatmag480 bravo yene konjo melesn yemesele ambesa wend tweldialesh ❤😘

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 ปีที่แล้ว

    ፍቅርን ያብዛላችሁ ቤታ የልጄ ስም ነው ደስ ይላል መስክ እንካን ደስ አለሽ ኡመ አረፋትም እንደዚሁ

  • @user-ve5rp7pr5m
    @user-ve5rp7pr5m 4 ปีที่แล้ว +1

    መስዬ ምረጥ ጎደኛ አለችሽ ዋውውቤቲዬ ተባርኬልን

  • @user-sr3yi2fr5h
    @user-sr3yi2fr5h 4 ปีที่แล้ว +56

    ታምራላችሁ በተለይ ባለቤትሽ ከጎንሽ ቢሆን የበለጥ ያምር ነበር እኛ።ኢትዮጵያዊ ፍቅር ነው እሚያምርብን። ፍቅር ይስጠን

  • @user-qm2rf7sz8o
    @user-qm2rf7sz8o 4 ปีที่แล้ว

    እኮን ደስ ያለሽ ምርጥ ጎደኛ ነች አይለያችሁ በሠላም ውለጂ

  • @user-fs9wm1fz2o
    @user-fs9wm1fz2o 4 ปีที่แล้ว

    መልካም ጓደኛ። እድህነው መሲየ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 ปีที่แล้ว

    ያው ስለ ቤቢ ሻወር የኛ ከባህላችን ውጭ ቢሆንም ጓደኛሽ ግን በጣም ጥሩ ናት ያዝልቅላቹ ፍቅራቹ ይብዛ መሲ ኣላህ በሰላም ይገላግልሽ።

  • @muluwondemu7816
    @muluwondemu7816 4 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ መሲዬ በሽልም ታውጣሽ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @yashlemyashlem399
    @yashlemyashlem399 4 ปีที่แล้ว

    አይለያችሁ እግዚአብሔር በፍቅር አጽንቶ ያኑራችሁ መስየ ልጅሽን አቅፈሽ ለማየት ያብቃን

  • @susuyebintjamal4174
    @susuyebintjamal4174 4 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ቤቢ ሻወር ባይመለከተኝም ይችን የመሰለች ጓደኛ ስለሰጠሽ ፈጣሪ ይመስገን እንደሷ አይነቱ ጓደኛ ያብዛልን መሲ አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @user-cv4hf7oy5o
    @user-cv4hf7oy5o 4 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን ታዝልቅላችሁ ፍቅራችሁን መሲዬበሰላም ተገላግልሽ አመብዙሃን

  • @yezn4604
    @yezn4604 4 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደሥ ይላል። ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይሥጣችሁ😍😍😍😍😍

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 4 ปีที่แล้ว

    ዋው. ደሥ ሥትሉ. መሲየ. ቆንጆ በሠላም. ሁለት ያድርግሺ

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ መሲየ እንካን ደስ አለሺ መልካም ጎደኛ የእግዚአብሔር ስጣታነው እኔም ተመስገን ምርጥ ጎደኛ አለኝ

  • @amiw0lloyewa543
    @amiw0lloyewa543 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍ በጣም ደስ ይላል በሰላም ወልደሽ ሳሚ መሲየ የሀበሻ ቆንጆ ደርባባ

  • @bfhjjdjf9848
    @bfhjjdjf9848 4 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ደስ ይላል ብሬክስ በሠላም ይጣልሽ ማሻ አላህ አላህ እስከ መጨረሻው ያድርግላቸሁ

  • @user-nw5pk1yh3d
    @user-nw5pk1yh3d 4 ปีที่แล้ว +47

    መልካም ጓደኛ እንድህ ነው 😯😍
    አላህ በሰላም ይገልግልሽ እህት 😘😘

  • @messitube1299
    @messitube1299 4 ปีที่แล้ว +24

    የኔ ምርጥ ጓደኛ እደዝህ እዳከበርሽኝ እግዚአብሔር ያክብርሽ ከነባለቤትሽ የኔ መልካም ሁሌም እወድሻለሁ የኔ ውድ😘😘😘😘😍ሚጣየም እድግ በይልኝ የኔ ጣፋጭ

    • @ascharnuguse5509
      @ascharnuguse5509 4 ปีที่แล้ว

      ደሥ ይላል

    • @amenamen4622
      @amenamen4622 4 ปีที่แล้ว +1

      መሲ ጓደኛ አታብዢ እህቴ ከባልሸ ውጪ

  • @konjo7249
    @konjo7249 4 ปีที่แล้ว

    ቤቲ እግዚያብሄር ደስታን ይስጣት ጎሺ እንዲህ ነው ጋደኝነት 😍😍😍 መሢም በሠላም ውለጂ እመቤቴ ከጎንሺ ትሁን አሜን

  • @user-ct7wq3de6d
    @user-ct7wq3de6d 4 ปีที่แล้ว +4

    መሲየ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያለሽ 😘😘😘

  • @user-po8wv7us1w
    @user-po8wv7us1w 4 ปีที่แล้ว +13

    የኔቆንጆ እንባየመጣ ወላሂ እንኳንደስያለሽ ባልሽንም ብሬን በሰላም ያምጣልሽ

    • @zeadenshe3054
      @zeadenshe3054 4 ปีที่แล้ว +1

      Wow. Egzbhere. Fkrchihene. Ybzlchihe. Fkere. Yshinfale

  • @zamzammuhammad9569
    @zamzammuhammad9569 4 ปีที่แล้ว +30

    የኔማር እደው ዝም ብየ እወድሻለሁ አላህ በሠላም ይገላግልሽ

    • @zainabali835
      @zainabali835 4 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @abac2092
    @abac2092 4 ปีที่แล้ว

    ዉይ መስየ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ማማየ ምርጥ ጓደኛ እግዛብሔር ይስጥሽ

  • @user-iv7ze8gw9e
    @user-iv7ze8gw9e 4 ปีที่แล้ว

    ይገባሻል ምርጥ ስው ነሽ ማማዬ ፍቅራቹሁ የማያልቅ ይሁንላቹ

  • @user-sw3ut9fd9r
    @user-sw3ut9fd9r 4 ปีที่แล้ว +15

    ዋው መሲየ አልወለድሽም እደ ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያርግሽ ማማዬ

    • @yefatlovetube7027
      @yefatlovetube7027 4 ปีที่แล้ว +1

      ዙዙዬ በናትሽ ሰብሰከራብ አድርገሽ አግዢኝ

    • @user-sw3ut9fd9r
      @user-sw3ut9fd9r 4 ปีที่แล้ว

      @@yefatlovetube7027
      ኦኬ እሙዬ

    • @yefatlovetube7027
      @yefatlovetube7027 4 ปีที่แล้ว

      ዙዙዬ ሰለቅንነትሽ ከልብ አመሰግናለሁ

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l 4 ปีที่แล้ว

      @@yefatlovetube7027 እኔ አድርጌሻለሁ እህቴዋ

    • @yefatlovetube7027
      @yefatlovetube7027 4 ปีที่แล้ว

      @@user-bb7nl2bl9l amesgenalhu wedi ken sew beybitu ayatefa

  • @shaiksadiqali6675
    @shaiksadiqali6675 4 ปีที่แล้ว

    ደስስል እንድ ነው ጓደኛ ማለት እግዚአብሔር ይባሪካት ብድር መላሽ ያርግልሽ መስዬ

  • @tugusnugus6159
    @tugusnugus6159 4 ปีที่แล้ว

    ባሁን ሳአት የዚህ አይነት ጓደኛ መገኝቱ በጣም ደሰ ይላል መሲየ በሰላም ወለጂ

  • @user-pg7iw7kh7s
    @user-pg7iw7kh7s 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ሃበሻዎች ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ መሲዬ እመብርሃን ትቅረብሽ

  • @Zainab-oq8mo
    @Zainab-oq8mo 4 ปีที่แล้ว +95

    እደ ሰርፕራይዝ የሚያስደስተኝ ነገር የለም

    • @ethiolove5855
      @ethiolove5855 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ኡፍፍፍ

    • @julfajulfa1546
      @julfajulfa1546 4 ปีที่แล้ว +2

      ማሲ አንሻአላሂ አለሀ በሰለም የግለግለገለሽ አለሀ ከጉኒሽ ዪዉኑ

    • @seaditube4003
      @seaditube4003 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ራሱ መደረግም ማድርግም በጣም ነው የምወደው

    • @yx2243
      @yx2243 4 ปีที่แล้ว +2

      አላህ በሠላም ይገልግልሺ ጎደኛሺም አላህ የቅዶን ይሠጣት ቅን ጎደኛ ብርሀን ነው

    • @titititi1313
      @titititi1313 4 ปีที่แล้ว +2

      Enem

  • @zenized1071
    @zenized1071 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ መሲ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ እህት ምጡን ገር ልጅሽን አፈያ ያርገው

  • @user-rd2cv7ik2w
    @user-rd2cv7ik2w 4 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ ያለ ጎደኘ ይስጣችሁ ውይይይይ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ መስየ በሰላም ድንግል ትገላግልሽ

  • @KuwaitKuwait-fl8js
    @KuwaitKuwait-fl8js 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አላህ በሠላም ይገላግልሺ ባልሺም በሰላም ይምጣልሺ ኢህቴ መሲ ስወድሺ

  • @MG-yj7fs
    @MG-yj7fs 4 ปีที่แล้ว

    መስ በሰላም እመብርሀን ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እህት ጎደኛሽንም ከነቤተሰባ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ በዝህ ግዜ እንደዚህ አይናት ጎደኛ ማግኝት እራሱ በጣም የታደለ ሰዉ ነዉ መስዋ እድለኛ ነሽ ለኛም ከከዳታኛ ከዉሸት ከቀናተኛ ከምቀኛ የነፃጎደኛ ይስጠን ይስጠን እስኪ አሜን በሉ ኮሜንቶች

  • @user-br9hq4gk2e
    @user-br9hq4gk2e 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ደስ ይላል እኔም እዳችውነኝ መስይ መልካም ጎደኛ የበህር ዳር ፍርየ ነው ያዝልቅላችሁ አችም በስላም ለመውለድ ያብቃሽ እህት

  • @user-id6zq6gd8l
    @user-id6zq6gd8l 4 ปีที่แล้ว

    ግዋደኛ ማለት በደስታ በችግር ግዜ ከጎንህ የማይለይ ነው እግዚአብሔር መልካም ንፁህ ግዋደኛ ይስጠን

  • @user-rj8pe1gy4f
    @user-rj8pe1gy4f 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል ጓደኛ እዲህነዉ ይመችሽ የመሲ ጋደኝ መሲም በሰላም የምትገላገሊ ያድርግሽ

  • @abebechyimaryamlij8130
    @abebechyimaryamlij8130 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ መሲየ

  • @haanahaana1836
    @haanahaana1836 4 ปีที่แล้ว

    የኔናትእመብርሀን በሰላምም ትገላግልሽ ሳላስበዉ እንባዬ መጣ

  • @hanadarso4581
    @hanadarso4581 4 ปีที่แล้ว +6

    መስየ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አክሎ አክሎ ይብዛላችሁ አንችም በሰላም እግዚአብሔር ይገላግልሽ የኔ ማር

    • @ghjkllkjghjkllkj8922
      @ghjkllkjghjkllkj8922 4 ปีที่แล้ว

      ጓደኛ ማለት እዲህ ነው ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላቹህ. መሲም በሰላም ውለጅ

  • @kokab5725
    @kokab5725 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ። መልካምነትሽን በዚሁ ቀጥይበት

  • @AaBb-bc1tk
    @AaBb-bc1tk 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ አስለቀሳችሁኚ መስዬ እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሺ እህቴ

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ መሲ ፈጠሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በሰላም ተገላገይ

  • @user-tl9eo4gc9j
    @user-tl9eo4gc9j 4 ปีที่แล้ว

    ሥላሥደሠትሻት ደሥ አለኝ እንዲህ ነው ጓደኛ መሢ አላህ በሠላም ወልደሽ ያሳየኝ

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 4 ปีที่แล้ว

    ቤቲ እግዚአብሔር ያክብርሽ ከነ ባልተቤትሽ መሲዬ እንካን ደስ ያለሽ

  • @z.mz.m4716
    @z.mz.m4716 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መሲየ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ

  • @user-pe9il2gy7w
    @user-pe9il2gy7w 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ጓደኛ ናት እግዚአብሔር ያክብርሽ እህቴ ባኣሁን ግዜ እንኳን ሳብራዝ ለማደርግ አማይታስብ ነው በእውነት መሲየ ድሞ ማሪያም በሰላም ትጋላግልሽ

  • @betitube12
    @betitube12 4 ปีที่แล้ว

    መሲ ቆንጆ በጣም ድስ ይላል እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 4 ปีที่แล้ว

    ብጣም ነው የማምስግነሽ የመስሲ ጋደኛ ፈጣሪ ያክብር

  • @sadaahmed8564
    @sadaahmed8564 4 ปีที่แล้ว

    እሰይ ዴስብሎኛል ዴስስላለሽ
    ሀቢበቴይ በሰላም መወለድሽንም እንስማ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 ปีที่แล้ว

    መሲየ ስላም ወለጅ የኔ እናት ጓደኛሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ መልካም ስው ናት

  • @user-tk8sp1dy2b
    @user-tk8sp1dy2b 4 ปีที่แล้ว

    መሲ በሰላም ተገላግለሺ ለማየት ያብቃን እህታችን ላንችም ይስጥሺ ተባረኪ

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f 4 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቆንጆ መሲዬ እመብርሀን በሰላም ትፍታሽ የኔ ውድ ማማዬ

  • @user-vl1hf7jz5y
    @user-vl1hf7jz5y 4 ปีที่แล้ว

    መሢዬ አላህ በሠላም ይገላግልሽ ብሬክስዬም ሠላምህ ይብዛ

  • @zahraseid8164
    @zahraseid8164 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በዝህ ሰአት መገኝት ይከብዳል የልብ ጓደኛ ማገኝት አላህ ያዋዳችሁ የበለጥ ያብብ ፈቅራችሁ መሲየ

  • @user-tc9ei5dq4n
    @user-tc9ei5dq4n 4 ปีที่แล้ว

    የፊቅር ኣምላክ ፉቅራቹሁ ያብዛላቹሁ በኣሁኑ ሰኣት እንድህ ኣይነት ጋደኛ ማግኘት መታደል ነው መስየ ኣችም እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 ปีที่แล้ว

    መስዬ የኔ ቆንጆ እመብርሃን በስላም ትግላግልሽ የምር በጣም ነው ምታምሩት ብሬ መቼ ነው ሚመጣው እንዴብቻሺን ትቶ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 ปีที่แล้ว

    ዋው.በጣም.ደስ.ትላላቹ.መሱ.አላህ.በሰላም.ይገላግልሽ.እኔ.ፎቶና. ጋደኛ.አይወጣልኝም

  • @susususutube6787
    @susususutube6787 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ለስላሳ መሲ ታሳዝነኛለችአላህ ሰላም ይገላግልሽ

  • @hamadalmukhles9499
    @hamadalmukhles9499 4 ปีที่แล้ว

    መሢዬ አልወለድሽሞይ አላህ በሠላም ይገልግልሽ

  • @ttt9416
    @ttt9416 4 ปีที่แล้ว

    Melkam gudega Ye Beerha tila new egizeabiher fikirun yabzalachu Melekam gudega endezih new😍😘❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rp1zv4ju1o
    @user-rp1zv4ju1o 4 ปีที่แล้ว

    ሜስየ እመብርሃን በሰላም ታጋላግልሽ የኔ ቆንጆ

  • @mistrtesfa8155
    @mistrtesfa8155 4 ปีที่แล้ว

    መሲየ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ የኔ ቆጅ

  • @user-ph4ep3xq6f
    @user-ph4ep3xq6f 4 ปีที่แล้ว

    መሲዬ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ማማ ጓደኛሽም አላህ ያክብራት

  • @marymickey2125
    @marymickey2125 4 ปีที่แล้ว

    መሲዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሸ

  • @haimanotterefe4971
    @haimanotterefe4971 4 ปีที่แล้ว

    እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ በተረፈ ቤቢ ሻውር የሚባለው ነገር በዙም አይመስጠኝ

  • @mekdsyemaryamleg5095
    @mekdsyemaryamleg5095 4 ปีที่แล้ว

    ቤትየየኔመልካም እመብርሀን እድሜናጤናትሥጥሽ

  • @user-xt3hy9we8k
    @user-xt3hy9we8k 4 ปีที่แล้ว

    መሲዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ የኔእናት

  • @user-io5yd9qc8n
    @user-io5yd9qc8n 4 ปีที่แล้ว

    መሢየ አላህ በሠላም ለሁለት ያርግሺ ማማ

  • @yenuyenu92
    @yenuyenu92 4 ปีที่แล้ว

    መሲ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ማርያም ትጠብቅሽ በጣም ደስ ይላል Congress
    የጎደኛ መልካም ያብዛልን አባ

  • @yalemworkymaryamlji8213
    @yalemworkymaryamlji8213 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ መልካም ጓደኛ ደስ ይላል መሲዬ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

  • @user-ne1nk3ic7v
    @user-ne1nk3ic7v 4 ปีที่แล้ว

    መሥየየኔምርጥአላህ በሠላምይገልግልሺእህት

  • @fathimaabdu6953
    @fathimaabdu6953 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ባለችበት ይጠብቃት እደነዚህ ያሉትን ንፁህ ልብ ያለቸዉጎ ደኛ ያብዛልን

  • @sarasara-xl2sw
    @sarasara-xl2sw 4 ปีที่แล้ว

    ጉደኝነት እደዚህ በተግባር ሲገለፅ ደስ ይላል አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-et3el8bk7c
    @user-et3el8bk7c 4 ปีที่แล้ว

    ወሲ የኔ ደርባባ ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ሁለት ሁነሽ ለማየት ያብቃን ቤቲ የኔማር ይህንን አስበሽ ላደረግሽላት ነገር እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰብሽ የጠብቅሽ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 4 ปีที่แล้ว

    መሲየ በሰላም ይገላግልሽ እንድነው ጎደኛ

  • @user-zt1ur4mq3s
    @user-zt1ur4mq3s 4 ปีที่แล้ว

    ደሰ ይላል መሲ አልወለድሸምዴ ስጠፊ ወልድሸ መስሎኝ ነበረ

  • @fathimauae6626
    @fathimauae6626 4 ปีที่แล้ว

    አብሩፍቅራችሁ እስከጀንት ያድራግላችሁ እህቴ መስየ ማር

  • @rajeswarirajeswari7109
    @rajeswarirajeswari7109 4 ปีที่แล้ว

    ወይ እግዚአብሔር ይስጥሺ ተባረኪ መልካም ሰውችን ይብዛልን

  • @fametmlove4074
    @fametmlove4074 4 ปีที่แล้ว

    እኮን ደስ አለሺ መሲየ ደስ ብሎኝል ትንሺ ብሬክስ ባለመኖሩ ቅር ብሎኝል

  • @user-pt7oy1qp6f
    @user-pt7oy1qp6f 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ ያለሽ መስዬ ቤትዬ መልካም ጓደኛ እድሜ ይስጥሽ

  • @ZizoZizo-ig4kr
    @ZizoZizo-ig4kr 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እመቤቴ በሳላም ትገላግልሽ አሜንን

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይ መሲሲሲየየየየ ፍቅር ስወድሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ የምወድሽ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 4 ปีที่แล้ว

    መሲየ እማምላክ በሠላም ሑለት ታድርግሽ

  • @susubinthussen8446
    @susubinthussen8446 4 ปีที่แล้ว

    እንድህ ነዉ ጉደኛ ማለት የኔ ዉዶች መሢየ እንኳን ደሥ ያለሽ ሆቢ ጉደኛሽ እዳሥደሠተችሽ እሳንም አላህ ያሥደሥታት ትዳሯንም ፍቅር በፍቅር እድሆንላት ተመኘሁላት እኔ በህይወቴ ጉደኛ ወቶልኝ አያዉቅም በዚህ ሠአት ብቸኝነቴን መርጫለሁ የኔ ዉዶች ዉድድድድድድድድድድድድድድ🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @user-xw8mv3hx4k
    @user-xw8mv3hx4k 4 ปีที่แล้ว

    መሢዬ የራስሰ የራሴን ስሜት ስል እረሳሁ ደስታሽ ደስታዬ ነው ማሬዋ እኳን ደስ አለሽ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ የዋህ

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h 4 ปีที่แล้ว +1

    መሲየ በሰላም እመቤቴ እሁለት ታርግሽ የኒ ቆጆ ደስታሽ ይብዛልሽ አይዞሽ እድህ ነው ጓደኛ ማለት ቤቲ ተባረኪ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እኔም ጎደኛ አየወጣልኝ አሁን ግን ባገኝ ደስ ይለኛል መሲ ምነው አለወለደሽም እንዴ በሰላም እመቤቴ ማርያም ታገላግልሽ አሜን

  • @user-ne1nk3ic7v
    @user-ne1nk3ic7v 4 ปีที่แล้ว

    ጓደኝሺንምአላህ ይጠብቅልሺቤትየልዩነሺ

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውደስትላላችሁ በጣም ጎደኛኮ ከህትምበላይናት መሲየ እመቤታካችጋትሁን

  • @user-sr3yi2fr5h
    @user-sr3yi2fr5h 4 ปีที่แล้ว +19

    እድህ ነው ጓደኛ እሰይ እደጊ።