This brought so much joy to my heart. It’s no secret that our country is in a dangerous place right now. People are being displaced, tortured and massacred for their ethnicity and religion, but this gives me hope for the future of our beautiful Ethiopia. እንኳን ማርያም ማረችሽ እሼ እንኳን ደስ ያለህ
I am really appreciating you Eshetu for Bringing this kind of teachable message to your viewers. Ethiopians known as a wonderful hospitality and lovable nation. We grew up in a manner and respectful community without asking the person’s background or where she/he came from but last 30 years we experienced the worst ethnic divisions and haters among this beautiful innocent nation!! Which is sad but it is true!! So, ye Ethiopia Amelak yeha yemikefafele menafeste yametalen yetefalen. Yedero zemen yemeleselen!🙏 Ethiopia Fekere nate and fekere yashenefale!!💚💛❤️
ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ሃሳቦን ያጋሩን!
shorturl.at/klBZ8
Enkuan dess aleh❤❤
baxam ewadehalaw kebarelegne
አፈስከው 🙏 በቋጠሮ ቋጥረህ አስቀምጠው።
እንኳን ደስ ያለህ
@@neimayusuf5594😊😊
እሸቱ መለሰንና ማስተር አብነትን የሚወድ 😘😘
የኔይቱ ነሽዴ🎉
Ante biruk egziyabher yibarkih
እኔ❤
❤🎉❤🎉😢 yene kojo selam 🥰 Ethiopia 🎉😢
አሼ እንኳን ደስ አለህ
አሼ እንዳንተው የተመረቀ ልጅ ለወገን ለሀገሩ የሚጠቅም ይሁን በሀገሬ ተስፋ ቆርጫለሁ ያንተን ፕሮግራም ሳይ የተሻለ ቀን እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ አቤት ደስ ሲሉ አቦ እነሱን እንዳዝናናሀቸው ለኛው ከተናጋው አለም አውጥተህ እነዚህን ንፁህ ልብ ያላቸው የሀገሬ ሰወች ስላሳየከን አላህ ካሰብከው በላይ ይስጥህ
Amen
@@comedianeshetu አተነበርመር የኔጌታ
@@comedianeshetuእሸ እንኳን ለአባትነት ማረግ አበቃህ
አተልጂ፤ተባረክ
Almchewn ayu des sil
ትልቅ ትምርት ነው ለኛ በሰው ሀገር ሁነን ዘር ከዘር የምንባላ እና የምናስበላ👌😍ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ🙏
አሚን አሚን
Betekekle
ህዝብ ጋር እኮ ችግር የለም በደስታ በሀዘኑ አብሮ ነው ያለው ስለዘረኝነት የሚያስብበት ጊዜም የለው የለት ቁርሱን ልጆቼ የቤት ኪራይ ነው የሚያስጨንቀው ስለዘር አይደለም ፖለቲከኝአ ኢሊት እና ህዝብ ሳይወክላቸው ጉሩፕ ሰርተው የትግራይ ተከራካሪ የአማራ ተከራካሪ የኦሮሞ ተከራካሪ ደሞ እኮ በመልካም ቢሆን ጥሩ በመሰዳደብ እኮ ነው ጠበቃነታቸው ህዝባቸውን የእውነት ከወደዱ ይርዱት እስኪ ለነገሩ ዉጭ የማኖረው በልመና አይደል ስራ አይሰሩ ሚዲያ ላይ ተቀምጠው መሰዳደብ ነው
አሜንንን ሰላም ትልቅነዉ ዋጋዋ
እውነት ነው ለስልጣን ለገንዘብ ያባሉናል ሺያመት ላይኖር
ሜላትዬ የኔ እናት እንኳን ማርያም ማረችሽ!!!እሼ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ!!!ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ።ልጃችንን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልን
እንደ ዛሬ ነፍሴ ተደስታ አታውቅም የገበሬ ልጅ ነኝ የእነሱን ደስታ ከማየት የሚያስደስት ምን አለ❤
እሸቱየ የነፍስ ዋጋ ያርግልህ ዘርክ ይለምልም የወለድከው ይባረክ ❤
😭😭😭😭😭😭😭😭
ልጅህን አሏህ ያሳድግልህ እሸ የአመቱ ጀግና ፍቅርን ሰባኪ የምትሉ ብቻ በላይክ 😢
እኳን ደስ አለህ እሸቱ በውነት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ እኳን ከሁለት ወደ ሶስትነት በሰላም አሻገረህ ክብር ለሰው ልጅ ሁሉ ፍትህ።ለሚሞቱ ንፁሃን ለሚፈርሱ ቤተ ክርስቲያንና ምስጊድ😢
Bemejemeria enkwan dessssss yalhi !!! Bemeketele endezhi web chenkelat seto yefeterehi fetari kebetune yewesed🙏🙏🙏
እንኳን ደሳለክ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያ
እጅግ በሚደንቅ መሬት ጠብ ማይል መልእክት ተላልፏል!!! ሰሚ ጆሮ ከልቦና ይስጥልን ለዘረኞች 🙏🏽ሰላም ጤና እድሜ ይስጣችሁ!!!! ሰላም ክብር እውነተኛ ብልፅግና ለሃገራችን🙏🏽❤️
ትኩረት እና ፍትህ ለመስጅድ እና ለቤተክርስቲያን😔😔😔😢🕌⛪👈
😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪👈👌❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
@@helenhaftom1525እግዚአብሔር ይመሰገን እቨቱ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ነፍሴ በደስታ ሃሴት አደረገች ወይይይይይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Fetari Yirdan Abshr Enatuuu
በዘመኔ ቤተ እምነቶቹን የደፈረ መሪ አይቼም አላውቅም ይሄ የተረገመ የሰይጣን መልህክተኛ መሪ ነው በላሀውን ያውርድበት
እሼ ምርጥ ሰው
እንኳን ደስ አለህ!
አባት ስለሆንክ ደስ ብሎኛል!
የልጅህን እናት. . . .
እንኳን እግዚአብሔር ረዳት!
ልጃችሁን እግዚአብሔር
በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ!!
እነዚህን ንፁህና ደጋግ ሰዎች እንዳስደሰትካቸው ፈጣሪ አንተንም ሙሉ ዘመንህን የደስታ ያድርገው ፣ ፍፁም ተባረክ እሸ ከነቤተሰቦችህ የወለዳችሁትም ይባረክ ። ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ። 20:52 20:55 20:57 20:59 21:01
አሜን አሜን አሜን
እሸቱ እንኳን ደስ ያለህ ልጅህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ
ኢትዮጲያዊነት ለማሳያት የምትጥረው ነገር ሁሉ እጅግ የሚያስመሰግንሀ ነው ተባረክ
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ፍቅር ነው። ፖለቲከኞቹ ናቸው እንጂ ሀገሪቷን እያመሱ ያሉት ። ፈጣሪ አምላክ ልቦና ይስጣቸው።
ትክክል አሜን
ልቦናይስጣቸዉሳይሆን መረዘኞችንከምድረበዳ ያጥፋልን
አሚንንን
አሚንንንን
Wunt new
አሁን ለነዚህ ምስኪን ህዝቦች ጥይት ይገባቸዋል አረ ሰላማችንን መልስ ፈጣሪ 🙏😭እሼ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ❤
አይገባቸውም ማርያምን 😭
አሚን አሚን ሚስኪን
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
_እሼ አንተ ወልደው የሰጡን ቤተሰቦች ክብር ይገባቸዋል❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን_
_እንዴት ደስስስ ይላሉ ሲጀነጅናት ሰማው😂😂😂😂😂😂😂😂_
የኔ እህት እናት እንኳን ማርያም ማረችሽ!!!እሼ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ!!!ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ።ልጃችንን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልን::
የሰደት እህቶች ከደገተኛ አደጋ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠበቃችሁ
አገራችንን ሰላም ያርግል
amen amen amen❤❤❤❤
አሚንን
ባማደንሀላማ፡ዳሢሣል፡ሜለት፡እካን፡መርያማ፡መራችሽ፡አሼእካን፡ዳሣአላህክ❤❤👍👍🙏🙏ዕትዮጵያ፡ላዛለላማ፡ትኑር
አሜን 🙏
አሜንንንንን
ይህን ቻናል 10ሚሊየን ሲያንሰው ነው ይገበዋል እሼ ሜሊ እንኴን ደስ አላችሁ የተወለደው ይደግልን ሰላም ለሀገራችን ለቤተክርስቲያን ለመስጊድ
❤❤❤❤እመቤቴን የሚወድ እሼን ሳያደንቅ እንዳያልፍ እስኪ በ like ግለፁት ኢትዮጲያ ሀገራችንን ፍፁም ሰላም ያድርግልን one love etiopia እሼ እግዚአብሄር ልጅህን በጥበብና በሞገሥ ያሳድግልህ❤❤❤!!!!!!
አሜን ዳግም እሸቱ ይሁንልን❤❤❤
እሼ ምን አይነት አመለካከት ምን አይነት አስተሳሰብ አላውቅም አሁን ላይ እንዲ አይነት ሃሳብ እንዲ አይነት መልካምነት ከየት ነው ከፈጣሪ አይደለ ስለዝ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ቀጥልበት ፈጣሪ ያበርታህ,,,,,,,,, ምን አለ እያደረክ ባለህበት ነገር ላይ አስታዋፆ ቢኖረኝ 1% ቢሆን እራሱ እሼ መልካም ሁሉን ተመኘው,,,,,,,, ትንሹን ፈጣሪ ያሳድግልህ አሜን
እሼዋ እንኳን ደስ አለህ!! ባለቤትህም እንኳን ማርያም ማረቻት🎉 እግዚአብሔር በጥበብ በማስተዋል በጤና ያሳድግልህ!❤ አገሬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያቅርብልን❤
እሼ ለብዙ ኢትዮጵያዊውያን አርአያ የምትሆን ድንቅ የህዝብ ልጅ ነህ፥ እኔም እንዳንተ ያሉ ወንድሞችን ማየት ለብዙዎች መነሳሳት ነው፥ እሼ ወንድሜ ይሀው አንተን አይቼ የማውቃትን ጥቂትም ብትሆን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእህት ለወንድሞቼ ለማካፈል መጥቻለሁ እሼ አንተም ሆኑ ቤተሰቦችህ እንደምታበረታቱኝ ባለ ሙሉ ተስፍ ነኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
በርታ ወንድሜ
እሼ ባለቤትህን እኳን ማርያም ማረሽ በልልኝ ፡ አንተን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቃል አጣውልህ ፡ ዘርህ ይባረክ።
ምን እደምልህ ቃላት አጣውልህ እግዚሀብሄር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ሰው ሲደሰት እደማየት እሚያስደስት ነገር የለም
በሀያታቸው አይተው የማያቁትን ደስታ ስላሳያሀቸው ተበርክ እርጅም እድሜ እሸየ እንወድሀለን
እግዚአብሔር ይስጥህ እሽ ወንድማችሁ ከተለያዩ ቦታች አሰባስበህ እንድዝናኑ ስላደረክ እመቤታችን ትጠብቅ ብዙ ትምህርት እንድናገኝ ስላደረክ እስተዋ ሰዉ ነህ!!!እግዚአብሔር የልቦናህ መሻት ይፈፅምልህ!!!!❤❤❤
እሼ እንኳን ደስ አለህ! ሜሉ እንኳን እመብርሃን ቀረበችሽ! ዛሬ በአንተ ልዩ የደስታ ቀን ለእንግዶቹ ትልቅ ሰጠኻቸው: ዛሬም የኢትዮጵያን ትልቅ ተስፋ እናያታለን:: ልጅህን መድኃኔዓለም ክርስቶስ በፀጋና በሞገስ ያሳድግልህ
ኧረ እንደው ዘርህ ይባረክ ሁሌም ክብርና ሞገስ ይሥጥህ 🙏 ዛሬ ሰው በሩን በዘጋበት ጊዜ አንተ ከፍተህ መጠበቅህ በጣም የሚደንቅ ነው።
እንኳን ደስ አላችሁ
ወላጆቹን አክባሪ ፈጣሪውን ፈሪ የተባረከ ልጅ ይሁን🙏💖
ይቺ ነች ኢትዮጵያ ❤ እግዚአብሔር ሀገርራችንን ሠላም ያድርግልን🙏
እሼ እንኳን ደስ አለህ እህታችን እንኳን ማርያም ማረችሽ የተዋለደው ይደግልን ሀገር እናት አባቱን የሚጦር የሚጠቅም ያድርገው
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እሼ እንኳን ደስ አላችሁ። በዚህ ፕሮግራም ላይ ያየነውን ፍቅር መዋደድ አንድነትም በሁላችንም ዉስጥ ያስርጽብን።
አሺትባርከእንኮንለዚአበቃህ
@@semiraabdela5479 yes betkkl semu
እንኳን ለዚህ አበቃህ እሽዬ
AMEN
አሜን
ድጉ ባላገሩ ደስ ሲሉ ❤️🥰🙌
የኔ ጌታ እሼ የተባረከ ልክ እንዳንተ ለሀገሩ ጠቃሚ ልጅ ያድርግልን የኔ ልዩ እንኳን ደስ አለክ ባባዬ
እንኳን ደስ አላችህ እሺና ሚልየ ልጅ የእግዚአብሔር ስጡታ ነው እና ስጡታህን ደግሞ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ እናቱን አባቱን ሀገሩን እሚጠቅም ልጅ ያድርግልህ ሜላትየ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤❤🎉🎉
እሸቱ እኮ ትለያለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያን የምታስተዋውቅልን የዋህ ህዝብ ይሄን ቻናል በብዙ ሚልዮን ማደግ ያለበት ነው ❤❤
Amiiin❤
አርቲስ እሸቱ እንኳን ደስ አለኽ አንተ ማለት ኢትዮጽያ ነህ ሁሉንም አቅርበህ ለሁሉም እኩል ፍቅር ትሰጣለህ እስከ መጨረሻዉ ለወገነችህ መብራት ሆነሃልየሰዎችን ሟራል ከፍ የምታደርገዉ የልጆች ፀጋ ይስጥህ🎉 ዘመንህ የተባረከ ይሁንልጇች ይባረኩ💕🙏💕🌹🌹🌹❤️
ምናለ ሁሉም ሰው እንዳንተ ባሰበ
ስደት ላይ ሁነን በሀገራችን ተስፋ ቆረጥን😢
አይዞን ሀባይብ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@@Hወሎየዋ በዚህም ይመቀኙታል እሡ ሥለበለጣቸው ለሀገርለወገን ለማዋደድ ሥለሚሠራ ሤረኞች ግን ለሥልጣንና ለጥቅም ለሆዳቸው ሥለሆነየሚኖሩት አላህ ይንቀላቸው ሥራቸውን
@@Hወሎየዋ ደምሪኛ
@@hshhehsge7113 ደምሪኛ
ሀገርን የሚጠቅም ልጅ ያድርግልህ እሸ አተኮ ልየ ነህ ለጅህንም አላህ ይጠብቅልህ እሄ ነው ኢትዮጽያዊነት
ለገባው እና ልቦና ለሰጠው ሰው ትልቅ message ነው እሼ የእውነት ሰው ነህ ❤❤ሜሉዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ 😍ማርያም በሽልም ታውጣሽ 😍❤
አንተ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ነህ በዚ ክፉወች ክፉ ባደረጓት ሃገር ደጋጓችን አምጥተህ አሳያሃቸው ዘርህ ይባረክ ክፉወቹም ልቦና ይስጣቸው ፈጣር
የዋህነት የሚታይባቸው ንፁህ ኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር ስለእናንተ ብሎ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እሼ የልጅ አዋቂ💚💛❤
ያረብ የአላህ እሸቱን የሀገር መሪ አድርግልን 😭😭😭
ቤተኛ እዲለቺ አለህ ለዝም ከሰው አይን ይሠትረው
@@ZorishMenjeta😂😂😂😂እኔኮድምፁእራሱያስጠላኛልለመስማት ሰውሰይጣይ ይወክላልዴ😂😂😂
❤❤❤❤❤❤
Amiiiin
@@ZorishMenjeta 😂😂😂😂😂
ተመኘሁ ሁሉም ኢትዩጵያዊ እንደዚህ ቢያስብ አገር ሰላም ሆኖ በሰላም ወጥቶ በሰላም ሲገባ
ሜሉዬ የኔ ትሁት እንኳን ማርያም ማረችሽ አሽየ እንኳን ደሥ አለህ ለአንተ ምንም ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ለሀገር ለወገን ተቆርቋሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እንወድሀለን ወድማችን እመብረሀን በመንገድህ ሁሉ ከፊትህ ትቅደምልህ ከነ ቤተሠብህ ትጠብቅህ
እደው የኔማሮች በሳቅ ገደሉኝ😂😂እግዛብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ለናተሲል ሀገራችነን ሠላም ያድርግልን 🥺🥺🥰🥰🥰🥰🙏እሸየ ልጅህን እመቤቴ ታሣድግልህ❤❤❤🙏
እኔስ ያሳቁኝ ዢዋዢዌው ላይ ወተው ቀንሽ ቀንሽ ሲሉ😂😂😂😂
ዋዉዉዉ ኢትዮጵያዊነት ይህ ነበር ባህላችን እግዚአብሔር የቀድሞ ፍቅራችንን ይመልስልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
😔😔🤲🤲አዉንም ይመለሳል በ ጽሎት አንዘንጋ😔😔
😢ከደስታ ብዛት የተነሳ እንባዬ ፈሰሰ ይሄንን በዘመናቸው ሁሉ ታርክ ነው ብለው ስያወሩ ይኖራሉ እሸቱ ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብህ ፍፃመን ያሳምር
እመብርሀን ትጠብቅልህ ልጅህን የሰራኸዉ መልካም ነገር ሁሉ ለልጅህ ይቀመጥ በጣም ነዉ ምወድህ
ወንድሜ እሸቱ
ክፍል 3በጉጉት እንጠብቃልን አሽየ ❤❤❤
Esha.ohhhh.ae.iethopia.hezbi.lemastmar.dekimiii.setelii.tasaznegalki....selhezbu.saseb.be.sak😂.dekemalew....
ክፍልበጉጉትእንጠብቀንአሽየ፣♥️♥️🌼🕊️🕊️🌼🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
እሼ አተ ትለያለክ ፈጣሪ ይጠ ብቅ ህ ❤❤❤❤❤
እሸቱ እንኳን ደስ አለህ። እንኳን ደስ አላችህ። ጌታ ይመስገን። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ይጠብቅህ። ያስፋህ። ቤተሰቦችህ ጌታ ይባርክህ። ክፉ አይንኳህ። እግዚአብሔር ለሚወዱ እንደ ሀሳቡ ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲዲረግ እናውቃለን ይላል ቃሉ በአንተ ስለተፈፀመ ጌታን እጅግ አመሰግናለሁ። እንወድሀለን። እናከብርሀለን።
እሽየ የተባረከ ልጅ ያድርግልህ ሜሉ እኳን ማራም ማረችሽ ያገሬ ብሄር ብሄረሰቦች የድት ኢትዮጵያ ልጆች ኑሩልን ክፉ አይካችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እሼ አለማቸውን አሳየሀቸው እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ ❤እንኳን ደስ አለህ ወንድ ልጅ ከነ ቃጭሉ ተበርክቶልሀል እግዚአብሔር በእውቀት በጥበብ ያሳድግልህ አራስዋ ደግሞ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
እንኩአን ማሪያም ማረችሸ እንደአባቱ ለሃገር ለወገን ጠቃሚ የተባረከልጅ ይሁንላችሁ አምላክ በፀጋ በሞገሥ ያሣድግላችሁ
እሼ ባለቤትህን እንኳን በሰላም ማርያም ማረቻት የአንተ ደስታ ለሁላችንም ደስታችን ነው መልካም ሰው በመሆንህ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
እሼ ወድማችን እንኳን ደስ አለህ የኛ እንቁ ኢትዮጵያዊን እዳንተ የተመረቀ የተባረከ ልጂ ይሁንልህ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልህ 🙏😍❤🇪🇹
አተን ነበር አገር መሪ ማድረግ የተመረክ ሰው ምን ብዬ ልግለፅህ ❤❤❤❤
Enkewan desss alachu 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እይወላ
ምንአይነት መባረክ መመረቅ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እሽየ ልጅህንም እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልህ ሚስትህንም ፈጣሪ ይጠብቅልህ እናትህን እድሜ ጤና ይስጥልህ እምየ የተባረከች ማህፀን እድሜሽ ይርዘም የእሸ እናት❤
እንኳን ደስ አላችሁ። እግዚአብሔርን የሚፈራ ሀገሩን የሚወድ ልጅ ያድርግላችሁ። እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግላችሁ። 🎉❤❤🎉
እሼ እወድሃለሁ ❤
ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ❤❤❤
Amen
የኛ መልካም ሰዉ ይገበካል 😍
አገር የሚጠቅም ፈራሀ እግዚአብሔር የሚፈራ ያርግልክ ፈጣሪ ያሳድግልክ እንኳን ደስ አለክ የእሺዬ አድናቂ ላይክ አርጉልኝና ደስታችንን እንገልፅለት❤❤❤😍😍😍
በእውነት የሚገርም የሚያስደስት የሚያስከብር ነው
እኔም ምኞቴ ይህ ነው የእናትና የአባቶቼን ደስታ ማየት
እግዚአብሄር ይስጥህ
እናት አንተን ወልዳለች ኑርልን ክፉ አይንካህ ልጅህን አላህ ያሳድግልህ እንዳንተ መልካ. ለሀገሩ ለህዝቡ እንድጠቅም ያርግልህ
የሚገርም ነዉ እሸቱ ምርጥ ኢቶጲያዉይ ገረመኝ ወጋቸዉ ጨዋታቸዉ አይጠገብም አይ የገጠር ሰዉ የዋህኮነዉ እሸ ና ሜሉ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ ቤብየን አላህ ያሣዲገዉ
በፍቅር እና ጥርሴን እንደከፈትኩ አለቀብኝ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ❤❤❤❤እረጅም እድሜና ጤና ለወላጆቻችን ይስጣቸው
ፈጣሪ ያሳድግልክ እሸቱየ ምረጥ ሰዉ እግዚአብሔር ይባረክህ እዉነት እኔ ቃላት ያንሰኛል
ወይመታደል ልብህን አይቀይርብህ ምድርን የዘረጋው አላህ በደግነትህ በኩልነት አምነህ ፀተህ የምትሞት ያርግህ ያኔ በተ ፈለግ ልጅህ ይደግ❤❤
ዋዉ የዉነት ኢትዮጵያዊ ነት እንዲህ ነዉ ተባረኩ 😢❤😊😊😊😊
እንኳን ማርያም ማረችሽ !እንኳን ደስ አለህ እሸቱ የተባረከ ልጅ አገሩን የሚወድ እናት አባቱን አክባሪ እንደአባቱ ሰዉ ወዳድ ቸሩ መድሀኔአለም ያርግላችሁ። ቃላት የለኝም አንተን ለማድነቅ ዛሪ የእነዚህ ሰዎች ደስታ በማየቴ እጅግ በጣም ነዉ የተደሰትኩት ተባረክ መድሀኔአለም ሰጪ እንጂ ተቀባይ አያድርግህ። ♥️
እንኳን ደስ ያላችሁ እሸቱዬና ሜላት ❤️🎈😘👏እልልልልልልል
እጻኑን በፍቅር በፀጋ በደስታ ያሳድግልን::
ኢትዮጵያዊነት እዚህ ቤት ሲታይ እዩ! እንኳን ማርያም ማረቻችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በሞገስ በጸጋ በቤቱ ይደግልን!!!
ሠው ያለ እምነት አይኖርም እምነት ሲኖረን ደግሞ ያለ መስጅድ ያለ አዛን ያለ ቁረአን መኖር አንችልም ፍትህ ለመስጅዶቻችን ፍትህ ለቤተ ክርስቲያን ፍትህ ለቤተ እምነት በሙሉ አትንኩብን ተውን😢እሼ እንኳን ደስ አለክ
እውነት ነው
እሼ እግዚሐአብሔረ ልጅህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ለወገን ለዘመድ ለሀገረ እዳታ ጠቃሚ ያረግል የኔ ባለመሐተብ ❤
ፈጣሪ የምናያቸዉን ሰዎች አይነት ያብዛልን።ፖለቲከኞች ይህን አይተዉ ቢሰክኑልን።እሸቱ እድሜና ጤና ይስጥህ።
እንካን ማርያም ማረችሽ !!!ድንቅ ስራ!ድንቅ አሳብ!ድንቅ መልሕክት! ፤ ወንድሜ እሽቱ ልጅህን አገሩን የሚጠቅም ፣ ቤተክርስትያንን የሚያገለግል ለወላጆቹም የሚታዘዝ ያድርግላችሁ፤አሜን አሜን….
እሼ እንኳን ደስ ያላቹ እግዚአብሔር ልጃቹህን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ የአንተን አርአያ የሚከተል ይሁን ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ❤
የአመቱ ምርጥ የድሃዎች ደራሽ ማስተር እና እሼ ክበሩልኝ ወድሞቼ🙏❤ የወለዳችሁት ልጆች ለቁም ነገር ያብቃቸዉ❤
መለስ ዜናዊ እሔን መልካም ሕዝብ ደምአቃባክ ዘረኝነትን ብሔርተኝነትን ተክለሕአብይ አሕመድ ነፁህደምን አጠጥተሕ ዘረኝነትን አፋፋሀት ዛሬ ኢትዮጵያ ከአምላኳ ከእግዚአብሔር ቃል አላትኤር13:23ይብላኝለአንተ የሰማይ ቤትህን ለዘጋሀው ሽመልስም አዳነችም አያማልዱህም የንፁሃን ደም በመንበሩቆሞ ይፋረድሀል
እሸቱ ተባረክ አቦ በነዚህ ምስኪን የዋህ ምንም በማያዉቁ ንፁህ ኢትዮጵያዉያን እሄን የመሰለ ፈገግታ ስላየሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ ፈጣሪ ዘረኚነትን ያጥፋልን 😢😢😢
ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ሚያስተባብረው ቢያገኝ ምስኪን ህዝብ ነው ።። Thanks Eshetu
እንኳን ማርያም ማረችሸ እሼ እንኳን አባት ሆንክ ።
የኔ የዋሆች በሣምንት አድ ቀን ፕሮግራም ይዘህ አቅርብልን እሼ ይሄ ፕሮግራም የወደደው በላይክ ❤❤❤
ከረ በጣም እንጂ ❤❤❤
@@የኛኢትዮጵያ ደምሪኛ
እሼ እንኳን ደስ አለህ ፣ ለባለቤትህ እንኳን ማርያም ማረችሽ፣ ማርያም በሽልም ታውጣሽ በልልኝ፡፡
እንግዶችህ ወርቅ ናቸው ብዙ ትምህርት አስተምሮኛል፡፡ ሀገራችን እንደዚህ እንደእንግዶችህ እንድንኖር ፈጣሪ ይፍቀድ፡፡
እፍፍፍ ሰሞኑን በአገራችን ኹኔታ ክፍት ብሎኝ😢😢 እንዴህ የሼን ብሮግራም ሳይ ደስስ ይለኛል ኢትዮጵያ እንዳለች ይናፍቀኛል❤❤❤❤
እሸቱ በሰው ቀናው በአንተ::❤❤❤ አንተን በሆንኩ ብዬ ተመኘው!! እግዚአብሔር ይባርክህ በደሜዬ ይህን ስላየው❤❤
እንኳን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃችሁ ወልዳችሁ ለመሳም አበቃችሁ!!!! አሼ ኢትዬጵያዊ!!!!!
ወይኔ እሺ ምን ብዬ ልመርቅህ !!! ምርቃቱንስ ደጋግ አባት እናቶቻችን መርቀኋል 🎉እኔ እንኳን ድስስስስስስ አለህ ልበልህ ባለቤትህንም እንኳን ማርያም ማረቻት ማርያም በሽልም ታውጣት❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እልልል እንኮን ደስ አለህ እሽዪ እንኮን ማሪያም ማረችሽ ሚስትየው እልልልል ብለናል ፈጣሪ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ የተባረከ አባት ስላለህ ታድለሃል ጩጬው ❤
እሼ እንኳን ደስ አለህ ሜሉየ እንኳን ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ አባቱን እናቱን የሚያከብር ለሀገር የሚጠቅም ያድርግላችሁ
This brought so much joy to my heart. It’s no secret that our country is in a dangerous place right now. People are being displaced, tortured and massacred for their ethnicity and religion, but this gives me hope for the future of our beautiful Ethiopia. እንኳን ማርያም ማረችሽ እሼ እንኳን ደስ ያለህ
Exactly. This kind of programs should be translated in every language, promoted and widely spread.
ምርጥ ኢትዮጵያዊ በእውነት እንደአንተ ያለን ሰው በምድራችን ያብዛልን 💓💓💓💓💓💓💓
ኣሰይ አንኳን ደስ ኣላቹ የአሸቱ ቤተሰብ አና ሁላችን ዎዳች❤❤❤🇪🇷❤❤❤🇪🇹🥂🍾🥂🍾
በጣም ደስ ይል ነበር 3 ተኛውን እጠብቃለሁ አገራችን ኢትዮጵያን 💚💛❤️ሰላም🙏 ያርግርልን ፍቅር ናቸዉ እንግዶችህ እቺ ናት ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤
ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ! አላህ ስላም ያርግልን
መስየ
አማቾቹን አክባሪ አገራቸ ሲሄድ እዳ ካገቡ አይቀር እደ እገሌ ነውጂ ይላሉ ደግ አዝናናሀቸው
የኔ የዋ ህዝብ ፈጣሪ እባክህ ኢትዮጵያን በምህረት አስብ🥺🥺🥺🥺 አሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሜሉ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤❤
This brings me joy, and makes me cry at the same time. This is what Ethiopia is all about. GOD bless Ethiopia 💚💛♥️
ሜላተይ እመብርሃን እንኳን በሰላም ገላገለችሽ እሼየ❤ መድኃኔዓለም ስለ እናንተ ብሎ ይታረቀን አሜን ሁላችሁም ❤
ሜላት እንኳን ማርያም ማረችሽ!!!እሼ እንኳን ደስ አለህ!!!ቤቢዬ እንኳን ተወለድክልን እንደአባትህ ለቁምነገር ያብቃህ!!!
እንኳን ደሰ አላችሁ ፈጣሪ በፀጋው በጥበቡ ያሣድግልህ❤❤❤ ይሄ ነው ማንነታችን ኢትዮጲያዊነታችን
እንኳን ደስ አለህ ለባለቤትህም እንኳን ማርያሞ ማረችሽ ህፃኑን በጥበብ በዕውቀት ያሳድግላችሁ እሼ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
I am really appreciating you Eshetu for Bringing this kind of teachable message to your viewers. Ethiopians known as a wonderful hospitality and lovable nation.
We grew up in a manner and respectful community without asking the person’s background or where she/he came from but last 30 years we experienced the worst ethnic divisions and haters among this beautiful innocent nation!! Which is sad but it is true!!
So, ye Ethiopia Amelak yeha yemikefafele menafeste yametalen yetefalen. Yedero zemen yemeleselen!🙏 Ethiopia Fekere nate and fekere yashenefale!!💚💛❤️
I agree with you dear.
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ሜሪ እሼ ጥሩ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ ልጃችሁን በጥበብና በማስተዋል ያሳድግላቹ ተባረኩ