ሌላ ቆንጆ የሚመጣ አይመስለንም ነበር ፡- ከ ሶሊያና ጋር ጥሩ ቆይታ ነበረን አብራችሁን ቆዩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    #kenorkut #soliyana #dawitdreams #podcast #ethiopia #relationshiptips #love #music #life

ความคิดเห็น • 392

  • @አክሊልየአዶናይ
    @አክሊልየአዶናይ ปีที่แล้ว +24

    አቤት እርጋታሽ ስወድሽ እኮ ሶሊያና እኔ ልጄን ብቻዬን ነው ማሳድገው እና ነገ ትልቅ ቦታ ደርሶ ማየት እና የአባቱን ስም እንዲያስነሳ እመኛለሁ ይሄን ደሞ እግዚአብሔር እነደሚረዳኝ አምናለሁ ግን አጠነከርሽኝ ተባረኪ❤

  • @MinyahilZegeye-kt3eh
    @MinyahilZegeye-kt3eh 11 หลายเดือนก่อน +24

    እባክህን እባክህን ሶሊያናን በድጋሚ አቅርብለን በሀሳቧ ንፅህና ሴቶች ብቻ ሳይሆን እኔም ወንዱ ተማርኪያለሁ

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 ปีที่แล้ว +240

    እኛ ጠዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌላኛዉ ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ አበረታቱኝ❤

    • @eyerusfikadu6266
      @eyerusfikadu6266 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏

    • @tigistadisu9725
      @tigistadisu9725 10 หลายเดือนก่อน

      begger

    • @selamawitberhe4283
      @selamawitberhe4283 5 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏

    • @efremsa
      @efremsa 5 หลายเดือนก่อน

      የላይክ አጠያየቅህ አገባብ ስትራቴጂክ ነው 🤩🙏

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 3 หลายเดือนก่อน

      አይባልም ነዉረኛ ነህ!!

  • @berukhaebt8007
    @berukhaebt8007 ปีที่แล้ว +10

    እኔ እቺን ልጅ በምን አይነት ቃላት እንደምገልፃት አላውቅም በጣም በጣም ኩራት የሆነች እህታችን ሶልያና የምር ትለያለሽ

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስትይ በጣም ደስ ትያለሽ ሁል ጊዜ የምትጠሪው አምላክ ከፌትሽ ይቅደምልሽ ።

  • @mefordada
    @mefordada 11 หลายเดือนก่อน +13

    እናት ለዘለዓለም ትኑር ደካማም ብትሆኝም ምንም መጥፎ ብትሆኝ መቼም እጅሸን የማትለቅ ከእግዚአብሔር በታች እናት ናት 😢😢😢😢i love you my sweet mam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahana-kr9bo
    @hanahana-kr9bo ปีที่แล้ว +148

    ስለናትሽ ስታወሪ እንባየን መቆጣጠር አቃተኚ ስሜቱ እረበሽኚ እናቴ በሂወት የለችም እና ሁሌም ትናፍቀኛለች ማርያምን የማትናፍቅብኚ ግዜ የለም እናም ስለናት ሲወራ አልችልም እናትየ እኔ ልጅሽ እወድሻለሁኝ ነፍስሽን ባጸዴ ገነት ያኑርልኚ😢😢😢😢

    • @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
      @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ 11 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞሽ እህት አለም ❤❤❤🥺🥺

    • @አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ
      @አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ 11 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሸ እህቴ😢😢

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 11 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ እንደኔ ስትናፍቀኝ ልክ እንደልጅነቴ ስቅስቅ ብዬ አለቅሳለሁ ግን የባሰ ትናፍቀኛለች😢😢😢

    • @abnetzewdu661
      @abnetzewdu661 11 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ እህቴ አንድ አይነት ነን ምን ይደረጋል በጣም ትናፍቃለች ድምጿ ምክሯ ቁጣዋ ሁሉ ነገሯ

    • @stodegreen3761
      @stodegreen3761 11 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ የኔ እናት ሁላችንም ወደዛው ነን ተፅናኚ::

  • @temenow
    @temenow 11 หลายเดือนก่อน +9

    Amharic is not my mother tongue. But I listen to your podcast and this was super clear and educative. I liked how you gave her enough time to express her self and emotions freely. This was wholesome, both educative, entertaining and simple. Thank you to you and your lovely guest!

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 11 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ሶሊያና በጣም፡በጣም ወደድኳት።ሳይኮሊጆስት ነገር።ኣማርኛዋም ጥራቱ እና ግልጽነትዋ ለየት ይላል።እናቷን ለማስደስት ያደረገችው ጥረት ወደድኩት።ብዙ ኮት ሚደረግ ዐረፍተነገሮች ኣግኝቻለሁ።

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว +13

    እውነት ትሎ ነው ያለቀብኝ ጎበዝ ነሺ ሴት መስራት አለባት የወንድ ጥገኛ ኮንፊደንስ ይነሳል አምንበታለው ደግሞ እኔ አባቴ በእናቴ ማህፀን 7ወር ሁኖኝ ስለሞተ ሳለውቀው እንድጠለው አድርገውኛል ደፊ ግፊ እያሉ ወንድሞቹ እግዚአብሔር ይመስገን ግን የእማየ ቤተሰብ አያቶቸ ወንድሞቾ በፍቅር ነው ያሳደጉኝ የፍለኩት ቦታ ላይ ባልሆንም እግዚአብሔር ይመስገን ማድርግ እምፍልገውን ግዜ ቢፍጂም እያደርኩ ነው ብቻ የትም አትደርስም አስቀየሚ ያሉኝ አሁን ጀግኒት ይሉኛል የተበደለን የሚደግፍ አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ እግዚአብሔር እውቀት ከስብእና ጋር ውበትም ድንቅ አድርጎ የሰጠሽ ልጅ ነሽ በርቺ መልካም ይግጠምሽ እናትሽ የሚደሰቱብሽን ህይወት ይስጥሽ::

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 10 หลายเดือนก่อน +6

    በዝህ ፓሮግራም እሚቀርቦ ልጅችይ አለባበሳችው እርጋታችው ደስ ሲሉ❤❤❤

  • @Zxc-mo6sl
    @Zxc-mo6sl ปีที่แล้ว +20

    እውነት እናትሽ ጀግና ነች የኔም እናት ልክ እዳች እናት ነች ልክ እደ እህት ልክ እደ ጓደኛ ነች

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 5 หลายเดือนก่อน

    ድቅ ሴት ነሽ በእውነት አሁንም እራስሽን ጠብቂ ሶልዬ አይዞሽ አዘን መከራ ሁሌም ይኖራል ግን በመከራ ውስጥም መጠከር ያስፈልጋል

  • @mulatukassa8192
    @mulatukassa8192 ปีที่แล้ว +5

    ሰላምና ጤና ፣ ጀግና ቆንጆ ሴት ነሽ!! ለእናትሸሽም ሙሉ ጤንነት ተመኘሁ🙏🙏🙏

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ስማርት የሆነ ንግግር ነው ለእናትሽ ያለሽ ፍቅርና ስሜት በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን❤❤❤🥰

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ፣ማስተዋል ያላት ብልህ ከልጅነቷ ጀምሮ፣ያላትን ከመስጠት ውደ ኋላ ሳትል፣ይኽ መባርክ ነው እግዚአብሔር ደሞ፣ጥሩ ባል ልባም፣ተገዥ፣ፍራህት እግዚአብሔር የሚፈራ ባል ይስጥሽ፣ልጂች ውልድሽ፣ለማየት ያብቃሽ ፣እድሜቆሞ አይጠብቅም እና ተሎ አገቢ❤

  • @U9h8gv-en1sd
    @U9h8gv-en1sd ปีที่แล้ว +3

    ሳንቾ እምወድህ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በአንተ ቡዙ ተለዉጫለሁ ተምሬለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን🥰🥰🥰

  • @mesfinseifu109
    @mesfinseifu109 10 หลายเดือนก่อน +2

    I like this generations the way how to explained words , they are very wise.she is so smart because when she talk how to disconnect with boyfriend.soliana beauty!

  • @hakimaabubeker6193
    @hakimaabubeker6193 ปีที่แล้ว +3

    Ye ewnate ehe video erasene yetu gar endalew endaye nw yaragegne thank you so much both of you yemere I wish hulume set endetaye ye enate negeger ayechalew

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 ปีที่แล้ว +3

    ሶሊና ሰወድሽ ምርጥ ሐበሻ ❤

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው እውነት ምርጥ ብሮግራም በተለይ ለኔ ምክንያቱም ሰው ያለፈበትን ታሪክ ሲያወራና ከእዚህ ተመክሮዬ ተማሩ የሚለው ነገር ለኔ አንደኛ ምርጫዬ ነው በማዳመጥ ሲቀጥል የፍቅር ታሪክሽ ላይ ብሬክ ላይ ሆነሽ የእናትሽን በሒይወትና በሞት መካከል መሆን ማወቅ ህመሙን አውቀዋለው እኔም ጋር የነበረ ስለሆነ ፣ ሲቀጥል ምክርሽ አንደኛ ነው እኔ በጣም ማምንበት እንደ ውጪው ውስጥሽም ውብ ነው በጀግና እናት ነው ደሞ የተገነባሽው love you

  • @frehiwotbenti2166
    @frehiwotbenti2166 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳንም አላገባሽ አልወለድሽ ከዚ የስው ክፉ አሉ ሴትን በመጉዳት የሚያምኑ ያሳዝናል በእውነት

  • @ashu7750
    @ashu7750 ปีที่แล้ว +5

    ምትጠየቀው ሌላ ምትመልሰው ሌላ ግራ አጋባችኝ

  • @dessiearega6004
    @dessiearega6004 ปีที่แล้ว +3

    ይቺ ልጅ ግን ከመልኳ ባሻገር ስብዕናዋ ግርምም ይለኛል ታድለሽ የመልካም ወላጆች ልጅ እንደሆንሽ ታስታውቃለች

  • @DALAKMULUGETA
    @DALAKMULUGETA 10 หลายเดือนก่อน

    መልካም ቀጥሉባት ጥሩ ጥሩ ነገሮች አየገኛን ነወ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @selamburuk
    @selamburuk 4 หลายเดือนก่อน

    ሶልያና የኔ ጠንካራ ሴት❤️🙏

  • @ሰላምመንበሩ
    @ሰላምመንበሩ 4 หลายเดือนก่อน

    She is one hell of good woman stunningly gorgeous inside out not to mention smart and thoughtful.

  • @Tube-zo9xm
    @Tube-zo9xm ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነዉ የወደድኩት ሀሳብሽን የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጥፍጥ የሚል በሳል መልዕክት እናመሰግናለን❤😊

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 11 หลายเดือนก่อน +2

    ትትናዋ ቁንጅናዋ ሰታምር ውብብብ

  • @giyontube_
    @giyontube_ ปีที่แล้ว

    መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 11 หลายเดือนก่อน

    wooooow yene konjo jegina nesh girum melikt new enkuan geta redash ema congratulation ayzosh yamal😢😢😢😢 betam kebed new enatish jegna nat erajim edime ke tena gar tebarekulign desss bilognal melkam wotat nesh bizu kertolignal be hulu wub girum dink nesh sanchoye ena solayeeee birkkkk belu wudddd❤❤❤❤

  • @Fano-gz9hf
    @Fano-gz9hf ปีที่แล้ว

    ይቺን ልጅ በጣም የምወዳት ዛሬ ሣያት ደስ አለኝ. I love her she is so cute. She has mousy hair. Thank you this show

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 11 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @YekatitAsrazetegn
    @YekatitAsrazetegn 5 หลายเดือนก่อน

    Soliyana egzier libshn yatsnaw kemir kefetena ke mesenakil yitebkish andebetesh endhu endetafete eske mechereshaw yatsnash letekefashbachew zemenat fetari be 1000 etif adrogo yikasesh ande ken bergit beakal agnchesh andanakote edkigeltsilsh dres tnafkgnalesh ewdshalew kemir tebarek❤

  • @FathmaAlwagan
    @FathmaAlwagan 4 หลายเดือนก่อน

    እናትሽ ጀግና ናት

  • @ethioqatartube9109
    @ethioqatartube9109 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ማሻ አላህ ብዙትምህርትም ሰጥተሽናል እናመሰግናለን የኔህት

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ሴት አስተሳሰቦ wow❤❤❤

  • @abrahamzeleke338
    @abrahamzeleke338 ปีที่แล้ว +1

    yeaa she is smart. you are best mother

  • @haymanotbaye5955
    @haymanotbaye5955 11 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ጨዋ ሴት እድለኛ ነው የሚያገባሽ❤

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 ปีที่แล้ว +5

    ሶልያና በጣም ምርጥ ሰው ❤

  • @yeabkal4416
    @yeabkal4416 ปีที่แล้ว +1

    Soliya no words ❤❤❤❤❤❤
    sami demo much respect😍😍🙏🙏🙏

  • @HannamasreshaTesfaye-fl1io
    @HannamasreshaTesfaye-fl1io 10 หลายเดือนก่อน

    Le welajim Le Lijochem Yemihon Mirt Program Neber Yezarew Thankyou Soliye Best Example.

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ሁሌም ይቅደምሽ ይከተልሽ . . .

  • @jemalebrahim1129
    @jemalebrahim1129 ปีที่แล้ว +2

    MASHALAHE SOLIYANA
    BETAM BETAM JEGENA GOBEZ DES YEMETEL YEMETEWADADE ..
    .......

  • @jerrychekol
    @jerrychekol ปีที่แล้ว +1

    አዎ ሚስትነት ማነስ መቻል ነዉ ያኔ 🎉

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው የኔ ቆንጅ አነዴት አነወደደኩሽ ነግግርሽ ማር ነው

  • @samerymkere4417
    @samerymkere4417 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና ጀግና ሴት ስወድ ❤❤❤❤

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 ปีที่แล้ว +1

    ማለቁን ሳላስበው ነው ያለቀው❤❤❤❤ዋው

  • @SabaE-ow7me
    @SabaE-ow7me 11 หลายเดือนก่อน

    She is beautiful and wise, ❤❤❤❤

  • @TigestKetema-qt3hq
    @TigestKetema-qt3hq ปีที่แล้ว +1

    ሶሊ አንደኛ

  • @GebrshTadesse-ie9kl
    @GebrshTadesse-ie9kl 10 หลายเดือนก่อน

    ተመችታኛለች ስልቁዋ

  • @lebra2863
    @lebra2863 ปีที่แล้ว +1

    Thank you beautiful❤❤

  • @SamSem2639
    @SamSem2639 4 หลายเดือนก่อน

    Soliye siwedhish❤

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 11 หลายเดือนก่อน

    This young lady is amazing.

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው አሰለቀሺኝ ጎበዝ ጀግና ነሺ ለናትሺ ጀግና ነሺ በይልኝ❤

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥየ ነሺ ሶልያና እወድሻለው🎉🎉🎉🎉

  • @SenaitAddisu
    @SenaitAddisu 10 หลายเดือนก่อน

    ውይ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @AshuroDajebo
    @AshuroDajebo ปีที่แล้ว +1

    Ye soli adnkuchi yeti nachu

  • @senaworkineh6653
    @senaworkineh6653 ปีที่แล้ว +5

    🥰❤️እናትሽ ጀግና ናት 🥰

  • @helenkebede4056
    @helenkebede4056 5 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን ስታምሪ❤❤❤

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይካርክሽ

  • @tilayedemis7346
    @tilayedemis7346 5 หลายเดือนก่อน

    Soli tileyaleshi Berchiln

  • @Marta78341
    @Marta78341 ปีที่แล้ว +75

    እርጋታሽ: ሴትነትሽ:ለእናትሽ ያለሽ ፍቅር: ጠንካራ ሰራተኝነትሽ ይህ ሁሉ ይታይብሻልና ስለሰጥሽን አስተማሪ የህይወት ትምህርት በጣም እናመሰግናለን❤

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 ปีที่แล้ว +43

    መልካም ሴት ነሽ በኢትዮጵያዊ ወግና ባህል ነው ያደግሽው ረጅም እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 ปีที่แล้ว +11

    ማነስ ያልሽውን ትዳር ውስጥ ስገቢ ጭንቅላትሽን ሲያዞሩት ያኔ የዘመኑ ወንድ ምን እንደሆነ ይገባሻል ። ከ ውጭ ሆኖ መፍረድ ቀላል ነው ። ሆኖ መገኘት ነው የሚከብደው

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 ปีที่แล้ว +1

      Setgebi ke 5 amt behal taywalshi endat siqay endhoon

    • @marthayoumar8854
      @marthayoumar8854 11 หลายเดือนก่อน

      በትክክል የደረሰበት ነው የሚያቀው

  • @shituandeta1530
    @shituandeta1530 10 หลายเดือนก่อน +12

    አንቺ ጀግና የተከፈለልሽን ዋጋ ያወቅሽ ሴት ነሽ ቀሪዘመንሽን ይባርክልሽ የጠብቅልሽ ህይወት ገብታሻለች በሳል ነሽ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 10 หลายเดือนก่อน +7

    soleyaaaaa waweeee እግዚአብሔር ያሰብሽው ቦታ ያድርስሽ❤❤❤❤❤ የሠው ልጅ መደገፍ ካለበት እግዚአብሔር ላይ ነው መደገፍ ያለበት!!ሠው ተሠባሪ ነው❤❤❤❤እምነታችሁ ላይ በርቱ❤❤❤❤

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 6 หลายเดือนก่อน +5

    She is so sweet.በትዳር ባትሆንም ስለ ትዳር የገለፀችው ትክክል ነው መፅሀፍ ቁዱሳዊም ነው.

  • @zebibamuhidin5569
    @zebibamuhidin5569 10 หลายเดือนก่อน +14

    ሶሊዬ እውነት ነው ምታወራው እድሜዋም ስለ እናቷም ጭምር ሑሉም ልክ ነው በተለይ የእናቷ መልክ ይለያል ❤❤❤❤❤

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 ปีที่แล้ว +6

    የዘንድሮ ወንድ እንዳባቶቻችን መስለውሻል ።ሃይለኛ ስትሆኝ ነው የሚወዱት

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ሴት ስወድሽ ለይሎቹ ራቆታቸው ነው ኢንተርቪቭ ጋ ሚመጡት እንዲ ነው በተግባር ማስተማር

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው 11 หลายเดือนก่อน +6

    በብዙ ቅመማቅመም የተነጠርሽ ውድ ቂቤ ደስ የሚል ፕሮግራም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አቦ ብሩክ ከቶሮንቶ እናመሰግናለን ሳሚ በርታ ከጎንህ ነኝ።

  • @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ
    @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ 11 หลายเดือนก่อน +8

    ስለ እናት ስትናገሪ እንባ በእንባ ህንኪ😢😢 በስደት ለይ ነኝ ያለሁ እና በጣም ጅግና ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ዩሁን የኔ ቆንጆ 🥰

  • @selamye.mariyamlij3886
    @selamye.mariyamlij3886 10 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ እናት ስወራ የኔ ጀግናዋ ገበሬዋ እናቴን ነው እማስባት የኔ ጀግና እና እንኳን ለኔ ለልጀ እናት የሄንሽው ውዷ እናቴ ሺ አመት ያኑርልኝ እግዚአብሔር🙏

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 ปีที่แล้ว +27

    ፕሮግራሙ በጣም ቆንጆ ነው ብዙ ነግውሮችን ብዙ ሃሳቦች ይነሳሉ እንግዶችህ በህይወት በጣም የበሰሉ ሮል ሞደል ናቸው በርታ ዋናውን እና አስፈላጊውን የህወታችንን ፓርት ነው እምታነሱት በርታ ብሮ

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ ปีที่แล้ว +7

    ደስ የምትዬ ልጅ ሁሉ ነገርሽ
    የማውቃት የቅርብ ጓደኛዬ መሰልሽኝ

  • @linadani6276
    @linadani6276 10 หลายเดือนก่อน +4

    የህወትሽ ብዙ ክፍል ከእናትሽ ጋ የተቆራኘ ነዉ ይህ ደግሞ በስርአት ያደግሽ ቁጥብ ሴት መሆንሽን ነዉ በርቺ ነገሽ ትልቅ ነዉ❤

  • @gedam626
    @gedam626 ปีที่แล้ว +45

    መልካም እና ቆንጅ ሴት ነሽ ዋዉዉ ሰለእናትሽ ሰታወሬ ሁላችንንም ስሜታችን ይነካል እናት ልዩ ነች❤❤❤ ለናቶቸችን ረጅም እድሜ ይሰጥልን❤❤❤

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 ปีที่แล้ว +4

    ድምፂሽ የሜላት ነብዩን ይመስላል

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 ปีที่แล้ว +4

    ማብራራት ቀላል ነበር ግን በሥትክክል ዝቅ ብለን ለፍቅር መኖር አንችልም አላህ ሠብር ይስጠን

  • @RioMonte857
    @RioMonte857 5 หลายเดือนก่อน +1

    When she talks about relationship , she is too vague, that could be misleading to young women. When she says, a wife means some one who has to endure. That is a dangerous message to young women. If situations are bad in a relationship, women don't have to endure abuse and painful life with a husband. I wish the interviewer pressed her to clarify her comment.

  • @birukalayu4666
    @birukalayu4666 ปีที่แล้ว +17

    ከቻልክ የገኒን ልጅ መክሊት ሙልጌታን አቅርባት እባክህ አሷ በጣም ጀግና ልጅ ናት

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 10 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ጥሩ ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተላልፈውልን እናመሰግናለን በረቱልን ትውልዱ ይማርበታል!።

  • @kalkidandesale-lp5jw
    @kalkidandesale-lp5jw 11 หลายเดือนก่อน +2

    አርቲስት ሜላት ነብዩ ጋ የተመሳሰለችበት በተለይ በድምፅ

    • @iftu-e2h
      @iftu-e2h 5 หลายเดือนก่อน

      ye agotwa fekeregna neberech melat

  • @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
    @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ 11 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ መልካም የኔ ግልፅ ብዙ ተምራለው ካንች❤😊

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውው ጀግና ሴት ንግግርሽ እራሱ ሀይል አለው

  • @tisabayentertainment6347
    @tisabayentertainment6347 5 หลายเดือนก่อน

    ስለ break up እየጠየቃት ስለ እናት ፍቅር ታወራለች?? የእናት ፍቅር ማንም ያቀዋል። እሱ የፈለገዉ ከ break up ሰዉ ምን ይማራል ለማለት ነበር። አንድ እዉነት አለች ሴቶች የመጀመሪያቸዉን ወንድ አይረሱም። v ወስዳል ማለት ነዉ ልጁ

  • @hanaaraya9798
    @hanaaraya9798 ปีที่แล้ว +5

    ሶሊ በጣም ደስ የምትይ ሰው ነሽ አድናቂሽ ነኝ ❤

  • @MesiGezaw
    @MesiGezaw 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ ሶልና በተሰብን የምያከብር ሁሌም ይከብራል በአንቺ ውሰጥ ያየሁት ይህንን ነው በተለይ ሰእናት ሰታነሺ እራሰን ነው መቆጣጠሪያቃተኚ ለምን እናቴ ከዛሬ 10 አመት በፊት ነው ያረፈቹ ሁሌም ሰለማሰባት ነው

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሺ ጀግና ሴት ነሺ በርቺ እማ ለብዙ እህት ወድሞቺሺ አርያ ነሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lexale5502
    @lexale5502 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሳቤን ካልገለጥኩ ልቆጭበት የምችለው ነገር ሆነብኝ ግን ደግሞ ብዙ ነው ለዛ አንድ ግን ግን መኖርን ወይም የኖርነውን ስናወራ ለሰው ምን ይሰማዋል ብለን ሳናስብ ስናወራ እንዲ የሚጋባ ሲሆን ደስ ያሰኛል አንቺ ኑሪ!!!
    አንድ ጥያቄ ግን ልጠይቅሽ አንቺ አሁን ቃለመጠይቅ ያደረገልሽን ሰው ፍቅር እንጀምር ቢልሽ እንዳወራሻት ሴት ትሆኝለታለሽ? ምንድነው ሚለው ያማል ማለት ይቻላል

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማነስ መቻል አልሽ 😂በዚ አመለካከትሽ ቶክሲክ የሆነ ትዳር ትመሰርቺላሽ ከዛ ታለቅሻለሽ... ይሄንን ሰምተህ ማስተላለፍህ አንተን ያስወቅስሀል ጤናማ ትውልድ እሚፈጠረው በእንደዚ አይነት ትዳር አይደለም
    ሚስት መቻል ሳይሆን ደስተኛ ሆና መኖር አለባት
    ሚስት ደስተኛ ካልሆነች ደስተኛ ትዳር አይፈጠርም
    ጤነኛ ትዳር ከሌለ ጤነኛ ልጆች አይፈጠርም
    በእናትሽ መንገድ ስቲል እየተጓዝሽ ነው ስለናትሽ ሙሉውን ማውራቱ ለኔ ምንም ትርጉም አልሰጠኝም
    ስለእናት ፕሮግራም አስመሰልሽው

    • @ጸባዎት
      @ጸባዎት 10 หลายเดือนก่อน

      I agree

  • @abel8835
    @abel8835 ปีที่แล้ว +2

    ሶልያና ለሰው ቅን የምትመስል መንገድ አለች ፍፃሜዋ ግን ሞት ነው
    ፍፃሜሽ ሳይሆን ጅማሬሽ ላይ ነበር የተበላሸው እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነውና ንሰሀ ግቢና ሌላ እድል እንዲሰጥሽ ፀሎት አድርጊ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 ปีที่แล้ว +3

      ምን እያልክ ነው አልገባኝም

  • @juju-li3ck
    @juju-li3ck ปีที่แล้ว +26

    የሚያምር አስተሳሰብ ዋጋ የተከፈለበት ምርጥ ስብእና ❤❤❤

  • @SabaE-ow7me
    @SabaE-ow7me 11 หลายเดือนก่อน +5

    She is beautiful in and out❤❤❤

  • @bshsvsbs2513
    @bshsvsbs2513 2 หลายเดือนก่อน

    ከትከሮ አገጭ ማስጠያ መሆንሽን አልነገሩሽም የበሰበሽ አሮጊት

  • @zebibtesfagiorgis
    @zebibtesfagiorgis ปีที่แล้ว +7

    You are amazing so proud of you my sister beautiful inside out 😘

    • @abel8835
      @abel8835 ปีที่แล้ว

      ሶልያና ፍፃሜው ሳይሆን ጅማሬሽ ነበር የተበላሸው
      ውበት ሀሰት ነው ደም ግባትም ከንቱ ነው እግዚአብሔን የምትፈራ ሴት እሱዋ ትመሰገናለች ~ ፣ዘመንሽን ለእግዚአብሔር ስጪ