አንድ አፍታ ከደራሲ አዳም ረታ ጋር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 70

  • @kalabay7918
    @kalabay7918 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለአዳም ያለኝን አክብሮት እና ፍቅር ለመግለጽ ሁሌም እመኝ ነበር። በዚ መልክ ስላየሁት ደስ ብሎኛ። መጻፎችህን በጣም ነው ምወዳቸው፣ባነበኳቸው ቁጥር በጣም ደስ ይለኛል። ስላበርክቶህ ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @bdirjheirhehej731
    @bdirjheirhehej731 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    እዉነት ለመናገር ያለኝ ልምድ በአንድ ግዜ የአንድ ደራሲን መፀሀፍ በብዛት ገዝቼ መፀሀፋንና ደራሲዉን አምብቤ ለመረዳት እሞክራለሁ። በተመሳሳይ የአዳምንም አምስት መፀሀፎች ገዝቼ አምስቱን አምብቤያለሁ። የገጠመኝ ግን ለመረዳት አስቸግሮኛል ይህን ስል ይዘቱን ሳይሆን ቅርፁ ላይ ከተለመደዉ የተየ ስለሆነ ይሁን ከእኔ የንባብ አለመብሰል እንጃ ትግስቴን ተፈታትኖታል። ይሁንና እራሴን ከአፃፃፋ ጋር ለመላመድ እየለፋዉ እገኛለዉ።ክብር ለደራሲያን።

    • @MyD1010
      @MyD1010 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ጥሩ ነው ለንባብ ያለህ ጥረት ይበል ያስኛል ።
      የአዳም ልብወለድ ፅሁፎች ትእግስት እና የንባብ ልምድ ይጠይቃሉ በማንኛውም ሰዐት ከሃሳብ እና ግርግር ነፃ ሆነህ ማንበብ የምትችልበት ጊዜ አለ በጭቅጭቅ እና ጩከት መሀል ማንበብ እና መረዳት የምትችልበት ጊዜ አለ
      ስለእዚህ በርትተህ አንብብ ብዙ ከማንበብ የአፃፃፍ ስልቱ እየገባህ ታሪኩ እየጣመኽ ይመጣል
      ዋናው ልምድ ነው ልምድ አካብት እየቆየ ይጣፍጥሀል

    • @yarednegede6162
      @yarednegede6162 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሠውየው(አዳም) ኢማጂኔቲቭ ፓወሩ ድንቅና የሚገርም ነው ::አማርኛ የምችል ይመሥለኝ ነበር ።አዳም ቋንቋው ልዩ ነው።አማርኛ እንደማልችል ጥሩ አድርጎ ነግሮኛል ።አመሠግናለሁ ።

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    I’m crying before watching 🥲 Adam ❤

  • @fikadarado4221
    @fikadarado4221 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ኦ አዳም ታላቁ የቃላት ሀብታም እና ልዩ የአፃፀፍ ስልት በአማርኛ ስነፁሁፍ ውስጥ ዳኛቸው ወርቁ እና አዳም ረታ ለእኔ ንጉስ ናቸው 👑🙏

  • @paulosdesalegn
    @paulosdesalegn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለአመታት ማየት ምፈልገው ደራሲ እናመሰግናለን ዶ/ር እንዳለ🙏

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ታላቅ ክብር ለደራሲ አዳም ረታ፤ ደግሞም አክብሮታዊ ምስጋና ለዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ። የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ገና ዛሬ ምላሽ አገኘ፤ አመሰግናለሁ።

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዳም ዕረታእርቅሰውነው የሚመሥለኝ ድምፁንሥለሠማሁ ሥለዓየሁት ሥዕሌ ልክነው እንደሣልኩትነው።

  • @GetchoTeka
    @GetchoTeka 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ቃለ መጠይቅ!! እናመሰግናለን ዶክተር:: አዳም እድሜ ይስጥልን!!

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    through adam reta' books i retrace my footsteps back...my childhood, my school years, my college years.
    adam is our memory, our reminiscence.... his books return us back in time and place..shiro meda, arat killo, kazanchis, piassa, zenebework, kerra, lagar, stadium, cinema ethiopia, lion bar, hager fikir, girazmach hotel, awraris hotel, girr girro sigga bett, senga terra....minnu tenegro yalqal hullunem be metshafochih assayitehennal.. . thak you Adam.

  • @ashenafimelese8906
    @ashenafimelese8906 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    you are doing great Endale! congratulations. Adam is our living legend and you make the interview with this historical standard. Everyone loves Adam (and just few are read his books) this kind of interviews and reflections are very important to know and understand his books, ideas and way of art. thank you much

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በስመኣብ በጣም የማደንቀው ሰው እውነት ለመናገር ያለ አይመስለኝም ነበር፣ good to see u🤗

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Dear Adam.....You have such a unique perspective, and your work always surprises me in the best way. I really respect you all the time 💚💛❤️

  • @BENIAMHAJUTATRADINGPLC
    @BENIAMHAJUTATRADINGPLC 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Ereg Ereg super Great to hear Adam

  • @maedotzorthodox5839
    @maedotzorthodox5839 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን!

  • @hahu3881
    @hahu3881 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Endalegeta thank you so much for creating this smooth space for Adam Reta! It was a pleasure to hear from both of you! You did a great job!

  • @AbelTsegaw-s2b
    @AbelTsegaw-s2b ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I am glad to see you, I have great respect for you Adam

  • @nirmalsharma6712
    @nirmalsharma6712 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    I used to work with him in 2003. We talked a lot about literature. He would come with his research notes to work. Sad he writes in Ethiopian language. We will be able to read his books if translated into English. Love you Adamu. Look like you are too upbeat or unconcerned to old friends.

    • @GetachewBezuGayzibayso
      @GetachewBezuGayzibayso 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      He is of his own kind,
      here, in Ethiopia. He set almost a new literary style and technique in the Amharic language. Hopefully, his books will be translated in the future.

    • @BENIAMHAJUTATRADINGPLC
      @BENIAMHAJUTATRADINGPLC 4 นาทีที่ผ่านมา

      Cool , out of curiosity .. what were you doing in 2003 ?

  • @temesgenwaltenegus6508
    @temesgenwaltenegus6508 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Dear Endalegeta, thank you so much for having Adam on your show.

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ችሎታ ነው መቸም።
    እናመሰግናለን 🙏

  • @darikmulatu3802
    @darikmulatu3802 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤🫵🫵🫵🫵 I just opened the show ..already mesmerized with it without even listening the intro .. Legendary man. 😍❤️💯

  • @thinkethiopia3360
    @thinkethiopia3360 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thank you Endalegeta Kebede

  • @MeazaBezaMeazaBeza
    @MeazaBezaMeazaBeza 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @AbeKostre
    @AbeKostre 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንዳለ.ጌታ ሰላም ወንድሜ አንድ ቀን አንገናኝ
    ይሆናል እያልሁ ሃሳብ ላይ ነገ. !!! አሁን አራተኛውን መጽሐፌን በማጠናቀቅ ላይ ነኝ !!
    ከ³፴ ዓመታት በላይ ከሀገር ወጥቼ ነው የምኖ
    ረው በርታ ወንድሜ ጌታ እስኪገጥመን ድረስ//---//

  • @ermiyasbegashaw6213
    @ermiyasbegashaw6213 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንድሽ ጣፋጭ የአዋቂ ወግ ነው ። አመሰግንሃለሁ ።

  • @yotor6221
    @yotor6221 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አዳምን ስላቀረብክልን በብዙ እናመሰግንሀለን እንደለ❤

  • @Cheguv
    @Cheguv 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thank You Endalegeta ❤

  • @murax7473
    @murax7473 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኖድሀለን አዳሙ ሺህ አመት ኑርል... ሺህ ገፅ ፃፍልን

  • @Mekdes-jq4pt
    @Mekdes-jq4pt 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አዳምን ስላቀረብክልን እጅግ እናመሰግናለን

  • @DeginetDemoz
    @DeginetDemoz 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነህ በዓለም ህይወት አንድ ቀን በሀገር ፍቅር ተሠርቶ ነበር።

  • @AbelMesfin-cs6dr
    @AbelMesfin-cs6dr 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የማይታመን ነው ❤

  • @InnovatorsLife
    @InnovatorsLife 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ክበርልን 🙏🙏

  • @zelalembawana5537
    @zelalembawana5537 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dr endale geta, you’re doing a great job, pls invite Eprem Endale and Alex Abrhi.

  • @sintayehumesfin8121
    @sintayehumesfin8121 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ።አዳም እኮ በተለይ ስልሳዎቹ መጨረሻ ለተወለደው ትውልድ ታላቅ ዉለታ የዋለ ደራሲ ብቻ ሳይሆን ሰው ነው ብዬ በፅኑ አምናለሁ።

  • @aklilualemu
    @aklilualemu 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደስ ብሎኛል

  • @GetachewBezuGayzibayso
    @GetachewBezuGayzibayso 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hard work!

  • @kalkidanabebe2946
    @kalkidanabebe2946 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልክ እንዴ መፅሃፎቹ ንግግሩም ብዙ አይገባም

  • @moonsoul7697
    @moonsoul7697 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አመሠግናለሁ
    ግን ምናለ ከዚህ ቢረዝም? ምናለ ስለመረቅና እቴምቴ በደንብ ብታወሩበት? ስላካራክተሩቹ አእምሮ ውስጥ ሲስል ስሜቱ እንዴት ነበር? እዝራን እንዴት ፃፈ? መአት ጥያቄ ግን ይሁን እናመሠግናለን

  • @SinknehEshetu
    @SinknehEshetu 15 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም እንዳለጌታ። ነገሩን ከቃለ-መጠይቅ ይልቅ ውይይት ብታደርገው ጥሩ አይመስልህም? ቃለ-መጠየቅ የሰውዬውን ራሱን የመሆን ዝንባሌ ያጨናግፋል፤ ዕድልም ያባክናል። እዚህ ጋ ዕድል የባከነ መሰለኝ።

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    please publish your books in digital version formats(e-book)..epub, pdf etc...

  • @jeforo645
    @jeforo645 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @haset07
    @haset07 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    thank you

  • @binyamwongel1744
    @binyamwongel1744 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንዳንድ ሰው መፃፍ እንጂ ማውራት አይሆንላቸው አዳም ከነዚህ አንዱ ይመስለኛል

    • @Poem_AI
      @Poem_AI 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@binyamwongel1744 bro ! ከዚህ በላይ እንዴት ያውራ !?
      አዳም ከተናገረው አንድም መሬት ላይ የወደቀ የለም !

  • @mulualemmihretu7933
    @mulualemmihretu7933 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Ooooh Adam!!!!!

  • @Fimeku
    @Fimeku 44 นาทีที่ผ่านมา

    አዳም አዳም አዳም!!🙏

  • @amharicmusiclyrics484
    @amharicmusiclyrics484 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Adam ❤❤❤

  • @ZekariasAduya
    @ZekariasAduya 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Do u have another episode or just it? If so it is not fair for me.I have deep respect for both of you

  • @Anwar-Mussema
    @Anwar-Mussema 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🙏

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዳም ሌላ ዓለም እየኖረ አልፎ አልፎ ወድዝች ምድር መፅሐፍ ለማቀበል ሚመጣ ነው ሚመስለኝ

  • @Yisihak-i8c
    @Yisihak-i8c 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    endle geta yebzu gze teketatay negne thak you for having adam . pease why didn't you ask him more? about more things... because he is adam.

  • @MyD1010
    @MyD1010 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስለሀገር ሳስብ ብዙ ተስፋዎች እንዳሉ ተስፋዬ ይሰፋል ፣
    ፀሀፊ ደራሲ ዘማሪ አዝማሪ ጀግና ደግ ብዙ አለ
    ሀገር የምትፈልገው ምቾት ነው መንገድ ስጡኝ እንዳለው መንገድ መስጠት ነው የሰው ልጅ የሚፈልገው ፣
    ብዙ አዳሞች ብዙ ሌሎች ይወጣሉ አሉ እኮ ለመውጣት እድል አልገጥም ብሎ እንጂ የሰው ልጅ እንዲህ ነው
    አዳም ረታ ድንቅ ደራሲ ነህ
    እስካሁን ባነበኳቸው መፅሀፎችህ ደስተኛ ነኝ !!!!

  • @Bioዓለም369
    @Bioዓለም369 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለመጀመሪያ ግዜ 1ሰዓት አጠረበኝ 🤔

  • @amovie07
    @amovie07 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    What is this about? ... 18 min into it but not sure I get it.

  • @S-G.19
    @S-G.19 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Lene Andegna derase new. Hulum metsehafochu alugn. Rejim edme yisteh!

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 37 นาทีที่ผ่านมา

    O Adam, where art thou?

  • @dawitfantu4568
    @dawitfantu4568 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳምራይ ግን አለ ?

  • @wegf6808
    @wegf6808 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዳለ ጌታ ዝግጅትህን ባለማዳመጥ እተባበርሀለሁ። አንተ መርጠህልን የምናዳምጠው ዝግጅት አይኖርም ይሄንንም ፕሮግራም ለአባላቶችህ ብቻ (members only) አድርገው ። ህዝብ ሲያዳምጥ ነው ሳንቲም መሰብሱብ የምትችለው!!!

  • @mikiyaswedajo1603
    @mikiyaswedajo1603 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kederasi Adam ereta gar yemilewn endayew salasbew kafe yeweta Kali...Endet yemi neber Endet?

  • @MilkyasSolomon-f2s
    @MilkyasSolomon-f2s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Adam you 100 years advance from your own pepole!

  • @tesfawambawtegegne3295
    @tesfawambawtegegne3295 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    He is absolutely critical thinker but needs basic sciene knowledge

    • @besaqneber
      @besaqneber 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@tesfawambawtegegne3295 say more please?

    • @dawitabrham6574
      @dawitabrham6574 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@tesfawambawtegegne3295 basic science is what you lack!!!!!

  • @jeforo645
    @jeforo645 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤