The poll. Fetawerrari Jidah Tuffa Barri, the same happened to him, Holletta Arrada Gebeyyaa, the same way, the same message to the Ethiopian people!!! Ayanttuu Fetawerrari Jidah Tuffaa Barri. The same way , not far from Ameyee Minilik Holletta Genet Palace !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia !!! Tomorrow, Tomorrow
Thank you Ababa Tesfaye known for “lijjoch ye zare fireoch yenega Abebawoch” but where are ‘yenege fireoch’ anyway? Diaspora due to Red terror to 60 terror of execution and more or Woyane’s hateful deaths and flee? Current “barbarian” Ronald Reagan, fascist government war, genocide and hate? GHU JW
This is the pastoral letter of Abune Abraham enjoying obdience to the Italian regime your honor the historian the Christian's living in Ethiopia old and young priests and chiefs rejoice for great joy has befallen us. Every Christian ought to allow himself to be governed by the kung chooser by God.God has chosen Italy to govern Ethiopia so he who refuses to submit to the Italian government is the enemy if God and he gave orders to church's and priest's not to give absolution to the rebels not to give them burial by the church in his Tahsas 7/1930 letter .I think the historian and the abune are from same place and that may be the case dont distort history.
ሰመዓቱ አቡነ ጴጥሮስ በረከታቸው ይደርብን። ታላቅ ዘላለማዊ ኢትዮጲያዊነትን
ፍቅር በህይወት በደም ያነገሰ ድንቅ ታሪክ።
እይ አባባ ተስፋዬ ነፍስ ይማር
ልጆች የዛሬ አበባወች
የነግ ፍሬዎች !!
አባቶቻችን ፅኑአን ነበሩ። በአላማቸው የፀኑ !!
ትክክል ነው የሰአቱ እና የተሸፈኑበትን ጨርቅ ከፊታቸው ላይ መግፈፋቸው በሀውልቱ ላይ መገለፅ አለበት ። ❤❤❤
Salute Bishop Abune Petros❤
N rest in everlasting paradise Ababa Tesfaye father of all Ethiopian Children🙏
የሰማእቱ አባታችን በረከት ይድረሰን🙏🙏🙏
አንዳንዶች አባባ ተስፋዬን ነፍስ ይማር ስትሉ..ሁሌም በልባችን..ነፍስ ይማርማ ለሸገር FM እና ለአበባው አያሌው።
Thank you Sheger ❤, its a big history to clear the oral tradition
ቅዱስ አባታችን ቅዱስ አቡነ ሚካኤል በረከቶት ይደርብን።
ነፍስ ይማር አባባ ተስፋዬ ።
በጣም ጥሩ ዝግጅት !
Abune Petros pray for Ethiopia your country you gave your life for against the fascist Italy and the world at large. Amen. GHU JW
Ababa tesfaye ewedotalewo ❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ አባታችን ቅዱስ ሰምአት አቡነ ጴጥሮስ ምናልባት እጃቸዉ ወደፊት ታስሮ ከነበር አይናቸዉ የታሰረበትን ጨርቅ ቀደዉ ለመጣል አስችሏቸዉ ይሆናል።
I have acted in a theater Abune Petros in English by our English teacher Tsegay Abraha in Mekele in 1962 Gregorian Calendar
አባባ ተስፋዬ ነፍሰዎትን በአፀደ-ገነት ታላቁ እግዚአብሔር ያሳርፍ 😭
ታሪክን ለባለታሪኩ ይሏል እንዲህ ነው።ነፍስ ይማር።
የአባታች የአብነ ጰጥሮስ በረከታቸው ይደርብን። ክብር ለዝግጅት ከፍሉ🎉🎉🎉✝️✝️✝️💚💛❤🎉🎉🎉
Mostly sitting on taxi going to Piazza,lovely to see the same year
እጅግ በጣም ነው የገረመኝ
ድንቅ ምስክርነት ነው
AbabaTesfaye betam enwedachewalen.
እንደ አቡነ ጴጥሮስ አይነት አባት ይስጠን:: አገር አይረሳቸዉም እውነተኛ አባት::
His is one of my herow Ethippan God Belase his sole 😊
አመሰግናለሁ ፣ እወዳችኋለሁ ፣ ሰላም ና ፍቅር ይብዛላችሁ ፣ ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ ፣ ያኑረን ።
ከረጅም አመታት በውሃላ የአባባ ተስፋዬን ድምፅ መስማት እንዴት ደስ ያሰኛል 😍 : አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ በኢትዮጵያ የዓርት ታሪክ ውስጥ የሰሩትን ውለታ እንዲህ በቀላሉ የሚገለፅ አይደለም : በዚያ ዘመን ሴት አርቲስቶች በሌሉበት እንደ ሴት በመልበስ ይጫወቱ የነበር የኢትዮጵያ አርት ባለውለታ ናቸው : :
ሸገሮች አስታዋሽ አያሳጣችሁ🙏🏽 አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉን ( አበባ ተስፋዬን ) የሕይወት ታሪክ ይዛችሁ ብትዘክሩልን 🙏🏽 : ብዙ ባለ እዳዎች አለና !!❤
በቅዳሜ ጨዋታ የእንግዳ ፕሮግራም ረጅም ጊዜ የወሰደ ቆይታ ነበራቸው (እንዲያውም በፕሮግራሙ ከቀረቡ እንግዶች ረጅሙ ጨዋታ የእርሳቸው ሳይሆን አይቀርም።)
@@AbelMesfin-cs6dr ገጥሞኝ አልሰማሁትም እስቲ ለማግኘት እሞክራለሁ አመሰግናለሁ ወንድም ዓለም 🙏🏽
የአቡነ ጴጥሮስ ጉዳይ ሲነሳ የሁለቱ የግራ ቀኝ ኢትዮጵያዊ ባንዳ ዳኞች አይነሳም ወዳጆ አሊ እና አየለ የሚባሉ ክፎ የግድያ ውሳኔ የወሰኑ ናቸው ወዳጆ አሊ ህገ መንግስቱ አርቃቂ ሁነው የነበሩት የክፍሌ ወዳጆ አባት ነው ክፎ ቤተሰብ
ግን በሰንሰለት መታሰራቸው ወደኋላ ካልታሰሩ ፊታቸው ላይ ያለውን ጨርቅ ለመመንጨቅ ሰንሰለቱ እንደት ሊያግዳቸው ይችላል?
እንደኔ አይችለም ነው የምለው ስለዚ ታስረውም ይሆናል የሚል ድምዳሜ ላይ ያደርሳል ብየ አስባለሁ
ግን እኔ የስነ ሀውልት ባለሙያ አይደለሁም.
😭ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ😭😭😭
የአባባ ተስፋዬ ሙሉ ጨዋታ ልቁልን
Yihe hula tarikachewu lemakele newu
Yedebube sewu nachewu!
❤
Ene yegeremegn yenigigir bikat.ayAbaba Tesfaye!
ቀደምት አያቶቻችን ነፍስና ሥጋቸዉን ለሀገራቸዉና ለወገናቸዉ ይሰጡ ነበረ። የአሁኑ መሪዎች ግን ለሥቸዉና ለጎጣቸዉ ያደሩ መምራት፣ እናማስተዳደረ ሳይችሉ በጉልበት ያችን ጠንካራና እናት ሀገራችንን እየበቸኗት ፣በዕምነትና በብሄር ስም እንዲሁም በጎጥና በፖለቲካ እየከፋፈሉ ሕዝብን ከሕዝብ ጋር በማጋጨት የፖለቲካ ትርፍ ያገኛሉ ። ያቺ የትላንቷ ኢትዮጵያ ዛሬ የለችም። አንድ የሚያደርግ መንግሥት ካልመጣ ዘረኞች እና ተረኞች አፍርሰዋታል።ከአቡነ ጴጥሮስ ኢትዮጵያዊነትን እንጂ መንበረ ፔጥሮስን ወይም ከፋፋይነትን አልተማርንም። ከአባባ ተስፋዬም የተማርነዉ ፍቅርና ዕዉቀትን እንጂ ጥላቻን አልተማርንም። አምላክ ለሀገራችን ሰላም፣አንድነትና ፍቅር ያስፍንልን ፣ከፋፋዩን የጥፋልን፣ ስለ ኢትዮጵያ የሞቱትንም አባቶቻችን ነፍስ ይማርልን ።
The poll. Fetawerrari Jidah Tuffa Barri, the same happened to him, Holletta Arrada Gebeyyaa, the same way, the same message to the Ethiopian people!!! Ayanttuu Fetawerrari Jidah Tuffaa Barri. The same way , not far from Ameyee Minilik Holletta Genet Palace !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia !!! Tomorrow, Tomorrow
Ababa tasfay saelu nafse yemar
አበባው አያሌው እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ባይ ነው።
ኧረ ዘርጣጭ ቢጤም ነው። ንጉሡ እንኳን ከሀገው ወጥተው ማንም ባልነበረበት በዚያ ወቅት እንደ ኢትዮጵያዊ ጀግና፣ እንደ ሐይማኖት አባትነታቸው ፅኑዕና ቆራጥ ቅዱስ አባታችን ናቸው ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ። በረከታቸው ትደርብን።
fuoco ማለት ተኩስ ማለት ነው ወይም በእንግሊዝኛ fire ማለት ነው
በቦታው ላይ የውጭ ዜጎች አንባሳደሮችም ነበሩ እና ሲገደሉ የተሰበሰበው ሰው ሲያጨበጭብ አንዱ አንባሰደር ከጎኑ ያለውን የውጭ ዜጋ ሰው አጨበጨበ ደስ ብሏቸዋል ማለት ነው ? ብሎ ጠየቀው
አይ የኢትዮጵያን ህዝብ አታውቀውም ደሰ ሲለውም ሲከፋውም ያጨበጭባል አለው እንዴት ብሎ? መልሶ ጠየቀው
እህ ---- ወይ ነዶ እያለ እጁን ቸብ.....ቸብ እያደረገ ብሎ መለሰለት
ቆየት ብሏል አንብቤአለሁ ።
Mean tadergalehi Egzeabeheri leyadenachew ketelake yemitala yemiyachebchib hizebi 🎉🎉🎉
አይ መዓዛ…መዓዛሽ ተቀየረሳ ምነው?
Aye yedyablose menegisti Le a tekele ti yamayekomi hizib yemute 🎉🎉🎉
29:06
አባባ ተስፋዬን አንተ ባትሉዋቸው ጥሩ ነበር፣ ምክንያቱም አንቱ ተብለው የኖሩ አባታችን ስለነበሩ። በተረፈ ይሄ ኢንተርቪው በምንም ዋጋ የሚተመን አይደለም። በጣም ልትመሰገኑ ይገባል!
አንተ ማለታችሁ አስከፍቶኛል:: 😢
9
Thank you Ababa Tesfaye known for “lijjoch ye zare fireoch yenega Abebawoch” but where are ‘yenege fireoch’ anyway? Diaspora due to Red terror to 60 terror of execution and more or Woyane’s hateful deaths and flee? Current “barbarian” Ronald Reagan, fascist government war, genocide and hate? GHU JW
ጋሽ ተስፋየ, ደህና ናቹው?
Karefu bezu amet alefe Eko.😢
አሁን ያሉ ሌባ ጳጰሳት ከዚህ ምን ይማራሉ?
😂😂 አሁን ያሉት አይብሱም አንገዛም ለማንም ብለው የራሳቸውን ሲኖዶስ ሁሉም አቋቁመዋል ምነው አጠፉ
This is the pastoral letter of Abune Abraham enjoying obdience to the Italian regime your honor the historian the Christian's living in Ethiopia old and young priests and chiefs rejoice for great joy has befallen us. Every Christian ought to allow himself to be governed by the kung chooser by God.God has chosen Italy to govern Ethiopia so he who refuses to submit to the Italian government is the enemy if God and he gave orders to church's and priest's not to give absolution to the rebels not to give them burial by the church in his Tahsas 7/1930 letter .I think the historian and the abune are from same place and that may be the case dont distort history.
አንተ ፣ሰውዬው አይባልም ቅዱስ አባትና ጳጳስ ናቸው።