Gesese Tadese- Sidet Kifu- ገሰሰ ታደሰ-ስደት ክፉ- New Ethiopian Music 2024 (official Video )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 255

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 4 หลายเดือนก่อน +7

    አቤት ስታሳዝን ገሴ ወድሜ በርታልኝ💜💜💜🤎🤎💜💜💜 አይዞህ 🌺🌺🌺 አትቀርም ትመጣልሃለች 🪴🪴🪴

  • @ahmedmuhammed2594
    @ahmedmuhammed2594 3 หลายเดือนก่อน +41

    ስደትና አብይአይናቸዉ ይጥፋ💔💔

    • @user-uh1selam
      @user-uh1selam 2 หลายเดือนก่อน +1

      🙏😥😥💔💔💔

    • @hfggd2111
      @hfggd2111 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢

    • @hfggd2111
      @hfggd2111 2 หลายเดือนก่อน

      😢

    • @Hset296
      @Hset296 2 หลายเดือนก่อน +3

      አዎ አብይ አይኑ ይጥፋ 😢😢 ስደት ግን አይኑ ይጥፋ አይባልም ምክንያቱም ብዙ ትምህርት አስተምሮናል ብዙ እምናጣዉ ነገር ቢኖርም ግን ደሞ ዉጤቱም እንደዛም ነዉ ማመስገን ነዉ ያለብን እህቶቼ 😢😢😢

    • @tabyasaida2174
      @tabyasaida2174 2 หลายเดือนก่อน

      አይይይስደት😢😢😢😢😢

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዋውው ውው ውው❤️❤️❤️❤️💞💞👍👍👍💋🥰🥰🥰🥰🌹💞👍👍💋💋🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹በርታልንወንድማችን👍👍👍👍

  • @hanitube-zx4sf
    @hanitube-zx4sf 4 หลายเดือนก่อน +28

    እስኪ እናበረታታው ቅመሞቸ

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 3 หลายเดือนก่อน +2

      🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤👍🏻

    • @Sadem-u9e
      @Sadem-u9e 3 หลายเดือนก่อน

      Eshy wedy

    • @DegfeChirotaw
      @DegfeChirotaw หลายเดือนก่อน

      ሀኒ ቆጆ

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblaye 4 หลายเดือนก่อน +13

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል ስደት አይኑይጥፋ አቦ እንጀራ ፍለጋ መንከራተት አይ አለመታደል😢😢😢😢

  • @ዚነት-ቀ7ቸ
    @ዚነት-ቀ7ቸ 23 วันที่ผ่านมา

    ወዲሚዋዘፈንህ.በጣምነውየወደዲኩት

  • @Banche577-iq7ez
    @Banche577-iq7ez 4 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ መች ተለቆ ነው ባሌ ጋብዞኝ አላገኘውሁትም ነበር እናመስግናለን ገሰሰ❤😢

  • @UllaUae
    @UllaUae 18 วันที่ผ่านมา

    ስደትን በትክክል ገልፅሀዋል ❤❤❤❤❤❤

  • @JjhDfg
    @JjhDfg 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ ❤❤

  • @ሊሊነኝስደተኛዋ
    @ሊሊነኝስደተኛዋ 4 หลายเดือนก่อน +17

    ነይ ተመለሸ የሚለኝ የለም ጠክሪ ነውጅ ኣሞኛል ስል ይሻልሻል ደከመኝ ስል ቤትሽን ጨርሽ ቤቱ ሳያልቅ እኔ ማለቄነው😢😢

    • @GeseseTadese-eq3md
      @GeseseTadese-eq3md  4 หลายเดือนก่อน +6

      ከጤና አበልጥም

    • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
      @መዲናሠይዲአልብኮዊ 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤​@@GeseseTadese-eq3md

    • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
      @መዲናሠይዲአልብኮዊ 3 หลายเดือนก่อน

      ባሌ በጣም ነዉ የሚወዲህ ወንዲሜ ዉረኢል ስትመጣ በተገናኝ ደሰ ያለዊል​@@GeseseTadese-eq3md

    • @netsanetmurad
      @netsanetmurad 3 หลายเดือนก่อน +2

      Ayzoshe feker hulum yalfale😢

    • @SonySony-e9i
      @SonySony-e9i 3 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽየኔዉድያልፋል​@@netsanetmurad

  • @SonySony-k8w
    @SonySony-k8w หลายเดือนก่อน

    ውይሙዚቃ. ያቦቦል ሀገርላይሁኖ አይታወቅም. ኖሯል

  • @kameilamustfamh2024
    @kameilamustfamh2024 4 หลายเดือนก่อน +2

    ገሴነት ያገሬልጅ በርታልኝ አሪፍ ስራነው❤

  • @Zufanatliezufanatli
    @Zufanatliezufanatli 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገሴ እውነት ነው ስድት አይኑ ይጥፍ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AskalWedaya
    @AskalWedaya 2 หลายเดือนก่อน

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @AddisYi
    @AddisYi 2 หลายเดือนก่อน

    ሥደት ሥንቱን አለያየ ዘፈኑ ምርጥ ነው በርታ❤❤❤❤

  • @neimayasin2422
    @neimayasin2422 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጉበዝ ወድሜ በረታ ❤

  • @metaksisay3431
    @metaksisay3431 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውው 😍😍😍😍😍😥😥👌😊😊

  • @HeaeytHeaeyt
    @HeaeytHeaeyt หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ገናዛሬ አየሁት እፍፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔💔💔

  • @JeHs-xu3ub
    @JeHs-xu3ub 20 วันที่ผ่านมา

    አይስደት ስቱንበናፍቆትቀርን❤❤❤❤

  • @verityjeddah978
    @verityjeddah978 3 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ምረጥ ስራ ነው ❤❤❤❤

  • @Bizuayehu-7581
    @Bizuayehu-7581 4 หลายเดือนก่อน +2

    ገሴ ወድሜ በርታልኝ❤❤❤

  • @ShhfHrgy
    @ShhfHrgy 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምርጥ ስራ ገሴው

  • @EikramFikiru
    @EikramFikiru หลายเดือนก่อน

    አብሺር ገሴ❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretYenalem
    @MeseretYenalem 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኦፋፋፋፋፋ ሰደት ክፉ😂😂😂😂😂

  • @martballi2194
    @martballi2194 8 วันที่ผ่านมา

    wowwww❤❤❤

  • @TemesgenRaya
    @TemesgenRaya หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ሞዝቀኸዋል ዋው ልበል❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @TemesgenRaya
      @TemesgenRaya หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይይይይይይይይይይይይይ❤

  • @Yelman-nt4qc
    @Yelman-nt4qc หลายเดือนก่อน

    ታደሰየ። ድምጽህሲምር❤❤❤❤❤ደክሞኛል። እቅቶኛል የምትል

  • @Frygg-x8z
    @Frygg-x8z 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤አይይይይይ ❤የገርልጅ ❤. ሠላምህ ይብዛ🎉🎉🎉🎉

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa หลายเดือนก่อน

    በርታ የወዜ ❤

  • @BishawuKing
    @BishawuKing 3 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በረታ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 หลายเดือนก่อน

    ድምፅህሲያምር ወይኔትዝታኡፍፍፍ ሆድያባባል በስደት😢

  • @ኒሎኒሎ
    @ኒሎኒሎ 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ❤❤❤

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወድም፡አለም፡በጣምነው፡ያሥለቀሥከኝ፡ሥደት፡በቃይበለን፡አገራችንን፡ሠላም፡ያርግልንንን❤❤❤

  • @gedionyonas1578
    @gedionyonas1578 4 หลายเดือนก่อน +4

    ገሰሰ ያገሬ ልጅ የጃማ ልጅ

  • @NaM-zi4be
    @NaM-zi4be 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ አይዞህ አብሮ ደግ❤

  • @bitibahrain
    @bitibahrain 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገሴ ያገሬ ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይይ፡ይህስደት፡መችነው፡በቃ፡የሚለን፡ሁላችንንም፡ላገር፡ያብቃን❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓🌹🌹💕💕🍅

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይመችህ ገሰሰ ምርጥ ሰው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔወንድም በጣም ጎበዝ በርታ አይዞህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martballi2194
    @martballi2194 2 หลายเดือนก่อน

    Wowww❤❤❤❤❤❤

  • @ሀይሚመሬ
    @ሀይሚመሬ 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወድሜ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤

  • @amaamm-ib4ty
    @amaamm-ib4ty 20 วันที่ผ่านมา

    ገሴ❤❤❤❤

  • @AhmadDarasa-wy6mg
    @AhmadDarasa-wy6mg 2 หลายเดือนก่อน

    ሥደት አይኑይጥፋ❤❤❤❤❤❤

  • @garmadut37
    @garmadut37 3 หลายเดือนก่อน +1

    what a voice

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 4 หลายเดือนก่อน +2

    ገሴ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NebratSamae
    @NebratSamae 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ ወድም በርታ በጣም አሪፈ ነዉ በተለዩ ለኚስደተኚዉቺ

  • @SamraSmra-yv5mt
    @SamraSmra-yv5mt 19 วันที่ผ่านมา

    በርታ የሀገርልጅ

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሰው በርታልኝ❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️💋💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mediyouTube1
    @mediyouTube1 3 หลายเดือนก่อน

    ገሴዋ ያገሬ ልጂ እኳን ደህና መጣክ በርታልንንንን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amaamm-vk8zi
    @amaamm-vk8zi 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገሰሰ ያገሬ ልጅ በርታ❤❤❤❤❤

  • @SalamAthopia
    @SalamAthopia 3 หลายเดือนก่อน

    ገሴ ያገሬ ልጅ በርታልን ዋው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BashBash-nj4iy
    @BashBash-nj4iy 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ebrahimyasin-n3x
    @ebrahimyasin-n3x หลายเดือนก่อน

    አይ ስደት በሚገባ ገልፀሀዋል አይዞህ ወንድም

  • @TegstGondr
    @TegstGondr 2 หลายเดือนก่อน

    ስወድህ፡በርታ፡ወንድሜ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FbutGh
    @FbutGh 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @ስንዱ.ነኝ.የገብርኤል.ልጅ
    @ስንዱ.ነኝ.የገብርኤል.ልጅ 4 หลายเดือนก่อน +2

    በዚህ.ሙዚቃ.አልቀቅሸሸ.ልሞት.ነወ.ምንይሻለኝ.

  • @EeEe-ii1xm
    @EeEe-ii1xm หลายเดือนก่อน

    ስደትአይኑይጥፋ😢😢

  • @ImanAdisuAsafaImane
    @ImanAdisuAsafaImane 21 วันที่ผ่านมา

    አይይይይይይ፣ስደትየሥራውን

  • @lilalila5853
    @lilalila5853 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ አይዞክ

  • @Muhammad-p4l3f
    @Muhammad-p4l3f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገሰሰ።ስለገብሬሎ።ዘፈን።አውጣ።❤❤❤

  • @Mar11ydd20
    @Mar11ydd20 หลายเดือนก่อน

    ወደ ሜ🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @yeshi4705
    @yeshi4705 หลายเดือนก่อน

    በርታልኝ የኔ ወድም

  • @TsehayHassen
    @TsehayHassen 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @HA-b2w
    @HA-b2w 23 วันที่ผ่านมา

    አይስደትእፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤😮😢

  • @JddjJdd-et8kh
    @JddjJdd-et8kh หลายเดือนก่อน

    እህህህህ😢ህህህህህህህህ

  • @SqAs-pk6eb
    @SqAs-pk6eb 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገሴ""የሙዚቃው ንጉስ❤❤❤❤❤💙💙💙

  • @MimiNguse
    @MimiNguse 3 หลายเดือนก่อน +3

    ከዚህ አለም ይጥፋ ቢባል አደኛ አብይ እና ስደት ነዉ እዲጠፋልን እምመኘዉ 😢😢😢😢😢

    • @NebratSamae
      @NebratSamae 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤😂😂 ስደት ዪቺላል ከስዉ በላ

  • @sentalumokonen1053
    @sentalumokonen1053 2 หลายเดือนก่อน

    ስወድህኮ ወንድምየ ክፉ አይንካህ።

  • @saidehali8223
    @saidehali8223 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገሰሰ ስወድህ ወንድሜበስዴት አለቀ ዘመዜ🥺🥺🥺

  • @HjGd-nb2yc
    @HjGd-nb2yc 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥነውስራህ

  • @AlMm-xn8yu
    @AlMm-xn8yu 3 หลายเดือนก่อน

    ወድም አለም በረታ የሠፌሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarh1-xg3zh
    @Sarh1-xg3zh 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ድምፅ ትለያለህ ስልህ ❤

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj 4 หลายเดือนก่อน +3

    ለሁሉም ሼር ማድረግወን አይርሱ ⭐⭐⭐

    • @GeseseTadese-eq3md
      @GeseseTadese-eq3md  4 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 4 หลายเดือนก่อน

      ​​@@GeseseTadese-eq3mdbereta konjo dimit ale ❤️👋✅️

  • @tabyasaida2174
    @tabyasaida2174 2 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገሰሰያገሬልጅበርታ❤❤❤❤❤❤

  • @ShadaMuhammed
    @ShadaMuhammed 2 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ

  • @KemilaWunetu
    @KemilaWunetu 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ጨምር ወይኔ😊😊😊

  • @emebet1221
    @emebet1221 2 หลายเดือนก่อน

    ስደት ጥሩ ነው ሁሉንም ያስተምራል ያው ቤቾኝነት ቢሰማንም

  • @DesalegnKinde-o1f
    @DesalegnKinde-o1f 3 หลายเดือนก่อน +1

    aythohi

  • @TeketelGetachew-nk3rt
    @TeketelGetachew-nk3rt หลายเดือนก่อน

    እስቲ የማዳም ቅመሞች አበረታቱት ❤❤❤

  • @alal8630
    @alal8630 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ ማነው እንደኔ ስደት የመረረው 13 አመቴ በስደት ግንኮ እምናደደው ለራሴ ሳልል ለሰው የኖርኩት አሁን ደሞ ይባስ ብሎ ሀገር ሰላም ማጣቱ

  • @MenzewMedia2016
    @MenzewMedia2016 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስደትና አብይአይናቸዉ ይጥፋ

  • @sharitomohamed6582
    @sharitomohamed6582 2 หลายเดือนก่อน +1

    👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MalikaMali-s8z
    @MalikaMali-s8z หลายเดือนก่อน

    ወንድማ አብሸር💔💔💔💔💔😢😢😢

  • @FatumaawolToyib
    @FatumaawolToyib หลายเดือนก่อน

    ማጣትአይንህይጥፋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እህህ 😢ስደት

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ 2 หลายเดือนก่อน

    ያገሬ ልጅ ጃማየ እስደት ታልመጣ ስጨፍር እገበያው ላይ አሊ ፋሪስ ቤት በላይ ስናይህ ነበር የምናመሸው

  • @NjVip-n8t
    @NjVip-n8t 2 หลายเดือนก่อน

    አገሬ ስላምሺ ናፈቀኝ ፍትህ ለህፃን ህታችን

  • @Tegest-m2l
    @Tegest-m2l 6 วันที่ผ่านมา

    ስድት. አይነህ. ያጥፉ. ውዲሜ. አሳጥኝ. ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢

  • @AlemtsehaygeltawHlena
    @AlemtsehaygeltawHlena 2 วันที่ผ่านมา

    ዬኔዎድም ውጪ ያሉትን እህቶቻቺንን በዚ ሙዚቃ ያለቅሳሉ

  • @SaaMee-u3p
    @SaaMee-u3p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስምት አመት በስደት እየኖርኩ ደከመኝ ስላቸው ያቺ ይሻላል እዝህ ኖሮው ከብዷል ይሉኛልአይይይይይይይ

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 18 วันที่ผ่านมา

    አይሰደትየሰራሀን❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @AsnakewDube
    @AsnakewDube 22 วันที่ผ่านมา

    ፎኖ ይገባል አድስ አበባ እርስቱ ነው

  • @tesfayekebede-iv1cd
    @tesfayekebede-iv1cd 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢አይድምፅ

  • @RumanRuman-n4v
    @RumanRuman-n4v 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ኩሩ❤❤😊🎉

  • @beyuabebe6370
    @beyuabebe6370 4 หลายเดือนก่อน

    በራስህ ድምፅ አርገው በናትህ በኮምፒውተር አታቀናብረው .. በራስህ ድምፅ ዝፈን ገዛ በጣም አሪፍ ይሆናል !!!

  • @AyaMesarat
    @AyaMesarat หลายเดือนก่อน

    ❤🎉

  • @Mesii-v9n
    @Mesii-v9n 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amma4705
    @amma4705 2 หลายเดือนก่อน

    አይሥደት የተጠቀመ ተጠቀመ ብቻ ለኸይርነው

  • @كمليهالاثوببه
    @كمليهالاثوببه หลายเดือนก่อน

    ❤👍🙏