በጌታ ማረፍና እና መርካት_”ልጄን እግዚያብሔር አስለቀቀኝ”_እህት ዘለቃ በቀለ_ቃቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 183

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 10 หลายเดือนก่อน +6

    የያዝኩትን ነገር ለቅቄ በእርሱ እርፍ እርክት ማለት ይሁንልኝ 😢❤❤❤
    ጸጋ ይብዛልሽ የኔ እናት!🙏

  • @Bsrat-g8h
    @Bsrat-g8h 5 หลายเดือนก่อน +2

    You are blessed🎉🎉ye ጌታ ሴት ❤️❤️😍

  • @samuelmulugetasamuel-s5c
    @samuelmulugetasamuel-s5c ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አይኔንአበራሽዉ ማሚ

  • @teibetesfai4182
    @teibetesfai4182 ปีที่แล้ว +7

    እህቴ ልነግርሽ አልችልም ጌታ ለኔ ነው ይህንን ትምህርት ዛሬ የላከልኝ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባሩክሽ

  • @sofinakitchen2337
    @sofinakitchen2337 ปีที่แล้ว +19

    ልጆቼን ተውኩለት ለጌታየ ለ ኢየሱስ አሜን ጌታ እርዳኝ

  • @emenetmengesha2054
    @emenetmengesha2054 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህ ስብከት ብዙ ተምሬአለሁ ጌታ ይባርክሸ።

  • @trufatpupiseyoum6448
    @trufatpupiseyoum6448 ปีที่แล้ว +10

    ቃሉ እውነትም የህይወት እንጀራ ነው! የሚያበረታ! ሁሌ አዲስ እየሆነ የማይጠገብ ነው! ተባረኪ እናቴ!

  • @genetagonafer1228
    @genetagonafer1228 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንሽ ይለምልም እናቴ!

  • @alemeyasu635
    @alemeyasu635 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል አንተመጥተህ ይህንን አድርገእ ያንን ጥለህ አቅትቶህ ትሄዳለህ
    አትሄድም አሜን አሜን ።
    ጌታሆይ እርዳኝ ዘመንሽ ይባረክ
    ደግሜ ደግሜ እየሰማሁ ነው

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 11 หลายเดือนก่อน +1

    ነገሮቻችንን በጌታ ላይ መተዉን የመሠለ ትልቅ ፀጋ የለም❤❤❤ እህቴ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @MsWongelawit
    @MsWongelawit 11 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki Kakuye.

  • @adamomasore61
    @adamomasore61 ปีที่แล้ว +1

    አሚን

  • @Btetlhem
    @Btetlhem ปีที่แล้ว +11

    እኔ ልጄን ተውኩለት ለጌታ ለኢየሱስ አሜን ።

  • @babybisrat
    @babybisrat ปีที่แล้ว +8

    እህቴ ዛሬ እኔ አንቄ ስጨነቅበት የበረውን ነገር በምስክርነትሽ አስለቅቀሽኛል ፡፡ አቤት ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንዴት ያስተምራል፡፡ የምፈልገውን ሳይሆን መስማት እና መታዘዝ ያለብኝን ሰማሁ፡፡ ተባሪኪልኝ፡፡

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 ปีที่แล้ว +11

    እህተ ዘለቃ በቀለ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ፤ የእውነት እግዚአብሔር ዛሬ ብዙ ጥያቄዎችን መልሰ በአንቺ በኩል እንዳገኘ እረድቶኛል ያለማቋረጥ እንባዬን አፈሰሰኩ ልቤ ከሚባለው በላይ ተሰብሮ ነበር . . . በሚገርም ሁኔታ ተጽናናሁ የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን፤ ፀጋው ይብዛልሽ እህቴ ❤❤❤😭😭😭 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @adamomasore61
    @adamomasore61 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አሚ

  • @MetshetTesfaye
    @MetshetTesfaye ปีที่แล้ว +1

    ነብሴ የምታገኘው በእግዚሀብሄር ብቻ ነው አሜን

  • @egzihariakiflemariam3764
    @egzihariakiflemariam3764 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባረክ በእርሱ ታምኖ ክስረት የለም❤❤❤❤በእዉነት ለቀኩለት🙌🙌

  • @bezawityadatadesse3744
    @bezawityadatadesse3744 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክሽ ልጄን ሰጠሁ ጌታይ እኔም አርፍለዉ

  • @almazgebrehana2131
    @almazgebrehana2131 9 หลายเดือนก่อน +1

    Tbareki.ebakishe.leentelyligm

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 ปีที่แล้ว +1

    የረዳቸሁ ጌታ ይባረክ ትልቅ ምስክርነትና እምነት ነው ለ ልጃቸሁ የተዘረጋ ፍውስ ጌታ ታማኝ ነው ተባረኩ ፀጋው ይብዛልሸረ እህታቸን

  • @sabarussom3496
    @sabarussom3496 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki kanchi bzu temrenal

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE ปีที่แล้ว +9

    13:15 በጌታ ተደግፎ የሚኖር ሰው ህይወቱን ቀለል አድርጎ ይኖራል::
    God bless you, Kaku'yea! You're been a blessing for many, MUCH LOVE!

  • @fevenmebrahtu2959
    @fevenmebrahtu2959 ปีที่แล้ว +2

    May the lord bless you

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 ปีที่แล้ว +3

    Amen
    Egezabeher lene new yetenagerew tebareki
    Geta hoy asarefegne ant abate selam fiker erefet neh yene geta❤

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 ปีที่แล้ว +1

    የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ታድለሽ እዴት አይነት መታደል ነወ

  • @HaregAbebe-j1y
    @HaregAbebe-j1y ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ🙏

  • @rahelgebreslasse7363
    @rahelgebreslasse7363 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እረፍትን በጣም ፈልገው ላገኘው አልቻልኩም ጌታ ይባርክሽ ሁሉንም ነገር ለጌታ መልቀቅ ብቻ እረፍት እንደሚገኝ ተምሬአለሁ

  • @amnentube6407
    @amnentube6407 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን ተባረኪልኝ የእግዚአብሔር ሴት

  • @FantiFanti-s6m
    @FantiFanti-s6m ปีที่แล้ว +1

    🙏 🙏 🙏 🙏

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ አመሰግናለሁ ይሄ ለኔ ነው ሰለ ተናገርከኝና ሰለ አሰተማርከኝ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ስሰማው እእያለቀሱ ነው የሰማሁት ራሴን እየፈተሺኩ እግዚአብሔር የሚያሰተምረውም ለኔ ሰለሆነ።
    ዘመነሺ በእጥፍ ይባረክ በፀጋው ይብዛልሸ
    😇😇😇😇❤❤😭😭🙌🙌🙌
    ጌታዬ ሆይ ልቤ በፊትህ ናት ፈውሰኝ ጌታዬ ሆይ አንተ ለብቻህን ዕረፍት ስለሆንክ እርዳኝ።

  • @zenebechhunde4447
    @zenebechhunde4447 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እረፍት ያለው በጌታ ብቻ ነው

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባረክሸ እህቴ ጌታ በብዙ ተናግሮኛል አሰተምሮኛል ዘመንሸ ይበባረክ

  • @ምህረትየበዛላት
    @ምህረትየበዛላት ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የጌታ ባርያ።❤

  • @saratizazu9297
    @saratizazu9297 ปีที่แล้ว +1

    God bless you.

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ ቃቁ የእስራኤል ቅዱስ አብዝቶ ይባርክሽ። ይጨመርልሽ የአብዛልሽ። አለመቻላችንን አውቀን ደካሞች መሆናችንን ተቀብለን እራሳችንን በጌታ እጅ ላይ ጥለን የወደድከው በሕይወቴ ይሁን ብለን ከሱ ጋር ስንስማማ አቤት እርካታው። ጸጋው ይብዛልሽ። ብዙ ጊዜ በአገልግሎትሽ ተገልግያለሀ። አንችንም ቤተሰብሽንም ትወልድሽንም በጌታ ባረኩሽ።

  • @Dave-gj70
    @Dave-gj70 ปีที่แล้ว +1

    Amazing preaching , a blessed message

  • @bobi754
    @bobi754 ปีที่แล้ว +3

    This is called enlightenment, praise the Lord

  • @debelachali8453
    @debelachali8453 ปีที่แล้ว +2

    ውድ እህት ዘለቃ፣ ጌታ የበለጠ በረከቱን ያፍስልሽ። ጌታ ያን ሁኔታ ፈጥሮ፣ በሕጻን በኩል ወሳኝ መልእክቱ ን ለቤተሰባችሁ አስተላለፈ፤ በጣም ይገርማል። ስለቤተሰባችሁ ጌታ ይመስገን!
    ስለእርካታ እያሰብኩ ይህን መድረክ ድንገት አገኘሁ። ጌታ ይባረክ። ብዙ መልቀቅ ያለብኝ ጉዳዮች አሉኝ።

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሔር ይባርክሽ.ጌታ ያሳርፈን .ሁሉን መስጠትን ያስተምረን.አሜን.

  • @tsigegkedan
    @tsigegkedan ปีที่แล้ว +3

    ጌታ የኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ዘርሽይባረክ ትልቅ የሚገነባ የሚያበረታ ትምህርት አግኝቼለሁ ጸጋው ይብዛልሽ ።

    • @hei7956
      @hei7956 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @2k7mamo
    @2k7mamo ปีที่แล้ว +1

    Blessed

  • @rozamesfen290
    @rozamesfen290 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የርካታ የእረፍት ዘመን ይሁንልን expectations is killer እግዚአብሔር ረጅም አመት ይስጥሽ እኛንም ረጅም እድሜ with out expectations ምስጠት መርካት ይሁንልን

  • @birektbokrstion6657
    @birektbokrstion6657 ปีที่แล้ว +1

    Geta zmenshin yibrke ❤Esu Ayalkbet banche dmo tenagergn wow

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 ปีที่แล้ว +5

    God bless powerful message! It is a blessing to see women preaching.

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም ይህ መረዳት ይብዛልሽ!ክብር ለጌታ ይሁን !ተባረኪ!🙏

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 ปีที่แล้ว +4

    አስለቀሽኝ😢 የልጅ ነገር አምላኬ ትችላለህ❤❤

  • @aydanegussie5209
    @aydanegussie5209 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንሽ ይባረክ እትዬ ዘለቃ ለኔ ትልቅ መልክት ያለው ቃል ነው

  • @tsiondawit8140
    @tsiondawit8140 ปีที่แล้ว +1

    Tebark tebarek

  • @livinginnetherland6347
    @livinginnetherland6347 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekilegn❤

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว +4

    አሜን እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል
    ጌታ እየሱስ ሆይ ሁሉንም ነገር ለአንተ
    ለቅቄዊለሁ::ዘመንሽ ይባረክ :🙏🙏🙏🙏

  • @azalechsoresa8151
    @azalechsoresa8151 ปีที่แล้ว +1

    ተበረኪ

  • @shawiecj17
    @shawiecj17 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይባረክ በቃሉ እንድኖር ፀጋው ያግዘኛል አምናለሁ አሜን

  • @fevenmebrahtu2959
    @fevenmebrahtu2959 ปีที่แล้ว +1

    This message exactly to me

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው ጌታ ይባርክሽ

  • @Hiwotnesh
    @Hiwotnesh ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃቁዬ የሚያበረታታና የሚያነቃቃ ምስክርነት
    ነፍሴ ዕረፍት የምታገኘው በእግዚአብሔር ብቻ ነው፤ ድነቴም የሚመጣልኝ ከእርሱ ዘንድ ነው።
    መዝሙር 62:1 NASV
    አሜን አሜን አሜን

  • @romanshuguteanolo4082
    @romanshuguteanolo4082 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤

  • @werkaferahugadisa
    @werkaferahugadisa ปีที่แล้ว +2

    የሰጠኝን ልጆቼን ለቀኩ ጌታ ሆይ አንተ ተቀበለኝ እኔ አልችልም።

  • @ts3909
    @ts3909 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ይሄ መልእክት ለኔ ነው

  • @teruyedesta-jb1lr
    @teruyedesta-jb1lr ปีที่แล้ว +1

    E/r yemesgen ❤❤❤❤tebarki

  • @metikuabebe5259
    @metikuabebe5259 ปีที่แล้ว +1

    Kakuye God bless you!!!

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki ehete tesgawen yabezalsh
    Geta lene new yetenagerw tejemero esekialk
    Seneh yebarek getaye

  • @tsegiyared8482
    @tsegiyared8482 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ እህቴ የኔ መልእክት ነው

  • @Dior768
    @Dior768 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤Amen

  • @Aynakonayo
    @Aynakonayo ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen
    hihite hitif tebarek tsegahu hutef yibzalish

  • @sammybereket173
    @sammybereket173 ปีที่แล้ว +1

    Zeleka Jesus bless u BEREKET RUSSOM. I love you so much ❤

  • @almazketay8930
    @almazketay8930 ปีที่แล้ว +1

    God bless you sister it is a great message

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ድንቅ የሚያረጋጋ ትምሀርት ነው: ዘመንሽ ይባተክ::

  • @hannakassa4857
    @hannakassa4857 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚያብሄር ተባረክ

  • @adamomasore61
    @adamomasore61 ปีที่แล้ว +1

    ተበሪክ

  • @Haile-eo9wh
    @Haile-eo9wh ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም ድምፅሽ ውስጥ እውነት ፍእምለ።

  • @adhanettesfa7449
    @adhanettesfa7449 ปีที่แล้ว +1

    Geta keri zemensh abzto ybark yihn melakt leniem new.

  • @zewditunay9050
    @zewditunay9050 ปีที่แล้ว +2

    God bless you! Sister, a blessed message!!!

  • @assegedech3380
    @assegedech3380 ปีที่แล้ว +1

    Amazing preaching and testimony God Almighty bless you.

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 ปีที่แล้ว +3

    My GOD ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በብዙ ተጠቅሜያለሁ

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 ปีที่แล้ว +2

    What a blessing! Glory be to the Almighty Father!!
    Stay blessed sister

  • @WeynshetMekonnen-g5i
    @WeynshetMekonnen-g5i ปีที่แล้ว +1

    Ye. Ereft. Ejera. Stegni. İhoxhen. Adera. Aba edet. Aynet. Yeselam. Set. Neshi. Zemensh. Ybarek. Tgb. Ersrs. Yale. Tmhrt. Ena. Mskrnet. New. Yeseteshn. Tebareki

  • @kedestasefa7647
    @kedestasefa7647 ปีที่แล้ว +1

    Wow❤❤

  • @bekelech-4029
    @bekelech-4029 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 ปีที่แล้ว +4

    እግዚ አ ብሄር ሆይ ይቅርታ አድርግልኝ! እታረማለሁ ራራልኝ :: ተባረኪልኝ እህቴ ::

  • @tgjenberu7824
    @tgjenberu7824 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ እንድለቅ እንዳርፍ ጌታ አልቻልኩም

  • @timarm4355
    @timarm4355 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተምሬ በታለሁ ጌታዬ ዘመንሽን ይባርከው።

  • @wubalemteklemariam3166
    @wubalemteklemariam3166 ปีที่แล้ว +1

    Amen lekekugne

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 ปีที่แล้ว +2

    ቃቁዬ በጣም እወድሻለሁ ቀሪው ዘመንሽ ይለምልም ይባረክ

  • @zinashmekbib1240
    @zinashmekbib1240 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼thank

  • @yetnayettakele1805
    @yetnayettakele1805 ปีที่แล้ว +1

    Amen Ehte Geta yebrksh. Ebaksh endzih yale wub sebket share Adrgin

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 ปีที่แล้ว +1

    Tbarekie sister

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሠራሩ ልዩ ነው

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 ปีที่แล้ว +3

    God blessed my sister Amazing message

  • @babybisrat
    @babybisrat ปีที่แล้ว +1

    Yes, Expectation is a killer, Holly spirit thank you.

  • @luciamisgun9799
    @luciamisgun9799 ปีที่แล้ว +1

    Bless you my dear sister amazing teaching .

  • @britusheferaw582
    @britusheferaw582 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MamiMami-s9s
    @MamiMami-s9s ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ የእግዚያብሄር ሴት

  • @asterfitsumbirhan942
    @asterfitsumbirhan942 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ እየሱስ ይባርክዎት!

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @ruthadmasu9395
    @ruthadmasu9395 ปีที่แล้ว +9

    ቃቁየ አንች ጌታ ዘመንሽን ይባረክ

  • @meskeremmuka7099
    @meskeremmuka7099 ปีที่แล้ว +1

    WOW, what a powerful message.
    God bless you 🙏

  • @asegesechsefot2142
    @asegesechsefot2142 ปีที่แล้ว +1

    ውዷ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እወቴን ነው የሰበክሽው በተለይ ኤክፐክተሽን በጣም ጎድቶኛልበጣም ተረድቻለሁ ።ችግሬ ከጌታም ከባለቤተም ነው እባክሽ በጌታ ፊት ጸልይልኝ በተለይ አድነኸኝ ለምን መንፈስ ቅዱስ አልሞላኸኝም ብዬ በጣም እመራለሁናጨአለቅሳለሁ(እትዮጵያ /አዋሳ ነኝ)ዘመንሽ ይባረክ ጌታ ልቤን በአንቺ አልፎ ነክቶኛል

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 ปีที่แล้ว +2

    Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God powerful message,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏