ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Who is in love with Kaku's mom like I am?
❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከሰማይ የመጣ በዘመናት ልምድና ተመክሮ የተከሸነ ፍቱን የትዳር መድሃኒት ፥ቤትዎ የተቀበረን ክፉ ዘር መራራ፥ነቅሎ የሚያወጣ የብርሃን ጮራ!ይህንን ብርሃን ለሌሎችም ያጋሩ!ቃቁዬ ለምልሚልን የዘመናችን ድንቅ እናት የጥበብ ሴት በርቺልን!ይህንን መልክት ለሌሎች በማጋራት በችግር ወስጥ ያሉ ትዳሮችን እንታደግ ትውልዱን እንታደግ!
አሜን አሜን ቃቁዪ እግዚአብሔር ጌታ አሁንም ደጋግሞ ይባርክሽ እድሜ ጤና አብዝቶ ይጨምርልሽ በአንቺና በውንጌላዊ ያሬድ በብዙ መንገድ እየተባርኩ ነዉ ተባርኩልኝ ከነ መላው ቤተስብ 🙏👏🙌❤️
እግዚአብሔር ስለአስተማርከኝ አመሰግንሃለሁ። እግዚአብሔር ሆይ እደዝህ ፀጋ የበዛላቸው መካሪ ትውልዶች ስላበዛህ ምድራችን ላይ አሁንም ስለምታበዛ አመሰግንሃለሁ❤😊❤😊
ለሁሉም ባለትዳር ላላገቡትም ሁሉ የሚጠቅም መንፈሳዊ ትምህርት ጌታ ስሙ ይባረክ ❤
ይህው ቅዱሴ አደገ ያገለግላል በአያቶቹ ፊት❤❤❤ ክብር ለጌታ
ፀጋ ይብዛልሽ ቃቁዬ!
ቃቁዬ በጣም እውነት ነው ጌታ ይባርክሽ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጠቃሚ ትምህርት ነው
ቃቁዬ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏
Thanks Kakuye for sharing this wonderful message.
ቃቁዬ ተባረኪ ወደራስ እንድናይ የሚያደርግ ትምህርት ❤
ተባረኪ
May the Almighty Lord bless you abundantly!!! Let us live with purpose and God give us wisdom.Proverbs 1:5
የወድሽ እህቴ ቃቁ ብርክ በይ
You are blessing to many generation God bless you more❤
ሚስ ቃቁ ተባረኪ
ተባረኪ👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️
ምንድነው አኢንቴሽናል ማለት በአማርኛ ከይቅርታ ጋር ጌታ ይባርክሽ አመሰግናለሁ ጠቃሚ ትምህርት ነው፣
ሆን-ባይነት ማለት ነው!
Ehte geta ybarksh pls Salk no
Who is in love with Kaku's mom like I am?
❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከሰማይ የመጣ በዘመናት ልምድና ተመክሮ የተከሸነ ፍቱን የትዳር መድሃኒት ፥
ቤትዎ የተቀበረን ክፉ ዘር መራራ፥
ነቅሎ የሚያወጣ የብርሃን ጮራ!
ይህንን ብርሃን ለሌሎችም ያጋሩ!
ቃቁዬ ለምልሚልን የዘመናችን ድንቅ እናት የጥበብ ሴት በርቺልን!
ይህንን መልክት ለሌሎች በማጋራት በችግር ወስጥ ያሉ ትዳሮችን እንታደግ ትውልዱን እንታደግ!
አሜን አሜን ቃቁዪ እግዚአብሔር ጌታ አሁንም ደጋግሞ ይባርክሽ እድሜ ጤና አብዝቶ ይጨምርልሽ በአንቺና በውንጌላዊ ያሬድ በብዙ መንገድ እየተባርኩ ነዉ ተባርኩልኝ ከነ መላው ቤተስብ 🙏👏🙌❤️
እግዚአብሔር ስለአስተማርከኝ አመሰግንሃለሁ።
እግዚአብሔር ሆይ እደዝህ ፀጋ የበዛላቸው መካሪ ትውልዶች ስላበዛህ ምድራችን ላይ አሁንም ስለምታበዛ አመሰግንሃለሁ❤😊❤😊
ለሁሉም ባለትዳር ላላገቡትም ሁሉ የሚጠቅም መንፈሳዊ ትምህርት
ጌታ ስሙ ይባረክ ❤
ይህው ቅዱሴ አደገ ያገለግላል በአያቶቹ ፊት❤❤❤ ክብር ለጌታ
ፀጋ ይብዛልሽ ቃቁዬ!
ቃቁዬ በጣም እውነት ነው ጌታ ይባርክሽ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጠቃሚ ትምህርት ነው
ቃቁዬ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏
Thanks Kakuye for sharing this wonderful message.
ቃቁዬ ተባረኪ ወደራስ እንድናይ የሚያደርግ ትምህርት ❤
ተባረኪ
May the Almighty Lord bless you abundantly!!! Let us live with purpose and God give us wisdom.
Proverbs 1:5
የወድሽ እህቴ ቃቁ ብርክ በይ
You are blessing to many generation God bless you more❤
ሚስ ቃቁ ተባረኪ
ተባረኪ👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️
ምንድነው አኢንቴሽናል ማለት በአማርኛ ከይቅርታ ጋር ጌታ ይባርክሽ
አመሰግናለሁ ጠቃሚ ትምህርት ነው፣
ሆን-ባይነት ማለት ነው!
Ehte geta ybarksh pls Salk no