የአምላክ እናት ምሳሌ በመጽሐፈ ሔኖክ (ክፍል 2) (ሊታይ የሚገባው) የገነት ተራራ፤ የገነት ዛፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2023

ความคิดเห็น • 170

  • @megabehaddisdrrodas3079
    @megabehaddisdrrodas3079  10 หลายเดือนก่อน +30

    ክፍል 1 ላላያችሁ th-cam.com/video/6PTrCZvCPF4/w-d-xo.htmlsi=juvqV9SlPpoZ4yy-

    • @bbbbbbbb562
      @bbbbbbbb562 10 หลายเดือนก่อน

      መምህራችን ልኡል እግዚአብሀር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እናመሰግናለን ለተለያዩ ጥያቄያችን እና ስለ ግል ህይወታችን ምክርህን በንሻ(ብንፈልግ)ቴሌግራም ፔጅ ሊንኩን ብታስቀምጥልን የግል ሀሳቤ ነው

    • @user-dx5dp4ss1c
      @user-dx5dp4ss1c 10 หลายเดือนก่อน

      ቃለ ህይወት ያስማማል ❤አሜን

    • @user-xg9hs6bh4q
      @user-xg9hs6bh4q 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🎉

  • @WudasemariamSolomon
    @WudasemariamSolomon 10 หลายเดือนก่อน +18

    አሜን አሜን አሜን....እግዚአብሔር ለመምህራችን የሚያስተምረበትን ለእኛም እምናዳምጥበትን መንፈስ ቅዱስ ይላክልን🙏🙏🙏

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 10 หลายเดือนก่อน +12

    በእለተ ቀኗ ከቅዳሴ መልስ የሰማሁት የእመቤት እፁብ ድንቅ የሆነ ነፍስን የሚያረሰርስ ተነገሮ የማያልቀውን የድንግልን ነገር መስማት መታደል ነው . ከልጆቼ ጋር ነው የምሰማው ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 10 หลายเดือนก่อน +12

    መጋቢ የተዋህዶ እንቁ ክብረት ይስጥልን🙏

  • @muluhaile4580
    @muluhaile4580 10 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለእመቤታችን በአል አደረሳችሁ

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 10 หลายเดือนก่อน +4

    እድሜና ጤና ጥበብን ከማስተዋል ጋር ያድልህ።

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 10 หลายเดือนก่อน +5

    ክበርልን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረክትን ያሰማልን አሜን የእመቤቴ ማርያም ፍቅር ይብዛላችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-um2dm1ui1j
    @user-um2dm1ui1j 10 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤🙏🙏🙏😍😍

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 10 หลายเดือนก่อน +6

    አይ አባታችን ሊቃውንት ኢትዮጵያ ወልዳለች እግዚአብሔር ጥበብ ያብዛሉት የእመቤታችን ሚስጥራዊ ጥበብ ትግለፅሉት እወዶታለው ፯ ሀ ፭ 5 ❤❤❤❤❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያም ማርያም ማርያም እናቴ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 10 หลายเดือนก่อน +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ታብዛሎዎት

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ፍቅራን በልባችን ጣእማን በአንደበታችን ያስድርብን አሜን ❤

  • @BurtuqalaBur
    @BurtuqalaBur 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 12 วันที่ผ่านมา

    እንደአንተ አይነቱ መምህር ፈጣሪያችን ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏 Qal Hiywaten Yasmaln Memher Abatachn yagelglot zemenon yibarkln Emmabetachn atleyot 🙏🙏🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @user-ip1sb9io1i
    @user-ip1sb9io1i 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቀለሕይወት ያሰማልን።

  • @tizita.debelasaifeasaifea844
    @tizita.debelasaifeasaifea844 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ 💚💛❤️🙏 ድምቀታችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @etagegntakele8283
    @etagegntakele8283 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ፍቅራን በልባችን ጣእማን በአንደበታችን ያስድርብን አሜን

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር የሕይወት ቃል ያሰማልን ፍቅሯን ያብዛልን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህር ቃለሂውት ያሰማልን💒🇨🇬👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጡ

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 10 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሃን እንዳሽጀመረችን ታስፈፅመን እርስዎንም በእድሜ በጤና ትጠብቆዎት ሀይማኖቶን ታፅናሎዎት አሜን፫🙏

  • @abozenechgizaw3111
    @abozenechgizaw3111 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @zer13567
    @zer13567 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @user-nb2ub3ky1z
    @user-nb2ub3ky1z 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 10 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ቃለህወትን ያሰማልን

  • @netsereabetaye2248
    @netsereabetaye2248 10 หลายเดือนก่อน

    የ እመቤታችን በረከት አይለይህ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf 10 หลายเดือนก่อน

    Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee ❤❤❤🙏🙏🙏🌾🌾🤲🤲🤲⛪⛪🌾🌾🌾🎉🎉🎉🎉

  • @yohanneswalelegn9092
    @yohanneswalelegn9092 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 10 หลายเดือนก่อน

    ትምህርትን ሰምቼዉ አልጠግብም እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @eleniehilu8641
    @eleniehilu8641 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 10 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን

  • @clight214
    @clight214 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @meherat938
    @meherat938 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንቁ መምህራችን እናመሰግናለን የጌታዬ እናት ቅድስቲቱ ጥበቡን ታብዛሎት ለኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር። መቼም እግዚአብሔር በእውቀት ሞልቶሃል። አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይግለጽልህ።

  • @ghidegerkiel5733
    @ghidegerkiel5733 10 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen qale hiwet yasemaln wed Kubur memhrnachin Megabie Hadis egziabhier ystiln ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hhhy9855
    @hhhy9855 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልኔ

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜንአሜን ቃለሕይዎት ያሰማልን

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲🕯️🕯️🕯️🕯️👏

  • @selammare6201
    @selammare6201 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @etaegengeremew985
    @etaegengeremew985 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @dersandersan2573
    @dersandersan2573 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን መመህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 7 หลายเดือนก่อน

    Amen ! ፍቅሯ ጣዕሟ ብዝት ይበልልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መህምር ❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 10 หลายเดือนก่อน

    ቃልሂወትን ያሰማልን❤ መምህራችን❤

  • @tigitsfeten1364
    @tigitsfeten1364 10 หลายเดือนก่อน

    Mamerachen kelahiwot yasemalen AmenAmen Amen❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 10 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕዉሃት ይስማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @genzebeabate2571
    @genzebeabate2571 10 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤታችን ፀጋውን ታብዛልህ

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 10 หลายเดือนก่อน

    የህይወትን ቃል ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @terefmengstu8642
    @terefmengstu8642 10 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን መጋቢ ሮዳስታደሰ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜበጤና ይጠብቅልን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fevenokubay
    @fevenokubay 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምራቺን❤❤❤❤❤የሜቤታቺን በረከትዋ ይደርብን ለሂላቺንም

  • @WudasemariamSolomon
    @WudasemariamSolomon 10 หลายเดือนก่อน +2

    * 7 ፍፁም ቁጥር ነው እውነት ነው
    * በእመቤታችን እሚነኘው ፍፁም ቅድስና እና ድንግልና እማይለወጥ እማይረፍግ ፍሬዋ እንደዘንባባ የተነባበረ መሆኑን ያሳያል
    * ገነት ያያት ፍሬ የክርስቶሰ ሕይወት ምሣሌ ነው
    * እማጠፊ እማረግፊ የገነት ዛፍ መርያም
    አማናዊት የገነት ዛፍ
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ታማልደን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋረሰልን🙏🙏🙏

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen memher egzabher tsegu yabzaleh. Yani tebaki melak kidus Urael kantega yahun 🙏🙏🙏

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @israeltadesse9072
    @israeltadesse9072 10 หลายเดือนก่อน

    ይህንን መልካም የእናታችንን ትምህርት እንድከታተል ላደረገችው እህቴ ክብር ይስጥልኝ

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-pt3je5di9n
    @user-pt3je5di9n 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @michaelkumera496
    @michaelkumera496 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ berketek ydersen

  • @adandesta3015
    @adandesta3015 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @helinabezuayehu1218
    @helinabezuayehu1218 10 หลายเดือนก่อน

    Amen betammm enameseginalen 🙏🙏🙏🙏legnam ayine libonachenine ke tibebe gar yigiltslen...🙏🙏🙏🙏amennn

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 10 หลายเดือนก่อน

    ፍጹም ፍቅርዋን ታሣድርብን ላንተም መምህር ጸጋና በረከት ታሣድርብህ

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏✝️

  • @hawitesfaye6117
    @hawitesfaye6117 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-uy5sb9lc3f
    @user-uy5sb9lc3f 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-gg7uk7qr4z
    @user-gg7uk7qr4z 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @alemayehubeyene5278
    @alemayehubeyene5278 10 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመነዎን የወለላይቱ እመቤቴ እንደማቱሳላ ታድርግልን።

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር❤️🙏

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ጸጋውን ያብዛልን

  • @user-dx5dp4ss1c
    @user-dx5dp4ss1c 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማማል 🙏

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 8 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤

  • @user-xg9hs6bh4q
    @user-xg9hs6bh4q 10 หลายเดือนก่อน

    ተሰመቶ የምይጠግብ 😢❤❤❤ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ችን😮❤❤❤❤❤

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @birkenegash8518
    @birkenegash8518 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @bizuneshbekele-nc1xf
    @bizuneshbekele-nc1xf 10 หลายเดือนก่อน

    ቅል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @doniaytopia5831
    @doniaytopia5831 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-qh6xg4ie9c
    @user-qh6xg4ie9c 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @edene5509
    @edene5509 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት ለመናገር ስለእመቤታችን በዚህ መልኩ ተመስላ በፍጹም ሰምቼ አላውቅም። እፁብ... እፁብ... ድንቅ ብያለሁ
    ክብረት ይስጥልን መምህር!!

  • @kalkidanhailu8563
    @kalkidanhailu8563 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤በረከቶ ይደርብን 🎉🎉🎉

  • @aemetsilasi7370
    @aemetsilasi7370 9 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልህ ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 10 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen ❤❤❤memhr Egziabher yistelen ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መጋቢ ሐዲስ

  • @tamiratwoldetensay-op9dv
    @tamiratwoldetensay-op9dv 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቤ ሀዲስ

  • @tizita.debelasaifeasaifea844
    @tizita.debelasaifeasaifea844 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጡ ዶክተር