Human right based nationality is curently important for Ethiopia. Zere tekore mikir beti bekilil dereja mefresina bgerawi kirinchaf mikrbet mekuakan alebet. Alem sile spce and nucler since gibigib wiste newo yaleo. Ye hikimina ewkete markek memeramer layi binatekur, talked ethiopiawi militery hayil begeneba.yekilel liyu hayil yemibal beandi yemekelakeya tilasir ken disibilinu bikateti. Kadegu hagerat endet endadegu midiyawoch biseru since biyaworu.....yihewo newo hasabe
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች "ሊገደሉም ሊዘረፉም አይገባም መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ" በሚል አዝናኝ አሰተማሪ ወቅቱን የጠበቀ ማህበረሰቡነ እና አካባቢውን የቃኘበት ነው። ይህን ዝግጅት ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እና ለመጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ያላቸሁን አስተያየት እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe
Human right based nationality is curently important for Ethiopia. Zere tekore mikir beti bekilil dereja mefresina bgerawi kirinchaf mikrbet mekuakan alebet. Alem sile spce and nucler since gibigib wiste newo yaleo. Ye hikimina ewkete markek memeramer layi binatekur, talked ethiopiawi militery hayil begeneba.yekilel liyu hayil yemibal beandi yemekelakeya tilasir ken disibilinu bikateti. Kadegu hagerat endet endadegu midiyawoch biseru since biyaworu.....yihewo newo hasabe
enderso yalyew yabezaln Ethopai lezelalem tenure zergnenyet ewdyem selamenia feiker lehezebochachn ehun
አላህ እድሜና ጤናይስጠወት አባታችን እኔ ሙስሊምነኝ እኒህን አባት በጣምነው የምውዳችው
Dyhxyc Jdfuv የኔ ቆንጆ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኚ ግን ኦስታዝ አበቡክር አህመድ የኛ መጋቢ ሀዲስ ናችው ሁለቱንም እድሜ ይስጣቸው
መጋቢ ሀዲስ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፡ ትውልዱ ማስተዋል ተስኖታል
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ሰዉ ዛሬ ታይቶ ነገ ለሚሞተዉ እንደዚ መባላቱ ይገርመኛል እንኳን የኔ የምለዉ እኔም የኔ አይደለሁምና ኪዳነምህረት በለተቀኗ ለህዝባችን ማስተዋሉን ፍቅሩን መተሳሰቡን ታድለን አባታችን እድሜ ይስጦቶ
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ድንቅ ንግር የሚሰማ የሚያስተውል ካለ ወገን ወገንህን በማሳደድ በመግደል በመሳደብ በማንቋሽሽ እትዮጲያ አገራችንን አናፍርስ ኢትዮጲየ ሁላች ነች በተለይ ውጪ ያላቹ ለወረቀት ለኪዝ ብላችሁ ህዝባችንን አታስጨርሱ እግዚአብሔርን ፍሩ መጋቢ ሀዲስ እግዚአብር ይባርኮት
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እረ ፊጣሪ ይጠቢቅልን አባታችን ያስቁኝልን እንካን አድረሠቹሁ የተዋሕዶ ቢቴሠቦች ለቅድስ ሩፋኢል👌👌👏👏👏👏👏
በእውነት እንዴት አይነት ምክራዊ ንግግር ነው እያሳቀ ትምህርት የሚሰጥ ይሄ ፕሮግራም ሊበረታታ ይገባል ለአገራችን ወቅታዊና ዘለቂታዊ አንድነትና ጥንካሬ እንዲኖረን በእጅጉ የሚመክር ፕሮግራም ነው ሌሎችም እንደዚህ አይነት መድረኮ ቢበዙ በገጠርና በሌሎችም ከተሞች ህዝብን ይለውጣል ብዬ አስባለሁ ጠንክሩ በርቱ ተባረኩ
አምላክ ይጠብቅልን አሜን። የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች በጣም እናመሰግናለን። ብዙ ጠቃሚ ውይይቶችን ስለምታቀርቡ ለብዙ ሰው ይጠቅማል ። ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቃለን አሜን።
እናመሰግናለን መጋቢ እድሜና ጤናውን ይሥጥህ ታላቅ ሠው አምሣያህን ያብዛልን
እግዚአብሄር የሰማነውን መልካም ነገር እንድናስተውል ይርዳን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
amen
አባታችን።ቃለሂወት።ያሠማልን።ያገልግሎት።ዘመኖት።ይባርክልን።እድሜና።ፀጋ።ያጉና።ፅፍልን።አሜን።አሜን።አሜን።
I'm Muslim ሁሌም እኒህ አባት እሚናገሩትን እከታተላለሁ በጣም አከብርዎታለሁ አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን ምርጥ ኢትዩጵያዊ ነወት ።እንዴ ናት ይያለ ሰላም ወዳድ መምህር ያላት ሀገር እንዴነ ዳንኤል ክብረት፣ዘመድኩን ቢኒ____ ሎሎችም ለማከባበር ለማስማት ሳይሆን ለማለያየት እንቅልፍ የማይተኙ ሰባኪያን መኖራቼው ዴግሞ እጅግ እሚያሳፍርና እሚያሳዝን ነውና አላህ ልቦና ይስጥእንላለን እስኪ አባቴ ምክሯቼው !
አወ አሁን ያለው አስተሳስብም ሆነ እመለካከት ላለንበት ሴንቼሪይ አይመጥንም! እንዴግ ሁሌ የባላይ እንሁን አንበል የበላይ የሆነው ሁሉ ባለበት እይቀጥልም አንድ ቀን ወድቆ ይፍጠፈጣል!የበታች ሁኖ ሲገፍና ሲጨቆን የቆየም በዛው አይቀጥልም አንድ ቀን እከፍታው ማማላይ ይውጣል ይሄ የማይቀር የህይወት ህግ ነው !
በውነት እግዝአብሄር በሚያውቀ መንገድ ስለአገሬ መታመ እጅግ በጣም እያንገበገብኝ ነው ያለ ሀጥያተኛ ብሆንም ግን ስለአገሬ መጸሊየን ግን አላቈርጥም
እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
እግዝአብሔር እንደዚህ አይነት አስተዋይ ሰዎችን ያብዛልን የሚሳደብትን አስተዋይ ልቦና ይስጥልን! እንዴት የሰው ልጅ እንሰሳ ይሆናል ይህን ስል የሁሉም ብሔርን ይመለከታል የሚሳደቡ፣ጥላቻን የሚዘሩ፣፣ ያልሆነ መረጃ በማሰራጨት ሰውን እንዲሳደድ፣ እንዲገደል የሚያደርጉ ሰዎች ከደሙ ንጹህ አይሆኑም የሰላም እንቅልፍም አይኖራቸውም : እባካችሁ እንደወጡ መቅረት፣ ተኝቶ እለመነሳት፣ ሆስፒታል ገብቶ አለመውጣት፣ የምንበላው ምግብ እንኮን ትን ብሎን ይህችን አለም ጥለን ልንሄድ እንችላለን እና እባካችሁ ከመጥፎ ንግግር እንቆጠብ: : በርህን አትዝጋ አፍህን ግን ዝጋ ሚባል ንግግር አለ እኔ ከመጣሁበት አካባቢ እግዝአብሔር ማስተዋልን ይስጠን!!
መጋቢ ሀዲስ ረጅም እድሜ ይስጥልን አምላክ ከክፍ ነገር ይጠብቆት
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ረጅም እድሜና ጤና ለመጋቢ ሀዲስ
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን መምህራችን ለኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያውርድልን በእውነት በጣም አስፈሪ ዘመን ላይ ነን እሱ ያስበን በምህረቱ *አሜን ፫*
እድሜ ይስጥልን አባታችን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን መጋቢ ሀድስ እሸቱ
በእውነት ትክክል ነው ያለከው ሁሉ እምየ ኢትዮጲያ አሁን የሚስፈልጋት እደ ላይ ሁኖ ፃሎት ነው አይ እምየ ኢትዮጲያ ልጃችሺን ውደ ልቦናችን መልሺን በእውነት ታማለች ኢትዮጲያ እውነት ነው ሀዘኖ በዝቶል
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እድሜ እና ጤና ይሥጥልን.የኛ. አደበተ. ጥእምምምምምም. . እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ. ደስ የሚሉኝ . ሰው. . ።
በእዉነት ትልቅ ትምህርትነዉ ልብያለዉ ልብ ይበል እደሚባለዉ ማስተዋልን ይስጠን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
አላህ እድሜ ይስጠወት ልበ ብረሀን እኮ ነወት እስቴ ምከሮቸው
long life. everything is right 100% God bless Ethiopia
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ምጋቤ ሀዴስ እሽት እግዛብሂር ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቁዬልነ
Erejemedema ketanagar tenegew negabi memhire
Addis eshtu keliba akberewetalew 💚💛❤legulaxhine melekam lebona yadelen
Amen Amen Amen Abatachen kalehiwoten yasemalen
መግስት ቤተክርስቲያን ሊጠፋ ተነስቶል እኝ ሰላማዊ ሰልፍ እናደርጋለን የቤተክርስቲያን ቃጠሉ ይብቃ በአንድ አመት ውስጥ 16 ተቃጠለ መግስት የእምነቱ ተከታይ ባይሆንም እንደ ሀገር ምን ይላል ቤተክርስቲያን በየቦታው መቃጠል አለበት ንቁ የተዋሕዶ ክርሲቲያን የተባላችሁት ንቁ
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ እረጅም እድሜ ይስጥልን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እኔ ማውራት ነው የሰለቸኝ
በመድረክ ይወራል ይሳቃል
በየሚድያው ማውራት ነው
ግን መሬት ላይ ተቃጠልን በተለይ ቤተክርስቲያኖች ተቃጠሉ ዝምታ በዛ
ሰላማዊ ሰልፍ ስለ ቤተክርስቲያን
የወጣም የለ እንውጣ ያለም የለ
ይገርማል
ፈጣሪ በራሱ ይርዳን እንጂ።።።።
ሳይገባሽ ሲቀር ዝም ማለትም ጥበብ ነዉ።ሰዉየዉ እያደረጉ ያለዉ ማስተማር ነዉ ህዝባችን እንዲህ በሞራል ወድቆ ወንድሙን እየገደለ የሚፎክር አስተሳሰቡ ላይ ችግር ስላለ እና ከእዉቀት ማነስ ነዉ እንጅ መንግስት አቃጥል ወይም ግደል ብሎት አይደለም ሰላማዊ ሰልፍ የወጣዉ እኮ ነዉ እያቃጠለ ያለዉ ያን ለማስቆም መሰለፍ ሳይሆን የአስተሳሰብ ለዉጥ ነዉ የሚያስፈልግ የራሱን ንብረት እንደሚያጠፋ የማይገባዉን ለጥቂት ብሮች ወገኑን እና አገሩን የሚገለዉን ሰልፍ አያስቆመዉም ለተጨማሪ ጥፋት ሌላ እድል ይሰጠዋል እንጅ።
@@tigistwube6895 sister more blessing , it's very true,
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@@tigistwube6895
እኔ እያስተማረ ያለውን አልነቀፍኩም
ሰላማዊ ሰልፍ እያለ ሲጮህ የሚውሉት ፣ምን ተገኝቶ ነው ገና ነፃነት ስለተሰጠን ነው
ብዙ በማውራት የሚቀየር ነገርም ደግሞ የለም ፣
ከየት አገር መግስት ፣እና የተማረ መጥቶ ስረአት ሊያሲዝ ነው
እዛው ተማርን አወቅን እያሉ በየዋህ ህዝብ ላይ ስላቅ ሲመታ ዝም እያሉ
አንዱን በአዱ እርስ በእርስ እያሳበበው ፣ እያየናቸው እኮ ነው ሲገዳደሉ
እኳንስ ግማሽ ኢትዮጲያ ያልተማረን ህዝብ ውስጥ እውቀት መጨመር ይቅር እና ተማር ያሉትም
ብጥበጣ ላይ ናቸው
ታድያ ገና በቃላት ቅጥቀጣ ይገባዋል ብሎ ለማይገባው ማስተማር ፣
ከኋላ በደም ጎርፍ መወሰድ ነው
ችላ ብሎ የህዝብ ጩኸት ሊገባው ያልቻለው መግስት ወረድ ብሎ
በራሱ እቅድ ብቻ ከመሄድ መስራት
ግድ ነው
ከየትም አገር አልመጣ ተጨፋጫፊ
ከዛው እንጂ ልብ ካልን
ውጪ ሲወጣ ፣የሚያልቁ ነገሮችን አስመልክቶ እኳን ትኩረት የላቸውም
ህዝቡ ተረጋጋ ሲል ከራሱ ስር እየሄደ ንፁህ ዜጋ ደመከልብ ያደርጋል
ሀላፊነት ከባድ መሆኑን አውቀው መስሎን ቂጥ ያሉት
እህ
@@ቤቴልእናኒነኝ ትክክል ብለሻል ውዷ ጠላት ኦርቶዶክስን ሊያጠፋ ቆርጦ ተነስቶአል አባቶች ሰባኪያን መድረክ ላይ ሲያወሩ ቢውሉ ለእኛ ጥቅም የለውም መጁመርያ ስለ ቤተክርስቲያን መፍረስ መውደም ይቀድማል
አባታችን እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
መጋቢ አዲስ ረጅም እና እድሜ ይስጦት
ስነ ምግባር ያልተማር ረ ትውልድ ስለሆን ምን እናድርግ የሀይማኖት አባቶች ስለ ዠረኝነት መስበክ ሲገባችው ዝምታው በጣም አሳዝኖኝል
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እግዜር ይስጥልን መምህር
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ተባረክ
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ረጅም እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት
ልቦና ይስጠን
God bless you more Megabi Hadis!
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
I love this guy. please learn from this guy.
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድሎት መምሕር እሸቱ
Manfesawe abatoch enant bertu engam enberta . Kalehiwot yasemalen yglegelot zamenon yebarkeln Amen Amen Amen.
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
I really love megabi hadis
ክቡር አቦና ነዊሕ ዕድመ ይሃብኩም
በሽታው ህገመንግስቱ ነው
ህገመንግስቱ ካልተቀየረ ምንም ለውጥ ማምጣት አይቻልም !!!
ይች አገር እና ህዝብ እስካሁን የቆየችው ህዝቡ አገሩን ስለሚወድ ከዚህ ከፋፋይ ወንበዴ እና አሸባሪ መንግስት ጋር እየታገለ አገሩን አቆይቶአል ወደፊትም ያቆያታል ።
ዋናው መፍተሄ ህገመንግስቱን ማሻሻል ወይም መቀየር ነው።
Megabi adis edme tena ystot
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
በትክልል ለወንጀለኛ ምቹ የሆነ ህገ መንግስት ህዝቡ ሲጀመ ያልደገፈው በትቢት በጠመንጃ ሃይል የተጫነበት የ27 ዓመት የወንጀለኛ ህገ መንግስት ።
እኔም ባንተ ሀሳብ እስማማለው ቤተክርስቲያን ሲፈርስ እያየ ባላየ ይሆናል ህዝብ ሲያልቅ እያየ ዝም ይላይ ወይ ፍርድ አይሰጥ ወይ መፍትሄ አያመጣ እሱ ብቻ ወጧ እንዳማረላት ሴት በእየሀገሩ ይሽከርከር ብቻ
You truth Good blasé you!!!!!!!!
Peace and love the heart of Ethiopia
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ይመችህ
megabe hades anten egzeabehare le ethiopia bezehe zemen selefeterehe yetemesegene yehune
Endawey sewadotey edema yesetotey 💓💓
የገበሬን ያህል ልብ ቢሰጠን
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይሰውሮት
ለመከረን ለገጸጸን እግዚአብሔር ይመስገን
እውነት ነው አሞታል እግዚአብሔር ይማራልን
You are supper gifted
እድሜ ይስጥህ
አምላከ እስራኤል ያስበን ይታደገን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እውነት ነው ፈጣሪ በቃ ይበለን
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
አይ እኛ አገር ታሞለች ሲባል መሳቅ ምንይባላል እሚሳቅበትና እማይሳቅበት ብንለይ መልካም ነው ሌላው ደግሞ አገር እድታመም የሚያደርጉ በሁሉ ብሄር አሉ እዳው በየቤሄሮቻቸው ቢመከሩ ይሸል ይሆን
ደደብ 28 ሰወች ይሄን ወርቃማ ንግግር ድስ ላይክ አድርገዋል ምንያህል ክፍ ቢሆኑ ነው ይሄን የተቃረኑት
በእድሜ ያርዝምልን
አይ አባታችን እስከአሁን ትምህርቱን ምክሩን ሰጠውናል እናመሰግናለን አሁን ግን ይበቃናል ከእርስዎ የምንጠብቀው ማውገዝ አለብዎት በአሀኑ ሰአት ተጠቂ የሆነችው ቤተክርስቲያን እና ክርስቲያኖች ናቸው ይህንን በቀጥታ ሊያወግዙ ይገባል እንደርሰዎ እና ዳንኤል ያለ ቤተክርስቲያን ያሳደገቻቸውና ያስተዋወቀቻቸው ሰዎች ቤተክርስቲያኒቱ ስትቃጠል ስትወድም እያያችሁ ዝም ካላችሁ በምድርም በሰማይም ተጠያቂ ትሆናላችሁ እዳ አለባችሁ
Erejum edeme Allah yewefeqote!!!!
የኔ ፍቅር
እንደነዚህ ያሉ አባቶች ያስፈልጉናል ከወዴት ናቸው ቱልዱን በመልካም ስነመግባር የምቀርፁ መምህራኖች ተሰደው በብአድ አገር ኢትዮጵያ መረንና የምድረ ቦዘኔ መፈንጫ ሆናለች
ኧረ ውነት ነው ምናለ ልቡና ቢኖረነ ሠው ለአንድ እናቱ ዋጋ መክፈል ያቅተዋል እሷ ስናት እንዳልሆነችልን ለልጆቻችን ፍቅር እናውርስ ሠላም ለሀገሬ ፍቅሩን ለወገኔ
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Good example
Good job
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
❤❤
እናመስግናልን
😍😍😍
አይ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ተሳቀልኝ እያሉ እርስዎን ለዚህ ያደረሰችዎትን ቤተ ክርስቲያን ስትቃጠል፣ስትወድም እንደ መጮህ ለመንግስት ጠበቃ ሁነው ልክ እንደ ዳንኤል ክብረት የቤተ ክርስቲያን አምባሳደር ከመሆን ይልቅ የመንግስት አምባሳደር ሁናችሁ አረፋችሁት። ያሳዝናል።
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
"Bessewoch amlekaket'ena zer.... yemigelu ena'yemiyafenakilu..... Le'Ethiopia aymetinoatim......."
🛳Amore sei grande 🙌
God saved our home
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
tzzzz milachew Orthodox ena Amhara new enawkalen,,,,jiloch belachew Ethiopia 1nd nat
Egzabher edimena tena ystewot abate
Megabi, mirt Ethiopiawi sew!
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
እንኳን ታቦት ጠንቋይ እንኳን የሚኖረው #ኢትዮጵያ ስትኖር ነው
Ewnet new kal eywet yasmleig
ትክክል አንድ አንድ ስው ስል አንድነት ከተናገርክ የሚያያዙት ከአንድ ቢሄርን ጋ ነው በጣም የሚያሳዝን ነው እንደዚህ የምታስቡት ስዋች እባካቹሁ ቆም ብላቹሁ አስቡ
😍💚💛❤️💘💖💝
አዎ አሟታል። ማን ያሳክማት?ሁሉም በሽታዋን የሚያባብስ እንጂ የሚያስብላት የለም
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
only bla bla bla bla የሠለቸኝ ወሬ የናፈቀኝ ወንጀለኞች ከጁሀር ጀምሮ ለፍርድ ሲቀርቡ እንጂ ህዝቤ ማታ ማታ ይቸከችካል ቀን ቀን ያናፉብናል እኔን የራበኝ ፍቅር እና ሠላም :
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ከሚዲያ አይጥፉ
አስተያዬት የጥንት አባቶቻችን ታሬክ ሰርተው ነው ያለፈት የሁኑ መንግስት ላው ንጉስ ውስጡ ጩቢ ነው ቤተክርስቲን ማፍርስ አባቶችን መገደል ምን ይሉታል ታሬክ መስራት እንካን መስራት ካልቻል መጠብቅ አለብን
እውነት ነው መምሪ
Ye semay Amlak be edme tena yakoyot abatachin!!!
Ewnet ahun wede fetare emenalekesebet geze new
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
Ere Megabi!!! Behig'amlak!!!!! Piassa Koshasha sefer aydelem......... Yegebaw'sew menoria new......
ለዚህ መዳኒቱ ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት አልጫ መንግስት ሳይሆን ቆፈጠን ያለ መንግስት ነው ህዝቡ ስድ ሄዷል መንግስት ህግን ማስከበር አለበት የኢ/ያ ህዝብ ጥያቄ ይህ ነው ። ግን የማን ጆሮ ይስማ??
Daylight sheep robery Amhara
ስለአንዲት ቤተክርስቲያ ማውገዝ አለባችሁ
Ewnte new lememerachne erjeme edemana tena yestchu berktachu yederbene
Be kind one another person
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
ይህ የዘመኑ ግርግርና ችግር የተመቸው ለናንተ ነው። እንደልባችሁ አፋችሁን ክፈቱ በዚህ በምስኪን ህዝብ ላይ።የፈሪሳውያን ስብስብ ብቻ!!
እንዳንተው ሰው ለሓገር አስፈላጊ ነዎት
Enes minm alasakwgnm yilkuns enbaye eyfesese new yadamtikut
Erjime edimena tena yisetoti
Eawanet new E/r maharetun yamatalan le Ethiopian
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።