ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናመሰግናል አባ
ኡፍ መገናኘት ነበረባቸው😢😢😢😢
ደስ የሚል ታሪክ ምናለ ድጋሚ ቢገናኙ😊
ደስ የሚል ታሬክ የጓደኝነት ጥግ ነው ፈያሜንታ ስነፁፍ በጣም ደስ የሜልና በቁምነግር የታጀበ ❤❤❤❤
ሱስ ያዘኝ በጣም ስሰማው የማይሰለች ትርካ የሰውኣለም tube 🫶🫶🫶 keep going
ላንተ ትልቅ አድናቆት አለኝ። በሳምንት ሁለት ግዜ መምጣትህ በጣም አሪፍ ነው። ዩትዩብ ላይ ቶሎ ቶሎ በመልቀቅ አንደኛ ተራኪ ነህ በርታ ፍቄያችን። ረዘም ቢል ደሞ ውስጤ ነው ። አጭር ሲሆን ደሞ በየቀኑ ቢሆን ደስተኞች ነን።።
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ፍቄ ውንድማችን በርታልን ፊያሚታም እደዛው❤❤ በርቱ ጎበዞች
Woww ❤❤❤it's so amazing story 😢but l don't like the end
እናመስግናለን❤🎉
በጭንቀት ነዉ የጨረስኩት ከአሁን አሁን ምን ተፈጠረ እያልኩ ግን መጨረሻዉ ሲያምር አበበ እና ብዟየሁ ከቀስተኞቹ በህይወት መትረፋቸዉ በጣም ያስደስታል😍እናመሰግናለን ፍቄ ወንድማችን❤
እንኳን ደና መጣህ🎉🎉 በጉጉት ነበር ስጠብቅህ የነበረው
እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደኸና መጣኸ ፍቄ ❤❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን❤❤❤🎉🎉🎉
ድስየሜል ❤❤❤ያሪቢ ሀገራችንንምስላምያድርገልን
ጓደኝነት❤❤❤😢😢😢😢
በእባ ነው የጨረስኩት 😭😭😭😭😭 በጣም ደስ የሚል ነበር🎉🎉🎉
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሶስቱም ቢገናኙ ብዬ ተመኝቼ ነበር
wellcome bro
እንኩዋን ደህና መጣህ❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰
❤ሀይ
የዛሬው ደሞ የራሴን ትዝታ ቀሰቃሸ ጓደኝነት ❤ እኒም ባጋጣሚ ሰደት ላይ አፍር ክልል በረሐ ውሰጥ ድገት የተዋወኩት ጓደኛ ነበርኝ እሚገርመው የተማመኩባቸው ጥለውኝ ሲሄዱ እሱግን ለአንድ ወር ሙሎ እያዘለኝ ምገብ ሲያገኝ እሱ ሳይበላ ለኒ ይሰጠኝ ነበር ደሞኮ በጣም ከመቆሸሼ የተነሳ እሸት ነበር ግን እሱ ሳይፀየፍኝ ካሰብኩበት አደርሰኝ ገን ሰንለያይ ሰልከ አልነበረም በቃ ይሄው አሰር አመቴ ሰፍልገው ባገኝው ላደረገው ነገር ለአለም ሁሉ ነገሬ ባመሰግነው ደሰ ይለኝ ነበር ግን ፈጣሬ ብሎ ካገኝሁት ምን ልሸልመው አዳነ የት ትሆን የኒ መልካም ጓደኛዬ 💐
በሆነ ስአትና ግዜ ትገናኛላችሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ 😢❤
በሚስያ ስሙን ነግረህ ፈልገው ደግሞም ባለህበት ዱአ አድርግለት በእምነትህ
ዛሬ 12ኛ ነኝ "አኩርፊያለሁ"😣😂በሉ ለይኩኝ👍ወንድሜ ፍቄ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ እስከ መጨረሻዉ ሰምቼ አስተያየት እስጣለሁ Ok😍♥️
Kuwami teketataye negneee
🎉😘😘😘❤
እንዴት ነዉ አንደዚህ አይነት ፍቅር የማገኘዉ እንዴትስ ነዉ እንደዚ ማፍቀር የሚቻለዉ
11ነኝ😂
12 ነኝ እኔ😂😂
እንዴት ሳታገኘዉ ትመለሳለህ
❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤