በመልካም ወጣት ለውጣቸውን ያስጠበቁ ወጣቶች ምስክርነት ‪@MARSILTVWORLDWIDE‬ ‪@yonatanakliluofficial‬

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 540

  • @rb2782
    @rb2782 6 หลายเดือนก่อน +110

    ከዮኒ ጋር መቆም ከትውልድ ጋር መቆም ነው. ዮኒ እግዚአብሔር ረድቶሃል ትውልድን አሳልፎ ሰጥቶሃል ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

    • @abyine-wz4yh
      @abyine-wz4yh 6 หลายเดือนก่อน +6

      በትክክል❤

    • @helengulema5876
      @helengulema5876 6 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤❤

    • @GedarifTafesse
      @GedarifTafesse 6 หลายเดือนก่อน

      ምንም ጥርጥር የለውም

    • @biruk-Tadesse4
      @biruk-Tadesse4 6 หลายเดือนก่อน

      በሚገባ

    • @solomonyiheyis1623
      @solomonyiheyis1623 5 หลายเดือนก่อน

      Yesss

  • @davidwainaina3899
    @davidwainaina3899 6 หลายเดือนก่อน +26

    I'M from KENYA 🇰🇪🇰🇪 i love Ethiopians✝️✝️✝️🙌🙌🙌🙏🙏🙏

    • @Kirubel_Beyene
      @Kirubel_Beyene 5 หลายเดือนก่อน

      Kenyans our favorite neighbours. 😊

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 6 หลายเดือนก่อน +52

    ዮን ገነ ምን አይተህ tv ሰይኖረን ተከታታይ ትምህርት ስይደርሰን ገጠር ውስጥ ሆነን አንደንድ በምደርሱን ቭድዮች ብቻ የተለወጥን ስንቶች አለን።
    👉 ዛሬ በስደት በሌለ አገር ሆኜ ተከተታይ ትምህርቱን እያገኛው ደስ እያለኝ በመስታወሸ ነው ምከታተልህ።
    እግዚአብሔር በሰላም ጠብቆ ወደ አገሬ ይመልሰኝ እንመጣለን ።
    መልካም ወጠት ሳንሄድ በትንሹ ስልከችን በትምህርትህ ብቻ የተለወጥን ስንትቾ አለን። አንተ ለእኛ የተፈጠርክ ድንቅ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስጦታ እኮ ነህ።
    እግዚአብሔር ትውልድህን ይባርክ ክርስቶስ እስከምመጠ ከጉልበትህ ተታክ አይታጣ ።
    እኔም ወደ አገሬ ስመለስ ተታክህ ነኝ።
    በስብከት የአበቴ
    በትምህርትህ የአንተ ተታክ ለመሆን ረሴን እየሰረው ነኝ እስቲ ፀልዩልኝ ሁለችሁም።
    የገጠር ልጅ አይወጣም ያለው ማነው?

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 6 หลายเดือนก่อน +37

    ዮኒ አንተን ለትውልድ በረከት አድርጎ ያስነሰው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤🤲💞

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 6 หลายเดือนก่อน +26

    ❤ዮኒ የትውልድ አባት ገና ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ተባረክ ዘመንክ ይለምልም

  • @ElfneshTsegaye
    @ElfneshTsegaye 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰

  • @HabitamuTamiru-o6w
    @HabitamuTamiru-o6w 6 หลายเดือนก่อน +12

    ትጠፋለህ ብሎ ሊያውጅ በወጣው አውሬ ፊት ያደመቀህ ያበራህ ያቆመህ ምህረቱን ያበዛልህ እግዚአብሄር ይመሥገን 👍👍👍

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 6 หลายเดือนก่อน +13

    ለጌታ ትውልድ አለው ጌታዬ ተመስገን እውነት ዮኒዬ ተባረክ ዘድሮ ደግሞ ታምር ይሆናል ❤❤❤

  • @uaes-nm3lf
    @uaes-nm3lf 5 หลายเดือนก่อน

    ዮን ዘመን ይበረክ ጌታ እየሱስ አብዚቶ ይበሪክ እንወድሀሌን❤❤❤

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 6 หลายเดือนก่อน +16

    ዮኒዬ እግዚአብሔር በአንተ እየሰራ እንደሆነ ከፍሬህ እያየን ነው! ክብር ሁሉ ለምህረት አምላክ ለእግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ስም ይሁን ይብዛለት!!!!

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከሁሉ ያስለቀሰኝ ጆሲ ነዉ። አቤት ሁሉም ተለዉጠዋል ኡፈይ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @tizitaeshetu
    @tizitaeshetu 6 หลายเดือนก่อน +9

    ተመስገን ለዚህ ቀን ያደረስከኝ 🙏🙏🙏🙏 ዛሬም አለሁ በምህረቱ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኒዬ ሰላተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🙏🙏

  • @ababaa3514
    @ababaa3514 6 หลายเดือนก่อน

    ዮንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ አተን የሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ጫምሮ ጫማምሮ እግዚአብሔር ይባርክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 5 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ተሳክቶልሀል ጌታ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @meme-fu1pu
    @meme-fu1pu 6 หลายเดือนก่อน +9

    ዮኒዬ የአገልግሎትህን ፍሬ ያሳየህ አምላክ የተባረከ ይሁን ❤

  • @libanosshita7803
    @libanosshita7803 6 หลายเดือนก่อน +6

    ለዚ ሁሉ ትውልድ ለውጥ እንድትሆን እግዚአብሔር ስለረዳህ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰድ ሃሌ ሉያ የእግዚአብሔር ቸርነት ይግርማል

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ ጌታ ባንተ ተጠቅሞ የብዙዎቻችን ህይወት ተለውጦል ዮኒዬ በትምርቶች በምስክሮች ህይወታችንን ቀይሮታል ዮኒ እኔ ከተለወጡ ልጆች አንዶ ነኝ ተባረክ እወድሀለው ከክፊ ሁሉ ይጠብቅ❤❤❤❤

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዮኒ የእግዚአብሔር ሰው አንተን ለኢትዮጵያ የሰጠን ጌታ ይባርክ ወንድሜ ተከናውን❤❤🎉🎉

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk 6 หลายเดือนก่อน +14

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ክብር ለጌታ ልእየሱስ ይሁን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️

  • @TemesgenGetu-i8r
    @TemesgenGetu-i8r 6 หลายเดือนก่อน +3

    በነዚህ ልጆች ብቻ ተሳክቷልሀል እግዝአብሔር ይባርከህ

  • @HimSolomon
    @HimSolomon 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዮኒ እኔ ግን ስላንተ እግዚአብሔር ሳስብ እንደ ዳዊት እንደ ልቤ የሚልህ ይመስለኛል ጌታ የሱስ ብርክርክ ያድርግህ❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n 6 หลายเดือนก่อน +6

    ስለ የምናገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @JosephJesus-w5c
    @JosephJesus-w5c 5 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት በበረከት ይሁን !ለዘለዓለም ተባረክ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ይገርማል እግዚአብሔር ሰም ይባረክ አቤት ዬኔ ይገርማል ዘር ይባረክ።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዋውው ክብር ለኢየሱስ ይሁን እንኳን ጌታ በቤቱ ያቆማላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ዮኒ ተሰክቶልሃል
    ዘንድሮ ድል ይሆናል ጌታ ከአንተ ጋር ነው ወደ ፊት

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 6 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ዮዬ ለምልም ከክፉ ሁሉ ጌታ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 6 หลายเดือนก่อน +2

    ደቹ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ቅንነትህ አይወሰድብህ 🎉🎉🎉

  • @Chrstian555
    @Chrstian555 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ጌታ እኮ ባርኮካል ዮኒዬ አንተ ለኛ ነው የተፈጠርከው❤

  • @bezawitmesele2989
    @bezawitmesele2989 6 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ምህረት ብቻ ይሔን ያረገው
    ተባረኩ ለበረከት ያደርጋቸው
    በምድር ላይ መልካም ዘር ያደርጋቸው

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ጠላት የሚያወራዉን ሳይሆን በተግባር የምናየዉን ነዉ የምናምነው።

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 6 หลายเดือนก่อน +5

    በፍሬ እንነጋገር ማለት ይሄ ነው ለምልም ዮኒ የእግዚአብሔር እጅ ባንተላይ ነው❤🔥👏💯

  • @bezajesus7139
    @bezajesus7139 6 หลายเดือนก่อน +7

    መልካም ወጣት 😊🥰🙏

    • @ghazwansharaf7219
      @ghazwansharaf7219 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ghazwansharaf7219
      @ghazwansharaf7219 6 หลายเดือนก่อน +1

      Ameen Ameen ameen

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hailehaile8024
    @hailehaile8024 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ሰው አለው ተባረክ ዬኒዬ ውድድ ነው ማደርግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤የሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 6 หลายเดือนก่อน

    Woooowwww❤❤❤❤ዮኒ ተሰክቴልህሀል ❤❤ክብር ለጌታ ይሁን

  • @maskarmaskar3510
    @maskarmaskar3510 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሄር እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ እንቅፋቶችክ ይከባለል❤❤❤❤❤❤

  • @DemisAlemu-v8g
    @DemisAlemu-v8g 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይባረክ ዬኒ
    የህዝብ አባት ነህ
    የሚያቆምህ ሀይል ስለሌለ በርታ

  • @KibiruBekel
    @KibiruBekel 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተበረክ ጌታ ይመስጌን ❤❤❤❤ ምን መለት ይቸለል ክብር ለጌታ ይሁን ከመለት!!!!!!❤❤❤

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኒዬ ተባርክ ዘመንህ ይባርክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @mekidestadese869
    @mekidestadese869 5 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ልፋትህን እግዚያብሔር አይቷል የዘራህዉ ፍሬ አፍርቷል እግዚያብሔር ከአንተ ጋራ ነዉ በርታ ገና ይጥላል ጠላት ወደደም ጠላ ትዉልድ ነፃ ይወጣል

  • @amansenbitahmed
    @amansenbitahmed 6 หลายเดือนก่อน

    ምህረት ብቻ ስለ ተከተላችሁ ነው የቆማችሁት!!!!የኒ ጌታ ይባርክህ

  • @EssEsss-v4q
    @EssEsss-v4q 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ 🥰🥰🥰🥰

  • @selamawitabera2011
    @selamawitabera2011 6 หลายเดือนก่อน +4

    በለውጣቸው ፀንተው በሕይወት ስላሉ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ፡፡ የጨርቆስ ሰፈር ወጣቶች እንዴት እንደሆኑ ብትነግሩን እባካችሁ

  • @dhddhd9225
    @dhddhd9225 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihertuLandebo
    @MihertuLandebo 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ዮኒ ቀሪ ዘመን በእግዚአብሔር መግቦት ይለቅ ❤👈🙏

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁላቹ እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ዮኒዬ አንተ እና ቤተሰብህ አብዝቶ ይባርካቹ ኢየሱስ አሁንም ያክብርህ እንዳከበርከው ይስራብህ ። ጠላቶችህ እያዩ የተነሱብህ እያዩ ወረኞች እያዩ ከፍ በል ጌታ ሃይል እና ብርታት ይሁንህ እንወድሃለን አንተ ስጦታችን ነህ ሃሌ :ሉያ አሜን

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሄር መልካም ነው ሃሌሎያ እንኮን ጌታ እረዳችሁ እናንተ እድለኛ ዬኒ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ፍሪህ ይብዛ ያልቀጨጨ ያልደረቀ ፍሪው ሁሌ የሚተካ ዘሩን ለማጥፋት የሚተጉ አሎ እኛ ትውልድን ከአንተ ጋር በጸሎት እንታደጋለን ቤትህ ባለቤትህ ልጆችህ በክርስቶስ እየሱስ ስም በደሙ ይሽፈን አገልግሎትህ እራይህ አብረውህ የሚያገለግሎህ በእየሱስ ስም ይባረኩ በርታ የሚያበረታው የእግዚአብሔር መንፈስ ያቁምህ ተባረክ

  • @WisemanWiseman-h8w
    @WisemanWiseman-h8w 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Jesus our Lord we love you ♥️♥️♥️♥️

  • @hattauae4263
    @hattauae4263 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዮንዬ እርጅና ሚባል ነገር እንዳይ ነካ የኔ እንቁ መምህር 🥰🥰🥰🥰

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ድንቅ ነው ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ዮኒ ዘመን ይለምልም

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 6 หลายเดือนก่อน

    እንደዝ ተምረው ከተሳሳቱ
    ት መንገድ ተመለሰው ሱመሰክሩ ማየት እንደት ደሰ ይላል ጌታ ይባረክ ዮን ከነበተሰቦችህ።ጭሞር እግዚአብሔር ዘንህን አብዝቶ ይባርክ🙏❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 หลายเดือนก่อน

    ስለ እናንተ ጌታ ይባረክ እውነት እግዚአብሔር ድንቅ አባት ነው ተባረኩ ቅዱሳን በሙሉ 🙏❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 6 หลายเดือนก่อน +4

    አባ በአንተ ስራ መደነቅ መደነቅ ማልቀስ ማልቀስ መደሰት መደሰት ቃል ማጣት ብቻ የምንለው የለም ኢየሱስዬ የኔ ጌታ የኔ ክብር እወድሀለሁ❤❤❤😢😢😢

  • @AbanazerGrma
    @AbanazerGrma 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጀግና ነው

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 6 หลายเดือนก่อน +1

    በኡነት እየሱስ ይለውጣል ✝️👈🤗🤗🤗🤗ዛሬም ይስራል እየሱስ god is Lord God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MisanchiChufamo
    @MisanchiChufamo 6 หลายเดือนก่อน

    ዎውው ዮንዬ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ታበረክ እኖዳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenezerbirhanu3721
    @abenezerbirhanu3721 6 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው❤❤❤

  • @AddisMesekel
    @AddisMesekel 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዮንየ የትውልድ አባት።በዘህ በከፋ ገዘ ለልጆቻችን እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ ።

  • @Servantayalewabera
    @Servantayalewabera 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዮኒ ዉዱ የአባቴ ብሩክ እግ/ር ይባሪክክ በጣም ገና ብዙ ምስክርነቶችን እንሰማለን። እኛ በጸሎት ከጎንክ ነን በሪታልኝ!

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውው ዬኒዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @MekdesGodegna-oe5ko
    @MekdesGodegna-oe5ko 5 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለጌታ ይሁን እሰይ እልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እሰይ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 6 หลายเดือนก่อน

    ዮኔ ቃላት የለኝም ብቻ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @eyuelsamuel1816
    @eyuelsamuel1816 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዩኒ ተባረክ

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዋዉዋዉዋዉ ዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኩ ተባረከኩ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-Age-Abbiye
    @user-Age-Abbiye 6 หลายเดือนก่อน +2

    “የታወቀ ምልክት በእነርሱ እጅ እንደ ተደረገ በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ ሁሉ ተገልጦአልና፥ እንሸሽገው ዘንድ አንችልም፤”
    - ሐዋርያት 4፥16
    መልዕክቱን ካደመጥኩ በኋላ ይህ ቃል ትዝ አለኝ። እግዚአብሔር ዛሬም ይሰራል ሕያው ነው ❤❤

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 6 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ🙏🙏🙏

  • @eyasuyonas4843
    @eyasuyonas4843 6 หลายเดือนก่อน

    ዮንዬ ምን እንላለን ጌታ አብሮት ያለን ሰዉ ብርክ በልልን ዮንዬ የትዉልድ አባት

  • @mesertkeyar91
    @mesertkeyar91 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኒ ገና እኛ ተሰፋ ቆረጠንተኝተን ያነሳን ያንተ ትምህርት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 หลายเดือนก่อน

    ከቤትም ከውጭም ሰልፍ የበዛብህ ዲያብሎስ ተቆጥቶ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @ZaneDebena
    @ZaneDebena 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን ደቻሳን ሳይ በጤም ደስ አለኝ ምክንያቱምእግ/ር/ረድቶት የአንድ ግዜ ይቅርታ ሰይሆን ከእሱ የዘላለም ይቅርታ ነው የተማርኩት ጌታ እድመንና ጠና ❤❤❤❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 6 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ በጣም እወድሀለሁ ወንድሜ እድሜህን እረጅም ያርገዉ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 6 หลายเดือนก่อน

    ጴጤ ድጋይ አያነሳም ፍቅር ሰላምነዉ የአገር በረከት የድጋይፋታ ሰላም ፍቅር የሚሰብክ ትውልድ አገር የሚቀይር ትውልድ❤❤❤መሖን አለብን

  • @SebleTeklu-t3i
    @SebleTeklu-t3i 6 หลายเดือนก่อน

    አሁንም በ2016 ብዙ ምህረት የሚከተለው እግዚአብሔር ይሠጠናል
    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @yorusalemabraha3545
    @yorusalemabraha3545 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሃሌሉያ 😢😢😢የደስታ እንባየ እያነባሁ ነው ያየሁት ዮኑየ ታድለህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉

  • @NardosSega
    @NardosSega 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እንዴት ድንቅ ነው 🙏🙏🥰😔😔😔

  • @kiddtube1747
    @kiddtube1747 6 หลายเดือนก่อน

    በቅድሚያ ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ የምለው የለም፡፡ ዮኒ አንተ ግን በርታ ጌታ ባንተ አልፎ ማዳን አድርጓል ፣ ወጣቱን ታድጓል፣ ፈውሷል፣ ህይወታቸውን ለውጧል… ብዙ ብዙ በተቃራኒው ሰዎች በብዙ አይነት ውሸት ያወራሉ ለነሱ ጥቅስ የለኝም ግን በዓለም ውሾች ይጮሃሉ ግመሎችም መንገዳቸውን ይሄዳሉ የሚባል ተረት ነው የምነግራቸው ስለዚህ አንተ በርታ በጌታና በኃይሉ ችሎት በርታ ካንተ ጋር ያሉ ሁሉ ከባለቤትህ ከእናትህ ጀምሮ በብዙ ሃርመኒ በሆነ መልኩ ያገለገላችሁ ለዚህ ፍሬ ለማየት ያበቃችሁ ሁሉ ተባረኩ በርቱ ጌታ እግዚአብሔር ከመንግስቱ የሚጎድል አይገኝ በጌታ በኢየሱስ ስም

  • @mobizone9715
    @mobizone9715 6 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ጌታ ይባረክ ❤❤❤

  • @salamasalama3342
    @salamasalama3342 6 หลายเดือนก่อน

    እሴይ እሴይ ሐሹ እልልልልልልልልል ጌታ ይብርክህ ዮኒ እደሜና ጤና ይስጥ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿

  • @AbanazerGrma
    @AbanazerGrma 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ በደሙ ይሰውርህ ቤትህንና ትዳርህን አገልግሎትህን በደሙ ይሰወር❤❤❤

  • @TitiWola-kg6of
    @TitiWola-kg6of 5 หลายเดือนก่อน

    ዮንዬ ባንተ ትምህርት አኔ እቤት ሆኘ ተለዉጫለሁ ዎዳለው ❤❤❤❤❤👍

  • @Dinkinesh856
    @Dinkinesh856 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wowow ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንዴት መተዳልነው ዮኒ ጌታ ይባረክ❤️❤️❤️የብዙ አቤት

  • @Anumma572
    @Anumma572 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል ቃል የለኝም ተመሰገን::

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 6 หลายเดือนก่อน

    ክብር ክብር ለጌታ ይሁንን❤❤❤ ዮኒዬ የትውልድ አባት ነህ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 6 หลายเดือนก่อน

    አሳይ የኔ ጌታ ክብር ላቴ ይሁን ዮንዬ ተባርክ❤❤❤❤

  • @elsak5593
    @elsak5593 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ ❤❤❤❤❤❤ዮኒዬ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ተባረክ በብዙ እንወድካለን ዮኒ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 6 หลายเดือนก่อน

    ስላ መልካም ወጣት እና ስላ ዮን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ዳስ ብሎኛል 🥰🥰🥰❤️

  • @alem-le5cs
    @alem-le5cs 6 หลายเดือนก่อน

    ዮንዬ ተባረክ ቀሪጌዜህን እግዚአብሔር ይባርክው።

  • @Nunu-q8g
    @Nunu-q8g 6 หลายเดือนก่อน

    ዬኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
    @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 6 หลายเดือนก่อน

    እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል ይችላል እግዚአብሔር ለዘላለም ❤❤❤❤❤❤ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ሁሉ ለወደደን ለመረጠ ልጆች ላደረገን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን አሜን የሰማይ ወራሽች 🇪🇹🫶🏻🇪🇷 ተሻገር እግዚአብሔር ለዘላለም ስራ ይቀጥላል ሁሉም ነገር መልካም ነው 🎉❤🎉❤ እወዳችኋለሁ እድሜና ጤና ይስጠን ዮናታን ጌታ ለዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ

  • @mulukenabebe8515
    @mulukenabebe8515 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ አሜን ደሰ ይላል ጌታ ይባሬክ ❤❤❤❤❤❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 6 หลายเดือนก่อน

    Esey እልልልልልልልል ጌታ ይባረክ yoniye anite eko liyu neh ❤❤❤❤❤❤

  • @HaninShehab-v4u
    @HaninShehab-v4u 6 หลายเดือนก่อน

    እልልልልል ሃለሉያአ ክብር ለ ጌታ ይህ 👏🏻👏🏻👏🏻🎉❤😊

  • @teshome7693
    @teshome7693 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም ወጣት 2016 መጣልን እያለቀስን በ ደስታ ልናመሰግነው እልልልልልልልል🙌🙌🙌🙌🙌🎉🎉🎉🎉