ኦሬንጅ ለብሶ ኢየሱስ መጣ |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2024
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን
#Support_JPS_Tv_on #Gofundme
#የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ
gofund.me/b00feec5
gofund.me/1e8aef46
Aregaehaile
❤❤❤❤❤
ድንቅ ምስክርንት ኦ እየሱስ ክበር ምስጋና ይሁንልህ 🙏🙏🙏
በጣም ትልቅ ትምህርት የወሰድኩበት ምስክርነት ነው ! በአባታችንን ምስክርነት ውስጥ፦ ተጽናናው ፣ተመከርኩ፣ጽናትን አየው ፣እርጋታን አየው፣ጌታን የበለጠ እንዳውቀው አጓጉኝ አባታችን ፣....የጌታን ታማኝነት በእርግጥም አይኔ አየች፣ ....በእምባ ጭምር ነበር የተከታተልኩት! በቃ ይሄን ምስክርነት ስንት ግዜ ከእዚህ በዋላ እንደማየው አላቅም እርግጠኛ ነኝ ደጋግሜ እንደማየው !!!! አባት ጌታ ቀሪ ዘመኖትን ያለምልመው ! Prophet ሄኒ እኔ እና ቤተሰቤ እንወድሀለን ! ❤
እግዚአብሔር በተመለከቴ ወራት እንድህ ተደርጎልኛል የምንልቤትን ያድርግልን ለሁላችንም በአባባ ምስክርነት በጣም ነዉ ልቤ የተኔካዉ ጌታ ይባርክህ ዮን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
በእስራኤል እንደዚህ ያለ እምነት አላገኘሁም አለ ጌታ እየሱስ የእምነት ጥግ ጌታ ይባርኮት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
prophetእግዚያብሄር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ እጅግ በጣም የሚያንፅ ጌታን ከነ ክብሩ የሚያሳይ አሸናፊነቱ የማይደፈር አብሮ የቴም ብታ የሚገባ ቆሸሽክ የማይል ቆሻሻውን ጥሎ የሚያቅፍ እየሱስ ሰሙ ለዘላለም ይባረክ አባቴ እርሶንም እጅሜ ፀጋ የእግዚያብሄር ቤት አገልግሎት ይብዛሎት JPS የየሱስ
ዋው ዋው እየሱስ ❤❤❤❤
ላተ ያረገ አምላክ ለኔም ያርግልኝ ና ለምስጋና ያብቃኝ አሜን
ጌታሆይ ምህረት ያድርግልኝ በዚህ ልክኳ አላከበርኩህ እየሱሴ😢😢😢😢
አባቴ እድሜ ይጨመርልዎ
HALLELUYAH! I MAGNIFY MY LORD N SAVIOUR. HALLELUYAH!!!!
አባቴ እግዚአብሔር እንኳን ረዳክ😢😢😢😢😢😢 አቤት ትጋት በኢየሱስ ስም ለእኔም ሰጣኝ እንደዚህ ዓይነት ትጋት🙇🙇
የሚገርም ምስክርነት የኢየሱስ ሰም ለዘላለም የተመሰገ ይሁን
አሜንንን ጌታ ኢየሱስ በቃሉ ታማኝ ነው እንኳን ጌታ እረዳችሁ ❤❤❤❤
Wow wow አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን❤❤ዬኔ አበት እንኮን ጌታ ረደህ ደሲ ዬምል ዬምሲክርናት ጌዜ henok ፀጋው ይጫመሪልህ ተበርክ🔥🔥💯%👍
እግዚያብሔር ታማኝ ነዉ ነብይ ሔኖክ እዉነተኛ ነብይ በጣም ነው ምወድህ
አሜን ❤❤❤አባቴ እንኳን ጌታ እረዳዎት ❤❤❤መነሻን አለመርሳት መጨረሻውን ያሳምራል። Praise the Lord.
ምድራችንን ጌታ በቃሉና በእምነት ተሞልተን እንዲናገለግል እግዚአብሔር ይርዳን ጌታ ሆይ ምን እላለሁ
እምነት ቃል ስጠኝ
🙏🙏🙏🙏🙏
አቤት የነገስታት ንጉስ🎉 የጌቶች ጌታ አንተን ተስፋ ያረገ አያፍርም ታድናለ ትታደጋለ ብርቱ መጠጊያችን ሆይ❤❤ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉
ድንቅ ድንቅ ድንቅ እውነተኛ ምስክርነት!
እየሱስ ጌታ ነው አቤት የኛ ጌታ እሰይ አባቴ እንኳን ጌታ ረዳሆ ነብይ ሄኒ ተባረክ ደሞም ተባርከሀል❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን🙏
ቀሪ ዘመኖን ይባርክሎት🙏 የእግዚአብሔር ባርያ
አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ🙏🙏❤️
በእውነት እኔ ዛሬ ትልቅ ነገር ተምሬአለው የአባታችን እምነት ለአገልጋይ ያላቸው ክብር
በጣም የምገርም ድንቅ ምስክርነት ነዉ ጌታ ሆይ ስለ አባታችን እጅግ አረገ አመሰግናለሁ ክብር ለአንተ ይሁን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌😥😥😥😥😥😥😥
አወነተ ኢየሰሰ የፈረደሊ ተበረከ ❤❤❤❤🎉🎉
አሜን አሜን አሜን አሜን ለሴው የማይቻል ለእገዚአብሔር ይቻላል ❤❤❤❤
Yes
AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE AMENE ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ይሁን አለ ሆነ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
Uuufffffffff😢😢😢😢😢😢😢 min aynet mebarek newkibir leyesuus ❤❤❤
Raajii Waaqayyoo baga Waaqayyoo nama eebbaa si taasise jechaa abbaa keenyaaf Waaqayyoo umurii dheeraa haa kenneef❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ እንኳን ጌታ ረዳሆት ነብይ ዘመንህ ይባረክ
ክብር ለጌታ ይሁን የእግ/ር ሰው በእውነት ትክክለኛ ነብይ ነህ እንወድሃለን አሁንም ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ::
Abet yegeta sera eyesus tebark silhulu meherthe silebeza enem tebarkebetalhu
Galanii siif haa ta,uu yesusee kooooooo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
ስለ ሰራከው ስራ ጌታ እየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን።
ጌታ ከቅኖች ጋ ቅን ነው ጌታ ይባርኮት
እየሱስ እየሱስ እየሱስ ክብር ላንተ ሃሌሉያ
እስይ ሀሌሉይ....... ሀሌሉያ
ክብር ለሰራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አባታችን ይገባዋል.... እልልልልልል
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን እሰይይይይይይ እሰይይይይይይ❤❤❤❤😢😢😢
Ameeeeeeeeeeen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Wesedku Tefetseme Be Eyesus Sem Ameeeeeeeeeeen Amen Glory to God Ewonet Newo Be Eyesus Sem Bebzu Tebarekuuu Eyesus Yadnal Lezelalem Hale Luya
ይችላል ጌታየ ነኔንም ታሪክ ቀይሮ ሐምስክርነት ያብቃኝ ኑሮየ ሁሉ ተዘበራርቅዋል ጸልዬልኝ
Geta Eyesus yetezeberarakewun mesmer yasizilish.
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ይሁን
ወዉዉዉዉዉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እግዚአብሔር ሆይ እኔንም አስበኝ ሁሉም ነገር ጨልሞብኛ የት እንድ ምህድ ምን እንደ ምሆን ሁሉ ነገር ግራ ገብቶኛል ጌታ ሆይ እርዳኝ እባካችሁ ፀልዩልኝ በጣም ጨንቆኛል😢😢😢😢😢😢😢😢
Ayizoshi yen enate egiziabhren lemignwi satedkim ersu yirdashali
Ynegal
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ይቻላል አልልልልልልል አልልልልልልል ኪብሩ ሁሉ ላንዝርቱ ኢየሱስ ይሁን አሜን 💞🙏
እግዝአቢሔሪ ስራዉ ዲንቅ ነዉ።Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hallelujah Ameenn JESUS Christ 🙌🔥🙏
Amen.Amen❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💓💓
Wow endihe yemibarek meskerent Geta kebrun yewsed !!!
Prophet Henok God bless you 🙏
እንደ ሰዉ አይደለም ጌታ አሜን
አሜን አሜን wow 🎉❤❤❤God bless you 🙏❤️more 🎉❤
press load God is good our father allows good ❤❤❤
አባ አባባ አባቴ እየሱስ አንተን
ማየት ነፍቆኛል።እወድሀለው
Waw He is merciful God powerful ritghtous truth and real father
Prais lord God with mighty name of Jesus.Amen.
አባዬ እወድሃለው በእንባ ጀምሬ ጨረስኩ ድንቅ አስታማሪ ምስክርነት 😭😭😭😭
Amen amen tebarek. Elelele amen. Geta. Mekam n🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Amennnnnn 1000000 so much
Uuuuuuufffffffff Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekuuuuuu
የሚገርም ምስክረነት❤❤❤
ሐኖክየ ቅቡ ወንድሜ ብሩክ ነክ! ቃላቶች ኣጠሩብኝ፡ ብቻ ጀግና ብርቱ ቅኑ. .....ነህና የይሁዳ ኣንበሳ የሱስ ክርስቶስ ብርቱ ታማኝ ልጅ ልበልክ።
ለትሁታን ፀጋን ይሰጣል ነብዩ ልብህን እወደዋለው❤❤❤
🙏🙏🔥🔥🔥🥰🥰የእኔ ጌታ ትችላለህ
ጌታ መልካም ነው አቤት መጠጋጋት እንዴትደስ ይላል❤❤❤
😢😢😊😢 lelelelelelele elelelelelelelel asyi 💞💞
Besal sew seyawera des yelal betam telek temeheret nwe abatye yebareku
ነብይ ሐኖክ በጣም ነው ምወድህ። አንድ ነገር ልንገርህ ተረዳኝ እድሜ 21 ነው። በዝህ እድሜዬ አግብቻሌው ግን ምስቴ ከተጋባን ቀን ጀምሮ እስካሁን ደህና ሆና አታቅም ሆዷን ያማታል ብዙ ሀክም ቤቶችም ተመላለስን ግን ልትድን አልቻለችም። ለመጀመርያ እባክህን ለምስቴ ቃል አውጣ። ሙዝቀኛ ነኝ ከአርባምንጭ ወዴ ጉማይዴ መስመር ነው የምገኘው። በእግዛብሐር ትህትና እለምንሀለው። ጸልይልኝ በቅርብ jps መጣሌው ተባረክ ይከናውንልህ ይሳካልህ በዛው ሳምን ሰላም በልልኝ።❤❤❤❤❤
Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen
❤🎉 My tears couldn't stop really❤"The lovely n merciful GREATEST HAND OF GOD IN JESUS MIGHTY NAME❤
Amenn Amenn Amenn ❤❤❤❤
😢😢😢😢እንኮን ጌታ እራዶት አባታችን ዘማንህን ጌታ አብዝቶክ ይበርኮት ጌታ እድሜን ያራዚም የጌታ ቦጎነት እንድያውሩ አሜን አሜን ጌታ ይበርክ ነብይ ሄኒዬ ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛላክ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰም ለዘለአለም የተባረከ ይሁን❤❤❤
በ እንባ ጀምሬ በ እንባ የጨረስኩት ምስክርነት !
እውነትም እግዚአብሔር ሰው አይረሳም ታማኝ ነው።
ከብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ እግዚአብሔር ይችላል,ግን የገቡትን ቃል አንዳይረሱ አግዚአብሔር በስለት ቀልድ አያውቅም የጆት ሥራ አንዲባረክ, ጌታ ይባርኮዎት🙏❤
ዋው ኢየሱስ ጌታ ነው ❤
Bezhi mesekerent yaletesenana ale beya alamenem
ጌታ ይባረክ
ጌታ ሆይ ሰም ይባረክ😢😢
አንተ ሰው እርግጠኛ ነኝ አንተ ቸርች ላይ አንድ ቀን መጥቼ አገለግለዋለሁ ጌታ ኢየሱሴን ። ሄኒ እወድሀለሁ ብሩክ ሁን
ሳይህ ልዩ የቅዱስ እሳቱ ስሜት ነው ምሚከተለኝና የእውነት የልዑሉ ባርያ መሆንህ ይረዳኛል።
Egezabehar yemesegen keber legata yehun esay eleeeeeeeeee enqan gata eredawot ameeeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yena abat esayyyyy ameeeeeeeeen nbiy tebarek
Jesus is king of king 🤴 🙌 😢😢😢😢👋👋👋🫶
ሰሙይባረክየኢየሱሰ
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒✝️✝️✝️🛐🛐🛐🛐🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥😥😥😥😥😥
Ameen ameen ameen ameen ameen ♥️ 🙏 ❤️
Glory To FATHER GOD!!! TRULY JESUS IS LORD!!! ነብይ ሄኖክ ስወድህ እኮ ጌታን ከአንተ ጋር መንፈስ ቅዱስ አለ!!! ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉይ ❤❤❤❤❤ የክርስቶስ ቤተሰቦች ከፍ ብቻ በሉልኝ በጌታ በኢየሱስ ስም!!! አሜን
አሜን አሜን አሜን ተባርክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን።
አሜን ዘመኔ በእንባ አያልቅም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይሁን አለ ሆነ
ብቻውን በቂ ነው ኢየሱስ
Ewunet New Nebeyatin yasenesalin Amlakachin Egeziabehern Amesegenalewu!!!!!!! Awo Geta Yetim Yemetal Yeredal Yeferdal Yagezal Eyesusin Bechawun Yadenal!!!! Halleluyah!!!!!
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን እሰይይይይይይ በጣም ደስ አለኝ❤❤❤😢😢
ዘመኖት ይባረኩ የኔ አባት
O geta oy semehe lezelaleme yebareke bexame bexame yemegaremena asetemare yeone mesekerenate haleluya yesuse amen
Amen 🙏🙌🔥
Wowwww gashe enquan geta redachu nebi henoke geta abzeto yebarekhe tebareke ewedhalhu❤
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤Thanks Welcome
Amen and Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ♥️
Lelelelele geta yechlale
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeenhallelujahhallelujahpraiseGodblessyouprophet henok❤❤❤❤
Amen betam dase yelale Geta Eysus semu yebarek Tebarek❤❤❤
አሜንንንንንንንን l recive yes amen amennnnnnnnn l recive it right now amen amennnnnnnnnnn hone❤❤❤❤❤❤❤
አረ አሜን አሜን አሜን ድንቅ ምስክርነት ነው እውነት ጌታ ድንቅ ነው
ስምክ ይባረክ የኔ ጌታ ከፋ በል ኢየሡሥ ያድናል ይታደጋል አሜን❤❤❤❤
Gashe tada Gatane agegntwe bemayeta dese blognal gata yebarek NEBEI selante Gatan hulgza ebarkalhugn