Seifu on EBS: ' ኩላሊቴን ሰጥቼው መትረፉን ሳይ በደስታ አለቀስኩ ' የድምጻዊ መሉአለም እህት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 261

  • @norhosaennorr1432
    @norhosaennorr1432 4 ปีที่แล้ว +31

    በዚህ ዘመን እዉነተኛ የህት ፍቅር በማገኘትህ እድለኛነህ ሙሉየ እህትህንም አተንም እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ እህት እዳች አዛኝ እህቶች እና አዛኝ ወድሞች አላህ ያብዛልን

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +23

    ሙሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ አልሀምዱሊላህ እህቱም ድንቅና ልዩ ነሽ እንዲሁም መላ የኢትዩ ኤርትራ ህዝብ ከጉኑ ይሆናቹ ክብርና ምስጋና ይድርሳቹ ፍቅር ያሽንፋል .. .

  • @tesfayehassen9867
    @tesfayehassen9867 4 ปีที่แล้ว +24

    እንኳን ቆመህ ለማመስገን ፈጣሪ አበቃህ🙏🙏🙏

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃህ ሙሌ ከአምላክ በታች እህትህ በጣም ደግና ሩሩህ የሁሉም ተመሳሌት ናትና ልተመሰገን ይገባል እንደተናገርከው የደግነት ተመሳሌት ሁነህ ይህን ደግ የሀገሬው ህዝብ በቅንነት እንደምታገለግል እርግጠኛ ነኝ ሰይፉም ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለከው ቀጥልበት።

  • @haniyifatewalovenewmirchay4789
    @haniyifatewalovenewmirchay4789 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ሙሌ እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ ምንይሰናዋል በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ሲል ድንግል ልጅ ለመድኃኒአለም ይሁን እህት ማለት እዳንቺ ነው ተባረኬ

  • @jemuyoutube3557
    @jemuyoutube3557 4 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ ሙልየ መታደልህ እንደ እናት የሆነች እህት ሰቶሀል ኡፍፍፍፍፍፍ እድሜና ጤና ፍቅር ደርቦ ደራር ይስጣቹ የሰይፊ ጺም የገረመዉ ጉድ አስተከለ እንደ
    ዉድ የኢስላም ልጆች ረመዷን ከሪም ዱአችን ጾማችን ሰላታችን ተቀባይነት ያግኝልን ያረብ

  • @seblet148
    @seblet148 4 ปีที่แล้ว +12

    አይ እግዚያብሄር ስራህ ድንቅ ነዉ.....ስለማይነገር ስጦኦታዉ እግዚያብሄር ይመስገን!!!

    • @tgtubelove4323
      @tgtubelove4323 4 ปีที่แล้ว +1

      Ameen ameen untem ye egazber sira dinq new

  • @madinah7367
    @madinah7367 4 ปีที่แล้ว +11

    ❤️❤️❤️❤️ ጥሉበኝ በጣም እወድሻለሁ ያረብ አላህ ይጠብቅሺ እዳች አይነቱን እህት ያብዝልን ያአላህ

  • @ፋፊነኝፍቅርፈላጊዋ
    @ፋፊነኝፍቅርፈላጊዋ 4 ปีที่แล้ว +9

    ሙሌ እኳን አደረሰክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ዝም ብዬ ሳይክ እባ እባ ይለኛል ወላሂ ሙለ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን አደረሳች

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
    @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ተመስገን አምላኬ ሙሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ እልልልል በጥም ደስ ይላል እንደዚህ ስላየውው

  • @ethiofamily6591
    @ethiofamily6591 4 ปีที่แล้ว

    ሙሌ ወንድሜ ዛሬ በድጋሚ እደዚህ ድነህ ስላይሁህ በጣም ደስብሎኝል እግዚአብሔር ይመስገን ገና ወደህንድ ስትሄድ ድነህ ዳግመኝ በስራወችህ እደምንገናኝ እርግጠኛ ነበርኩ ክብር እናምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @susu-ce4cm
    @susu-ce4cm 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል ሙሌ በጣም በጣም ደስበሎኛል ወላሂ ሸኩር ይገባወ ለአሏህ እኔ በጣም ነበር ያዘኩት ሷላት እየስገድኩ ሁሌም ዱአ አደርግልህ ነበር የኛ ዉብ የሆነዉ ፈጣሪ ምንም አይከፈለዉም አልሀምዱሊላ እህትህንም ዱኒያ አሄራዋን አሏህ ያብጂላት እዳቺ ያለ ይብዛልን ያረብ

  • @selamasefa4761
    @selamasefa4761 4 ปีที่แล้ว +11

    ሙሌየ እንኳን ዳንክልን ሲሲተርም ውለታሽን ድግል ማርያም ትክፈልሽ

  • @zemuhussen5095
    @zemuhussen5095 4 ปีที่แล้ว +5

    ሙሌ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃህ ደስታዬ ወደር የለውም አልሀምዱሊላህ እስከመጨረሻው ሙሉ ጤናህን አላህ ይስጥህ ስስ አንችም ማማ አላህ አብሮ ያቆያችሁ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሙሌ ወንድሜ ሰዉ አክባሪ እንኳን ለዚህ አበቃህ እመብርሀን ትጠብቃችዉ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +3

    ለሙሌ ሁሌ ዱአ አደርግለት ነበር ወላሒ እንኳንም ዳንክልን እኔ ሳይህ በደስታ አልቅሻለሁ ወላሒ እህት ለዘላለም ትኑር ወንድም ለዘላለም ይኑር ፈጣሪ እስከጠራው ድረስ ማንኛውም ሠው ደስተኛና ጤነኛ ሆኖ ይኑርልን አለባበስሽ ውብ ነው የኔ ቆንጆ💘💘💘

  • @haileabhabtemariam4393
    @haileabhabtemariam4393 4 ปีที่แล้ว

    ሙሌ እንካን እግዚኣብሄር ለዚህ ቀን ኣበቃህ , እደዚህ የለጭ ፍቅር ያላት እሂት ስላለች እግዚኣብሄር ይመስገን ይገባል, መቸ ነው ከህክምና ይመለስ ብየ ሳስብ ነበርኩ, ግዜም በበኣል ስላይሁት እመበቴ ከልጅዋ የተመስገነች ትሁን፡ መላጫው ደሞ እግዚሄር ይስጥልኝ ሙሌን ኣስበህ በመጋበዝህ ፡። ቀመህ ለኤርትራውያን ስላመሰግከኝ በጣም እነን ላመሰግንህ እወድሃለሁ, ምክኒያቱ ኣብዛኛው እንደዚህ ያጋጣማቸው ሰዎች በሃገራቸው ሰዎች ብቻ እንጂ እንጂ በሌላው ሃገር ዜጎች ይዘከራቸው ኣይመስላቸውም, የሆነ ሰው በገንዘብ ካረዳህ በጸሎት ይዘጅረሃል , እነ እና ቡዙ ኤርትራውያን ልጁ የት ገባ ያልን ናስታውለን፡🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ የክርስትና እምነትና ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በኣል አደረሳችሁ

  • @askualzewge6499
    @askualzewge6499 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይመስገን ደስ ይላል ለህትክ ደሞ እጅግ በጣም ነው ያከበርካት እመብርሀን ትጠብቃቸሁ

  • @sintayehukefelegn5526
    @sintayehukefelegn5526 4 ปีที่แล้ว +1

    ሙሌ በጣም ደስ ብሎኛል ድነክ ስላየሁክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AbcAbc-fq8tj
    @AbcAbc-fq8tj 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚብሄር እንካን ለዚህ ቀን አበቃህ ውንድሜ እረዝም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነ ሞላው ቤተሰባችህ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያላብሳች ሁ በጣም ደስ ይላል

  • @amlakiesmani3149
    @amlakiesmani3149 4 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄር መልካም ነው እግዚኣብሄር ጨርሶ ይማርህ ሲስተር ደሞ እግዚኣብሂር እድሜና ጤና ይስጥሽ ጥሩ እህት ነሽ eritrean sis

  • @ሜሪነኝየማርያምልጅ
    @ሜሪነኝየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ሚልዬ እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ ደሥ ይላል በጣም እደዚህ አይነት ልዩ እህት ማግኘት መታደል ነው ለወድሟ የምትሞት ልዩ ሤት

  • @mulugetazewdu9105
    @mulugetazewdu9105 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሙሌ እንኳን ለዚ ቀን አደረሰክ በሰላም እንኳን በላም ለሀገርክ አበቃክ ደስ ብሎናል ወንድሜ ሴፊሻ በጣም ተባረክ በእውነት በርታ እግዚ በዚው ፍቅር ቀጥል በርታልኝ

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን የዚ አበቃህ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ወድሜ በጣም ደስ ይላል

  • @astergizat7652
    @astergizat7652 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይይ ደስ ስትሉ እግዛአቤሔር
    እድሜ ይስጣቹህ ቃላት የለኝም
    ውይይይይይ 😭😭💚💛❤🙏🙏🙏

  • @rayimamuhamed2499
    @rayimamuhamed2499 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ሙሌ እንኳን ተሽሎህ ለማየት አበቃን

  • @simersendereje7966
    @simersendereje7966 4 ปีที่แล้ว

    እውነት እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ👍👍 የሚገርም የእህት ፍቅር😢እድሜና ጤና ይስጥሽ😍😍😍

  • @me7674
    @me7674 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ ታላቅ እህት እኮ እናት ናት እረጅም እድሜ ይሥጥሽ አንድ ወንድም ነውና ያለኝ ለሙሉአለም በጣም ነበር ውሥጤ የተረበሸው ሙልዬ ፍቅር ካንተ እህት ተማርን እኛም እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንክን የደሥታ ያድርግልህ

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 4 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሻለክ ወንድሜ

  • @حمدالحمد-ن4ط
    @حمدالحمد-ن4ط 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ ተመስገን ጌታዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለዚች ቀን አበቃክ ግን ወደዘፈን ባትመለስ ፈጣሪን ብታመሰግን ደስ ይላል።

  • @richtube5245
    @richtube5245 4 ปีที่แล้ว +16

    የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን
    አደረሳችሁ ዉዶችዬ

  • @ሂዊስደተኛዋ
    @ሂዊስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሙሌ የኔ ቆንጆ አላህ ለዚህ ስለቆምክ በጣም ደስስስ ብሎኛል

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 4 ปีที่แล้ว

    እንኮን ለዚ አበቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን እናትዬ ቤትሽን ትዳርሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳቹ በጣም ደስ ይላል አንቺ እናቱ ነሽ ወልደሽዋል እግዚአብሔር በድጋሚ የተመሰገነ ይሁን ክብሩ ይስፋ ለድንግል ማርያም ልጅ ሙሌ ብዘምር የቤተክርስቲያን አገልጋይ ብትሆን ደስ ይለኛል አስተያየት ነው አሜን

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ደሰ የሚል ነው እኛ እህቶች ለወንድሞቻችን ሻማ ነኝ

  • @madinah7367
    @madinah7367 4 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል አቤት እህትህን ስወዳት አላህ ከመጣፎ ነገር ይጠብቅሺ ማማየ የኔውድ

  • @መዲየነኝስደተኛዋ
    @መዲየነኝስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +3

    ደስትላችሁ እህት ና ወድሙ ውደታችሁይቀጥል ሁለየምደስተኛሁኑ

  • @bertukanderbew7053
    @bertukanderbew7053 4 ปีที่แล้ว

    ሙሌ እንኳን ላገርህ አበቃህ በጣም ደስ ይላል እመቤቴ ማርያም ሁሌም ከናተጋ ትሁን

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay4549 4 ปีที่แล้ว

    እንኳንም ገታ አሰበልህ ወንድመ እህት ግን የምትገርም እህት አለችህ ገታ ይባርካችው አሁን አትዝፈን ለገታ ዜምርለት እንጅ ይህንን ፁፈን ለሙለ እና ለ እህቱ አድርሱልኝ።

  • @imissyouethiopia9403
    @imissyouethiopia9403 4 ปีที่แล้ว

    ሰለማይነገር ሰጦታው ሕግዚያብሄር ይመሰገን ተመሰገን

  • @bellatasama8489
    @bellatasama8489 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም እድለኛ ነሽ

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 4 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዛቢሔር ይመስገን ለመመስገን አበቃህ

  • @አምላኬታርኬንቀይረው
    @አምላኬታርኬንቀይረው 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወድም

  • @mohammededris7491
    @mohammededris7491 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አሏህ አፊያክን መለሰልክ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል

  • @yekwesotadi7908
    @yekwesotadi7908 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድም አንችንም እድሜና ጤና ይሥጥሽ

  • @24Reem
    @24Reem 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ምን ይሳነዎል ሙሌ እንኳን እንደዚ ሁነህ አየንህ ወንድሜ

  • @goodislove9855
    @goodislove9855 4 ปีที่แล้ว +1

    Deg sew nek Mulu Alem egziabher mulu mhret yarglik interview baregbet wekit yeEritrea hizb stil endet des ylal mknyatu betam newu yazenew 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ የኔ ወንድም አስለቀሳችሁኝ ዘፈኑ ይቅርና የረዳህን እግዚአብሔርን በመዝሙር አገልግል

  • @aynniguse8279
    @aynniguse8279 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለዚ አበቃቹ

  • @hirutfelekehe4932
    @hirutfelekehe4932 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የሚሳነው የለውም ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 4 ปีที่แล้ว

    እንካን ፈጣሪ ለእዚህ ደህነህ ተሳክቶልህ ማየት ደስ ይላሎ ሁለታችው በጤና በፋቅር እድሜ ጤና ይስጣችው ደስ ይላል

  • @maharigafre8295
    @maharigafre8295 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ኢግዚኣቢሀር ይባርካችሁው።

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ምርጦች እመብርሃን ትጠብቅልን ሰላማችሁ ታብዛልን በርቱልን እንኳን ለብርሃኑ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ በዓሉ የምህረት የሰላም የጤና የደስታ ይሁንልን 💚💛❤💙❤🙏🙏🙏💚💛❤💙❤

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว

    ሙሌ እና ውድ እህቱ ደስ ትላላችሁ እኳን ደስስ አላችሁ። ደስ ብሎናን ሙሌ በሰላም ሁሉም ነገር ስለተሳካ።

  • @hiatomar4539
    @hiatomar4539 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም ለዚህ አበቃህ ወንድማችን

  • @ሀኑኒየድግልልጂ
    @ሀኑኒየድግልልጂ 4 ปีที่แล้ว

    ሙሌ በሠላሞ እኳን ተሣካላችሁ እና ላተረፋ እግዚአብሔርን አመሥግን ከግዲህ ሙዚቃው ይቅርብህ ወድሜ ለፈጣሪህ አገልግል

  • @Londonuk2285
    @Londonuk2285 4 ปีที่แล้ว +2

    We love you so much mulualem my babey with lovely sister God bless u from Eritrea London

  • @Uae-bl2os
    @Uae-bl2os 4 ปีที่แล้ว

    አምሮበታል የኔ ወንድም አይዞህ

  • @fatama1233
    @fatama1233 4 ปีที่แล้ว

    ሙሌ እንኳን ደስ አለህ እህትም እንደእናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @asiopiaasiopia6408
    @asiopiaasiopia6408 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድሜዬ አንተም እህትም እማምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ጤናቹሁን ያሪዝመው መልካም ቤተስብ አይ ሴፍ ስወድክ አባቴ እረ ለወንድሜ ኩላልት አይደለም ነብሴንም እሰጣለሁኝ ማን እንደ ወንድም እንደ እህት ፈቃራቹሁን አብዝቶ አብቶ ይስጣላቹሁ ኡፍ እንዴት ያማል ተመስገን እንዲህ በማዬቴ ደስ ብሎኛል

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 4 ปีที่แล้ว

    ሰይፋዬ አምሮብሀል ይመችክ

  • @eskdarasmar9145
    @eskdarasmar9145 4 ปีที่แล้ว

    ሙሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ ደሰ ብሎናል

  • @haniqueen257
    @haniqueen257 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ዳንክልን ሙሌ
    እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 4 ปีที่แล้ว

    እንካን እግዝያብሄር እረዳህ !!ወድማችን🇪🇹🇪🇹🙏

  • @lemlemtesfay7081
    @lemlemtesfay7081 4 ปีที่แล้ว

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏!!!

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta1326 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰክ ሙሌ

  • @iloveyouema2301
    @iloveyouema2301 4 ปีที่แล้ว

    ሙሌ እንኳን በሰላም ለዚ አላህ አበቃህ የእህትክንም እድሜ ከጤና ያርዝምላት

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 4 ปีที่แล้ว

    ጸጉራቸዉን አካላቸዉን እርቃናም ሁነዉ መተዉ የቤተክርስቲያን ልጅ ነን ለሚሉት ይችን ዉብሴት አሣዩልን የኔ ዉዶች አምላክ ይጠብቃችሁ ወንድሜን እኔም እወደዋለሁ

  • @emuyegedefaw1342
    @emuyegedefaw1342 4 ปีที่แล้ว

    ተመስገን እንኳን ተሻለህ ሙልዬ

  • @betican1486
    @betican1486 4 ปีที่แล้ว

    አቦ እንኳን ፈጣሪ ለዚህ ድንቅ ቀን አበቃህ ወንድሜ !!!

  • @sadaoumaer1306
    @sadaoumaer1306 4 ปีที่แล้ว +2

    ለአፉሽ አንኳን አግዚያቤር ይመስገን ብትይ ምንም ምስጋና የላትም

  • @ከይሪያየሀባቀባጥየሀባቀባ
    @ከይሪያየሀባቀባጥየሀባቀባ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ አበቀህ ሙሌ ከዝም በላይ ደህና ሆናህ እንደምነይ ሙሉ ተስፋ አላኝ

  • @danayitsdanayits4161
    @danayitsdanayits4161 4 ปีที่แล้ว +1

    Wawww enkuan des aleh mulualem. Egziabher yetemesegene yhun . Lemelaw beteseb drib fasika new yehonelachu enkuan des alachu. Egnam betam des blonal 🇪🇷🇪🇹

  • @asmarich7594
    @asmarich7594 4 ปีที่แล้ว

    ሙሌ እንኳን አደረሳችሁ እንደምትዘምር ተስፋ እናደርጋለን

  • @HhHh-uu6kl
    @HhHh-uu6kl 4 ปีที่แล้ว

    ሙሉየ እኳን ለዚህ አበቃህ አለሀምዱሊላህ በጣም ደሰ ይላል

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 ปีที่แล้ว

    Wow እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lyu1011
    @lyu1011 4 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን እህቱም ክበሪልን

  • @masobethiopia5007
    @masobethiopia5007 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዝያብሔር ይመስገን🙏🏾❤️❤️❤️

  • @አስማዩቲብ
    @አስማዩቲብ 4 ปีที่แล้ว

    ሙሌ ወንድም እንኳን አደረሰህ ደግሞ አምሮብሀል

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 ปีที่แล้ว

    Thank.you.gesus
    Tebarek u ♥️♥️♥️😭😭😭😭

  • @bibotm186
    @bibotm186 4 ปีที่แล้ว +1

    Sewedt echi lij masha allah ..mhaba teg ders

  • @שבעראוטר
    @שבעראוטר 4 ปีที่แล้ว

    ሙልዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @expiexip9951
    @expiexip9951 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @mamushabte8678
    @mamushabte8678 4 ปีที่แล้ว +1

    ዎው ሙሌ በጣም ደስ ይላል

  • @berhanugiso5021
    @berhanugiso5021 4 ปีที่แล้ว +1

    Enkuwan desi alehi .I respect your sister .mule

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚ አበቃክ የኔ ጌታ ጨርሶ ይማርክ እሕት የናት ምትክ ናት

  • @heleniheleni9606
    @heleniheleni9606 4 ปีที่แล้ว

    እንኳ ለዚህ አበቃህ ያሰብከውን ያሳካልህ ሙሌ

  • @alnasr9224
    @alnasr9224 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ በመሻልህ በጣም ደስብሎናል

  • @fitsumhabtom2572
    @fitsumhabtom2572 4 ปีที่แล้ว

    እህት ምን ግዜም እህት ነች እህት ማለት እናት ነች እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ።

  • @إيمانأحمد-ذ5م
    @إيمانأحمد-ذ5م 4 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክ እንኳን ለዚህ አበቃህ ሙሌ ማሻ አላህ

  • @tigist3240
    @tigist3240 4 ปีที่แล้ว

    እንኳ አደረስህ ሙሌ እግዚአብሔር እንኳ ለዚህ አበቃህ

  • @እማምዬእናቴ
    @እማምዬእናቴ 4 ปีที่แล้ว

    ሙሌ ፈጣሪ እንካን ለዚ አበቃክ

  • @hailuharkeso7040
    @hailuharkeso7040 4 ปีที่แล้ว

    ሙሌ እግዜአብሔር እንኳን ለዚ አበቃህ

  • @geniarsenal6252
    @geniarsenal6252 4 ปีที่แล้ว

    ሙሌ እንኳን ደስ አለ

  • @jeminegyharawa2740
    @jeminegyharawa2740 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ብሎያል

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አላማህ ደስስ ይላል

  • @ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን
    @ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን 4 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደህና መጣህ ሙሎየ መልካም ዘመን ይሁንልህ

  • @قطرقطر-م7ط
    @قطرقطر-م7ط 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚ አበቃክ ተመስገን

  • @betselotbekelewondimu4165
    @betselotbekelewondimu4165 4 ปีที่แล้ว

    Mulalem egziabiher yimesgen
    Ehitu jegna tebareki biyalehu