ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ባሌ በተለያየ ስልክ እየጀነጀነኝ ላኪልኝ ሲለኝ ነበር ስሳደብ ስቦልክ ስሳደብ ስቦልክ በመጨረሻ በማውቀው ስልክ ደውሎ እኔ ነኝ አልቆልሽ ነበር ግን ኮራሁብሽ ደስ ብሎኛል አለኝ እና ማንንም አትመኑ የራሴ የምትሉትኳ የህይወት አጋራችሁ ይፈትናችሗል በማታቁት አጋጣሚ😢😢😢😢😢እኔን የጠቀመኝ መፈሳዊ የዋሳብ ተማሪ ነበርኩ እደዚህ አይነት ውስጤ አይፈቅደውም ለዛም እግዚአብሔር ከውርደት አዳነኝ በዛን ግዜ ብልክለት ትዳሬም ተበላሽቶ ህይወቴ ጨለማ ይሆን ነበር ግን ክብር ለቸሩ መድሐንያለም ይሁን
እኔም ጎደኛዬ አትርፊታለሁ ከዴዝ ቆሻሻ ነገር ከ አንድም ሁለት ወንዶች አንደኛ አሁን በትዳ አብሮዉ የምትኖ ሰው ነበር ላክልኝ ያላት በጣም ይገርመኛል እስካሁን ድረስ መጨረሻ ላይ ግን ያላት ልገምትሺ ነወ አላት እባካችሁን ተጠቀቁ ወንዶች የመጨረሻ ውሸታሞች ናቸዉ በፉፁም አካላትሺን ፎቶ እንዳታነሽ በጭራሽ ጥንቃቄ አድርጉ!!!!!!
እስኪ እኔ አልሸወድም ተሸውጀም አላቅም የሚል እጅ ወደለይ
አችማነሺ
ምን መሰለሽ አንቺ ሳታሰቢወ ካሜራ ደበቀወ አንቺ በየዋህነተሸ እነሱ ግን በተንኮል ነው የሚመጡት ለብር በለው ለመበቀል እደዘ ነው የሚያደረጉት
@@helentadesse5825ሲጠየቁ የሚልኩ አሉ አፈቀርኩ አፈቀረኘ በማለት
“የሚመካ ግን በጌታ ይመካ፤ እግዚአብሔር የሚያመሰግነው እንጂ ራሱን የሚያመሰግን እርሱ ተፈትኖ የሚወጣ አይደለምና።” - 2ኛ ቆሮ 10፥17-18
ትክክክል@@helentadesse5825
በፍቅር ሂወት ውስጥ መተዋወቅ አለ ከፈ ሲል ደግሞ መጋባት አለ ነገር ግን ፍቅረኛዬ ነው ብለሽ የራቁት ፈቶና ቪዶ መላክ ለምን አስፈለገ ለስሜት አትገዙ ምክንያታዊ ሁኑ
Betame yasazenale egzabeher yeker yebelene Amen 🙏
አምላክ ይጠብቀን ሴት ልጅ እናት እህት ሚስት ናት ሁላችንም ከሴት መሀፀን ነው የወጣነው የኖርክበትን9 ወር እናትህን እህት እንድትሆን የማትፈልገውን በአፈቀረችህ ሴት ላይ የምታደርግ እግዚአብሄር ይቅጣህ😢😢😢😢
አዎ ግን አንዳንዶች በብር ፍቅር ነው ፤ ሴቶች ብር አትውደዱ
ወንድ ሳይሆን እሚሸዉዳቸዉ ብርር ነዉ ፌመስ ለመሆን😅😅
Yehe nger gn mngest mefthe beseten for channel creators betam yasaznal leb yeseberal mnayew nger
ባህል ምናምን ከ 45 አመት በላይ ያሉ ሰዎች ናቸው ሚያስቡት ትውልዱ ሌላ ታሪክ ነው ሲጀመር ቴሌግራም በጣም ማስተካከል አለበት ወንጀል ያበረታታል
ወላሂ የራቁት ፎቶ ቢጠይቀኝ ብሎክ ነው እማረገዉ ሴቶች እራሳችንን እናስከብር እኛ ያረከስነዉን ማንም አያከብረን👍
ሲጀመር የራቁት ፎቶ የሚጠይቅ ወድ አወድሽም100
አያድርስ በሎ ባልዋ ቢያረግስ
አይይ መስሎሻል! እየተለቀቁ ያሉት ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች ለሊት እንቅልፍ ወስዷቸው የተቀረፁ ብዙ ቪዲዮዎች አሉ ይህም ማለት ያገባሹ ሰውም ሊያደርግ ይችላል! በጣም የሚገርመው ህጉን እንደማስተካከል ይልቅ ሴቶችን ክብራችሁን ጠብቁ ምናምን እያላችሁ የተበደሉትን ሴቶች ትወቅሳላችሁ ቆይ ሲደርስብሽ ይገባሻል! ባልሽ ተኝተሽ ቀርጾሽ ከተለያየችው ለበቀል በአደባባይ ሲለቀው
ባሎቻችንንም ላናምን ነውኮ እንደው ምንተሻለን
Endaleku guys please
It's amazing
👉በጣም የገረመኝ ነገር ወይም የታዘብኩት ነገር🤞 እኔም ያየሁት ነገር የሴቶች የራቁት video ተብሎ ሲጫጩ አየሁ ታዳ ለምን ሴት ከሴት video ሴት ልጅ የወንዱን እቃ እየረገጠች እመቤቴ በለኝ እያለች የዘር ፍሬውን እየመታች video ታዳ ለምን አላወገዛቹሁም ? ለኔ ለሴቶቹ አላዝንም ፈልገውት ነው አንድ ሴት እራቁታን video ስትልክ ነገ ምን እንደሚመጣባት ማሰብ ነበረባት ? እኔ ለማንኛውም ኢትዮጵያ የቅድስት ሀገር የሀይማኖት ሀገር ምንምን የምትሉ አቁሙ እኔ አንድ የገባኝ ነገር ቢኖር ድሮም እንደዚህ ጋጠወጥ ነበርን ጉዳችን አሁን ሚዲያ ሰላጋለጠን ብቻ ነው ።
ወንድ ሲባል ባለጌ ነው የሴት ልጅን ህይወት ለማበላሸት ኢሄን ያህል ይጓዛል እስኪ ወዳህ አፍቅራህ አምናህ ነው የላከችልህ እህቴ ብትሆን ብላችሁ ብታስቡ ወንዶች ኢሄን ስል ሁላችሁንም አይደለም
ፎቷችንን የሚቀናብሩብን ሰዎች ግን መድሃኒዓለም ሴት የሚባል ፍጡር አይስጣቸው
ይህማጡሩምርቃንነው
❤❤❤❤❤
☝️🇪🇹🌎☝️🤲
🔴 ይበላቸዉ በፍቃደኝነት ለመዋረድ ለፈለጉ ሴት
Almost 100 % bemibal dereja habesha wetat setoch le 1 weym keza belay wondoch yerakut photo or video lkewal
ሠሜ እናንተ የህግ ሰዎች ጉዳዩን ቸል እንዳትሉት ከባድ ወንጀል ነው የወንጀለኛ መቅጫ ያለው ይመስለኛል
የጉድ ሀገር አለው የድቃላ መታ አሉ ቱ ምን አይነትዘመን ነው 😢
አረ ሠሙረን አስወሪው ልትሞቺ ነው እንዴ
🎉
የናተ ይባስ ተምሌን አታቹ ነው😮😮😮
እቴ የሚወድሽ ወንድ ልጅ የሚወድሽ ከዋነ እንደዚህ አይነት አፃያፉ ነገር አድርገሽ ላኪኝ አይልም ዛሬ ላይ የምትሳችው ስተት እስከ ሒወትሽ መጨረሻ ነው መስዋትነት የሚያስከፍልሽ
ዓለም፡ ተበሳብሶ፤ ለመሳቅ፤ ዩቱብ፡ ከፍ፡ ያለ፡ ገቢ፡ ለማግኘት፡ ያደርጋሉ! ከዚያም፡ አልፎ፡ የሴትን/ የወንድ፡ ፊትን ከሌሎች፡ እራቁት፡ ከሆኑ፡ እውነተኛ፡ ፎቶ፡ ጋር፡ በቴክኖሎጂ፡ አጣምረው፡ ያሳያሉ! ትዳርን/ፍቅረኞችን፡ ያጣላሉ!!!
ለክፋ ፍቅረኛ የጁን ይሰጠው
እኔ ባሌ በተለያየ ስልክ እየጀነጀነኝ ላኪልኝ ሲለኝ ነበር ስሳደብ ስቦልክ ስሳደብ ስቦልክ በመጨረሻ በማውቀው ስልክ ደውሎ እኔ ነኝ አልቆልሽ ነበር ግን ኮራሁብሽ ደስ ብሎኛል አለኝ እና ማንንም አትመኑ የራሴ የምትሉትኳ የህይወት አጋራችሁ ይፈትናችሗል በማታቁት አጋጣሚ😢😢😢😢😢
እኔን የጠቀመኝ መፈሳዊ የዋሳብ ተማሪ ነበርኩ እደዚህ አይነት ውስጤ አይፈቅደውም ለዛም እግዚአብሔር ከውርደት አዳነኝ በዛን ግዜ ብልክለት ትዳሬም ተበላሽቶ ህይወቴ ጨለማ ይሆን ነበር ግን ክብር ለቸሩ መድሐንያለም ይሁን
እኔም ጎደኛዬ አትርፊታለሁ ከዴዝ ቆሻሻ ነገር ከ አንድም ሁለት ወንዶች አንደኛ አሁን በትዳ አብሮዉ የምትኖ ሰው ነበር ላክልኝ ያላት በጣም ይገርመኛል እስካሁን ድረስ መጨረሻ ላይ ግን ያላት ልገምትሺ ነወ አላት እባካችሁን ተጠቀቁ ወንዶች የመጨረሻ ውሸታሞች ናቸዉ በፉፁም አካላትሺን ፎቶ እንዳታነሽ በጭራሽ ጥንቃቄ አድርጉ!!!!!!
እስኪ እኔ አልሸወድም ተሸውጀም አላቅም የሚል እጅ ወደለይ
አችማነሺ
ምን መሰለሽ አንቺ ሳታሰቢወ ካሜራ ደበቀወ አንቺ በየዋህነተሸ እነሱ ግን በተንኮል ነው የሚመጡት ለብር በለው ለመበቀል እደዘ ነው የሚያደረጉት
@@helentadesse5825
ሲጠየቁ የሚልኩ አሉ አፈቀርኩ አፈቀረኘ በማለት
“የሚመካ ግን በጌታ ይመካ፤ እግዚአብሔር የሚያመሰግነው እንጂ ራሱን የሚያመሰግን እርሱ ተፈትኖ የሚወጣ አይደለምና።”
- 2ኛ ቆሮ 10፥17-18
ትክክክል@@helentadesse5825
በፍቅር ሂወት ውስጥ መተዋወቅ አለ ከፈ ሲል ደግሞ መጋባት አለ ነገር ግን ፍቅረኛዬ ነው ብለሽ የራቁት ፈቶና ቪዶ መላክ ለምን አስፈለገ ለስሜት አትገዙ ምክንያታዊ ሁኑ
Betame yasazenale egzabeher yeker yebelene Amen 🙏
አምላክ ይጠብቀን ሴት ልጅ እናት እህት ሚስት ናት ሁላችንም ከሴት መሀፀን ነው የወጣነው የኖርክበትን9 ወር እናትህን እህት እንድትሆን የማትፈልገውን በአፈቀረችህ ሴት ላይ የምታደርግ እግዚአብሄር ይቅጣህ😢😢😢😢
አዎ ግን አንዳንዶች በብር ፍቅር ነው ፤ ሴቶች ብር አትውደዱ
ወንድ ሳይሆን እሚሸዉዳቸዉ ብርር ነዉ ፌመስ ለመሆን😅😅
Yehe nger gn mngest mefthe beseten for channel creators betam yasaznal leb yeseberal mnayew nger
ባህል ምናምን ከ 45 አመት በላይ ያሉ ሰዎች ናቸው ሚያስቡት ትውልዱ ሌላ ታሪክ ነው ሲጀመር ቴሌግራም በጣም ማስተካከል አለበት ወንጀል ያበረታታል
ወላሂ የራቁት ፎቶ ቢጠይቀኝ ብሎክ ነው እማረገዉ ሴቶች እራሳችንን እናስከብር እኛ ያረከስነዉን ማንም አያከብረን👍
ሲጀመር የራቁት ፎቶ የሚጠይቅ ወድ አወድሽም100
አያድርስ በሎ ባልዋ ቢያረግስ
አይይ መስሎሻል! እየተለቀቁ ያሉት ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች ለሊት እንቅልፍ ወስዷቸው የተቀረፁ ብዙ ቪዲዮዎች አሉ ይህም ማለት ያገባሹ ሰውም ሊያደርግ ይችላል!
በጣም የሚገርመው ህጉን እንደማስተካከል ይልቅ ሴቶችን ክብራችሁን ጠብቁ ምናምን እያላችሁ የተበደሉትን ሴቶች ትወቅሳላችሁ ቆይ ሲደርስብሽ ይገባሻል! ባልሽ ተኝተሽ ቀርጾሽ ከተለያየችው ለበቀል በአደባባይ ሲለቀው