የልቤ ጌታ || Yelibe Geta || Helina Dawit || Full Album || Non-Stop

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 162

  • @amanuelkifle6004
    @amanuelkifle6004 9 หลายเดือนก่อน +79

    በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ በሰማያዊ ሥፍራ የባረከን አንቺን ደግሞ በረከታችን አድርጎ የሰጠን የዘላለም ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

    • @MalkyVini
      @MalkyVini 4 หลายเดือนก่อน +1

      Taberk

  • @menahussen9333
    @menahussen9333 8 หลายเดือนก่อน +22

    ህሊናዬ ዘመንሽ ይባረክ። መዝሙሮችሽ ሁሉ ከቃሉ ቃል ምን ያህል እንደተጣበቅሽ ማሳያ ናቸው። የሁሉም መዝሙሮች ይዘት ይለያያል። ሁሉም ለእኔ ገብተውኛል ጠቅመውኛል። ፀጋ ለአካሉ መታነፅ አይደል የሚሰጠው። ባንም ባይጠቀም እኔን ግን ተጠቅሜአለሁ። እየሱስ እንዳልሽ ዘመንሽ ይለቅ።

  • @YenataYenu
    @YenataYenu วันที่ผ่านมา +1

    Much more graceful songs.... Grace upon u sister abundantly

  • @yemisrachassefa2584
    @yemisrachassefa2584 9 หลายเดือนก่อน +10

    ተባረኪ አንቺ የትውልድ በረከት ድንቅ የ ኢየሱስ ሴት ልጅ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @johnfeday1394
    @johnfeday1394 9 หลายเดือนก่อน +14

    ክርስቶስን አድምቀሽ የምታሰይበት ዝማሬዎችሽ በጣም ተባርከንበታል ፡እህቴ ጌታ ባንቺ ብዙ ስራ ሊሰራ ነው ፡ይሰላም አምላክ ክክፉ ሁሉ ጠብቆ እዚ እንዳደረሰሽ ለወደፊትም ጌታ ካንቺ ጋር ነው ፡በጣም ነው የምንወድሽ ተባረኪ🇪🇷

  • @AbatuMathew
    @AbatuMathew 9 หลายเดือนก่อน +7

    ሂሉ መዝሙሮችሽን አለመስማት አልቻልኩም የምር ጌታ ዘመንሽን ይባሪክ💖🙏

  • @PetiteAberra
    @PetiteAberra 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታችን ይመለስ እቤቱ መንፈስ ቅድስ የክብሩን ቦታ ይያዝ ስገለባሽ ከመድረክ ይውረድ ቤቱ የእግዚአብሔር ነው ክብር ይሁንለት ነውር ነው መድረኩን በስጋ መሙላት ክብር ለየሱሰ እየሱሰ ሀሌሉያ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቤትሽ በክብሩ ይሙላ ሁላችሁ ተባረኩ !!!!

  • @Tarikuage
    @Tarikuage 9 หลายเดือนก่อน +5

    one of the best songs in recent time

  • @mogesmtube8104
    @mogesmtube8104 9 หลายเดือนก่อน +6

    🔥🎹 menfes bicha nw semya bicha hewot bich mezmur
    🔥🏃 Teberkeshal we love you so much sister we need more 🙏

    • @kbwaawbk
      @kbwaawbk 8 หลายเดือนก่อน

      yes we need mucho more por favor

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
    @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌እህታችን በብዙ ፀጋ ተባረኪ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @MercyAbraham-qz6qt
    @MercyAbraham-qz6qt 9 หลายเดือนก่อน +5

    your songs touches my heart always

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ጌታ ዘመኝሽን ይባር እዲነሳያወክ ከኔጋር ማልቀስ ምነው አልሳክብኝ ይነሳል ብለህ ይልቅ ከኔጋር አለቀስ ስለምትወደኝ አደለሞይ ኢየሱስ ሀሌሉያ የልቤጌታ አተነህ።!!

  • @dawitkediro2550
    @dawitkediro2550 9 หลายเดือนก่อน +2

    kerestose layy muxegn enedenel bemiyaderegu ena yemer getann bemiyasenafeku zemarewochesh bexam tebarekeyalew heluye ahunem geta ye kenee menechochin yinedelelesh anchi yihenn teweled bezemarewochesh metanetsi bereketachin nesh enewedeshalen 😍😍 be blessed 🥰

  • @Mihretu-l3t
    @Mihretu-l3t 7 หลายเดือนก่อน +17

    በቃ እዚህ ዘመን ላይ በክፉና በወደቀ ዓለም ውስጥ እዳለን እና ከዚህ ከዚህ ክፉ ዓለም እና ሲስተም ከመመሳሰል ህይወት የሚያወጣ መዝሙር ነው በቃ የቆየሽበት ነው መናገር አይጠበቅብሽም መዝሙሮችሽ ይመሰክራሉ በቃ አንቺ ለኛ በረከታችን ነሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤

  • @FikirAbirami
    @FikirAbirami 7 หลายเดือนก่อน +12

    መፋታት አቅቶኛል ከዚህ መዝሙር ስብከትም እየመሰለኝ ነው ጌታ ክብሩን ይውሰድ እነ ሀና ትውልድ እየተኩልን ነው

  • @prophetgirummesfin4186
    @prophetgirummesfin4186 8 หลายเดือนก่อน +2

    Hiluyeee brik beyilghi Waw eyuse demo betam yewdshal bewent betam tebrekbshallew ketay zemane banchii gena bezu yseral

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመንሽ ይባረክ!

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 9 หลายเดือนก่อน +1

    ህሉ በእውነት በረከታችን ነሽ ክፉ እይይሽ እህቴ!! በጌታ ፀጋና በሃይሉ ችሎት እየበረታሽ ብቻ መብዛት መቀጠል ብቻ ይሁንልሽ ቀኔን ባረክሽው ❤🎉

  • @sarayegetaleji1981
    @sarayegetaleji1981 9 หลายเดือนก่อน +1

    geta yebarkiesh buruk nash ente ❤❤❤❤

  • @AkeleloAbara
    @AkeleloAbara 24 วันที่ผ่านมา

    🔥 ስለአንቺ የጸጋው ባለቤት የሆነ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏
    🔥🔥😥 ልዩ ነሺ ጸጋ ይብዛልሽ ሁልጊዜ ነው ምባርክብሽ 🔥👍

  • @esteryuhuna3200
    @esteryuhuna3200 3 หลายเดือนก่อน

    ፍጥረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @abigiya-zp9tr
    @abigiya-zp9tr 9 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuuuuuuu semchew semchew sedegemw endgna end Addis enalesemahut hogne new misemaw tesmito mayitegeb zemare hiluye zensh endzi eyesusn bicha eyasayeshin yilek tebarkilen berketachin nesh❤

  • @Asertamen
    @Asertamen 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተበረክ አሜን❤❤❤❤

  • @EreftuDesta
    @EreftuDesta 9 หลายเดือนก่อน +2

    Wow slezih mezmur eg/r yimesgen tebarekilgn Helu ❤❤

  • @helinamesfin9951
    @helinamesfin9951 4 หลายเดือนก่อน +1

    Heluye yesime mokshe, betam nw yemwedsh, semchesh altegbm. Mezemurochesh yaleshebetn yemenfes kefta yasayal. Anchi bereketachen nesh

  • @mekidesmengesha-j3t
    @mekidesmengesha-j3t หลายเดือนก่อน

    yetebarekish ehite silanch geta eyesusi yikber yibarek enwedishalen❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏yemiferawu bota

  • @amsaleyimer
    @amsaleyimer 2 หลายเดือนก่อน

    ጴጥሮስ እንደዚህ ይዘመራል ለካ❤ ጌታ ይባርክሽ

  • @etsegenetgizaw7988
    @etsegenetgizaw7988 8 หลายเดือนก่อน +2

    geta hoy wedeante enmeles

  • @terizatadila5276
    @terizatadila5276 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሜንንን የመረጠሽ ጌታ የእንደገና እድመና ጠና አብዝቶልሽ ያብዛልሽ ተባረክ ለሰሙት ሁሉ ከልብ ዘልቆና ጠልቆ ቅልጠም ዉስጥ ሰርፆ ገብቶ የሰዉ ማንኔትን የት እንዳለን የምመረምር ዝማረዎች ናቻው ተበረክ ❤❤ለንቃሽ በቤለጤ ይከፈትልሽ 🎤🎺🎤🎻🎤🎹🎤👏👏👏👏✅💛💚❤📖🔥🔥🔥🔥🔥

  • @SelemonWolebo
    @SelemonWolebo 9 หลายเดือนก่อน +1

    Helina mezmursh Eyesus new miyasayewu yene enat geta yesexegh sxotaye

  • @movieswewontforget4116
    @movieswewontforget4116 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ! መዝሙርሽን ሳልሰማ ሳልባረክ የምውልበት ቀን ያለም።

  • @befekadukidane96
    @befekadukidane96 7 หลายเดือนก่อน +3

    God Bless you more! I am very picky when it comes to "spiritual songs and singers". But this one is among the tops in my lists of choices when it comes to the recent ones.

  • @LensaTesema-d5s
    @LensaTesema-d5s 9 หลายเดือนก่อน +1

    hiluye tebarekilign kezih belay iyesus kanchilay yishtet sewu siyastawisish ke iyesus gar yastawisish inam tseliyilign

  • @kbwaawbk
    @kbwaawbk 8 หลายเดือนก่อน

    😪😭😭😭😭😭😭😭😭abaye eyesuse eyesuse eyesuse wde msaleye ewnetegnaw ngusu felegaye ere amlake abate geta hoy tbarek hiluye tebareki ewntm af nesh ewnetm dmo kezi belay tsega ybzalsh Ow Jesus le afta lakuart alchalku hn mezmur continous flow yes hallelujah

  • @kefyalewkebda761
    @kefyalewkebda761 7 หลายเดือนก่อน +2

    Praise in the name of Lord. Wow, jesues is my salvation. I ❤you my jesues chirst,for ever. glory glory glory to Jesus.

    • @kefyalewkebda761
      @kefyalewkebda761 7 หลายเดือนก่อน +1

      Eyesus ene!! yante mahderyaa nhe.

  • @yosefdalao8722
    @yosefdalao8722 9 หลายเดือนก่อน +1

    tebarekilign betam wodijalew lela mezimur endih aynet entebikalen
    tebarikiyalew
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IPhonetastic-h7h
    @IPhonetastic-h7h 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ተባረክልኝ

  • @TheKitessa
    @TheKitessa 7 หลายเดือนก่อน +4

    Hiluyyyeeee blessings! Usually listening but powerful always. You are really lucky in serving the most high Holy God! Good bless you my dear sister!

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🙏🙏🙏👏🤲👐

  • @mesfinmarka1131
    @mesfinmarka1131 7 หลายเดือนก่อน +6

    በጌታ እኔ እንደዝህ በአንደ ሁሉንም መዝሙር ቁጭ ብዬ ሰምቸ አላውቅም ምን አይነት መፅሐፍ ቅዱስ የሆነ መዝሙር ነው

  • @negakassa
    @negakassa 9 หลายเดือนก่อน +1

    Bless you more you have holy spirit 👈

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zoehoma7213
    @zoehoma7213 7 หลายเดือนก่อน +6

    እስከዛሬ አለመስማቴ ቆጨኝ ህሉዬ ዘመንሽ ብርክ ይበልልኝ❤

  • @alexdabe5314
    @alexdabe5314 3 หลายเดือนก่อน

    God billess u more amount of grace and wisdom

  • @eyuelmesfin-y5m
    @eyuelmesfin-y5m 2 หลายเดือนก่อน

    geta eyesus ybarksh betam des ylal

  • @amiyushrun1389
    @amiyushrun1389 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጸጋውንም ይጨምርልሽ።❤

  • @simonyab9319
    @simonyab9319 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ እየሱስ ይባርክሸ❤❤❤❤❤

  • @AbelMikatu
    @AbelMikatu 8 หลายเดือนก่อน +8

    ውይ እንዴት እንደምወድሽ ተባረኩልኝ ድፍድፍ ቅባት ያለብሽ ልጅ ነሽ ህሉዩ

    • @someone-g1t
      @someone-g1t 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይሻልህም ድፍድፍ ነዳጅ ያልተጻፈ አታንብቡ

  • @BirukKebede-gq8qf
    @BirukKebede-gq8qf 7 หลายเดือนก่อน +6

    በዝማሬዎችሽ ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ጥበቡና የቃሉ ሙላት በግልጽ ይታዩብሻል ተባረኪ አይወሰድብሽ ጨምሪ ከፍ በይ

  • @lelabelete7905
    @lelabelete7905 8 หลายเดือนก่อน

    ስላንቺ ጌታ ይባረክ ❤❤❤

  • @fenianjosfenianos9074
    @fenianjosfenianos9074 8 หลายเดือนก่อน

    Amen be bizu tebark helina❤❤🙏

  • @Mintesnot77
    @Mintesnot77 6 หลายเดือนก่อน +2

    Hiluyee Your song has carried me through a lot❤be blessed

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 9 หลายเดือนก่อน +45

    Amen You are Blessed You look so Goregous Singer Helina Dawit Congratulation I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song የልቤ ጌታ || Yelibe Geta || Helina Dawit || Full Album || Non - Stop Tebarake Zemenishe Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏🎉🎉🎊🎊😍😍

  • @rahelyitbarek1650
    @rahelyitbarek1650 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ህሉዬ ሁሉም መዝሙሮች ወደ ጌታ የሚወስዱ ናቸው።።❤❤

  • @GirumTesfaye-nl1zi
    @GirumTesfaye-nl1zi 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ ፀጋሽ ይለምልምልን ተባርከሻል

  • @NazerawDutamo
    @NazerawDutamo 3 หลายเดือนก่อน

    ኢች እህታችን ሰካራም ሆነ አሰካረችኝ 🥰🥰 ህልንዬ ተባረኪ ❤️❤️

  • @SariNa-ib8hq
    @SariNa-ib8hq 6 หลายเดือนก่อน +1

    ህሉዬ ከእልፎች መካከል የተወደድሽና የተመረጥሽ በአንቺ አብ በአንቺ ስላኖረው ፀጋ እጅግ አድርገ ልዑልን አመሰግነዋለሁ 🙌🙌🙌🙌
    የተቀበልሽውን ጸጋ በተራ ነገር ሳትለውጭ or ሳትቀብሪው ጣፋጭ ፍሬ አፍርተሽ ሰለመገብሽኝ I have big respect real❤🙏 #በጌታ ፍቅር እጅጉን እጅጉን እወድሻለሁ 💎🔥❤❤❤

  • @mert7585
    @mert7585 9 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarekilegn yene wed ehet egziabher anchin lebetekrstian yeseten geta yekber yemesgen

  • @bellateleabe5390
    @bellateleabe5390 9 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you more ❤❤❤

  • @nanimoges9337
    @nanimoges9337 8 หลายเดือนก่อน +1

    Be blessed my beautiful sis

  • @ComCell-fh1qm
    @ComCell-fh1qm 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ፃጋሁንም ያብዛልሽ

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እግዚአብሔር በየዘመኑ ቅሬታዎች አሉት አሜን አሜን

  • @YonatanKebede-o3n
    @YonatanKebede-o3n 4 หลายเดือนก่อน

    Ene Protestant aydelehum gn betam yamare zimare new gobez nesh betam hukata gahata yelelew dink mezmur

  • @dinkuyeedemeke3279
    @dinkuyeedemeke3279 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክሺ ዘመንሺ ሁሉ ይባረክ መዝሙሮችሺ መንፈስን የምያዲሱ ትልቅ መልእክት አለዉ ፀጋ ይብዛል
    ስፍራሺን እንዳትለቅ ጌታ ብታት ይሁንሺ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
    ብዙ ዘማሪዎች እንደ ጂማሬያቸዉ አይቀጥሉም ኢየሱሲ ኢየሱሲ የምሸት ዜማሬያቸዉ ምድር ምድር መሺተት የምጀምሩ አሉ ይህ ማለት ከስቀመጠን ቦታ ፈቀቅ ስንል መንፈሳዊ ሕይወታችን ወዝ ያጣል ጌታ ያስቀመጠን ቦታ ሳንለቅ እንድንዘልቅ ጌታ ይርዳን

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 8 หลายเดือนก่อน +2

    😭የልቤ ጌታዬ…….❤️
    ህሉዬ ዘመንሽ ይባርክ በጌታ ስም ተባረክልኝ❤️የምወድሽ🙏

  • @Jerry_alex
    @Jerry_alex 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቅመም ዘመንሽ የጣፈጠ ይሁን አቤት መዝሙሮችሽ 🤌🍯 ነፍሴ ፍስስ ያደርጋል 🥹❤️‍🔥

  • @dammeelikkissaa8471
    @dammeelikkissaa8471 9 หลายเดือนก่อน

    Gooftaan koo bara kee haa eebbiisu jabaadhu
    Yeroon farfannaa kee dhaggeeffaadhu Yesuusiin yaada ani eebbiifami..❤❤❤❤❤❤

  • @Alex-Binah-Holistic
    @Alex-Binah-Holistic 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪልኝ እህቴ፡፡ አይወሰድብሽ እየጨመረ ይሂድ፡፡ praying!

  • @TsegaGmeskel-z3p
    @TsegaGmeskel-z3p 8 หลายเดือนก่อน

    Abzto Abzto yebarkish ❤

  • @PenielBelete
    @PenielBelete 8 หลายเดือนก่อน

    Bless you betam i love it

  • @petrosdemamo9563
    @petrosdemamo9563 9 หลายเดือนก่อน

    Tebereki zemeneshi yebereki ba geta lemeleme kz baleyi you are so blessed glory to God ❤❤❤❤ I swear to God I love you so much

  • @EmebetFikadu-ct2ou
    @EmebetFikadu-ct2ou 8 หลายเดือนก่อน

    ምንእንላለን ጌታይመስገን ጸጋውያበርታሽ

  • @adiseuonas383
    @adiseuonas383 6 หลายเดือนก่อน

    What a beautiful song with an amazing message! I'm truly blessed by your song. God bless you Hilu 🙏🏿

  • @መልካሙኤርኬኖመልኬላቦሮ
    @መልካሙኤርኬኖመልኬላቦሮ 6 หลายเดือนก่อน

    ህሉ እህቴ ዘማንሽ ይባርክ ደጋግሜ እየደማጥኩኝ ነው በረከታችን ነሽ ፀጋ ይብዘልሽ ስወድሽ ❤❤

  • @negabelete6473
    @negabelete6473 8 หลายเดือนก่อน +6

    ዘማሪ ፓስተር ኢሉ ተባረኪ አዲስቅኔና ስብከት የመገብሽን።

    • @someone-g1t
      @someone-g1t 5 หลายเดือนก่อน

      ኤጭ ሰዉ ሁሉ እኮ ፓስተር ሆነ

  • @meseret5776
    @meseret5776 6 หลายเดือนก่อน

    ብርክበይ ዘመንሽ ይለምለም🙏❤❤

  • @ItOffice-xo6ey
    @ItOffice-xo6ey 6 หลายเดือนก่อน

    god bless you helina i am so blessed with this worship

  • @eldaworld1829
    @eldaworld1829 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትለያለሽ የኔ ምርጥ

  • @TamasgenArarso
    @TamasgenArarso 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you , it's goodness of God

  • @genilovetubege12ni12
    @genilovetubege12ni12 7 หลายเดือนก่อน

    ህሉዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ባንቺ ዉስጥ ተሰምቶ የማይጠግብ ስጦታ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏🏽

  • @cr7fansport845
    @cr7fansport845 9 หลายเดือนก่อน +1

    Much grace to you 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፍርቲየዳኒ
    @ፍርቲየዳኒ 9 หลายเดือนก่อน

    ህሉ ብርክ በይልኝ በረከታችን ነሽ በርቺ

  • @WoinshetkamaZeleke
    @WoinshetkamaZeleke 9 หลายเดือนก่อน

    May God Almight bless u more & more ❤🙏🙏🙏

  • @Ethiopians-r7u
    @Ethiopians-r7u 5 หลายเดือนก่อน

    U are so blessed my sister i love your songs

  • @tigstmesele2302
    @tigstmesele2302 8 หลายเดือนก่อน

    you are blessed...I love you❤❤❤

  • @ZedozedoZedo-nh4wr
    @ZedozedoZedo-nh4wr 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፀጋሽን ያብዛልሽ

  • @markmathewos
    @markmathewos 6 หลายเดือนก่อน

    በረከታችን ነሽ፣ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ!

  • @TesfayeMolla-i6x
    @TesfayeMolla-i6x 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing!!

  • @ZekariasassefaZekarias-vq3
    @ZekariasassefaZekarias-vq3 7 หลายเดือนก่อน

    Yetabrkishi neshi tsag yibazilshi mibarki nager aleshi❤❤❤❤

  • @godislove9841
    @godislove9841 9 หลายเดือนก่อน

    Beautifull. You are singing the word of God. Much grace to you.

  • @BirukabebeEgedo
    @BirukabebeEgedo 9 หลายเดือนก่อน +1

    I love you so much 😘 😘 😘sis 💞💞💞💞 God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WudeGetu-rq6vr
    @WudeGetu-rq6vr 7 หลายเดือนก่อน

    Hlinaye betam new mewdsh eyesus betam new ykebrbsh tebarke

  • @natinaelmuluneh4498
    @natinaelmuluneh4498 5 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you More🤗🤗🤗

  • @nebiatatobrhan
    @nebiatatobrhan 9 หลายเดือนก่อน

    ❤ ❤❤❤❤ feqrhe zelqo yegeban eyesuseyyyy ! Ehetea beruke neshe yebzaleshe

  • @fikrumarkos8011
    @fikrumarkos8011 7 หลายเดือนก่อน

    Kemezmur kedemo Menkat,menekakat kegeta gar menoru begilts yayehubesh zemar nesh.
    Hulem yelibun yingeresh

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 2 หลายเดือนก่อน

    Heluye tebarekilign ❤❤❤

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 8 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you !!!!!!!!!!

  • @akumabonge3836
    @akumabonge3836 9 หลายเดือนก่อน +1

    THANK YOU SIS

  • @HadishArso
    @HadishArso 5 หลายเดือนก่อน

    ያስታውቅብኛል

  • @bethelehemtadesse4078
    @bethelehemtadesse4078 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ❤❤❤ ህሉዬዬዬ