ወቅታዊ ጉዳይ:- በኮረና ቫይረስ እና በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ዙሪያ የተደረገ ውይይት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 88

  • @kongitarega8864
    @kongitarega8864 4 ปีที่แล้ว +14

    ቃለህወትን ያሰማልን
    ስላሆነው ሁም የእግዚአብሄር ስም ይክበር ይመስገን አአሜን
    በሰው እጅ ከመውደቅ ይልቅ በእግዚአብሄር እጅ መውደቅ ይሻልል
    እርሱ ሰብሮናልና እርሱ ይጠግነናል ::

  • @ktsegaymi9512
    @ktsegaymi9512 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ የሚል ቃል ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር አምላክ በዐይነ ምህረቱ ይመልከተን ።

  • @Samuel-xk1dh
    @Samuel-xk1dh 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ክብሩን ይስጥልን ካህናት አባቶቻችን መላዕከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ እና ቀሲስ ህብረት !!!

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጸጋውን ያድልልን። የቅዱሳን ረድኤትና በረከት አይለየን።
    ፈጣሪ እንደ ሐጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ከቀሳፊው በሽታ ይሰውረን።

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 4 ปีที่แล้ว +11

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ሁኖ ያሳልፈን ይህ ጊዜ🌾🙌🌾🙌🌾

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว

    ያለፉት አመታት (ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው ወጌኤሉ ተመስገን💒🕯💚💛❤🌾ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለአማኑኤል ይሁን አሜን ተመስገን

  • @madesign21
    @madesign21 4 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይዎት ያሰማል አባቶቻችን💔በጣም አስቸጋሪ ጊዜ ነው እግዚአብሔር ይርዳን..እኛ ስቴት ስከ አሁን ስራ ላይ ነን አንዳንድ መስርያ ቤቶች ቢዘጉም ብዙዎች አልዘጉም የማየው የምነከው ነገር ሁሉ ቫይረስ ይመስለኛል ...ከባድ ነው ፈጣሪ ከዚህ ቁጣ ይታደገን::

    • @genetshale731
      @genetshale731 4 ปีที่แล้ว

      በግዛብሔር መታመን አለብን ፍራቻን አሶግድ አሶግጂ በተረፈ ጠባቂው እግዚያብሔርነው

    • @user-uo2jl7qr5l
      @user-uo2jl7qr5l 4 ปีที่แล้ว

      አረ የምን መሽበርነው መፀለይ ብቻነው የሚያድን

    • @user-pj2fg1ed3m
      @user-pj2fg1ed3m 4 ปีที่แล้ว

      አሜንንን

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን

  • @eyasutafese7775
    @eyasutafese7775 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ በዐይነ ምህረቱ ይመልከተን

    • @amen1457
      @amen1457 4 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @user-ic9hd8ni2g
    @user-ic9hd8ni2g 4 ปีที่แล้ว +7

    ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ. ያቆይልን

  • @user-jy7iq8pr1d
    @user-jy7iq8pr1d 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ላባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @muluhaile4580
    @muluhaile4580 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባቶቼ

  • @messmess4257
    @messmess4257 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውን ባንደበታችን ያሳድሩልን ተግባራዊ ያድርግልን ላስተማራቹህን ለገስሳቹህን ቃለሂውት ያስማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን አሜን ፫_

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 4 ปีที่แล้ว

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይታረቀን እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይማረን አሜን አሜን አሜን

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን ፀጋው ያብዛላችሁ ግን ይቅርታና ብሞትም የክርስቶስ ብንኖርም የክርስቶስነን መፍራት የለብንም በፍጽም እንደውም ወደንሰሀ ወደስጋደሙ መቅረብ ነው ያለብን እኔ በፍጽም አልፈራሁም የጉንፋን ያህልም ግን አትጠንቀቁ አላልኩም ይቺ የኮትራት ምድር መሆንዋን ዘነጋን እኮ ይቅር ይበለን

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ምክር ነው የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን የመከራውን ጊዜ የ አሳጥርልን!!!

  • @melesetaye9221
    @melesetaye9221 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen

    • @bethlehemzewude9406
      @bethlehemzewude9406 4 ปีที่แล้ว

      ቃልህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እደናንተ አይነት አፅናኝ አቶች አያሳጥን🙏🙏🙏

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vx7so6kl2d
    @user-vx7so6kl2d 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደበደላችን እንደ ሃጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ራራልን እና እንደኔ አስተያየት ቅዱስ ቁርባንን ለሚቀበሉት በተራ ሁለት ሶስት ሰው በወረፋ ቢፈቀድ ብቻ ከባድ ነው እውነት ለመናገር ይከብዳል አቤቱ አስበን

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ አምላክ ይህን ዘመን የምናልፍበት ጥበብ ይስጠን። መካን ዘካሪ የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው።

  • @user-wr7yi2rx7r
    @user-wr7yi2rx7r 4 ปีที่แล้ว +18

    ሰላም ለእናተ ይሁን እህት ወንድሞቼ በዓለም ዙሪያ ያላችሁ ሰላመ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ጌታ በምህረቱ ይጎብኘን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሺ እንተገብረናል ግን ቤተክርስቲያን በመዘገቷ ልባችን ተሰብሮል

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን ።

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን የትንቢት መፈጸሚያ አታድርገን ።

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 4 ปีที่แล้ว

    ይህንን የመከራ ቀን በምህረት ያሻግረን ያሳልፈን እንደ ቸረነቱ ይቅር ይበለን ለአባቶታችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአለም ሁሉ ምህረትን ይላክልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @adanchifikireee2779
    @adanchifikireee2779 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 ปีที่แล้ว +1

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን
    አሜን. አሜን አሜን

  • @ወለተእየሡሥ-ቸ1አ
    @ወለተእየሡሥ-ቸ1አ 4 ปีที่แล้ว

    እግዛቤር በቸርነቱ ይሔን ምአት ያጥፋልን

  • @tarikumamo5584
    @tarikumamo5584 4 ปีที่แล้ว +3

    አዎ ቤት ዉስጥ ለየት ያለ ቦታ አዘጋድተን ከቤተሰብ ጋር ሰብሰብ ብለን እናስቀድሳለን። ፀበል ደግሞ ዉሃ በሀይላንድ አድርገን ቅዳሴዉ እስኪአልቅ ከፍቶ ማስቀመጥ ልክ ቅዳሴዉ እንዳለቀ ፀበሉን መጠጣት።

  • @saudabasheer9110
    @saudabasheer9110 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ከዘመኑ መቅሰፈት በቸርነቱ ይጠብቀን

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቀን አባቶቻችንንም ይጠብቅልን

  • @eyayawyitayew5639
    @eyayawyitayew5639 4 ปีที่แล้ว +4

    enamesegnalen abatochen tikkl nachew egzieabher yihn besthita kemdre gestg endiatefaw mimenanun eyemekerachew hulum betholet egitaga melktachiw yihune

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ልዑልእግዚአብሔር ዕድሜ ፅጋዉን ያብዛሎት አሜንንን

  • @MiKi-ft6ge
    @MiKi-ft6ge 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiowt yasemalen

  • @የክርስቶስባራነኝ
    @የክርስቶስባራነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን.

  • @nardosdegu1369
    @nardosdegu1369 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወይ ያሰማልን

  • @atsedemariamalemenh7262
    @atsedemariamalemenh7262 4 ปีที่แล้ว +4

    የስንት ደዌ ፈውስ የሆነችው ቤተክርስትያን መከልከል፣ ቅዳሴ ቤት ሆኖ ማስቀደስ …….ትክክል ነው?????? አረ ያሳፍራል ..የማይባል የማይደገፍ ሀሳብ ነው አባቶቻችን ይስተካከል .ስለ ቤተክርስትያን የሚነገር ጠፍቶ ነው…………… በጣም ያሳዝናል

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 ปีที่แล้ว +1

      እህ አሁን እንኳን አባቶች እየተናገሩ አለመስማት ምን የሚሉት መመጻደቅ ነው። የአፍ ብቻ እምነት አይኑረን።

    • @milionabera7985
      @milionabera7985 4 ปีที่แล้ว

      አሁን፡አንቺ፡ተቆርቋሪ፡ሆነሽ፡ነው።የኛ፡ጌታ፡በቦታ፡አይወሰንም።በአልሽበት፡ሆነሽ፡ቅዳሴውን፡አስቀድሺ፡ለህዝቤ፡ጦስ፡አትሁኚ።

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for posting it. I enjoyed the video. Very useful. I only wish that you put Meskel or Icons on the studio wall instead of the monster. Too much to view it for the entire video.

  • @selamtsegay2546
    @selamtsegay2546 4 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አምላኬ ሆይ ቤትህንስ አትከልክለን ከአንተ ወዱየት እንሄድ አባየ ድንግል ሆይ ልጂሺ ይራራልን

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l 4 ปีที่แล้ว +7

    ክርስቶስ የነበረባት መርከብ ስትናወጥ እኮ ሐዋርያት ሲሽበሩ ክርስቶስን ስንጠፍ አይገድህም ብለው ከተኛበት ሲቀሰቅሱት ምንድነው ያላቸው እናንተ እምነት የጎደላችሁ ምንያስፈራችዋል አላቸው ተነስቶም ነፋሱንና የባህሩን ማእበል ገሰጻቸው ታላቅ ፀጥታም ሆነ ማቴወስ 8፥23 -27

    • @meseretedayewu2162
      @meseretedayewu2162 4 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል በዛ ላይ እኮ የዛሬ ሐዋርያት ፍፁማይ አልነበሩም። መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኃላ ነው ፍፁማን ሁነው የመርከብ መናወፅ፣ የእሳቱ መንደድ፣ የሰይፉ መሳል ያላስፈራቸው። መጠንቀቅ አለብን እንደ ሰው ከሰው የሚጠበቀውን ስራ መስራት እንጂ መፍራቱ ተገቢ ነው ማለቱን ብዙም ካልቀበለውም። እግዚአብሔር ስራውን ይሰራል። እኛም የሚጠበቅብንን እናድርግንጂ እንደ አህዛብ በፍርሃት መንፈስ እንደክሃዲያን መንቀጥቀጡ ተገቢ አይደለም። ግን ንስሐ ገብተን በፍፁም ልባችነን አምነን በመፀለይ ለእኛም ለዓለምም ምሕረትን ያደርግልን ዘንድ ወደ ፈጣሪያችን መጮህ ይገባናል። ብዬ አምናለሁ!!!

    • @meseretedayewu2162
      @meseretedayewu2162 4 ปีที่แล้ว

      የዛሬ የሚለውን የዛኔ በሚል ይስተካከልልኝ

  • @haregzew1165
    @haregzew1165 4 ปีที่แล้ว

    God bless orthodox I got great lesson from those two great fathers

  • @tigstasefa6682
    @tigstasefa6682 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgen abatochachin kale hiwot yasemalin bedime betsega yakoyiln amen
    Becherinetu yikir yibelen emamilak bemilja tselota atileyen selamin yaweridiln amen

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 ปีที่แล้ว

    AME Kale Hiywot Yasemalnehe Memeher!!!

  • @mimigebre9495
    @mimigebre9495 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታሆይ አተ አስበን

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiwot yasemalin bechernatu yemlkten 🙏🙏❤

  • @alemwoldegiorgis555
    @alemwoldegiorgis555 4 ปีที่แล้ว +1

    Ymenwedachew abatochachenen selakerbachulen enamesegnalen

  • @amlaktume6417
    @amlaktume6417 4 ปีที่แล้ว

    Amen (3) qilal hewat yasamaln Abatocha

  • @user-ys1bj9ff7o
    @user-ys1bj9ff7o 4 ปีที่แล้ว +3

    በቅድምያ እጅግ አድርጌ በልዑል እግዚአብሔር ይቅርታ እየጠየኩ
    ለመሆኑ ቅዳሴ ማለት ማን ማለት ይሆን ?
    ቅዳሴ እንዴት ነው የሚከናወነው
    በyoutube ቅዳሴ ከማለት ምህላ ስግደት እናድርግ ለምን አልተባለም
    እኔ ባለሁበት አካባቢ እንዲ ያለ ነገር ሰምቼ በጣም ነበር እሱም ስጋ ደሙን ሲቀበሉ አንዱ በወሰደበት አንዱ አይስድም ማንኪያው ይጣላል እንግዲህ እምነታችሁ የታል የሚያስብል ነው የመጣው እንግዲህ የምንቀበለው ስጋ ወደሙ ከኮረና በሽታ አያድንም አይከላከልም እንደማለት ነው ሎቱ ስብሀት እንግዲህ የምናደርገውን አናውቅምና ይቅር በለን
    ልብ እንበል ትምህርት ምዕላው ስግደቱ በኦላይን ለምን አይሆንም ቤተ መቅደስ ሆነን ህሊናችን ስንቱን እየሰራ
    ካህናት የቻሉት ይቀድሱ ለኛ ምህመን ግን በኦላይን በምዕላ በስግደት በትምህርት እንሳተፍ ይሄ ከፈጣሪም ምህረት ያሰጣል መዓቱንም ያርቅልናል
    የበሰ ከመጣስ ያርቅልንና ቅዳሴ በመኖሪያ ቤት ይሁን ሊባል ነው አንድን ነገር ስንል ሌላ ነገር መውለዱ አይቀርም ስለዚህ ቅዳሴው በክብሩ ይሁንና በምዕላው በስግደቱ ለምን አንማፀንም ቅዳሴው ግን እሱ ሲፈቅድ በቤቱ ይሰብስበን ብንል አንዳንድ ጊዜ እኮ እሱ ሲፈቅድ ብለን የምንተወው ነገርም አለ

    • @amharagurage3194
      @amharagurage3194 4 ปีที่แล้ว

      This is just temporary and we have to obey.

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 4 ปีที่แล้ว

    EgiziAbiher yimaren

  • @user-gh9ct4wf7p
    @user-gh9ct4wf7p 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን መዓቱን በምህረቱ ይመልስልን አምላካችን

  • @user-sy5ns2vf1h
    @user-sy5ns2vf1h 4 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ አምላከ አማልእክት የመጣውን መከራ ያርቅልን. ።
    ለመምህራኖቻችንም ለአቅራቢውም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን. ።
    ሌላው ቅዳሴው በyou tube በምኅበረ ቅዱሳን ቻናል ነው ወይስ በfb ገጽ ላይ ነው ???
    ከወዲሁ አውቀን እራሳችንን ለማዘጋጀት ። በመፈልግ መሃል በየለያዩ በማይጠቅሙ በfb ወሬ እንዳንጠመድ በሰዓቱ እንዲከታተል ለማለት ነው ። እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @brookabera7196
      @brookabera7196 4 ปีที่แล้ว +1

      መልካምነት ለራስ ነው ! Dr. Zebene Lema you tube or Facebook starts 8am at DC time in am

  • @tsegazeabmekbib1696
    @tsegazeabmekbib1696 4 ปีที่แล้ว

    አባቶች እንደገለፁት ከችግር የተነሳ ኦንላይን ማስቀደሱ ይሆንልኛል ብሎ ላመነ ለተቀበለ ይሆንለታል።
    እግዚአብሔር የመከራውን ጊዜ ያሳጥርልን።

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶች እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ይጠብቀን #የተዋህዶል ልጆች የት ናችሁ ምን አለ ይሄ ቻናል ብናስተዋውቅ ትልቅ ስራ እይሰሩ ነው እኛስ የት ነን??እነጅክክያ ጋር ወሬ ያለበት ቦታ ነው ሚመች ቦታ ነው ያለነው ማስተዋሉን ይስጠን

  • @danielasefa4662
    @danielasefa4662 4 ปีที่แล้ว

    Mekqseft feerd ghizewun Keghziabher yemeta beshita seatwanat.

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 4 ปีที่แล้ว

    EgiziAbiher yimesigen

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 ปีที่แล้ว

    Kale heyewte yasemalneee

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር አምላካችን እናንተን አያሳጣን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እንደተባለው ስርዓት ቤተክርስቲያን እንዳይፋለስ ልማድ አድርጎ ደሞ ምናለበት ሲቸግረኝ ሲአመኝ ሰለደከመኝ ግዜ ሰለማይበቃኝ ምክኒያት በመስጠት ያለማወቅና በግየለሸኝነት ሆኖ እዳይቀር በመጣው ወረርሺኝ እስኪኪወገድ ብቻ መሆኑ ጠበቅ ያለ መልዕክት ማስተላለፍ ቢጨመርበት? አመሰግናለሁ።

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 ปีที่แล้ว +1

    የቸርነቱን ስራ ይስራልን።

  • @atsedemariamalemenh7262
    @atsedemariamalemenh7262 4 ปีที่แล้ว

    ሰላማቹህ ይብዛ !!!! የእኛ ነገር……….ሽንኩርትና ፌጦ ምን ዋጋ አለን

  • @marywofford6556
    @marywofford6556 4 ปีที่แล้ว

    Abatche Sla Mekerach Egzhabher yesteleg tagawen yabzalachehe yagalgelot zamnachehen yebarkelen bedema batan yetabekachehu

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ትድረሰን አባቶቼ በረከታችሁ ይድረሰኝ የሕይወትን ቃል ያሰማልን
    ከታላቅ ይቅርታ ጋ ለማህበረ ቅዱሳን ጥያቄዬ ልጅ ሆኜ ስማር ከቤተሰቤም የሚነገረኝ ነገር ነበር አንድ ካህን የቅስና ማእረግ ከደረሰ ያለጥምጥም ቄስ ነኝ ለማለት ጥያቄ ያስነሳበታል ጥምጣሙ አንድም ማእረጉ አንድም ልዩ ምልክቱ እንደውም የጥምጣሙ ትልቅና ትንሽነት እራሱ ደረጃ አለው ና ክብሩም ነው ተብዬ ነበር ግን አሁን ላይ የለም ያ ቀርቷል ወይ ከቤተክርስቲያኗ ተቀንሷል ወይ ወይስ ስልጣኔ ነው ሁሌ ጥያቄ ስለሚፈጥርብኝ መልሳችሁን እጠብቃለሁ

  • @berhanugirma8232
    @berhanugirma8232 4 ปีที่แล้ว +1

    slemtadergut eyamesegen, le bete kirstyan likawunt kittlna digaf tinkaky endidereg yebekulotn ywetu adera

  • @meronl.andemeskel7638
    @meronl.andemeskel7638 4 ปีที่แล้ว

    Qale hiwotn yasemalen Abatochachen

  • @meronabebe9655
    @meronabebe9655 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር አምላክ በዐይነ ምህረቱ ይመልከተን ።

  • @adcotech6381
    @adcotech6381 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @lamlamlamlam1312
    @lamlamlamlam1312 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwote yasemalen