ጎንደር ላይ ዝም በሉ ወለጋ ተናገሩ ተባልን - ኡስታዝ አቡበከር አህመድ | ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

ความคิดเห็น • 554

  • @asbsewnek9753
    @asbsewnek9753 2 ปีที่แล้ว +47

    ታላቅ እና ድንቅ ሰው 🙏🙏🙏

    • @ousmanabdu8397
      @ousmanabdu8397 2 ปีที่แล้ว +1

      ለመልካም እይታሽ እናመሰግናለን

    • @zebibajemal2643
      @zebibajemal2643 2 ปีที่แล้ว

      @@ousmanabdu8397 0⁰

  • @ኢትዮ-ጨ6ለ
    @ኢትዮ-ጨ6ለ 2 ปีที่แล้ว +31

    ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ሰላም ይብዛ መልካም የእኩል ሰው ነህ !

  • @khalidahmed1227
    @khalidahmed1227 2 ปีที่แล้ว +57

    ❤ዛሬ ታላቅ ሰው አቀረበሽ ቤቲ ❤ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ እና ምርጥ አስተማሪያችን ምርጥ ኢትዮጵያ ❤

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว +2

      ውሸታም ሰው ነው የቀረበው:: ጎንደር ላይ ኡኡኡ ሲልና ሲያስብል የነበረ ወለጋ ላይ ግን ዝም ነው ያለው:: ግልፅ ነው:: መቼም ዪየነውን መካድ ማለት ያሳፍራል:: ዋሽቷል::
      ደግነቱ የአማራ እስላሞች አሁን እውነቱ ገብቷቸዋል:: የኦሮሞ እስልምና እና የአማራ እስልምና ይለያያል:: የኦሮሞ እስልምና ዘረኛ ነው:: ፈጣሪ ነው ያጋለጠው::

    • @nebilbiya6721
      @nebilbiya6721 2 ปีที่แล้ว

      Ante isilminan atakim deneze legha zerghinet tinbi mehon nw

    • @dawittalemayehu6332
      @dawittalemayehu6332 2 ปีที่แล้ว

      @@addisababanazareth1525 ሃሃሃ የ አማራ ዘረኝነት አያዉቅማ ስር ነቀል የ ዘረኝነት ስብስብ ናችሁ ።

  • @muhammedabrar976
    @muhammedabrar976 2 ปีที่แล้ว +26

    እንደዚህ ያሉ ለእውነት ና ለፍትህ የቆሙ ኡስታዞቻቾንን ልናከብራቸው :ድምፅ ልሆናቸው ይገባል
    ቤቲንም ይሄን interview በማዘጋጀትሽ እጅግ አርገን እናመሰግንሻለን

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዝ እቡበከር እንደ እርስዎ እይነት ሚዛናዊ ሰዎችን ለሀገራችን ያብዛልንና እፎይ ብለን እንኑር ይባረኩልኝ

  • @ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ
    @ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ 2 ปีที่แล้ว +8

    የኛ እቁ ኡስታዛችን አቡኪ አላህ እድሜህን ያርዝምልን አፍያህን ይስጥህ ባባየ ጀግናችን ለአላህ ብየ እወድሀለሁ

  • @amentube4210
    @amentube4210 2 ปีที่แล้ว +39

    ክብረት ይስጥ ለአዘጋጇም ድንቅ ስብእና ለተላበሱም የእምነት መምህር ኡስታዝ አቡበከር ክበሩ የሰማነውንም እንድንኖረው ፈጣሪ አምላክ ይርዳን

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 2 ปีที่แล้ว +11

    ኡስታዝ ሁሌም አሳማኝ ፍታዊ ንግግር ነው ሚናገር አንተን ነበር የሰላም ሚስተር አርጎ መሾም 💚☪️💛✝️❤️

    • @مباركادم-ث8م
      @مباركادم-ث8م 2 ปีที่แล้ว

      አቡበከር፣አመዲ፣አፋር፣ነውየወሎ፣እህታቺን፥የወለደይው፣ለዛነውጎደር፣ጎደር፣የሜለው፣የክርትና፣መዲና፣ናት፣ጎደር፣እሽ

  • @ahmadd8283
    @ahmadd8283 ปีที่แล้ว +1

    አቡኪየ የኛ ጀግና እኖድሀለን ኑርልን

  • @bireshbiresh4249
    @bireshbiresh4249 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ጌታ ይባርክህ በጣም አስተዋይ መልካምና ቅን ሰው ነዎት አስተዋይ ነዎት እግዛብሄር ይጠብቅዎት

  • @ሳንታየኪ
    @ሳንታየኪ 2 ปีที่แล้ว +14

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ፣ ኡስታዝ አቡበከርና እንደሳቸዉ ያሉትን ሙስሊም ማህበረሰብ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ይጠውል ኡምርክ
    ቤቲ እናመሰግናለን

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 ปีที่แล้ว +23

    ሀቀኛው ሰው አላህ ይጠብቅህ ይርዳህ አሚን ያ ረበል ዓለሚን አሚን ያ ረበል ዓለሚን ያ ረበል አለሚን አሚን አሚን ያ ረበል ዓለሚን አሚን ያ ረበል ዓለሚን አሚን አሚን ያ ረበል አለሚን አሚን አሚን ያ ረበል ዓለሚን አሚን ።

  • @bandirawdessie565
    @bandirawdessie565 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክለኛ አስተያየት ነው የሰጡት ኡስታዝ አቡበክር አህመድ፣ከልቤ አመሰግናለሁ።

  • @yisehakibrahim438
    @yisehakibrahim438 2 ปีที่แล้ว +9

    Great man of faith and great women journalist . Great job you are both truly peace & peace lovers.
    Thanks.

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 2 ปีที่แล้ว +7

    ትክክለኛ እይታ ነው። እናመሰግናለን

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቢቲ ኡስታዝ አቡበከርን ስላቀረብሽ ደስ ብሎኛል እወድሻለሁ።

  • @mesfintezu343
    @mesfintezu343 2 ปีที่แล้ว +17

    We Christian's are respect you. ustaz! God bless you.

  • @fredhabona2283
    @fredhabona2283 2 ปีที่แล้ว +9

    Ustaz
    We love you.
    My dream is just to meet this ustaz . Betty you are lucky to have him in show.

  • @fifihusse5457
    @fifihusse5457 2 ปีที่แล้ว +16

    May Allah keep you safe ustaz.

  • @hasenkedir3175
    @hasenkedir3175 2 ปีที่แล้ว +7

    ኡስታዝ አቡበከር አህመድ አላህ ረጅም ዕድሜ ይወፍቅህ ቤተልሄም ታፈሰ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ

  • @mekbebaschalew7883
    @mekbebaschalew7883 2 ปีที่แล้ว +11

    Thank you, Betty, for the show. Ustaz Abubeker is a wise and religious person.

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ቤቲየ በጣም ትልቅ ና እንቁ ሰው ነው የጋበዝሽው ሁልጊዜም ቀጥይበት።

  • @Sነኝየውሎልጅ
    @Sነኝየውሎልጅ 2 ปีที่แล้ว +11

    ኡሥታዝ አቡኬ የኛ የወሎወች እንቁ ኑርንል የኛ ጀግና ❤️💚💛💪

    • @sebrinaabdella4292
      @sebrinaabdella4292 2 ปีที่แล้ว

      Ere baksh yegnam new eshi hoo

    • @Fነኝየኮሜንትታዛቢ
      @Fነኝየኮሜንትታዛቢ 2 ปีที่แล้ว +2

      ህጅ ኮተት የኢትዮጵያ እንቁ በይ እንዳቺ ያሉ ወረኛ ናቸው ችግር ...

    • @Sነኝየውሎልጅ
      @Sነኝየውሎልጅ 2 ปีที่แล้ว

      @@Fነኝየኮሜንትታዛቢ እበት ምን አገባሽ አንች እደዛ አርገሽ ማሠብ ትችያለሽ እሠውጋ ሂደሽ አትጠላጠይ ደንቅሮ

    • @Sነኝየውሎልጅ
      @Sነኝየውሎልጅ 2 ปีที่แล้ว

      @@sebrinaabdella4292 አቡኬ የወሎ እንቆ ወሎ ውሥጥ እሥልምና ሢጠራ ያለሡ አይደምቅም 😍❤️

    • @pkmg5434
      @pkmg5434 2 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው ሆ ሆ ኡስታዝ ከማለት በፊት መጀመሪያ ስለ ዲኒ ተማር እሺ ዘረኛ

  • @tashoomaagulummaa6838
    @tashoomaagulummaa6838 2 ปีที่แล้ว +9

    Betty is the one who stands for the truth at any where and any time

  • @هبةهاشم-ع8د
    @هبةهاشم-ع8د 2 ปีที่แล้ว +2

    አንቺ ጀግና ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ ኡሥታዝ ደህና አርጎ አብራርቶልናል እናመሠግናለን

  • @il_d8634
    @il_d8634 2 ปีที่แล้ว +8

    Well spoken! Fair and balanced opinion by ustaz

  • @redwanshikure2454
    @redwanshikure2454 2 ปีที่แล้ว +8

    እንደ አይናችን ፒሌን የሚናያው ኡዝታዛችን በዋክታው ጉድይ ለይ ቀለምልልስ ሰለደረግልሽልን ደስ ብሎናል😍

  • @yassinbaye8671
    @yassinbaye8671 ปีที่แล้ว

    አቡበኬ ረዥም እድሜ ይስጥልን ! እንደ አንተ አይነት ምክኒያታዊ የሀገር ሚዛን አስጠባቂ ሰዎችን በሁሉም ቤተ እምነቶች ብናይ ደስ ይለናል !

  • @ሰርካለምወሎየዋ-ዠ6ፈ
    @ሰርካለምወሎየዋ-ዠ6ፈ 2 ปีที่แล้ว +19

    አላህ እረጂም ሀያት ይስጥህ ኡስታዜ

  • @kyreyahussen9930
    @kyreyahussen9930 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዘችን አለህ እድሜነ ጤነ ከወቀት አለህ ይስጥክ ሚርጥ👍👍👍👍

  • @weloveyousomuchiamfromethi3461
    @weloveyousomuchiamfromethi3461 2 ปีที่แล้ว +8

    ዎው ጥያቄሽ በጣም ነው ደስ የሚለው በርቺ እህቴ 👋👌👍🇪🇹❤

  • @قمرنوروحميد
    @قمرنوروحميد 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤትዮ እወድሻላው በጣም አክባሪሽ ነኝ በጣም የማከብረውና የማደንቀውን ምርጥ ሁስታዛችንን ስላቀረብሽልን አመሰግንሻለው ሁስታዝየ አላህ እድሜህን ያርዝመው።

  • @mameadmasu6153
    @mameadmasu6153 2 ปีที่แล้ว +4

    What an interesting interviews and journalism salute for both of u

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว +21

    ቤቲየ ያን ቀዥቃዥ ምህረትአብ ጋብዘሽ በእግዚአብሔር ቃል አፍጭው እርሱ ነው በጥባጭ ጌታን ሰው ሙቶ እንዴት ለድጋይ ይጣላል 😭😭 ፡

    • @maruworkineh2048
      @maruworkineh2048 2 ปีที่แล้ว +2

      እከካም አንተርፋ ቂጥ

    • @hiwetsisay3001
      @hiwetsisay3001 2 ปีที่แล้ว +1

      መምህር ምህረት አብ አሰፋን የሚቃወሙት እነማን እደሆኑ ግልፅ ነዉ ማን እደሆንሽ መገመት አይከብደንም የባለማህተቦቹ ጠበቃ ነዉ

    • @wasihunmuluken4232
      @wasihunmuluken4232 2 ปีที่แล้ว +1

      ተሰስተሽ ፓስተር ዳይትን ማለትሽ ነው ወይስ ፓስተር ዮናታን ነው ምክንያቱም እንደሌባ አታማትር

    • @hiwetsisay3001
      @hiwetsisay3001 2 ปีที่แล้ว

      መምህረት አብ አሰፋ ኢተርቪ ተደርጎ አያዉቅም ሰፉ ጋርም የቀረበዉ ኮረና እደገባ ባለማህተቦቹ እሱን ይሰሙታል ተብሎ ምክር እድሰጠን

    • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
      @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 ปีที่แล้ว

      መጥፎ መናፍቅ ይህ ተንኮል መሆኑ ተደርሶበታል! ዐምሐራ አንድ ነዉ በሴራ አንከፋፈልም።

  • @ዙባይዳአሊ
    @ዙባይዳአሊ 2 ปีที่แล้ว +3

    የአላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @temamnagesso3653
    @temamnagesso3653 2 ปีที่แล้ว +5

    Very nice interview.

  • @turushamil8570
    @turushamil8570 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ማሸአላለህ።

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 2 ปีที่แล้ว +14

    ኢትዮጵያ የሃይማኖተኞች አገር እንጂ አማኞች ጥቂት ናችው ለዚህ ነው የሚተራመሰው፣ ስለዚህ ሁለቱን የተለያዩ ማወቅ ያስፈልጋል

  • @elekaeleka223
    @elekaeleka223 2 ปีที่แล้ว +16

    ኡስታዜ ሃያትህን አላህ ያርዝማው

  • @AzizaAhmed-j6o
    @AzizaAhmed-j6o 2 ปีที่แล้ว +4

    አቡኪ የኛ ጀግና እድሜና ጤና ይሰጥ

  • @wakshumatadesse2180
    @wakshumatadesse2180 2 ปีที่แล้ว +3

    Jabaadhu Giiftii keenyaa

  • @mohamedabasimal8646
    @mohamedabasimal8646 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks betya konjo I was waiting part two
    Geltomye my love 😍

  • @abdidilgaga1814
    @abdidilgaga1814 2 ปีที่แล้ว

    Mashal Allah Ustaz Allah idime na ken mulu afiya Allah yistih inam Bety berich arif nw 1gn nesh

  • @Zewdu_Tessema_Adal
    @Zewdu_Tessema_Adal 2 ปีที่แล้ว +23

    "በላይ ፣ በላይ ፣ በላይ አዲስ አጀንዳ ይመጣል...." በጣም ትክክል ፣ መንግስት እድሜውን የሚያረዝመው ለህዝቡ የቤት ስራ በመስጠት ነው። ሁሉም በሰፈረው ቁና ይሰፈራል፣ የቀን ጉዳይ ነው

    • @maab5093
      @maab5093 2 ปีที่แล้ว

      የምኒሊክ ዘማች ነዉ ሰዎችን ያረደዉ

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ኡስትልዝ እብበከር አህመድ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 ปีที่แล้ว

    ተወዳጁ ኡዝታዝ Abu-KEY🔑 ረጅጅጅጅም እድሜ ከጤና ጋር We love you

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 2 ปีที่แล้ว +3

    Ustazochachin Allah yitebqachu yitebqen inshaallah yarab ameeeen

  • @tesfayetadesse3579
    @tesfayetadesse3579 10 หลายเดือนก่อน

    ልክ መከባበር አለብን።

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን ያአላህ በቃችሁ በለን ፍቅሩን ወፍቀን ያአላህ አሁንስ በዛ ያኢላህ ሰላም አተነህ ሰላም ካተ ጋር ነው ና ሰላማችንን መልስን

  • @ezedinshelemo6652
    @ezedinshelemo6652 2 ปีที่แล้ว +4

    አልላህ ከዚ በላይ አወቀት ይቸምርልሽ 🙏🙏🙏🙏👌👌👌💕

  • @Fetitube24
    @Fetitube24 2 ปีที่แล้ว +4

    Ustazna Allah ytebkeh

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 ปีที่แล้ว +5

    ታላቅ ሰው ተባረክ እናከብርሃለን ቤትዬ ጌታ ይባርክሽ

  • @የኔሐሳብቲዩብ
    @የኔሐሳብቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል ኡስታዙና ። የታቀደ ሴራ ነው።

  • @СамсунгТройка-ы6г
    @СамсунгТройка-ы6г 2 ปีที่แล้ว +8

    ሁሉም ሀላፍነት ይወጣ

  • @ousmanabdu8397
    @ousmanabdu8397 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ እናመሰግናለን ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ስላቀርብሸው ጥሩ ኢንተርቢ ነበረ

  • @ethio-americamedia1555
    @ethio-americamedia1555 2 ปีที่แล้ว

    abuki strong man.

  • @kokobtube3542
    @kokobtube3542 2 ปีที่แล้ว +4

    አቡኪ መሪያችን አለህ ይጠብቅህ

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 2 ปีที่แล้ว +2

    Our hero we love u

  • @getekassu6654
    @getekassu6654 2 ปีที่แล้ว

    Betam new yemwedeh geta ytebekeh

  • @fredhabona2283
    @fredhabona2283 2 ปีที่แล้ว +2

    Betty
    I always enjoy your show
    Today was plus.
    Keep up the good work 👍

  • @ibroibro2963
    @ibroibro2963 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ ጀግና በርች ትችያለሽ የነፍጠኛ መድሀኒት

  • @mohseidgiohgi7092
    @mohseidgiohgi7092 2 ปีที่แล้ว +1

    Ustaze Allahe rejem edma ke tena gar yesth

  • @ዙባይዳአሊ
    @ዙባይዳአሊ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ❤

  • @aminaredi6931
    @aminaredi6931 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ በጣም ድንቅ ነሽ ሐቅን ታውቂለሽ በርቺ

  • @Fetitube24
    @Fetitube24 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Bety

  • @tesfahunqaba3937
    @tesfahunqaba3937 2 ปีที่แล้ว +1

    allahua kiber!!!!

  • @mubarekjemal4370
    @mubarekjemal4370 2 ปีที่แล้ว

    It was an interesting interview thankyou ustaaz and betty

  • @dareetubeummumustanmuntasi2474
    @dareetubeummumustanmuntasi2474 2 ปีที่แล้ว

    alha yetabekehe ustaze

  • @yusufhassen4291
    @yusufhassen4291 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አቡበከር ድጋሜ ይቅረቡልን።

  • @didy898
    @didy898 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ thank you

  • @issakassye2744
    @issakassye2744 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +11

    🕋عيد مبارك🕋
    🕋EID MUBAREK🕋
    🕋ዒድ ሙባረክ🕋
    እንኳን ለዒድ አል-አድሃ በዓል ከነቤተሰቦቻችሁ በሰላም አደረሳችሁ!!! *ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል*
    በዓሉ የኢስላም ፣ የኢማን ፣ የተውሂድ፣ የአንድነት የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልን አላህን እለምናለሁ ።

  • @wubeshetassefa4007
    @wubeshetassefa4007 2 ปีที่แล้ว +7

    That's the way real jornalist look like good job

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሀገሬ የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 ይጠብቅሺ ከመጥፎ ልጆችሽ ለድህንት ለረሃብ ለድቁርና ለአዝማሪ ቤቶች ለጠላ ለስካር ዝሙት ሺርሙጥና ለቆሻሻ ለግም አበቁሽ ከዓለም አስቀሩሻ

  • @nejatsanyihacee9782
    @nejatsanyihacee9782 2 ปีที่แล้ว

    Abuk yene jegna. Gotaa koo💚💚💚

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 2 ปีที่แล้ว +28

    ቤቲ የብዙወቹን ጭብል አዉልቀሽ የጣልሽ ጀግና ጋዜጠኞ ነሽ ቤቲሻ

  • @jafare6250
    @jafare6250 2 ปีที่แล้ว

    Abuuke masaalla alaii ixabbiqii

  • @Umuhajuri9241
    @Umuhajuri9241 2 ปีที่แล้ว

    Allah yetbkeh ustaz

  • @fufu5910
    @fufu5910 2 ปีที่แล้ว

    አቢቢ አለሀ ይጠቢቅልን

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
    @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ እድሜ ይስጥህህህ

  • @true_is_truefalse_is_false6692
    @true_is_truefalse_is_false6692 2 ปีที่แล้ว +4

    Excellent Ustaz Abubakar. We know how genuine your responses are as it is based on love for your country and for your religion. You got appreciation from the host as well.
    That said, those who were killed in Wellega were mostly Oromos or Muslims as you said. However, the government and some group are saying those who were killed are Amharas which is not only false but shows how much they have been influencing the government. Why they shouted for too many days when the killings happened in Wellega but they talk too much those killed by TPLF in Gondar? The solution is not always force or hate or revenge. The solutions to Ethiopian problems lies on finding the root cause of all these unnecessary killings.

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 2 ปีที่แล้ว +2

    Peace & love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @wardawarda4457
    @wardawarda4457 2 ปีที่แล้ว

    ገብርኤል ይቅበርሺ ሰባዊነት እማይሰማሺ ደነዝ

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 2 ปีที่แล้ว +1

    Ustazuna Allah yitebqh

  • @حواءاا
    @حواءاا 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜአተእኮትለያለህ👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zuzu6583
    @zuzu6583 2 ปีที่แล้ว +2

    አቡኪ የኔ ስስት

  • @oliyana9924
    @oliyana9924 2 ปีที่แล้ว +1

    Betty proud ethiopian oromo girl

  • @heryasaleh9130
    @heryasaleh9130 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @ae4784
    @ae4784 2 ปีที่แล้ว +1

    betam waddedkut yihin interview

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ኡስታዝ ቤቲ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ

  • @temamkedir3965
    @temamkedir3965 2 ปีที่แล้ว

    አለህ እድሜክን ያአርዝመው አቡኪ.

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ🌹🌹🌹

  • @mohamedabasimal8646
    @mohamedabasimal8646 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 2 ปีที่แล้ว +1

    Big respect Egzabher selamahennene yemellrsellen sewe alleke bekahuu yebellen sentunn regrfee

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
    @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅል ውሥታዜየ

  • @mehamedseid5872
    @mehamedseid5872 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሁሉንም ያረጋጋዉ

  • @nunuyamlak4165
    @nunuyamlak4165 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ አንቺ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሸ

  • @eskeeabri9689
    @eskeeabri9689 ปีที่แล้ว

    አገሪቱን ለመበተን የሚሰሪ ሴራ እኮነው ኡስታዝየ

  • @nebatreshad8622
    @nebatreshad8622 2 ปีที่แล้ว

    Ustaz allah ytebkh