ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደግ መምር ያቆዮት እግዚኣብሔር ❤️❤️❤️
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦዎት ፀጋዎትን ያብዛለዎት በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ሒሩተ ስላሴ ወለተ መድህን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ፂዎን አብተ ወልድ አብተ ስላሴ ገብረ እግዚብሔር ስምረተ ድንግል አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም ዜና ሐዋሪያት ጥዬ *ማርያም ተክለ ኤየሱስ ፍቅረ ማርያም እሴተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰማዕት አማና እህተ ገወርጊስ ድንግል ማርያም በፀሎታችሁ አስቡን:፡*
አሜን አሜን አሜን
በፆሎታቺሁ አሥቡኝ ሀፄተኛዋ ወለተ ጊወርጊሥ ከሥደት 😭😭😭
አባ በጸሎቶ አስቡኝ ሰይፈ ሚካኤል እና ቤተሰቦቹ ብለው
የሚገርም ነው!!!አባታችን ባህታዊ ገ/ሚካኤል ተገን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ምን አይነት ድንቅ ስጦታ ነው ። ይህን የፈቀደ አምላክ ይመስገን ።
በእወነት ደሰ ሲሉ አይጠገቡም በረከተዎት ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑሌ በረታልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ኣባታችን በጸሎታቹ ኣሱብን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት
አባ በረከተወ ይደርብን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
አባታችን በድሜ በጤና ይቆዩልን በረከተወ ይደርብን
ውይ እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው እግዛብሄር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግረጅም እድሜ ይስጥልን ሉልዬ ላንተም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ሀይ♥️💛💚♥️💛💚♥️💛💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍
የበረከትስራኮ፡አዘዋል፡ቤተክርስቲያን፡ሊሰሩ፡ብር፡ስጡኝ፡ብለዋል፡እኔም፡ተሳትፌለው፡ተሳተፉ
@@SalamSalam-yi5md _ጎበዝ ባወጣ ይተካ እግዚአብሔር እጥፍ አድርጎ ይስጥሺ እህታችን እሺ የታለ አካዉቱ_
@@ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ አሜን፡እናት
አሜን አባታች እድሜና ጤና ይስጦት በፆሎ አስቡኝ
ኣባታችን ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ፀጋውን ያብዛሉት ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለዛ ሰው ይበለን
በሰላም ይጡ አባታችን
ይጡ ማለት??
አሜን አሜን አሜንአባታችን በረከቶ ይደርብንእጠብቆታለን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አበታችን እድሜና ጤና ይስጦት
አባታችን በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ኢትዮጵያ ስመጣ ባገኝዎት ደስ ይለኛል ሉሌ አንተንም እናመሰግናለን ስላቀረብክልን
😭😭😭😭😭😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እርጎ ቀቅየ መስቀል ሆኖ ወእጣአ የክርሥቶስ ፍቅር ልዩ ነው እና ታምር አየሁ እግዚያብሔር ይመሰገን አሜን
ፀጋውን ያዛሎ አባታቺን እኳአደረሰን አሜን አሜን አሜን በረከቶንያደለነ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ✝️🕯✝️🕯✝️🕯😥😥😥😥🤲🤲🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠበቃልና አባታችን
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን እድሜውን ያድሎት
ወይኔ አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ እረጅም እድሜ ያድልልን የፃድቁ የአቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ምልጃ አይለየን
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሉሌ የሰው ልክ ጤናህን ይስጥህ
አሜን፫ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ስለ እናንተ ሲል ሀገራችንን ይባርክልን ህዝቦቿንም በሰላም ይጠብቅልን ሰላሙን እንደምድር አሽዋ ያብዛልን
አባታችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ቃለ ህይውት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልንበፀሎት ይስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ
_ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤነወትን ይስጥወት ሉሌም እመቤቴ ትጠብቅህ የእድሜ ዘመንህን እማምላክ ትጠብቅህ_
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛላችኹ አሜን
አሜን አባታችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እሺ እንጠብቃለን
አባታችን ቃለ ህይውት ያስማልንበእድሜና በፀጋው ይጠበቃልን
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜ ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን
እንዴት ደስ ይላል ሳልጠግባው አለቀ ቃለህይወት ያሰማልን አባ
እኔ ምናባቴ ልሁን ግን እፍፍፍ እስውነቴን ይወረኛል እኮ ስለጌታችን ሲወደስ ስለእኛ ብሎ ደሙን ያፈሰስውን እግዚአብሔርን የመረጠቸውን አከበራቸው ያከበራቸውን አፀደቃቸው ሚለውን ሳስብ በዚህች ቅጽበት ውስጥ በጣም ተረዳሁኝ የኔ ጌታ እንትን ለማየት ናፍቃለሁ በእውነት ውስደኝ ፍቅር መሽከመም አልቻልኩም የኔ ጌታ እስከ ይህ ቸኩያለሁ በምትስራቸው ድንቅ ተዓምር ልቤ ሀሴት እያደረገች ወደ ለመምጣት ናፍቃለሁ ናፍቃለሁ ውስደኝ እና ካንተ ዘንድ ለማረፍ አበቃኝ አንተ እኮ የማያልቅ የማያልቅ ቸርነት ነው ያለህ ትሁት አዛኝ ርሁሩህ ደግ ቸር ነህ አምላኬ እወድሀለሁ የጌታ አምልክሀለሁ እግዛልሀለሁ እንበግከክልሀለሁ ጉልበቶቼ ላንተ ይስገዳሉ እወድለሁ ለንተ እንድበቃ ያንተ ቸርነት አይለየን ፍቅር ነህ አንላኬ ስለ አንተ ሁለአንተ ሁሉንም እሆናለሁ የተባተኩ የተመረጡ አባቶች እየስጠህ በምህረትህ እንድንጎበኝ አንተነትህን እንዳንጠግም እለት ከእለት አንተ በመርጥካቸው አባቶችና መምህሮቻችን እንማራለን ከዚህ በላይ ቸርነት ምን አለ የኔ ጌታ ክብርልኝ ልዑሌ አንተም የበረከት ስው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የማይጠገቡ መምህሮች አባቶች እየጋበዝከን ነው መ /ር መስፍን ሚጋበዙበት ቀን ድረስ እስከ ስማቸው ይናፍቁኛል ከስራ አንፃር እያመለጠኝ ቢሆንም ወደሁላ እመለስና እስማቸዋለሁ ይህን ሚድያ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግልን ይህን ያደርግ ጌታ ይክበር ይመስገን ልዑል ተባርክልንን እንወድሀለን
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Amen Amen Amen🕊🕊🕊 🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር የመረጣቸው አባት ልዑሌ ተባረክልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉ ይብዛልን
ራጅም እድሜ ያድልልን ባህታዊ 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ፫ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርሜ በፀጋ በቤቱ ይጠብቅልን አሜን ፫
እድሜወትን እንደማቱ ሳላ , እግዚአብሔ ርያርዝመው አባአ ፀጋውን ያብዛለወት አሜን
በእውነት እኝን ደግ አባት ሁላችንም እንያቸው መልካም ስራቸው አልታየላቸውም ተባብረን እንርዳቸው
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስምዓልና ኣባታችን
አሜን አሜን አሜንአባታችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ መንግሥተ ሰማያት ያወርስልን ። እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት አደረሰን። ለትንሣኤው ብርሃን በሰላም ይድረሰን አሜን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችንእግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
ቀላ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
አባቶቼ እግዚአብሔር እናተንም የፀጋዉ ባለቤት ያድርግልን።
አባታችን እረጅም እድሜ ያድለወት ከበረከተወ ይደረበን
አባታችን ቡራኬዎ ይድረስን🙏🤲
አባ በረከቶ ይደርብኝ ሉሌ እመቤቴ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣቹ
ወይኔ በጣጣጣጣም ደስ የሚሉ አባት!!! በረከትዎ ይድረሰን!
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን።
ቃለ ሒወት ያሰማልን
ማር ናቸው ማይጠገቡ አባት ከእግዚአብሔር ቸርነት. ከሳቸው ጋር ሲሆን እኮ ነው እንዴህ ማይጠገብ እንደህፃን አንደት የሚሆንልን ጥፍጥ ብለው ማይሰለቸን የእግዚአብሔር መንፈሰ በእርግጠኝነት ከሳቸው ጋር ስለሆነ ነው እናም በደንብ እንከታተላቸው እኒህ አባት ታላቅ በረከት ያላቸው አባት ናቸው እንጠቀምባቸው
እሺ አባታችን እጠብቃለን
እሜን ።እሜን እሜን ።እባታችን።እሺ..እጠብቃለን።
@@sofiyamessaywondwossen704 አሜን!!! አባታችን እሺ እጠብቃለን🙏🙏🙏
አባታችን በጾለተኦ አስቡን
ፀያብዛሎአባ ታችን
እግዚአብሔር ይስጥልን።
ባቃልክደኑ ቻሩ ማደነንያላም ያሲኦልን በር ዘግቶ ያገነትን ባር ይክፈትልን ቃላሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን። አሜን። አሜን
በዉነት በጣም ድቅ ነው ተመስጬ ነው ያየሑት❤
Amen Amen Amen qale hiwet yasemalen betam des ylal
Kale Hewite yasemaln abatachne Amen3 Amen3 🙏🙏🙏🙏
አሜን
Amen Amen Amen kal hwet yesmalna yehwatna Abona admen tanan yhebkum amlak
Amen amen kale hiwot yasmaln
እመብረሀን እረጅም እድሜ ትስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን☝🙌🙌🙌🙏🙏
እኔን አባት እደት እደምወደቹሁ ውይ እደሜና ጥና ይሰጥችሁ ቸሩ መድኔያልም አባቴ ቃል ህወትን ያሰማልን አባ እውነት ነው የምትመራጥት መዝሙሩ አል ግን መዝሙር አያምርም እና አኔም መዝሙረ ልቤን የምሰውረው አል በልቅሱ የምጭረሰው አል አሜ አሜን አሜን
እድሜ ይስጦት የዛ ሰው ይበሎት
ሰላም ለናአተ ይሁን የክርስቶስ አገልጋዬወች በፀሎትወት አስብኝ ወለተ ሥላሴ እባላለሁ በስደት ነው ያለሁት በሀዛቐብ ሀገር እርጎ ቀ ቅ
Amen kalhiwet yesemalen abatachen ye hagerachen tensae yasayen emeberhan kegna tehun le degu negus le degu zemen yadrsen amen amen amen
Amen kalh hewt yasmalen abatchn
Abatachin tsegawn yabzalot 🙏🙏🙏🙏
አቡዬ ብራኪዎ ይደርብኝ
Lusegedi,atenim betam new yemasegini,e/r edimana tena abizito yisitihi
Wey abatachen enqan aderachwe kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot bedemey betena yetebkewot zemary melakten yasemaln
Aaname aaname 🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤😭😭😭💒✝️🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
Kalhaweate yasamlneBitalutahehe aisabuye wilate miryameKasadate
Kalehiyowet yaseman
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN 💚💛❤⛪⛪⛪📖📖📖📖📖
Enqan aderesn kale hiwet yasemalin regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
Ameen Ameen Ameen ❤️❤️🙏
ምን ልበል ቃላት አጣዉ
AmenAmenAmenKlywtie yadmjhewr
Berktachew yedreben Abatachin betam des yelal
ወደፊት ፃድቅ ይባላሉ እኚ ሰው: ትልቅ ምስጢር እየገለጡልን ነው: የሰው መልአክ ናቸው: እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ መልዕክት:
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ልዑል ሰገድ አንድ ጥያቄ አለኝ ማክሰኞ በምታቀርበው ፕሮግራም ላይ አባታችንን እንድትጠይቅልኝ የምፈልገው የክርስቶስን ስነ ስቅለት በሚመምልክት ነው።በመስቀሉ ሥር የተገኙት እመቤታችን ከሀዋርያው ቅዱስ ዮሀንስ ጋር ሲሆን ፣ ነገር ግን በትንሳኤው እለት ቀድማ ትንሣኤውን ያየች መግደላዊት ማርያም እንደሆነች ነው በመጽሀፍ ቅዱስ ተጽፎ የምናገኘው።ጥያቄየ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዛን ሰአት የት እንደነበረች የሚገልጸው ነገር የለም። ስለዚህ እንደዛ በሀዘን የዛለችውን የአምላክ እናት በምን ሁኔታ ላይ እንደነበረች ለምንድን ነው ያልተጥቀሰው? ለመሆኑ መጽሀፍ ቅዱስን የጻፉት ሰዎች እንዴት ይህን ያልፉታል? ለመሆኑ King Jemes ማን ነው ? እንዴት መጽሀፍ ቅዱስን ጻፈው በትክክል የኢብራይስጥ ወይም የግእዝ መጽሀፎች ጋር ትክክል ትርጉም ነው ወይ? ይህን ብትጠይቅልን ጥሩ ነው።
እንኳን አደረሳችሁ
Ewunetegna bahatawi ,maleti esachewu nachewu,edimana tena e/ r abizito yisotilin
Daqi new ye egezabiher sera fekaru minigna diqi new qale hiwati yasamalin magisitu yawarasilin
kale hiyewey.asemalin
👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ እጅግ በጣም ያስፈልገዋልና🧡🧡ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱንአክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል,,,.,
Amennnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️🙏🙏
እናመሰግናለን ሎኦልየ 😍ግን ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኚ ነገር ድሮ እደዚህ ስልክ ካሜራ ምናምን አልነበረም ግን ስእል አድኖቹን ሁሉ እዴት ሊሆን ቻለ ለምሳሌ ጌታችን ሲሞት ሲሰቀል የሚአሳይ ቪዲኦ አለ ማን ቀረጸዉ ?
Beselote teyekwe nwe yesalure
Esu be film melek new yetseraw
ደግ መምር ያቆዮት እግዚኣብሔር ❤️❤️❤️
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦዎት ፀጋዎትን ያብዛለዎት በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ሒሩተ ስላሴ ወለተ መድህን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ፂዎን አብተ ወልድ አብተ ስላሴ ገብረ እግዚብሔር ስምረተ ድንግል አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም ዜና ሐዋሪያት ጥዬ *ማርያም ተክለ ኤየሱስ ፍቅረ ማርያም እሴተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰማዕት አማና እህተ ገወርጊስ ድንግል ማርያም በፀሎታችሁ አስቡን:፡*
አሜን አሜን አሜን
በፆሎታቺሁ አሥቡኝ ሀፄተኛዋ ወለተ ጊወርጊሥ ከሥደት 😭😭😭
አባ በጸሎቶ አስቡኝ ሰይፈ ሚካኤል እና ቤተሰቦቹ ብለው
የሚገርም ነው!!!አባታችን ባህታዊ ገ/ሚካኤል ተገን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ምን አይነት ድንቅ ስጦታ ነው ። ይህን የፈቀደ አምላክ ይመስገን ።
በእወነት ደሰ ሲሉ አይጠገቡም በረከተዎት ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑሌ በረታልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ኣባታችን በጸሎታቹ ኣሱብን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት
አባ በረከተወ ይደርብን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
አባታችን በድሜ በጤና ይቆዩልን በረከተወ ይደርብን
ውይ እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው እግዛብሄር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግረጅም እድሜ ይስጥልን ሉልዬ ላንተም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ሀይ♥️💛💚♥️💛💚♥️💛💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍
የበረከትስራኮ፡አዘዋል፡ቤተክርስቲያን፡ሊሰሩ፡ብር፡ስጡኝ፡ብለዋል፡እኔም፡ተሳትፌለው፡ተሳተፉ
@@SalamSalam-yi5md _ጎበዝ ባወጣ ይተካ እግዚአብሔር እጥፍ አድርጎ ይስጥሺ እህታችን እሺ የታለ አካዉቱ_
@@ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ አሜን፡እናት
አሜን አባታች እድሜና ጤና ይስጦት በፆሎ አስቡኝ
ኣባታችን ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ፀጋውን ያብዛሉት ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለዛ ሰው ይበለን
በሰላም ይጡ አባታችን
ይጡ ማለት??
አሜን አሜን አሜን
አባታችን በረከቶ ይደርብን
እጠብቆታለን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አበታችን
እድሜና ጤና ይስጦት
አባታችን በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ኢትዮጵያ ስመጣ ባገኝዎት ደስ ይለኛል ሉሌ አንተንም እናመሰግናለን ስላቀረብክልን
😭😭😭😭😭😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እርጎ ቀቅየ መስቀል ሆኖ ወእጣአ የክርሥቶስ ፍቅር ልዩ ነው እና ታምር አየሁ እግዚያብሔር ይመሰገን አሜን
ፀጋውን ያዛሎ አባታቺን እኳአደረሰን አሜን አሜን አሜን በረከቶንያደለነ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ✝️🕯✝️🕯✝️🕯😥😥😥😥🤲🤲🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠበቃልና አባታችን
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን እድሜውን ያድሎት
ወይኔ አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ እረጅም እድሜ ያድልልን የፃድቁ የአቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ምልጃ አይለየን
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሉሌ የሰው ልክ ጤናህን ይስጥህ
አሜን፫ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ስለ እናንተ ሲል ሀገራችንን ይባርክልን ህዝቦቿንም በሰላም ይጠብቅልን ሰላሙን እንደምድር አሽዋ ያብዛልን
አባታችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ቃለ ህይውት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልንበፀሎት ይስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ
_ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤነወትን ይስጥወት ሉሌም እመቤቴ ትጠብቅህ የእድሜ ዘመንህን እማምላክ ትጠብቅህ_
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛላችኹ አሜን
አሜን አባታችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እሺ እንጠብቃለን
አባታችን ቃለ ህይውት ያስማልን
በእድሜና በፀጋው ይጠበቃልን
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜ ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን
እንዴት ደስ ይላል ሳልጠግባው አለቀ ቃለህይወት ያሰማልን አባ
እኔ ምናባቴ ልሁን ግን እፍፍፍ እስውነቴን ይወረኛል እኮ ስለጌታችን ሲወደስ ስለእኛ ብሎ ደሙን ያፈሰስውን እግዚአብሔርን የመረጠቸውን አከበራቸው ያከበራቸውን አፀደቃቸው ሚለውን ሳስብ በዚህች ቅጽበት ውስጥ በጣም ተረዳሁኝ የኔ ጌታ እንትን ለማየት ናፍቃለሁ በእውነት ውስደኝ ፍቅር መሽከመም አልቻልኩም የኔ ጌታ እስከ ይህ ቸኩያለሁ በምትስራቸው ድንቅ ተዓምር ልቤ ሀሴት እያደረገች ወደ ለመምጣት ናፍቃለሁ ናፍቃለሁ ውስደኝ እና ካንተ ዘንድ ለማረፍ አበቃኝ አንተ እኮ የማያልቅ የማያልቅ ቸርነት ነው ያለህ ትሁት አዛኝ ርሁሩህ ደግ ቸር ነህ አምላኬ እወድሀለሁ የጌታ አምልክሀለሁ እግዛልሀለሁ እንበግከክልሀለሁ ጉልበቶቼ ላንተ ይስገዳሉ እወድለሁ ለንተ እንድበቃ ያንተ ቸርነት አይለየን ፍቅር ነህ አንላኬ ስለ አንተ ሁለአንተ ሁሉንም እሆናለሁ የተባተኩ የተመረጡ አባቶች እየስጠህ በምህረትህ እንድንጎበኝ አንተነትህን እንዳንጠግም እለት ከእለት አንተ በመርጥካቸው አባቶችና መምህሮቻችን እንማራለን ከዚህ በላይ ቸርነት ምን አለ የኔ ጌታ ክብርልኝ ልዑሌ አንተም የበረከት ስው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የማይጠገቡ መምህሮች አባቶች እየጋበዝከን ነው መ /ር መስፍን ሚጋበዙበት ቀን ድረስ እስከ ስማቸው ይናፍቁኛል ከስራ አንፃር እያመለጠኝ ቢሆንም ወደሁላ እመለስና እስማቸዋለሁ ይህን ሚድያ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግልን ይህን ያደርግ ጌታ ይክበር ይመስገን ልዑል ተባርክልንን እንወድሀለን
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Amen Amen Amen🕊🕊🕊 🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር
የመረጣቸው አባት ልዑሌ ተባረክልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉ ይብዛልን
ራጅም እድሜ ያድልልን ባህታዊ 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ፫ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርሜ በፀጋ በቤቱ ይጠብቅልን አሜን ፫
እድሜወትን እንደማቱ ሳላ , እግዚአብሔ ርያርዝመው አባአ ፀጋውን ያብዛለወት አሜን
በእውነት እኝን ደግ አባት ሁላችንም እንያቸው መልካም ስራቸው አልታየላቸውም ተባብረን እንርዳቸው
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስምዓልና ኣባታችን
አሜን አሜን አሜን
አባታችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ መንግሥተ ሰማያት ያወርስልን ። እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት አደረሰን። ለትንሣኤው ብርሃን በሰላም ይድረሰን አሜን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
ቀላ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
አባቶቼ እግዚአብሔር እናተንም የፀጋዉ ባለቤት ያድርግልን።
አባታችን እረጅም እድሜ ያድለወት ከበረከተወ ይደረበን
አባታችን ቡራኬዎ ይድረስን🙏🤲
አባ በረከቶ ይደርብኝ ሉሌ እመቤቴ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣቹ
ወይኔ በጣጣጣጣም ደስ የሚሉ አባት!!! በረከትዎ ይድረሰን!
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን።
ቃለ ሒወት ያሰማልን
ማር ናቸው ማይጠገቡ አባት ከእግዚአብሔር ቸርነት. ከሳቸው ጋር ሲሆን እኮ ነው እንዴህ ማይጠገብ እንደህፃን አንደት የሚሆንልን ጥፍጥ ብለው ማይሰለቸን የእግዚአብሔር መንፈሰ በእርግጠኝነት ከሳቸው ጋር ስለሆነ ነው እናም በደንብ እንከታተላቸው እኒህ አባት ታላቅ በረከት ያላቸው አባት ናቸው እንጠቀምባቸው
እሺ አባታችን እጠብቃለን
እሜን ።እሜን እሜን ።እባታችን።እሺ..እጠብቃለን።
@@sofiyamessaywondwossen704 አሜን!!! አባታችን እሺ እጠብቃለን🙏🙏🙏
አባታችን በጾለተኦ አስቡን
ፀያብዛሎአባ ታችን
እግዚአብሔር ይስጥልን።
ባቃልክደኑ ቻሩ ማደነንያላም ያሲኦልን በር ዘግቶ ያገነትን ባር ይክፈትልን ቃላሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን። አሜን። አሜን
በዉነት በጣም ድቅ ነው ተመስጬ ነው ያየሑት❤
Amen Amen Amen qale hiwet yasemalen betam des ylal
Kale Hewite yasemaln abatachne Amen3 Amen3 🙏🙏🙏🙏
አሜን
Amen Amen Amen kal hwet yesmalna yehwatna Abona admen tanan yhebkum amlak
Amen amen kale hiwot yasmaln
እመብረሀን እረጅም እድሜ ትስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን☝🙌🙌🙌🙏🙏
እኔን አባት እደት እደምወደቹሁ ውይ እደሜና ጥና ይሰጥችሁ ቸሩ መድኔያልም አባቴ ቃል ህወትን ያሰማልን አባ እውነት ነው የምትመራጥት መዝሙሩ አል ግን መዝሙር አያምርም እና አኔም መዝሙረ ልቤን የምሰውረው አል በልቅሱ የምጭረሰው አል አሜ አሜን አሜን
እድሜ ይስጦት የዛ ሰው ይበሎት
ሰላም ለናአተ ይሁን የክርስቶስ አገልጋዬወች በፀሎትወት አስብኝ ወለተ ሥላሴ እባላለሁ በስደት ነው ያለሁት በሀዛቐብ ሀገር እርጎ ቀ ቅ
Amen kalhiwet yesemalen abatachen ye hagerachen tensae yasayen emeberhan kegna tehun le degu negus le degu zemen yadrsen amen amen amen
Amen kalh hewt yasmalen abatchn
Abatachin tsegawn yabzalot 🙏🙏🙏🙏
አቡዬ ብራኪዎ ይደርብኝ
Lusegedi,atenim betam new yemasegini,e/r edimana tena abizito yisitihi
Wey abatachen enqan aderachwe kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot bedemey betena yetebkewot zemary melakten yasemaln
Aaname aaname 🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤😭😭😭💒✝️🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
Kalhaweate yasamlne
Bitalutahehe aisabuye wilate miryame
Kasadate
Kalehiyowet yaseman
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN 💚💛❤⛪⛪⛪📖📖📖📖📖
Enqan aderesn kale hiwet yasemalin regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
Ameen Ameen Ameen ❤️❤️🙏
ምን ልበል ቃላት አጣዉ
Amen
Amen
Amen
Klywtie yadmjhewr
Berktachew yedreben Abatachin betam des yelal
ወደፊት ፃድቅ ይባላሉ እኚ ሰው: ትልቅ ምስጢር እየገለጡልን ነው: የሰው መልአክ ናቸው: እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ መልዕክት:
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ልዑል ሰገድ አንድ ጥያቄ አለኝ ማክሰኞ በምታቀርበው ፕሮግራም ላይ አባታችንን እንድትጠይቅልኝ የምፈልገው የክርስቶስን ስነ ስቅለት በሚመምልክት ነው።
በመስቀሉ ሥር የተገኙት እመቤታችን ከሀዋርያው ቅዱስ ዮሀንስ ጋር ሲሆን ፣ ነገር ግን በትንሳኤው እለት ቀድማ ትንሣኤውን ያየች መግደላዊት ማርያም እንደሆነች ነው በመጽሀፍ ቅዱስ ተጽፎ የምናገኘው።
ጥያቄየ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዛን ሰአት የት እንደነበረች የሚገልጸው ነገር የለም። ስለዚህ እንደዛ በሀዘን የዛለችውን የአምላክ እናት በምን ሁኔታ ላይ እንደነበረች ለምንድን ነው ያልተጥቀሰው? ለመሆኑ መጽሀፍ ቅዱስን የጻፉት ሰዎች እንዴት ይህን ያልፉታል? ለመሆኑ King Jemes ማን ነው ?
እንዴት መጽሀፍ ቅዱስን ጻፈው በትክክል የኢብራይስጥ ወይም የግእዝ መጽሀፎች ጋር ትክክል ትርጉም ነው ወይ? ይህን ብትጠይቅልን ጥሩ ነው።
እንኳን አደረሳችሁ
Ewunetegna bahatawi ,maleti esachewu nachewu,edimana tena e/ r abizito yisotilin
Daqi new ye egezabiher sera fekaru minigna diqi new qale hiwati yasamalin magisitu yawarasilin
kale hiyewey.asemalin
👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን
🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ እጅግ በጣም ያስፈልገዋልና🧡🧡
ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን
አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል,,,.,
Amennnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️🙏🙏
እናመሰግናለን ሎኦልየ 😍
ግን ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኚ
ነገር ድሮ እደዚህ ስልክ ካሜራ ምናምን አልነበረም ግን ስእል አድኖቹን ሁሉ እዴት ሊሆን ቻለ ለምሳሌ ጌታችን ሲሞት ሲሰቀል የሚአሳይ ቪዲኦ አለ ማን ቀረጸዉ ?
Beselote teyekwe nwe yesalure
Esu be film melek new yetseraw