🔴የቤተክርስቲያን ጌጥ ተወዳጁ አባት አባ መፍቀሬ ሰብእ (በሰው ተወዳጅ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን
    አባታችን አባ መፍቀሬ ሰብእ ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @lanarak3585
    @lanarak3585 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ አባት የደሴ ደብር ድምቀት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አባ መፍቀሬ ❤❤❤

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቶት ይድረሰን አሜን፫ እድሜን ጤናን ይስጦት

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በረከትዎት ይድረሰን እድሜዎትን ያርዝምልን ከጤናጋራ አሜን 🙏💝💒💒💒

  • @ሠብለውርጌሣ
    @ሠብለውርጌሣ 2 ปีที่แล้ว +7

    የኛ አባት ኤድሜና ጤና እመኝለዎታለሁኝ

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 2 ปีที่แล้ว +13

    የኛ አባት አቀዎታለሁኝ ልጂ እያለሁ እዲህ ሣይደክሙ ሢያሥተምሩን አይ ግዜ በየሀገሩ እየተዘዋወሩ አሥተምረዋል ወሎ ምድርን በውጫሌ በመሣሠሉት የወሎ ያሥተምሩ ነበረ አሁንም እድሜና ጤና ይሥጥልን እግዚአብሔር

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 2 ปีที่แล้ว +6

    አባ መፍቀሬዬ 💐💐💐

  • @hibsttadese2982
    @hibsttadese2982 2 ปีที่แล้ว +3

    መላው የኢትዬጲያ ህዝብየሚኮራባቸው አባታችን ናቸው በተለይ ደሴ ለይ እድሜና ጤና አምላክ ይሰጥልን ።ደ

  • @girumtesfaye8654
    @girumtesfaye8654 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ

  • @እግዚአብሔርመልካምነውበመ
    @እግዚአብሔርመልካምነውበመ 2 ปีที่แล้ว +3

    የአባታችን በረከታቸው ይደረብን አሜን,አሜን,አሜን

  • @kidistgetachew9912
    @kidistgetachew9912 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን በረከት ይደርብን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከትወ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥዎት የወሎ ወርካ

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በርክታችሆ ይድርብን ስለ እናንተ ብሎ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @dehabgiday9467
    @dehabgiday9467 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳቸው አባታችን እድሜ ይስጥዎት

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከቶት ይደርብን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +3

    የደሴ በረከት ነዎት አባ መፍቅሬ አባታችን እግዚአብሔር ከዚሕ በላይ እድሜዎትን ያርዝምልን በጤና ቆዩልን በረከተዎት ይደረብን አሜን 🙏🙏

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት በረከቶ ይደርብን የማቱሳላን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜና ጤና ሰቶ ያቆይልን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 ปีที่แล้ว +1

    በለፀጋ አባት በረከቶ ይደርብን

  • @ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
    @ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣባታች በረከታቸዉ ይደርብን

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን አባ መፍቀሬ ሰብእ ትጉህ አባታችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ኢትዮጵያ አለኝታ የደሴ አድባር ነዎት ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያቆይልን በእርስዎ አባትነት ትዝታ የሌለው የለም በተለይ የደሴ ልጅ ሆኖ

  • @mareell777
    @mareell777 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጦት አባ

  • @BetiAmanuel
    @BetiAmanuel 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት በረከትዎ ይደርብን

  • @selamga1670
    @selamga1670 2 ปีที่แล้ว +1

    yene abat egziabher edme ena tena yistiln

  • @adiamfre7628
    @adiamfre7628 2 ปีที่แล้ว

    Abatachen bereketu ayleyen amen

  • @mareell777
    @mareell777 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁም ስታምሩ የኔ ቆንጆዎች

  • @እህተሥላሴ
    @እህተሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥልን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Ye ne abat betam enwdwotalen burakiwo yidersn edmi ena tena yistelen abatachen yasadegun abat 🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @meseretworku1054
    @meseretworku1054 2 ปีที่แล้ว

    Yena abat wuyy ❤😍tezetay

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 ปีที่แล้ว

    Didn't you post this already in the past?

  • @tadessmilashu7343
    @tadessmilashu7343 2 ปีที่แล้ว

    Abatach zelalem nuruln bedme betena yitebkln

  • @sintayehumenzire2258
    @sintayehumenzire2258 2 ปีที่แล้ว +1

    💙🙏🙏🙏

  • @stc6291
    @stc6291 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችንበረከትዎይደርብነእረጅምእድሜናጤናንአብዝቶይስጥልን

  • @በየኑታደሰ
    @በየኑታደሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    Edeme yisxlin Abatachn

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 2 ปีที่แล้ว

    Yekberu, Anatachin erejin edme ke- tena gar yenurulen.

  • @TT-mu1zl
    @TT-mu1zl 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ከዚህም በላይ እድሜዎትን ያርዝምልን