ቀዳሜ ጸጋ ኢየሱስ ክርሰቶስ// ባለበገናው፣ ባለ ክራሩ፣ ባለ መሰንቆው፣ ባለ ዋሽንቱ ዘማሪ ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና።
ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) "
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !
ደስ ስትሉ ስነምግባር አነጋገር ሁሉ ነገራችሁ ዉብ ነዉ የኛዉ ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
th-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
🌷🌺🌷🌺🌷
ቃለ ህይወት ያሰማችሁ ወንድሞቼ
ዲያቆን ቀዳሚፀጋ በጣም የምወደው ዘማሪ ነው 🙏🙏🙏🙏
ፀጋውን ያብዛልህ ሊቀ ዲያቆናት ግሩም ነው
እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋው ይጨምርላቹ ወንድሞቻችን ያገልግሎት ዘመናቹን ያርዝምል አሜን ፫ ወንድማችን ቀዳሚ ፀጋ መዝሞሮችህ ደጋግሜ በስማቸው አልጠግብም ፀጋውን ያብዛልህ
ቀዳሚ ፀጋ መዝሙሮችክ በጣም ነው መፈስን ሚያድሱት
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
th-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
🌷🌺🌷🌺🌷
የተዋህዶ ልጅች እድሜ ከጤና ተመኘሁላችሁ ብጥም የምውዳችሁ አግልጋይ ናችሁ❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዉይ ስወዳችሁ ሉሌ& ቀዳሚፀጋ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው
ዕድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሞቻችን
ይህ ድምጽ ከራስ ፀጉር እስከ እግር ጥፍር የሚነዝር ሀይል አለው! የተባረክ ነህ ለኛም ፀልይልን! በረከትህ ይድረሰን።
ቀዳሚ ፀጋ ኑርልን ወንድሜያችን❤❤❤❤በቤቱ ያፅናህ
የኛ እንቁ አገልጋዮቻችን ልዑሌ ቀዳሚ ጸጋይ ጸጋውን ብዝት ያድርግላችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ
ዲያቆ ቀዳሜ ጸጋ በጣም ነው ምወድክ ጸጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልክ እና በቀጣይ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ብትጋብዝልን ደስ ይለኛል ዲያቆን ልዑል ሰገድ ላንተም ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልኽ በርታል ወንድማችን
ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ከበረት ይስጥልን ለወድማችን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ረዥም እድሜ ያድልልን አሜን!!!
በጣም ነው የምወዳችሁ ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ እና ዘማሪ ልዑል ሰገድ እባክህ ዘማሪ መሆን እፈልጋለው እኔ ሰንበት ተማሪ ነኝ ከእናንተ ጋር ብዙ ስራ መስራት እፈልጋለሁ።ፈቃድህ ከሆነ መልስ ሰጠኝ ስልክ ቁጥሬን አስቀምጥልሀለው። እባክህ እባክህ
ዲያቆን ቀዳሜ ሰናይ ፀጋውን ያብዛልህ
ስተምሩ የተዋህዶ አገልጋይዎች እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ
ቀዳሜ ፀጋ በጣም የምወደው ሰምቼ የማልጠግበው አገልጋይ ነው
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ቋቋየ ነሺ ድግል ትጠብቃችሁ
አሜንአሜንአሜን እውነትም ቀዳሚ ፀጋ እግዜር ይባርክህ
ውይ እንዴት ደስ እንደምትሎ አምላክ ቅዱሳን ዘመናችሁን ይባርክ ይቀድስ ።መጨረሻችሁ ይመር ።
በገርጂዋ ማርያም ለአገልግሎት መመረጥህ እግዚአብሔር ይመስገን እኛን ለምስጋናዉ አብቅቶናልና ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ከልጇ ጋር ክብር ምስጋና ይገባታል አሜን ቃለሕይወት ያሰማችሁ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን❤❤❤
በማርያም ሉሌ በማርያም ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን አቅርብልን በድንግል ሉሌ❤❤❤🙏
እመአምላክ በእድሜ በፀጋ በአንዲቷ ቅድስት ተዋህዶ ሃይማኖት አፅንታ ትጠብቃችሁ ቃለህይወት ያሰማልን።
ፀጋውን ያብዛልህ👍
እግዚብሔር ይመሠገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት
እግዚአብሔር ይባርካቹ የምወዳቹ የቤተክርስቲያን ልጆች ፍፃሜያቹ ያሳምርላቹ
ዝማራ መለአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትትን ያሠማልን ወንድሞቻችን በርቱልን
ሐይማኖታችሑን ጠብቁ ፍፃሜያችሑን ያሣምርልን ፀጋውን ያብዛላችሑ በቤቱ ያፅናችሑ❤❤❤
ስምን መላክ ያወጣዋል
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Ye agelgelote zemenachu yebarek ❤️
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድሞቻችን ፀጋ እ ግዚአብሔር ይብዛላችሁ
በርቱልን ልጆቻችን!
ስውድህ የኔ ውድ ጌታ ይባርክህ በብዙ
ወይ ጉድ ወለድክ ዲያቆን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግልህ
እኔ እማውቅህ ከሶስት አመትበፌት ዱባይ መጥተህ ሳለ ነው ደስ ይላል በርቱ
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
th-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
🌷🌺🌷🌺🌷
ስምን መላአክ ያወጣዋል፣የወንድማችን እርጋታዉና ትህትናዉ ሲያስደንቅ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ።በረከታችሁ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ያድልልን
Amen (3)✝️✝️✝️
Izaberii Kamara tinishu tiliqa ahelimii
hulumii Ye isuu fiqadii kahone migodelii yelamii hunatii banatii zagana fiqarii hibizachuu baxamii hamasaginaloo
Towadoo tiwilidii hikaaa zalamiii
Amen Amen Amen✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️ hunti banati zamarii matii asamalee izaberii camiroo camiroo hixachu zagahuni hibazachu wadaloo❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ ሁለት እንቁዎችፀጋውን ያብዛላችሁ
ዝማሬ መልእክት ያስማልን ውንድምችን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘበነችሁ ይብዛልችሁ እሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማረን ቸር ኣገልጋይ ማነው ዋውውውውውው ከዚበላይ ከፍከፍ ያርጋቹ ወንድሞቼ👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አሜን አሜን። አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
አቤት መታደልሕ ዝማሬወችሕ እደት እደሚነዝሩኝ በተለይ ቸርነትሕነው እያለ ሢዘምር😍🙏🙏🙏
ሉሌ እካን ደህና መጣችሁ👏👏👏እካን ለሰማነ ህማማት አደረሳችሁ ውድ የኣርቶዳክስ ተዋህዳ አማኞች ፈጣሪ የአገራችንን ትሳኤዎን ያሳየን🙏🙏
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
th-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
🌷🌺🌷🌺🌷
ደስስ ትላላችሁ ሉሌ እና ቀዳሜፀጋ ዘመናችሁ ይባረክ።
ይቱብ ካለው ሉሌ ቻናሉን አስተዋውቀን
ቀዳሚ ፀጋ ይቱብ ብለሽ /ህ ..ስፅፋ ይመጣላችኋን
አሜንአሜን አሜን እንኳንበስላም መጣቹህ
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Zmare Melaktin yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher zemariwochachinin ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመሠገን በእውነት ሉሌ እግዚአብሔርን በእደሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወደ ቴደሮሰን በትጋብዠልን
ልዕል ሰገድ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ልጅ ያድርገኝ ስምሽን ጠርቱ ያፈረ የለም
ልኡሌ እግዚያብኤር እድሜና ጤናእን ያብዛልህ
በጣም ደስ ይላል ቀጥል ሉሌ
ግሩም ድንቅ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ዲያቆን ልዑል ሰገድ በእግዚአብሄር ሠላም ሠላም እልሀለሁ ወደ አስተያየቴ ስመለስ መርሀ ግብሩ ሠናይ ነው ነገር ግን ውዳሴ ከንቱ በዛ ስለዚህ ቀንሠው
ሉእልዬ እምወድሀለን
መታደል ነው ጸጋው ይገርማል
በየሱስ ስም አቤት እርጋታ አቤት ድምፅ ፀጋውን ያብዛልክ መጀመሪያ ቀን ስሰማክ ሲቀድስ በሰማሁት አልኩኝ መባረክ ነው 🤲 ልጅህን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ
እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ
ሰላም ለናተ የውዲቷ የተዋህዶ ልጆች
ሙሌ ዘማሪት ምርቴንም አቅርብልን
ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያብዛልን አምላካችን
በጣም ደስ ይላል ቃለ ሂዎት ያሰማልን
Amen Amen Amen zemare malakata yasaman egezaber yee barekachu Rajim eddem Yesexachu Qalahewot yasaman 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የቋንቋዬ ነሽ ቤተሰቦቻችንመንድሞቻችን የሰው ልጅ ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን።
Ameen Ameen Ameen
እግዚያብሔር ይመስገን ልዑሌ ቋንቋዬ ነሽ ስለምታቀርብልን ነገር ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ
እግዚያብሔር ይስጥልኝ
Endew emeamlak fekdalign kedi &lulen agegnche bemotm aykochegn
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሕማማት ገብቷል!እንኳን አደረሳችሁ! የተዋህዶ ልጆች ሁሉም ክርስቲያን ሊያደምጠው የሚገባ በሰሙነ ሕማማት የእያንዳንዱን እለት መንፈሳዊ ትርጉም እና የጌታን ሕማማት ይዘናል።ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይከታተሉን!!!👇👇 th-cam.com/video/9hVf5KylxTg/w-d-xo.html
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዶችሁ የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፅናችሁ ውዶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Excellent gifts of different instruments. I
appreciate you and Egziabher is the greatest of greatest who gave you all these.
የምወደው ልጅ በጣም
Amen Amen. Amen
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
th-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
🌷🌺🌷🌺🌷
bertwlen yatewahedo lijochi
Lule,amen,amenamen,💐💐💐💐
*_Abbaaf Galanni haa ta'u_*
*_Ilmaaf Galanni haa ta'u_*
*_Afuura Qulqulluuf galanni haa ta'u_*
*_Durboo Maariyaamf galanni haa ta'u_*
*_Ulfaata Qulqulluu fannoo gooftaaf galanni haa ta'u_*
*AMEN AMEN AMEN*⛪
ወድም ቀዳሚ ጸጋ በዙ አልታወክም ነበር እኔ በያንስ 1 አመት ይሆናል ያወኩህ በመዝሙር ግሩም ነው ዝማሬዎችህ በያስ 10 ይሆናል ደጋግሜ ነው የማዳምጠው የማይሰለች ነው እና መዝሙሮችህ አስተዋውቀን ጸጋውን አሁንም ያበዛልህ የሀገር ልጅ ነህ ናዝረት በርታ
ወድሜ አተ ነክ የሠማእቱ ፍሬ የእውነት ሥጦታው ሳይከፈት ሠማእቱ እደሆነ ገምቼ ነበር ይገርማችሃል ሠበት ትምርት ሥንማር መድረክ ለይ ሲዘምር ሠው ሁሉ ደሥ ይለው ነበር
ስወድህ
Zmary melaekt yasemalen
_ዘማሪ ቀዳሜጸጋ የምወድህ ዘማሪ ነህ፥ በርታልን ጸጋውን ያብዛልህ በውነት።ውይ ሰማእቱ ጊዮርጊስን በጣም እወደዋለሁ እውነትም ከስጦታ በላይነው_ ፦መምህር ዘበነ ን ኢትርቪው ያደረገው በጣም _ይችልነበር፡ ሉሌ መክሊትህ አደለም መሰል,,,,, ደሞ እዳይከፋህ ክ_
አዳማ ቁጥር፬ትምህርት ቤት አብረን ተምረናል እዚህ ደርሰህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አዳማቁጥር፬ትምህርትቤትአብረንተምረናልእዚህደርሰህስላየሁክደስብሎኛልቀዳሚ
Zemar melkt yasemaln ❤❤❤ Egezhabr yagelgelot Zemnachun ybarklchu wndemoce ❤❤❤
እግዚአብሔር ያክብርል ወንድሞቻችን
Zimare malaekt yasemalin wandimachin tsagawn yabzalih semih erasu tsega new
አሜን። አሜን። አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመሰገነ
Tsegawen yabzalen wendemachen bedeme betena yakoyelen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
th-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
🌷🌺🌷🌺🌷🌺🌷
ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ትምህርት ቤት እኔ ደሞ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ነበር የተማርት አዳማ ቁጥር ትምህርትቤትምአንድ ላይ ተምረናል
አሜን አሜንንንን ቃልይ ህይውት ያስማልን
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
th-cam.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
🌷🌺🌷🌺🌷
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
ወንድማችን ሉሌ የዳቆን ቀዳሜ ፀጋ ዮሐንስ አድራሻው ካለህ ቁጥሩን ብታሰስቀምጥልኝ በገና መማር እፈልጋለሁ በዚህ በዱባይ ኢመሬት ያስተምራል ብለውኝ ማግኘት አልቻልኩም 😭😭
አሜን
Amen amen amen🙏🙏🙏
Zimare Melaektin Yasemalin 💝💝💝
ቃለህይወት ያሰማልን
👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን
🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡
ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን
አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል
--
Zemarye melket yasemalen wendmachen 💕🙏💕
Moaze sevehat ebakhen zemari gebreyohanes gebretsdekn gabzen
Amen 3zamari malkot yasamalan fixari yixabaqalan inamasaganalan wanidimachin