የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ የፍትህ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከጋዜጠኞች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มิ.ย. 2024
  • የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ የፍትህ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከጋዜጠኞች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

ความคิดเห็น • 136

  • @hagosgiday6406
    @hagosgiday6406 3 วันที่ผ่านมา +35

    ክቡር ሚኒስትር! የንፅፅር ትንታኔ መስጠትዎ የአለም ልምምድ ስለሆነ ብቻ ተገቢነት ይኖረዋል። ሆኖም ግን ንፅፅር ሲደረግ ማን ከማን የሚለው ሊታይ ይገባል። ምክንያቱም የሚነፃፀሩት የሀገራት ወይንም የአለም ልምምዶች በፍትህ ስርዓታቸው፣ የፍትህ ተቋማት ነፃነቶች/ገለልተኝነት፣ ዲሞክራሲያዊ የፖለቲካ ባህል፣ የተቋማት አቅም ፣ የኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ የሀብት አስተዳደር ስርዓትና ደምቦች እንዲሁም አጠቃላይ አከባቢያዊ እና ማህበረሰባዊ ተፅዕኖዎችን ከግምት ውስጥ ካላስገባን በስተቀር የማይነፃፀሩትን ማነፃፀር ነው የሚሆነው። ሌላው አስር አመት እና አስር ሚሊዮን የሚል ገደብ የተመረጠበት ምክንያት ማለትም ለምን ከመቶ ሚሊዮን ከሃምሳ ሚሊዮን ወይም ሌላ አሃዝ እና የጊዜ ገደብ መሆን አልቻለም የሚለው በምክኒያታዊነት ተደግፎ የቀረበ አይደለም። ሌላው ረ"ቂቅ አዋጁ የሚፈልገው እሄንን እንጂ ያንን አይደለም" ማለትም የገንዘብ መጠኑ ከፍ ያለ ስለሆነ መጠነኛ ጎጆ የቀለሰውን እንዳያካትት ጥንቃቄ አድርገዋል፣ ደረሰኝ አይጠይቅም፣ ዳያስፖራን ለይቶ አያጠቃም ፣ የምንዛሬ ፖሊሲ አይደለም ወዘተ የሚሉ ማብራሪያዎች አርስዎ ነዎት አየነገሩን ያሉት እንጂ አዋጁ አልነገረንም ማለትም እርስዎ በሚያብራሩት ደረጃ ለይቶ የተቀመጠ ነገር የለውም። ስለዚህ እርስዎ ስልጣን ላይ እስካሉ ድረስ በዚሁ መልኩ ቢተረጉሙትም ቋሚ አይደሉም እርስዎ ከቦታው ሲነሱ በቦታው ላይ የሚተካ ባለስልጣን ቋሚ የሆነውን አዋጁን እርስዎን አይደለም የሚተረጉመው ስለዚህ ከህግ መርህ አንፃር የተቃኘ ምክንያታዊ የሆነ ማብራሪያ ቢሰጥበት መልካም ይሆናል። በመጨረሻም "ምክንያታዊ የሆነ የወንጀል ጥርጣሬ" እና ለጠቋሚ የሚሰጥ ማበረታቻ የሚሉት ፍሬ ነገሮች ያለ አግባብ ጥቅም ላይ የመዋል እድላቸው እጅግ በጣም ሰፊ ነው፣ እሄንን ለመከላከል ይሰራሉ ያሉዋቸው ተቋማት ከፍርድ ቤት ውጭ ሌሎች የትኞቹ ናቸው? ብቃታቸው ምን ያክል መተማመኛ አለው? የሚሉ ጉዳዮቾ ለመወሰን ተጨማሪ ጥናቶች እና አሳታፊ የሀሳብ ግብዓቶች ለመዳሰስ ቢሞከር የተሻለ ይሆናል።

    • @AbaFogi
      @AbaFogi 2 วันที่ผ่านมา +1

      Bravo, that was what I was thinking but you write it well 👍

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 3 วันที่ผ่านมา +17

    በዚህ በስድስት አመት ውስጥ እናንተም ብልፅግናዎች ያካበታችሁት ሀብት እና ንብረት በደንብ ይጣራልን !!!

    • @mimy9301
      @mimy9301 2 วันที่ผ่านมา +1

      AHIYA! NEFTEGNA SANBA BECHA, LEB YELEUM !

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@mimy9301 ስድብ ሌብነት አገር ማፍረስና ግድያ ላይ በጣም ጎበዝ ናችሁ አገር የመምራት ችሎታ ግን በፍፁም የላችሁም።0 ናችሁ

    • @Ppghgd
      @Ppghgd 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@mimy9301ጀዝባ ደደብ ዶማ አዋጁ ካልገባህ ዝም አትልም !!

  • @carlosde9898
    @carlosde9898 2 วันที่ผ่านมา +20

    ኮረና ፣ጦርነት ፣ኑሮ ውድነት፣ ጦርነት ፣ቤት ፈረሳ ፣ ወረሳ።እባካችሁ ታይሚንግ ጠብቁ

  • @ihsa7548
    @ihsa7548 3 วันที่ผ่านมา +7

    Good briefing, you were accurate, and to the point you weren't using ambiguous words, that's what we want to hear. Thanks!

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 วันที่ผ่านมา +1

      But uses English while is not lawfully nor right as a government spokesman talking about the law

    • @kazzam474
      @kazzam474 2 วันที่ผ่านมา

      ጥሩ ቃላት ብቻ ምን ይጠቅማል ፡ አዋጁ የማይለውን ነገር ነው የሚናገረው፡ ለምሳሌ አዋጁ ላይ ዲያስፖራን አይመለከትም አይልም ። ክሱ ሲመጣ አዋጁ የሚለው እንጂ ሚኒስትሩ ያለዉ አይደለም የሚተረጎመው

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 3 วันที่ผ่านมา +12

    Thank you for the clarification

  • @kingofking561
    @kingofking561 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዶክተር የ ዲያስፓራው ጉዳይ በ ግልፅ ልየታ መደረግ አለበት

  • @getuberhanu1262
    @getuberhanu1262 2 วันที่ผ่านมา +4

    ዶክተር በቂ ግንዛቤ አግቻለሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @amirbekele2605
    @amirbekele2605 2 วันที่ผ่านมา +2

    ለሙሰኞች አዲስ የገቢ ምንጭ ነው የሚሆነው
    B/c we all know we dont have fair Justice System

  • @SelamuYoh
    @SelamuYoh 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank You.

  • @KedirAbdella-jm5mn
    @KedirAbdella-jm5mn 2 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ibrahimahmed7498
    @ibrahimahmed7498 3 วันที่ผ่านมา +2

    Is this really a burning issue for Ethiopians and Ethiopia's challenges?

  • @yohanneshiruy444
    @yohanneshiruy444 3 วันที่ผ่านมา +4

    I’m glad the justice department clarified this confusing situation. Bcs the ppl like in overseas have been confused and disappointed by this law. We are working hard to change our life & our family life.

  • @jhonidee2065
    @jhonidee2065 2 วันที่ผ่านมา +2

    የውጭ ሀገር ነዋሪዎች በመደበኛም ሆነ በኢመደበኛ ቢልኩም፣ ዞሮ ዞሮ የሚገባው በመንግስት ኪስ ውስጥ ነው። አታደናግሩን

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 2 วันที่ผ่านมา +4

    የ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የ ሚደገፈው በወጭ ሀገር ሰርቶ በ
    ሚልኩ ሰዎች ለይ ነው መንግሰት የህዝብ ሀብት የለ አግባብ እንደይወረሰ ዘጎች ሰጋት እንዳገባቸው ጥንቃቄ መደረግ አለበት። አንዳንድ የመንግሰት ሰራተኛ ሰልጣኑን ተመክቶ ሌላ ቴክኒክዊ ሌብነት ውሰጥ እንዳይገቡ። ሀገሪቶ already የለቦች መጨወቻ ሆነለች።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 วันที่ผ่านมา +1

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @Matii_170
    @Matii_170 2 วันที่ผ่านมา +3

    እረ በፈታሪ ካድሬዎች ኮሜንት መሰጫውን እንካን ተፍቱት እንጂ

  • @RoobaaMilkii1234
    @RoobaaMilkii1234 2 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን አሁን ላይ እየወጡ ያሉ አዋጆች የፍርድ ቤትን ስልጣን በጅጉ አየሽረሽሩ ሰልሆነ ልክ እንድ ሌላዉ ሀገሬ ፍርድ ቤት ሕጉ ከሞጣቱ በፊት አሳብ በስጥቤት እንዲሁም ሕጉ እንዳወጣ የማደርግ ስልጣን ቢኖሮ ብድረግ ይሻልል እንጂ እንደዚ ከቀጥል ፍርድ ቤትን ከጫውታ ወጪ ላዳርጉ ነው

  • @ethio4us23
    @ethio4us23 2 วันที่ผ่านมา

    Knowledgeable person I like the way you are explaining

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሁን ብለው የሚቃወማቸውን ለመምታት ያለመ ህግ ነው፣ ሙስናንም የሚያስፋፋ ማንም እየመጣ ገንዘብ ካላመጣህ እጠቁማለው እያለ ሊዘርፍ ነው፣ ይህ እረቂቅ ከምንም በላይ አገሪቱ ይበልጥ በሙስና እንድትጨማለቅ የሚያደርግ ነው፣ አይ ኢትዮጵያ ያልተባረክሽ አገር መሪዎች አልወጣልሽ አለ

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።

  • @carlosde9898
    @carlosde9898 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንደማይሰራ እያወቃችው አተራምሱት

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 2 วันที่ผ่านมา +2

    የዝንጀሮዎች ጥርቅም ማለት ብልጽግና ፓርቲ ማለት ነው።

  • @user-yw1lc4sv5b
    @user-yw1lc4sv5b 3 วันที่ผ่านมา +1

    Yess thanki ❤❤❤🤙🤙🤙🤙❤❤❤

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 2 วันที่ผ่านมา +2

    ብልፅግናስ የዘረፈው አግቶ ገሎ በኢትዮዺያ ስም ተበድሮ የዘረፈው መቼ ነው የሚጠራው?

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 2 วันที่ผ่านมา

    ስለ ገለጻው እናመሰግናለን🙏

  • @user-lb2fi6bw9t
    @user-lb2fi6bw9t 3 วันที่ผ่านมา +1

    If Ethiopia needs to attract FDI,a competitive bureaucracy is a must.The manipulation of every office by greedy people should be a thing of the past.

  • @user-wd4pc5qk2h
    @user-wd4pc5qk2h 3 วันที่ผ่านมา +3

    Miracle money ምንጩ እንደማይታወቅ ልትቆጥሩት ባልሆነ!

  • @KedirAbdella-jm5mn
    @KedirAbdella-jm5mn 2 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የዜጎች የኑሮ ልዩነት በደንብ ሊታሰብበት ይገባል ዶክተር

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 วันที่ผ่านมา +1

    This is a government communication must be in Amharic not in English.

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ግልፅ ሆኖ በመቅረቡ ተደስተናል 🙏

  • @senaitwondosen3323
    @senaitwondosen3323 2 วันที่ผ่านมา +2

    Be kale yale yeresal be tsihufe asitekakilute diaspora yemilikew be andem beleyelam it is wealth of country so think about it

  • @Ebuelu
    @Ebuelu 2 วันที่ผ่านมา +1

    አዲስ ምንጩ ያልታወቀ ሀብት ለማካበት ለተረኞች የተዘጋጀ የህግ ረቂቅ ተብሎ መውሰድ ይቻላል ። ስለዚህም ይህ ስልጣን የተሰጣቸውን "ተረኞች" እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ ። የጫካውንም (ቤተ መንግስት ) ፕሮጀክት ምንጩን አጣሩት ስለ ህግ የምታወሩ ከሆነ ።

  • @user-pf1im7ny1b
    @user-pf1im7ny1b 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፓርላማዉ ስለማያዉቀዉ የጫካ ፕሮጀክት ባጀትስ? ቅድሚያ ከራሳችሁ ከላይ ብትጀምሩ አይሻልም?

  • @godisgoodyesgood8031
    @godisgoodyesgood8031 3 วันที่ผ่านมา +5

    ደረሰኝ አምጣ አይልም! ድሮስ እንዴት ልል ይችላል? ምንጭ አስረዳ ከተባለ በምን ያስረዳል? እሄ የማስረጃ ጉዳይ ነው። ለምሳለ ዘመድ ልኮልኝ ነው ካለ ሊያስረዳ የሚችለው በደረሰኝ ነው ወይም በባንክ አሰራር ዉስጥ ማለፉን ማስረዳት አለበት። ደረሰኝ አምጣ! በቀጥታ መባል አይገባውም።

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita901 2 วันที่ผ่านมา +5

    ይገርማል የተሳሳተን ሀገርን ኢኮኖሚ ቢተሰቦችን እራስን ከመንግስት ሸክምነትን እያቃለለን ያለን የውጭ ሀገር የተበተነን ዜጋን ያደናበረውን የተሳሳተ ዜና ጥርት ስላደረጉልን እናመሱግናለን አንተ ሳትማር ያስተማርክ ሳትተኛ ያስተኛህ ስሳይመችህ ቤተሰብሕን እንዲመቻቸው ያደረክ አይዞህ እውነቱ ይህ ነው

    • @abiysmeret
      @abiysmeret 2 วันที่ผ่านมา

      You don't understand well about abiy's leadership

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 3 วันที่ผ่านมา +5

    Brilliant ❤ i am so happy that you are one of our young leaders. Well done 👍✅

  • @ethiochannel560
    @ethiochannel560 2 วันที่ผ่านมา +1

    Still not clear, especially related to diaspora. You are not clear, you said "We will try to do this and that...." this will not be easy and creates a very good vacuum for police especially during implementation.

  • @Abrhammengistu-ec1gm
    @Abrhammengistu-ec1gm 2 วันที่ผ่านมา

    ትልቅ ለውጥ እንጠብቃለን
    አውሮፓ ውስጥ ነኝ ብዙ የህገወጥ ሰው እና ገንዘብን የሚአዘዋውሩ ሰዎች ሲጬነቁ አይቻለሁ

  • @user-ov9vu6re2k
    @user-ov9vu6re2k 2 วันที่ผ่านมา

    ይሻላችዋል ከስደተኛ ጋር አትነካኩ ለሀገር መልማት እገዛ ካረገው ውስጥ አንዱ ስደተኛ ነው ዋ አትነካኩ ነገር አታበላሹ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 วันที่ผ่านมา

    ❤Mootummaan yeroo baay'ee kan dhagayamuu jechii Nama aarsuu Ulaagaa barsiisummaatiin gilnggilchuun Basic love u and defense minister of healthcare services

  • @Archfs
    @Archfs 2 วันที่ผ่านมา

    Fairness in application, separation of power, participation in decision making, legal certainty, avoidance of arbitrariness and procedural and legal transparency.Ethiopia is heading in a dangerous path with impulsive leadership.

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 3 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትሕ መልካም የሥራ ግንኙነትን ያረጋግጡ ፥ የሕግ በላይነትን ማስክበር ይኖርበታል።

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 2 วันที่ผ่านมา +1

    የፐርፐዝን ብላክ ሀብት የመጀመሪ የተነጠቀ ንብረት ነው ህጉ ሳይውጣ😮

  • @user-jj3mx6gn5m
    @user-jj3mx6gn5m 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ቤት ለፈረሰብን

  • @abdiborenawoleyew6072
    @abdiborenawoleyew6072 3 วันที่ผ่านมา +6

    እዳው እስርቤቱስ ይበቃችኋል?

  • @girumworku8246
    @girumworku8246 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኬንያ ጀግና

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 วันที่ผ่านมา

    የእኔ ጥያቄለጠቅላላ እውቀት ነው በወንጀል የተጠረጠረው ሰው ሕይወቱ ሲያልፍ ክሱ ይቁዋረጣል ከተባለ ወራሾች ቢቀርቡ ምን አይነት ምላሽ ያገኛሉ

  • @tesfayetenkir942
    @tesfayetenkir942 2 วันที่ผ่านมา

    አይ ኢትዮጵያ በዚህ ስድስት ዓመት ስንት ጉድ ታይቶ የማይታወቅ ነገር የሚታየው

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 3 วันที่ผ่านมา

    በባለስልጣኖቻችን እንዲህ እየቀረቡ ማብራሪያዎንና የህዝብን ጥያቄ መልስ የመስጠት ልምድ ሊዳብር ይገባል:: ህዝብንና መንግስትን ያቀራርባልና:: ፖሊሶችም በማናቸው በሚፈፀሙ ወንጀሎች ላይ ይህን ልምድ በማድረግ ምግለጫና ኢንፎርሜሽኖችን መስጠት የተለመደ ቢሆን:: ይህ በሰለጠነው ሀገር የተለመደ አሰራር ነው:: ጋዜጠኞች ፊት ቀርባችሁ መልስ ስጡ::

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @berukhagos316
    @berukhagos316 3 วันที่ผ่านมา +1

    Laboch keldubete lembelate belefatu yametawen habet

  • @abdullahhailu1656
    @abdullahhailu1656 2 วันที่ผ่านมา

    ለምሳሌ መሬት ሸጦ V8 የገዛ የኦሮሞ ገበሬ ግብርና ፋት ከፍሎ አያቅም ምን ሊሆን ነው ?

  • @Abrhammengistu-ec1gm
    @Abrhammengistu-ec1gm 2 วันที่ผ่านมา

    በዚህ ጉዳይ እንተባበራለን

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 วันที่ผ่านมา

    ❤mootummaan dugdaa Biyyaaf kan
    Nama kolfisiisuu Qoosaa
    Kan Namaykn Biyyaa kolfisee Seerrii Biyyaaf yoo fufee deemsis dhugaa ni gammaduu

  • @Bekalu_2023
    @Bekalu_2023 2 วันที่ผ่านมา +2

    KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA KENYA

  • @kebedeberihu1243
    @kebedeberihu1243 2 วันที่ผ่านมา

    ምክንያተዊ ጥርጣሪ እምትለዋ ለአበላል ምቹ ነች.።

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 2 วันที่ผ่านมา +2

    Mr, you are completely wrong???? Why did you chose 10yrs, why not 20yrs? Why not 30yrs???? 😢😢😢😢 I can laugh!!! I used to respect this dude, but not any more!!! He comes up with shallow law analysis!!! I don't even need to know your useless & defeseless craps!!!

  • @wondimuwoldegebreal959
    @wondimuwoldegebreal959 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ወንጄል ለማውጣጣት በቀረበው ጥቆማ መርማርው ራሱ በሙስና ተድበስብሶ አይቀርም ወይ?

  • @Bedwars_Professor
    @Bedwars_Professor 2 วันที่ผ่านมา

    Yemiwetu higoch bemulu more customer megulalat yemiteqamubet layi nachewu

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 2 วันที่ผ่านมา +1

    የ ዶክተር ቶሞቲያሰን ሙሉ ንግግር ከሰማሁ ቦሃላ በቂ መልሰ አግቻለሁ። thank you.

  • @shalomshalom5978
    @shalomshalom5978 3 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ የታየኝ ነገር አብይን እሚቃወሙትን ማለት በ you tube ላይ እሚቃወሙት ን ንብረታቸውን ለመውረስ ብሎ ነው እንጂ ለህዝቡ አስቦ አይደለም እልህ ተጋብቶ ነው ህፃን እንጪጭ የሆነ ሠዉ ላይ ኢትዮጵያ መውደቓ ያሳዝነኛል ..... የደደብ ጥርቅም ነው ብልፅግና ።

    • @haimedeleke2317
      @haimedeleke2317 2 วันที่ผ่านมา

      ሻሎም ሌላ ሀገራት የሚያደርጉት ነገር ነው አዲስ አይደለም:: ከፖርቲ ጋር የሚገናኝምአይደለም አዳምጥ ሰወየው የሚያወራውን አንተ ባለእውቀቱ ከስድብ በስተቀ ያስረዳኸው ነገር የለም ስለዚህ ማነው ደደብ የሚሆነው? የፌስቡክ ሜዳ ተገኘ ተብሎ ዝም ብለን በማናውቀው ነገር ማስረዳትን ስድብ ለምንም አይጠቅምም ::አዳምጥ መጀመሪያ ካልገባህ ጠይቅ ንጂ አትዘባርቅ

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 2 วันที่ผ่านมา

      አእምሮህ ዝጎል ሰገጤው!!

    • @belayneshali4617
      @belayneshali4617 2 วันที่ผ่านมา

      ስድብ ባለጌና የአስተሳሰብ መቀንጨር ነውና ገንቢ ሐሳብ እናምጣ እንጅ ለስድብ አንሩጥ🙈

  • @chicago9458
    @chicago9458 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኢመደበኛ የሆነ? ሕገ ወጥ አይደለም ይመስላል አገላለፁ!

  • @user-hu3ut7ul1q
    @user-hu3ut7ul1q 2 วันที่ผ่านมา

    በመሌ ሙት ! ወደኃለላ አትበሉት ለነገረሩ በመነካካት ሁሉም ነገር 7ቱነን ደፈናቹት ይህን ሾተለን ታከመሙ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 วันที่ผ่านมา +1

    Mootummaan dugdaa Biyyaaf
    Qabeenyaa?,deemsis dhabbbaataan enjsii Bu/Lafaa!!!Surprises Geejjibni
    ❤Qabeenyaa Section Of state Education Education ida'amuun mandisni hawaasaa qabeenya sochii Badii dura elementary school

  • @ibrahimahmed7498
    @ibrahimahmed7498 2 วันที่ผ่านมา +3

    These are sugar-coated Poison pills for Ethiopians. Ethiopians need respect for country's constitution and accountability for all killings and other atrocities happening in Ethiopia. Please, first release the individuals still in prisons without court orders. Some of them already got their freedom in court proceedings but the pp's police are holding them illegally.

  • @dawittesfaye6006
    @dawittesfaye6006 2 วันที่ผ่านมา

    Show me the money...redraft the law, explicitly exclude diaspora. Otherwise, big$$$ is done. Real estate is dead. Don't expect diaspora to bail u out for your reckless printing of birr!

  • @berhanetadesse7270
    @berhanetadesse7270 2 วันที่ผ่านมา

    Tebarku bemigeba meleku naw yegelesute. Yezerfe yezrfewen yemelese !!! Teru naw kete meto naw 3 or 4 foke?

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 2 วันที่ผ่านมา

    Ok betam gelze new diaspora belabu serto hageru birr biasgeba weym bete bisera beheghe belabu yecilale meknayatu dispora hagerun mabelzeghe serto lefeto new menm dersegi baynorewm meknyatum bezu swe hageru lay new nebert yemiferaw zero zero hageru le marefe selmifelghe

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 2 วันที่ผ่านมา

    ብላክ ማርኬት (አዋላ) ን በጀመሪያ አጥፋት የሀገር ሀብት እየሸሸ ያለው በዚህ ነው ግን ብላኩን ተጠቃሚ ባለስልጣን ስለሆነ አታጠፊትም 😂😂

  • @Archfs
    @Archfs 2 วันที่ผ่านมา

    የህግ ሰው አይመስልም ሰውዬው! ንግግሩ ሁሉ የህጉን አላማ እንጂ ውጤት አያንፀባርቅም! ህጉ ጥርት ብሎ ያልተቀመጠና በብዙ መልኩ መተርጎም የሚችል ሆኖ ሳለ በአጠቃላይ እመኑኝ እናንተ ባሰባችሁት መንገድ አይተገበረም ነው እያለን ያለው።

  • @AligazLeu
    @AligazLeu 2 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ በፊት ተከሶ ፍርድ ቤት ነፃ ነው ብሎት የሆነ ሰው?

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 วันที่ผ่านมา

    Eegumsaa Ogeeyyiin Seeraatti lafti riqicha barnootaa dhageeffachuu dursee Abbootii seerallee

  • @anteneh41
    @anteneh41 วันที่ผ่านมา

    ኦሮሚያ ላይ በተለይ አዳማ ምክር ቤት ፋይል ለማስወጣት በኦሮሚያ የቢሮ ሰራተኞች እስክ 3 ሚሊዬን የሚጠየቅበት ሀገር ላይ ሌላ ሌላ ስራ ትሰራላችሁ በተቋም ደረጃ ከግለሰብ እየዘረፋችሁ አደለም እንዴ አስፈላጊ ከሆነ በነማ እንደተዘረፍን በቅርብ እናጋልጣለን

  • @user-hs2wz5gg9w
    @user-hs2wz5gg9w 2 วันที่ผ่านมา

    Ya hula yeoromo cadire yezerefewin merets tasmelisalachu

  • @user-hs2wz5gg9w
    @user-hs2wz5gg9w 2 วันที่ผ่านมา

    Leboch masmeles sayhon hizbun enizrefew belu enante yesetachut yimesil masmeles tilalachu

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ YAADII ARGII QOTEEBULTOOTAA KEENYAA DIRQAMAA RAKKOO CIMAADHAA QABEENYII ABBAAF SEEQUUN IFAA KANAF NI GAADDISAA UMMATAAF HAADHAGAYUU GURRIIS EEGUMSAA INJECTIONS

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 2 วันที่ผ่านมา

    selZhe wandmoch alqwle yelowm belo ke enatachn becha ye a abtachn dersha sleye large semeta meddle albne naw hege enxate yayals.

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 วันที่ผ่านมา

    Eegumsaa dura dhageeffatu hawaasaa kutaa odeeffaannoo ykn Wal iyyaafannoo barattaan ykn dhorkee jilbaa humna barsiisuuf Beekumsii humna dhageeffatu sciences Eegumsaa National security

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 วันที่ผ่านมา +1

    በወንጀል የተጠረጠረው ስው ንብረቱን በአስር አመት ውስጥ ሽጦት ከሆነ የገዥው ዕድል እጣ ፈንታ ምንድን ነው?

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 วันที่ผ่านมา

    Lachuu Dabaree waliin yaaduun ijaarsa ciqileen
    Haakima eegumsatu boochisee
    Eegumsa haakimatuu barnootaa seequun

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 วันที่ผ่านมา

    Mirga Dhageeffachuu Falmadhuu Biiroon barnootaa qaama Radio garaan Oromia yoo namaaf hin gallee

  • @meronzewdie1691
    @meronzewdie1691 2 วันที่ผ่านมา

    የፈረሰው መንግስት መግለጫ

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 2 วันที่ผ่านมา

    በተቀዣበረ ትንታኔ ውስጥ ምክንያታው ሆንክም አልሆንክም አለው ተብለህ ከተጠረጠርክ ይወረስብሀል😂😂😂ማን ነው ንብረቱን የሚወስደው ለምን አላስ ይውላል 😂😂 ያውም በኛሀገር ዳኝነት 😂😂😂 ይህን መንግስት እና ተባባሪ ሰወችን በከአንድላ መቅበር ነው።ሲጀመር አሸባሪ እራሳችሁ

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 2 วันที่ผ่านมา

    2 ሚሊዮን የጠየቃቹ እንማን ናቹው

  • @seifuasress4775
    @seifuasress4775 3 วันที่ผ่านมา

    You need to clean your house first.

  • @Abrhammengistu-ec1gm
    @Abrhammengistu-ec1gm 2 วันที่ผ่านมา

    ገና ዛሬ ተደሰትኩ

  • @YalemCardin-sp2jz
    @YalemCardin-sp2jz 2 วันที่ผ่านมา

    ይነቅህ ወደዚያ ኤጭ

  • @DanielTesfaye-gr6gq
    @DanielTesfaye-gr6gq วันที่ผ่านมา

    አይ በሻሻ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sz3fc6xt5v
    @user-sz3fc6xt5v 2 วันที่ผ่านมา

    Ante rikash azmari!!!

  • @jemilseid7385
    @jemilseid7385 2 วันที่ผ่านมา

    Hezbone le laba aslfacuo eystacuo nw mngst ahonm kom belo masbe albet

  • @jemilseid7385
    @jemilseid7385 2 วันที่ผ่านมา

    Weye gode labawe zerafewm eytaweke civilyan lematkate nw sektel enman endzrfo eytweke lemn zekezake tehadlcuo keteta labwen meyaz eytcale nger gn golbtacun masyet teflgalcuo demo mengest eydgfe selam felagwen nw metkawe hagerto west serat albgient bezto yto sw nw yehn hege yemyasftmew beca enayalne

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 2 วันที่ผ่านมา

    እራስወትን ሠብሠብ አርገው የማናገሩትን ለመጠንቀቅ ሞከሩ ግን አልቻሉም ተዘበራረቀ😂በወንጀል የተከሠሠ ነው ብሎ የሌለቀትም? ምክንናያታዊ ያልሆነ ብሎ ካላስረዳ😂😂😂ከአምስት ሚሊየን ነበረ በፊት አሁን አስር ማሊየን ሆነ😂😂 ውስን😂😂 ውስን ነው 😂😂😂😂

  • @user-tm2dm4nu5o
    @user-tm2dm4nu5o 2 วันที่ผ่านมา

    የአሻንጉሊቱ የገዳዩ የአቢይ መንንግስ ቄሳር ለተለጠጠዉ ከርስህ ህሊናህን እንደ በሬ ቆዳ አልፍተህ ፍቀህ ገልብጠህ ያሰጣህ እዉነትን እንደ ቅሪላ ረግጠህ ቱልቱላህን የምትነፋ አይነ ስዉሩ ጋዜጠኛ

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 2 วันที่ผ่านมา

    Leboch

  • @jossyurael9042
    @jossyurael9042 2 วันที่ผ่านมา

    በላ ወደደሳለኝ ሆቴል መውረጃ እየተሰራ ያለውን የታከለ ኡማን ህንፃ ምን አባህ እንደምታደርገው እናያለን።

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 ሀብታም ወየሁልሽ ከዘጠና ሚሊዮን ህዝብ ጋ ልትራቡ ነው :: ቶሎ ተሰደዱ ::

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኬኒያው የህዝብ ተቋውሞ ማአበል አይቀሬ ነው ይሄ አዋጅ መዘዙ የአባገነኑውድቀት ነው😊😊

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 2 วันที่ผ่านมา

      ጉራ ብቻ!!😊

    • @user-hu3ut7ul1q
      @user-hu3ut7ul1q 2 วันที่ผ่านมา

      @@Tayebogale252 አቦ አትስጋ ወደ ቁልቁል ብትገፋዉ ወይ ፍንክች

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 3 วันที่ผ่านมา +5

    😂 ደነዝ ሃገር ታነጻጽራለህ
    ህዝብን በዶሮን የሚጨፈጭፍ
    አረመኔ መንግስት ውስጥ ተደብቀህ።
    ለመዝረፍ እንዴያመቻችሁ ነው ።

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 3 วันที่ผ่านมา

      ሌቦ አልቆልሃል ድሮን ምናምን እያልክ ተልመጥመጥ ገና ተስካርህን ይነፋልሃል!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tuttuttuttut5061
      @tuttuttuttut5061 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@unitityisstrenght6578 Aye aba sint new yemikefluhe ? Asmesay. Cadre hulem Cadre.

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 2 วันที่ผ่านมา

    ክቡር ሀገር እንዲህ ካልጨከኑበት አይለወጥም ብዙ መጨነቅ መጠበብ አያስፈልግም መርከባችን የስኳር ኘሮጀክቶች የግድቡ ብር ሁሉ መልስ ያላገኘ ጉዳይ ነው ወደተግባር ከሄዳችሁ እመኑኝ ለመቶ አዳዲስ ፕሮጀክቶች የሚሆን ሀብት ሀገሪቱ ታገኛለች ፍጠኑ እና ተግብሩት የደሀው አምላክ ይረዳችዃል