አብዢዎች || Multipliers - ዮሴፍ በቀለ - ክፍል 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024
  • #multipliers #successmindset #selfimprovement #Ethiopia
    ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ። Please Like & Share this video
    Facebook: / bornlimitlessseminars
    _____________________________
    ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
    Address: Ethiopia, Bole, Mosaic Hotel.
    follow the link: maps.app.goo.g...
    _____________________________
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    _____________________________
    ለበለጠ መረጃ:
    +251911420432
    +251988068511
    +251911318275

ความคิดเห็น • 27

  • @Yitonz
    @Yitonz 2 ปีที่แล้ว +5

    በርቱ በፍፁም እንዳይቋረጥ

  • @aklesyaget
    @aklesyaget 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @nasirshafi6250
    @nasirshafi6250 2 ปีที่แล้ว

    ተግባራዊ ሥራ ነው የሚያሥፈልገን።እጅግ በርካታ የቲዎሪ ሰዎች አሉን ፦እንዲህ ይሁን እንደዚያ ይደረግ የሚሉ።እንደ ኮሜዲያን እሸቱ መለሠ አይነት የተግባርና የመፍትሄ ሰዎች ናቸው የሚያሥፈልገን።

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ትምህርት ነው በርታ በርታ ዮሴፍ። ግን ከይቅርታ ጋር እኔ የምለው የምታሰተምረው ተደራሽነቱ ለማነው ሙሉ ሀሳብህን ለወጭ ሰው ነው ለሀገር ቤት ነው ስልጠናህ ወይ እባክህን ወይ በአማርኛ ወይ በእንግሊዝኛ ትደበለላልቀዋለህ አደራ ምረጥ እና በአንድ ቋንቋ ለማሰተማር ሞክር " ይሄን ያህል መዋራጨት መወራጨት "ማበድ " ጩሆት " እግዚያብሔርን ነው የምላችሁ ከሌሎች የተለ መሳጭ በተረጋጋ አጥንት ደርስ ትምህርት የምከታተልበት መድረክ የአቶ አሸናፊ ታየን መድረክ
    በጭራሽ በጭራሽ በጭራሽ የማይገናኝ ጣአም ነው የሆነብኝ ልክ እነደ ጨው እና በርበሪ ቅቤ የበዛበት ምግብ እና እጅ የሚያስቆረጥም ምግብ ነው አይገናኙም ልዮነት እና የመድረኩ ለዛ አቅጣጫ እንዳያስት እባካችሁ እንደሌላው መድረክ የሞቅታ የሞቃታ መድረክ እንዳይሆን መድረኩ በዙ ለመድረኩ በጣም ክብር ክብር አለኝ በተረፈ በርቱ በርቱ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @Joseph.Ashenafi
    @Joseph.Ashenafi 2 ปีที่แล้ว +2

    jocy 😍😍😍your lecture is🔥🔥🔥🔥
    i hope dgami endemtmeta🦾 Fetari hulachunm yakbrln

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 ปีที่แล้ว

    አሸናፊ ራሱ ምገርም አይነት ሰው ነው ።

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 2 ปีที่แล้ว

    ጆሲ ሲያስተምር እኔ ያለኝን ለመሪነት የሚያበቁ ባህሪያቶች እንዳሉኝ እንዳውቅ ረድቶኛል እኔ መስራት የምፈልገውን በግልጽ እንዳውቅ አድርጎኛል አመሰግናለሁ

  • @zelman202
    @zelman202 2 ปีที่แล้ว

    Grume new berta brother.

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
    @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 2 ปีที่แล้ว

    ኤነርጅህ ደስ ይላል ❤❤❤❤ከልብህ ነዉ የተናገርኸዉ❤❤❤❤

  • @mulubirara9764
    @mulubirara9764 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን !

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 2 ปีที่แล้ว

    መሀይም መሆኔን ዛሬ ነው ያወኩት

  • @abebetilahun2145
    @abebetilahun2145 2 ปีที่แล้ว

    best person
    thanks alot

  • @-achawach5782
    @-achawach5782 2 ปีที่แล้ว

    Jossy, You are amazing. Thankyou so much. You inspired me

  • @Tirhas2861
    @Tirhas2861 2 ปีที่แล้ว

    Thankyou 🙏🏽🌺

  • @zerehuntaye3356
    @zerehuntaye3356 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @shgawbirhanu8142
    @shgawbirhanu8142 2 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @baba-895
    @baba-895 2 ปีที่แล้ว

    Wow great lessen 👏👏👏👏

  • @muslimaahajjii8218
    @muslimaahajjii8218 2 ปีที่แล้ว

    Thankyou so much

  • @tewodrosmolla7289
    @tewodrosmolla7289 2 ปีที่แล้ว

    ክፍል ሁለት የለም? ሰለ ሁልጊዜው እናመሰግናለን!

  • @naser884
    @naser884 2 ปีที่แล้ว

    yet akbabi new seltenawe bota

    • @ashabeje8463
      @ashabeje8463 2 ปีที่แล้ว

      Mozaic hotel Bole,monday starting from 11:30

  • @fasilmengistu6975
    @fasilmengistu6975 2 ปีที่แล้ว

    I want these book

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 2 ปีที่แล้ว

    ምን ላይ ነው የሚገኝው ትምህርቱ

  • @ethiobrainfarm3381
    @ethiobrainfarm3381 2 ปีที่แล้ว

    May l know z title of z book please

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 2 ปีที่แล้ว

    So great experience! Thanks Ato Ashenafi for creating this opportunity. Please can you tell me title of the book የመጽሐፉ ርዕስ he gave you guys? አመሰግናለው