ትኩረት የማድረግ ኃይል || The Power of Focus - ክፍል 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Like and Share
    _____________________________
    / impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Join our Discord community: / discord
    ክፍል 2፡ • ትኩረት የማድረግ ኃይል || The ...
    ክፍል 1፡ • ትኩረት የማድረግ ኃይል || The ...
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    _____________________________
    ለበለጠ መረጃ:
    +251911420432
    +251988068511
    +251911318275
    _____________________________
    Editing & Graphics: [ Instagram ] @tole.dit
    Camera & Audio: [ Telegram ] @GoldenPictures

ความคิดเห็น • 72

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 ปีที่แล้ว +22

    አንተ ልዩ ነህ ።ሌሎች ማነቃቃት ላየ ሲሰሩ አንተ ማንቃት ላይ መስራት ነወ!!

  • @mekiyamukemilhope853
    @mekiyamukemilhope853 ปีที่แล้ว +21

    ሰላም ውድና የተከበርክ የህይወት አስተማሪ ወንድማችን ተስፋ ከአላህ ቀጥሎ በሰውነፋስ ላይ ሊሞት የደረሰ ነፍስን በተስፋ የሚያለመልም ነው ምርጥ የአይምሮ ምግብ እናመሰግነሰለን

  • @amanueltaffasa4088
    @amanueltaffasa4088 ปีที่แล้ว +3

    Ashe, በየቀኑ እያዳመጥኩህ ደጋግሜ እየሰማሁህ አትጠገብም በእውነት በሕይወቴ ዘመን እንደ አንተ አይነት ጥልቅ ማይንድፉል ሰው ስላገኘሁ በጣም አመሰግናለሁ፤ ብዙ ሺህ ዘመናት ኑርልኝ::

  • @legeseandualem8695
    @legeseandualem8695 ปีที่แล้ว +3

    ሽያጭ ባለሙያ ለመሆን እኔ አሁን ገብቶኛል ከሰዉ ጋር ለመግባባት ይችን አይነት ትምህርት ስጠን ።

  • @kasimawel5955
    @kasimawel5955 ปีที่แล้ว +2

    አሼ እውነት እልሀለው ትምርትህ እንደ አዲስ ወልዶኛል። ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ባለውለታዬ ነህ ።እግዚአብሔር የኑርልኝ አመሰግናለው እርዳታህ ግን ገና ያስፈልገኛል።

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @OmaHana-sp2bg
    @OmaHana-sp2bg ปีที่แล้ว

    ይሄ ትምህርት ለኔ ነው ተስፋ አለኝ የትምህርት መረጃ የለኝ ግማሽ እድሜዬን በአረብ አገር ነው የጨረስኩት እዚህ ሀገር በመኖሬ የተጠቀምኩት ነገር እውቀት ለማግኘት ሚዲያ ስፈልግ እንደ እንተ አይነት እስተማሪ ማግኘቴ ነው እየደጋገምኩ ነው የማየው እመሰግናለሁ አቶ አሽናፊ

  • @Muhammed-es5wx
    @Muhammed-es5wx 9 หลายเดือนก่อน

    Best personality developer in all aspects of my life .

  • @yemichaeltshay703
    @yemichaeltshay703 ปีที่แล้ว +2

    በርታልን እ/ር ካንተ ጋር ይሁን

  • @HYF-sb1eo
    @HYF-sb1eo ปีที่แล้ว

    አቶ አሸናፊ ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 ปีที่แล้ว +2

    AShe you can!

  • @cheru137
    @cheru137 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 ปีที่แล้ว +2

    Thank u

  • @kalttzeryihun1117
    @kalttzeryihun1117 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much

  • @tsigehailu9411
    @tsigehailu9411 ปีที่แล้ว +1

    መጽሐፍ ነህ ለኔ❤

  • @anaschali5553
    @anaschali5553 ปีที่แล้ว

    Thank Ashe

  • @balanbaras5550
    @balanbaras5550 ปีที่แล้ว +1

    Ato Eshe isk indet without drug ke stress, anxiety and depression mewutat indemichil nigeregn please.edimehin yarzimilin ato Eshe.

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @tsigehailu9411
    @tsigehailu9411 ปีที่แล้ว

    በጣም የማደንቅህ ነህ አቶ አሸናፊ😍🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥልኝ ማይዴንም ስለምትገነባልኝ

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 ปีที่แล้ว

      እግዘአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ ውዱ መምሕር

  • @engilishperimerleaguehighl1605
    @engilishperimerleaguehighl1605 ปีที่แล้ว +1

    Ashe My roll model and My Teacher

  • @technology335
    @technology335 11 หลายเดือนก่อน

    ante lene beka tikil neki thanks.......

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics ปีที่แล้ว +1

    I thank you 🙏🙏🙏

  • @biniyamshewaye1836
    @biniyamshewaye1836 ปีที่แล้ว

    Once Dr Myles Monroe said. Your future is not a head of you ,it’s trapped in you. Every seed have a fruit in it. If you throw it in a bathtub? It will die. But if you throw it on backyard it will grow. We all came with a gift. We just have dig in and find it. I like how you teach us from your heart and I thank you for that. Am following you and am learning a lot .

  • @yoni2089
    @yoni2089 ปีที่แล้ว

    wooow 9:00 - 10:00

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting ปีที่แล้ว +10

    ለኛ በዩቱብ ለምንከታተል ሰዎችም የጥያቄ ክፍለ ጊዜ ይዘጋጅልን ፕሊስ በሀሳቤ የምትስማሙ👉👍

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว +3

      እናዘጋጃለን!

    • @fevenasmamaw4694
      @fevenasmamaw4694 ปีที่แล้ว

      እንጠብቃለን

    • @Habeshaknitting
      @Habeshaknitting ปีที่แล้ว

      @@ImpactSeminars እናመሰግናለን በጉጉት እንጠብቃለን እኔ በእርሰዎ ትምህርት ብዙ ነገር ተገንዝቢያለሁ እና ብዙ ጥያቄዎችም አሉኝ ሰዉ ካላወቀ አይጠይቅም ማወቅ ስለጀመርኩ ነው መሰል ጥያቄዎቼ በዝተውብኛል ያለሁት ሳውዲ ነው

  • @tri-ju1sy
    @tri-ju1sy ปีที่แล้ว +1

    ስወድ ህ አሹየ😊😊😊😊😊

  • @hamidworku3337
    @hamidworku3337 ปีที่แล้ว

    Amazing!! Thank you so much Ashe.

  • @jemalhussien3907
    @jemalhussien3907 ปีที่แล้ว +1

    Amazing !!!!
    Thank you so much

  • @sayzanarim2437
    @sayzanarim2437 ปีที่แล้ว +2

    "ራዕይ የሌለው ህዝብ ይጠፋል"ዐይን ለውጭ ዕይታ ሲሆን ራዕይ ደግሞ የልብ ዐይን ነው!!

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics ปีที่แล้ว

    More bless to you!

  • @NBI3
    @NBI3 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot

  • @asnemindaa875
    @asnemindaa875 ปีที่แล้ว

    enem kaa dubai gabeche yehenen seltana masede endalebegn wasegnalew. timeframes eko badanbe fatfeto nw yemagore enje seltana aydalem. faxare selamun yabzaleh. kalebe ewadehalew katelek akberot gare❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanakiros2027
    @fanakiros2027 ปีที่แล้ว

    Amesegnalew

  • @ibnsirajhassen5114
    @ibnsirajhassen5114 ปีที่แล้ว

    thank you so much. please tell us something about discipline

  • @beautifullgirl1101
    @beautifullgirl1101 ปีที่แล้ว +1

    Btame enamsgenalen ato ashnafy

  • @abelkerim4532
    @abelkerim4532 ปีที่แล้ว +2

    ከቀን የውሎዬ እቅዶቼ ውስጥ የአሼን ሴሚናር ማየት ነው። በርታልን እና መፅሐፉን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው?

  • @muslimaahajjii8218
    @muslimaahajjii8218 ปีที่แล้ว

    Thankyou

  • @gechtube2034
    @gechtube2034 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም አቶ አሼ በቅድሚያ ከልብ አመሰግናለሁ። መፅሐፈወትን እንዴት ነዉ በሀርድ ኮፒ ማግኘት የምንችለዉ?

    • @Habeshaknitting
      @Habeshaknitting ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว

      በዲጂታል ቅጂ አማዞን ላይ አለ፤ በወረቀት ህትመት አልታተመም። ዲጂታል ቅጂውን ከፈለከው ሶስተኛውን መጽሐፍ እንልክልሃለን!

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 ปีที่แล้ว

    ante yehone yelele neger sayhon mtastemren real yehone techebach neger new mtasayew
    tebareklgn

  • @amirkalefa3181
    @amirkalefa3181 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Ashe for all things you are doing for us .I have one question and my question is how I can get your book.

  • @DaniKetema
    @DaniKetema หลายเดือนก่อน

    Kberln Abate

  • @filmonak4584
    @filmonak4584 ปีที่แล้ว

    what??????????? I don't know how to comment.... Mr. Ashenafi, when you talk about the circle and specially about the small, I don't have any sentence to express

  • @abiygubae5075
    @abiygubae5075 ปีที่แล้ว

    metsihafochihin yet magignet echilalehu? please!

  • @nasiralkhalafi2748
    @nasiralkhalafi2748 ปีที่แล้ว

    Metsehafun be pdf yet enagegnalen plz erdugn

  • @sebritijani1655
    @sebritijani1655 ปีที่แล้ว

    ባክህ አሸናፊ ተሰጦኤን እንዳገኝ የሚረዳኝን መጳህፈ ጦቅምኝ?

  • @mastiteferi7456
    @mastiteferi7456 ปีที่แล้ว

    Fetari edeme edichemrelot emgnalew selmtesxun telke ye hone hiwet temhert enamsgenle ke leloche be endzi ayent hasbe kalacew sewoche be teleye endet lemilew xiyake melse selagegnw ena hiweten be teleye melku endemerana eyamesgenku ednore mekeniyate selhonugn amsgenotalew

  • @mitogeta2318
    @mitogeta2318 ปีที่แล้ว

    Ewuketih yigerimal yemir ande ken yanten seminar ba akal endemisatef ergotegna negn..

  • @mulualemtemesgen315
    @mulualemtemesgen315 ปีที่แล้ว +2

    ASHINAfi taye i have no words how much my life is same with some one who you change :- maneyazewale eshetu: -i want to work with him if you get he and me in touch.

  • @fessehaassefa8789
    @fessehaassefa8789 ปีที่แล้ว

    First really, really thank you for what you are doing. Then I need your book , and please let me know how to get it. Thanks.

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว

      Leave your mobile and we can attach it for you.

  • @NBI3
    @NBI3 ปีที่แล้ว

    Have you publish your book in AMHARIC

  • @abdulhafizebahru3761
    @abdulhafizebahru3761 ปีที่แล้ว

    wow I like todays program Really Helpful to me !!!!! Thank you MR Ashe …..How can I get your book please i need it !!!

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว

      Leave your mobile and we can attach it for you.

  • @tigistasnakew420
    @tigistasnakew420 ปีที่แล้ว +1

    Can i get the seminars face to face?

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว

      Come to Mosaic hotel, around Edna Mall, Monday at 12:00 local time.

  • @kidusendalkachew9648
    @kidusendalkachew9648 ปีที่แล้ว +1

    😧Anyone who saw himself in this video
    Like

  • @nigusmobile8596
    @nigusmobile8596 ปีที่แล้ว

    ሰላም አቶ ታየ በመጀመርያ ሰላም ብያለሁ እንደት ነህ ስልጠናህ በጣም ገንቢ ነው ስልጠናህን በአካል ባልሳተፍም ቻናልህ ላይያሉትን ሁሉንም ተከታትያቸዋለሁ እድሉን ስለሰጠኸን አመሰግናለሁ የመጀመርያ ጥያቄየ በፓርት የሚሰጥው ስልጠና ቻናልህ ላይ ይቀርባል ወይስ ተቀረበ ጥሩ ካልቀረበ ክፍለ ሀገር ላለን ሰወች ምን ታስቡዋል እንደኔ በፕራይቤት ቻናለ ወይም ወየብ ሳይት ላይ መግቢያ እንደሚከፍሉት ከፍለን እንድንማር ቢደረግ ምክኒያቱም በገንዘብ እሚተመን ስልጠና ስላልሆነ ቢታሰብበት እኔ ለምሳሌ የተለያዩ ስልጠናወችን ለመውሰድ ሞክርያለሁ ግን አቋርጣለሁ ህልሜን ፅፌ ነበር የህልም ሰሌዳ ነበረኝ ግን አሁን የት እንዳለእንኳን አላውቅም
    ስለዚህ በፓርት መሰልጠን እፈልጋለሁ ባክህ አስብበት ስልጠናውን ለመውሰድ ክፍለሀገር ስለሆንኩ ነው

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  ปีที่แล้ว

      አልተቋረጠም ይቀጥላል።

  • @baba-895
    @baba-895 ปีที่แล้ว +1

    Thank you
    I hope to be invaded personally