ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በአንድ ቀን ዘጠኝ እናቶችን ከነ ልጆቻቸው ታድጊያለሁ አቶ ክብረት አበበ (ጠብታ አንቡላንስ) @DawitDreams | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2024
  • በአንድ ቀን ዘጠኝ እናቶችን ከነ ልጆቻቸው ታድጊያለሁ አቶ ክብረት አበበ (ጠብታ አንቡላንስ) @DawitDreams | Ethiopia
    አቶ ክብረት አበበ (ጠብታ አንቡላንስ) በዳዊት ድሪምስ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና @DawitDreams
    In today's episode of our weekly program titled "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና" we have the privilege of hosting Mr. Kibret Abebe, a licensed nurse anesthetist with over 25 years of experience in healthcare in Ethiopia. Mr. Kibret Abebe is the founder of TEBITA, a remarkable organization that has been making a significant impact in the field of emergency medical services in Ethiopia.
    TEBITA, established in 2008, provides a 24-hour ambulance service in Addis Ababa and offers remote medical assistance to multinational companies operating in Ethiopia. Their dedication to ensuring prompt and professional emergency medical care has been crucial in saving lives and providing critical support in times of need.
    Moreover, TEBITA extends its services beyond the city limits of Addis Ababa by providing ground evacuation services throughout the country. This commitment highlights their mission to reach and assist individuals in remote areas, ensuring that emergency medical care is accessible to all Ethiopians.
    Join us in this enlightening episode as Mr. Kibret Abebe shares his journey, experiences, and the incredible work of TEBITA and East Africa Emergency Services, LTD.
    Together, let's learn, grow, and be inspired to achieve our dreams. #21stCenturyJourney #IkramAutomotive #SuccessStory #WomenInBusiness
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

ความคิดเห็น • 75

  • @ETL23
    @ETL23 6 หลายเดือนก่อน +6

    ይህን ቻናል መከታተል ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ነው እንዲህ አይነት ድንቅ ሰዎች እንዳሉ ያወኩት በርቱልን ለትውልዱ ተስፋ ሰጭ ናችሁ ለገንዘብ ብለው ሳይሆን ለሰባዊነት ለሰው ልጅ ሲሉ የሚሰሩ ሰዎች ስኬታማ ናቸው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 🙏❤❤❤❤

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም በተቸገርን ሰዓት ለእናቴ ደርሶላታል ጠብታ አንቡላንስ ምስጋና ይድረሳችሁ ጤናና እድሜ ተመኘሁልህ አቶ ክብረት

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh 6 หลายเดือนก่อน +3

    👍Bravo 👍ለ መኖር ጥንካር የሚሰጥ
    የሕይዎት ምስክረነት ነው

  • @enanuayano3969
    @enanuayano3969 6 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት ውድ ወንድሜ ክብረት የምትደነቅ ነህ ህልምህን ለማግኘት ያበቃህ የሙያ ፍቅርህ ልዩ ነው የኮሪያ ዘማች ልጅ በመሆንህም የሥራ ዲሲፕሊን ከላይ የወረደ ነው እላለሁ አሁንም ገና ብዙ ብዙ የምታስተምረን ነህ በርታ እላለሁ!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, አስተማሪ,አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ መልእክት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል።

  • @tisi3500
    @tisi3500 6 หลายเดือนก่อน +1

    የምከታተለው አድገዋል ከሚባሉ ሃገር ነው ግን ያደጉ ሰዎች ያሉት የሚኖሩት የጥበብ ምንጭ ኢትዮጵያ ናት። ዳዊት ወንድማችን በጣም እንወድሃለን ብዙ ጥበበኞችን አፍራልን❤

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 6 หลายเดือนก่อน +3

    Hello. Dr. Kebrat. God. bless you. Amazing. life. history. I like it. Go on. Tx

    • @alemtesfamichael2121
      @alemtesfamichael2121 6 หลายเดือนก่อน +1

      ለ dawit dreams ጥያቄዬ ስኬት ሃብታም መሆን ነው ወይ?

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 6 หลายเดือนก่อน +3

    We need this kind of people ❤❤❤ Amazing

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዳዊት ድሪምስ እና አብራችሁ የምትሰሩ ሁላችሁንም እናመሰግናለን አቶ ክብረት አበበ ግሩም የሆነ የህወት ተምከሮዎችን ስላካፈሉን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY.

  • @emebetdejen5262
    @emebetdejen5262 6 หลายเดือนก่อน +1

    ክብርዬ ከጊኒር ተነስተህ እስከዚች ቀን ያደረሰህ እግዚአብሄር ይመስገን መስዬም መልካም ሚስት በመሆንሽ ለዚህ ደርሳችኸል የሰባችሁትን የጀመራችሁትን ጌታ ያሳካላችሁ ተባረኩ

  • @zeyadatek918
    @zeyadatek918 6 หลายเดือนก่อน

    Amazing thanks ❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @user-ru3mn1is6c
    @user-ru3mn1is6c 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tebita ambulance is unique thanks mrs. Kibret abebe

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @tgstubadnga4323
    @tgstubadnga4323 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነህ የተባረከ ቤተስብ

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wow that's amazing, you didn't stop everyone saying you can't do it, you are truly a 21st century hero🙏🙏🙏 , for Dawit Dreams 🙏🙏🙏

  • @user-ec7og5bs7g
    @user-ec7og5bs7g 5 หลายเดือนก่อน

    ያልተዘመረልህ ምርጥ ሰው ነህ ። Thank you for ur service .❤ We love you❤

  • @solomonwaktola7893
    @solomonwaktola7893 6 หลายเดือนก่อน

    አቶ ክብረት, ክብረት ይስጥልን።
    ከእግዜር የተላክ ሰው መሆንህን ነው የተገነዘብኩት።
    ሰው ያንተ ስኬት በሀብትህ ይመስለዋል። ያንተ ስኬት እና አርካታ በየቀኑ በየቀኑ ገንዘብ ማትረፉ ሳይሆን በየቀኑ የሰው ህይወት ማትረፉ ነው።
    ያኑርህ።

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 6 หลายเดือนก่อน

    Stay blessed Dr!!!

  • @tarikua2939
    @tarikua2939 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you! You are amazing ❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    DEFINITELY SIR.

  • @yosephubuntu
    @yosephubuntu 6 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰው በጣም ድንቅ ህይወት አለው ነገር ግን አልታየለትም ። ምን ሆኖ ነው ።

  • @user-jv4cw1fx6k
    @user-jv4cw1fx6k 6 หลายเดือนก่อน +2

    ከልብ አመሰገናለሁ እናተን አያሳጣን
    የዘመኔ ብርቅየዎች🎉🎉

  • @regukeba7951
    @regukeba7951 6 หลายเดือนก่อน +2

    WOW! Hero!

  • @haimanothailu8692
    @haimanothailu8692 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ትልቅ ሰው ብየሃለው። በጣም ደስ ይላል ተሞክሮህን ለኛ ማካፈልህ። ነገር ግን አንድ ነገር ያልከው አለ በ"ቡዳ" የሚል እዚህ አገር እኮ ለሚሰራ ነው ውርደት ያለው። ላጭበርባሪ ለሌባ ለቀጣፊ የሚያመግስ ህብረተሰብ ነው ያለው።

  • @leahlings7449
    @leahlings7449 6 หลายเดือนก่อน

    እብርዬ የኔ ጀግና። የኔ ሞዴል❤❤❤❤❤

  • @emebetgeda8096
    @emebetgeda8096 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Kebret God blessed you and Messi!

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash854 6 หลายเดือนก่อน

    great!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    DEFINITELY.

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም በጥሩ ባለሞያወች የታገዘ የአንቡላንስ አገልግሎት እንደሚሰጡ እኔ ምስክር ነኝ

  • @melkamzerabebe7836
    @melkamzerabebe7836 6 หลายเดือนก่อน +1

    Briliant!

  • @user-hn1bu2lj3z
    @user-hn1bu2lj3z 6 หลายเดือนก่อน +1

    Jimma ❤❤❤

  • @jerryzebe7436
    @jerryzebe7436 6 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing

  • @zennaeshetie7406
    @zennaeshetie7406 6 หลายเดือนก่อน

    i took frist aid and fire training on his organiaztion ,wow amazing very nice ,with amazing teacher ,hats off !

  • @activegeneration8970
    @activegeneration8970 6 หลายเดือนก่อน

    wow! unbelievable champion man!

  • @zelalembawana5537
    @zelalembawana5537 หลายเดือนก่อน

    Wow You are different.

  • @alemmezgebe8105
    @alemmezgebe8105 6 หลายเดือนก่อน

    ስምህ ድንቅ ስራክ ድንቅ ክብረት አበበ የሚከብር ሁልጊዜ ያብባል ተምሬብሀለሁ አመሠግናለሁ ።

  • @esd6407
    @esd6407 6 หลายเดือนก่อน

    ሰምና ሰራ ሲገጣጠም እየተማሩ በአገረ ተሰፈ ለሚቁረጡ አንቱ ትልቅ አሪያ ኖት እናመሰግናለን ።❤

  • @GalanBaruk
    @GalanBaruk 6 หลายเดือนก่อน

    Wowowowowowowowowow.I love

  • @kiduslydia7465
    @kiduslydia7465 6 หลายเดือนก่อน

    Good

  • @success4079
    @success4079 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏👏👏👏

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግና የአገር አለኝታ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @onelove9191
    @onelove9191 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ክብረት በጣም የሚገርም ሰው የሚገርም ስብና ባለቤት እሱ ብቻ ሳይሆን ባለቤቱም ጭምር ባልና ሚስት ከአንድ ተቋም ይወጣል ነው የሚያስብለው።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ahmedadem9130
    @ahmedadem9130 6 หลายเดือนก่อน

    We proid kbret

  • @british-35
    @british-35 6 หลายเดือนก่อน

    Best hiwetn endnawkat redtehnal ena enamesegnalen

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    MY GOODNESS OH.😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ras.serix223
    @ras.serix223 6 หลายเดือนก่อน

    What country is this?

    • @british-35
      @british-35 6 หลายเดือนก่อน

      Ethiopia

    • @ggygyt3961
      @ggygyt3961 6 หลายเดือนก่อน

      እዚህም መጣህ ቲክቶክ ላይ በዚ ጥያቄ ሰዉ ሰልችቶታል😂

    • @brtukan8684
      @brtukan8684 6 หลายเดือนก่อน

      ምን አመጣህ እዚህ አንት መጅንኑን😂😂😂😂

    • @user-hn1bu2lj3z
      @user-hn1bu2lj3z 6 หลายเดือนก่อน

      Merzo😮😮😮izihim metak?

    • @user-px7vw5su6b
      @user-px7vw5su6b 6 หลายเดือนก่อน

      Which ....not what....st....

  • @user-wq5jq6qg6s
    @user-wq5jq6qg6s 6 หลายเดือนก่อน

    የኦሮሞ ብልፅግና ይገላቸዋል አተብታድናቸውም

  • @user-dg3ey5yq8f
    @user-dg3ey5yq8f 6 หลายเดือนก่อน

    er አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ አቅርቡልን

  • @AdmiringFjord-pv6hq
    @AdmiringFjord-pv6hq 6 หลายเดือนก่อน

    Very.thankyou.dawit.dreams

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    DEFINITELY SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    DEFINITELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    DEFINITELY SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +1

    DEFINITELY.