mane he is well defined identical person he knows what he is talking about he is so brave and confident brilliant person ለዝህ በሱስ በ ስንፍና ለዛቀጠ ችገረም ትውልድ እንደማኔ አይነት ልባም ስዎች ያስፈልጋሉ but you yoni you gotta get to shut up don't try to prove him wrong or ለትውልድ ምጠቅም ነገር idea አምጣ እንደማኔ ፈተሽ ፈተሽ ሸንቆጥ ሸንቆጥ እምአረጉን ሰወች ያስፈልጉናል!!
The interviewer I guess has only one question, spent 13+ minutes on a single question and trying to prove the dude is wrong … everyone could learn a thing or two if only you keep asking and not trying to prove his idea wrong.
mane he is well defined identical person he knows what he is talking about he is so brave and confident brilliant person ለዝህ በሱስ በ ስንፍና ለዛቀጠ ችገረም ትውልድ እንደማኔ አይነት ልባም ስዎች ያስፈልጋሉ but you yoni you gotta get to shut up don't try to prove him wrong or ለትውልድ ምጠቅም ነገር idea አምጣ እንደማኔ ፈተሽ ፈተሽ ሸንቆጥ ሸንቆጥ እምአረጉን ሰወች ያስፈልጉናል!!
ኢትዮፒካሊንክ በጣም ምወደው ፕሮግራም ነው እጅግ አዝናኝ ነው ማንያዘዋል ህይወቴን ቀይሮታል የምር ዩኒ በጣም ነው ምወድህ ምታወራው ከድምፅህ ጋር አይሰለችም 24 ሰዓት ብሰማህ ።
ማንያዘዋል የኔ የምንጊዜም ጀግና, ህይወቴን ቀይሮታል
I don’t know how
@@fikirm2162 by damaging his ear when he shouts🤣
I like your interview skills Yoni, very professional but at the same time straight forward and upfront! keep it up. Also love audio quality.
ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ
ማንያዘዋል ግን አሳዘንከኝ ፈጣሪ አለው ይበልሽ ብሮ
😂
አሪፍና አስተማሮሪ ክርክር ነው
He has a point at some how I appreciate it
Manyazewal ብዙ መልካም ነገሮች አሉት👍👍👍 keep it up bro
Yoni አንደኛ
የሚደገፍ ነው ሀሳቡ አወንታዊ ነገሮችን ብንወስድ 🙏
ዮኒ😂 I'm a lifetime fan. ማንያዘዋል ሰዉ አልተራዳህም። አልተግባባንም። ሰዉ እስኪነቃ ቀጥልበት። I enjoyed the program.
Confidence 10001%
አቅም 0.0000001%
Mane ይትሜ
Life by itself is entertainment .I like it.
ማኔ ድንቅ ንግግር እና እውነት ነው ያወራው የብዙዎቻችን ችግር ወደነፈሰበት ነን እህኔ ሌላ ተወዳጅ እና ተዋቂ ሰው ቢቀርብ መልካም ነገሩ ብቻ ነው የሚወራው ጀግና ጋዜጠኛ ግን የተደበቀ ሚስጥር ያወጣል እስቲ አንዳንዴ አነቃቂዎች ያስተመሩት ነገር ተማሪዎቻቸውን ቀይሯል አልቀየረም ብላቹ ጠይቁ ከዛ መነጋገር ይቻላል
yoni u are very talented and gifted entertainer and radio host
ዮኒየየየየ ምን ለርግህ አንተ አነቃቃህኝ
የተረጋጋ ሰው አይደለም ዝብርቅ ሰው ነው።
❤❤❤
ኢትዮጲካሊንክ ረጅም አመት ተከታትየዋለው በFM ረድዮ አሁን ደግሞ በTH-cam CHANNEL ስለመጣችሁ ደስተኛ ነኝ በተመቸኝ ሰዓት ማየት እችላለው ለዚህም አመሰግናለው ምንም እንኳ ብትዘገዩ።ብሬ ባልደረባችሁ ደህናነው ውይ?????????
Ere yihe spris quanquah ..😢😢😢
ማንያዘዋል እሸቱ 💪💪💪
ከሰዉየው ይልቅ ዮኒ ያነቃቃኛል ምክኒያቱም ከሬዲዮ EthiopikaLink ፕሮግራም አዘጋጅነት ጀምሮ እስከ ሬዲዮ ጣቢያ ባለቤትነት ሲደርስ ሂደቱን በተግባር አይተነዋል። ዝም ብሎ መጮህ ትርገም የለዉ Be practical
7:10 anete keled
haha yoni u makes me laugh 😂😂😂
He is saying be useful and marketable, have multiple skill and be good at it. Keep learning and stop bitching, I agree to what he is saying.
ሳስበው ሳሰብው ይህ ግለሰብ መክሮኝ እብድ ውይም ቀዝቃዧ የምሆን የመሰለኝ ። የመንቀዥቀዥ እና የጮህት መንፍሰ ውጋሁ
ስንት ብር ይከፈለሃል ብሎ ግግም ኣላለም 😂
የተሳሳተ self image.
U got it.
Speaker
ዮኒ አንዴ እንኳን ድምጽህን ቀንሰህ አውራኝ ሳትለው በመቅረትህ አድንቄሀለው።😂
አወዛጋቢ ነህ የሚለው አሁን ይሄን ያክል ያስቃል? ይሄ ልጅ ግን አነቃቂ ሳይሆን አብሻቂ ነው የሚመስለኝ
እኔም ተቀይሪያለሁ ባንተ
I love manyazewal.. enante meyahimoch you don’t have a thing to challenge this guy midire chatam
ሰው የሃሳብ ድሃ ሆኖ እንዴት አነቃቂ ይሆናል ? 😂😂😂
😅😅😅
Korkoro
jil
Yoni enkuan ereketehen thebeke sechohebeh merakun yetefal
Ufe wereh sedeber Gena demthehen sesemaw tasetelagaleh
ይሄ ሳክሳም እንዴት ይበጠረቃል....
The people have little knowledge they don't let anybody rest 🤑🤑🤑
Let me give you a single and relevant message. KEEP YOUR VOICE DOWN!!
He is such irritating!
እውነተኛ ነገር ነው የሚያወራው ስሙት
እኔ የተለየው ነኝ ስትል ሰማው ልበል ምን አይነት ነቀዝ ነክ
ሀሳብ የሌለው ሰው ይሳደባል
😂😂😂😂 le rasumee yaletekeyerree badoo werree new
Ethiopiacalink endemnawkew tkofralachu aydel dresubeta snt endemiyaskefl mawek enfelgalen
The interviewer I guess has only one question, spent 13+ minutes on a single question and trying to prove the dude is wrong … everyone could learn a thing or two if only you keep asking and not trying to prove his idea wrong.
መምህር?????????
Saysebwe😂famous hono men endmwera ekuan aywekme
ሰዉ አተህ ነዉ እሄ ያበደ ነዉ
ለራሱ ያለው ግምት በጣም እሚገርም ነው ራስህን ልክ እንደ ዝሆን አግዝፈህ ነው ምታየው ለኛ ግን ከአይጥ ያነስክ ነህ ተራ የመንደር መወኔ ካንተ የተሸለ ያስተምራል ወሬ ብቻ ነህ ወሬ ተራ
Irrelevant
አንተ እራስህ መቀየር አለብህ
ቱልቱላ ኮቪድ ባጋጣሚ ያነሳኝ አትልም? እራስህ ቴራፒ ያስፈልግሃል አጭበርባሪ
እኔ የሚያሳዝነኝ አንተ ታነቃቃናለህ ብለው ገንዘባቸውን የሚበሉት ነው
መጮህ ብቻ አረ ተረጋጋ
ምን አይነት መከራ ነው ባካቹ ፖስተር ነው ጦንቃይ ነው አነቃቂ ነው ተነቃቂ ነው ቦለቲከኘ ነው መን ግራ የገባው ጊዜ ነው ያለነው gobez.