"የቤትህ ቅናት ይበላኛል ተብሎ እንደ ተጻፈ አሰቡ።"Memehir Girma Wondimu640

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 140

  • @kidistadmassu7054
    @kidistadmassu7054 7 หลายเดือนก่อน +64

    እሳቸውን በማየት ብቻ የውስጥ ሰላም ይሰማኛል የኔ አባት

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 7 หลายเดือนก่อน +5

      ልክ ነሽ የእገዚአብሄርን ሰው ማየት ሰላም ይሰጣል

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 7 หลายเดือนก่อน +4

      ውነትነውአባየኑሩልን።

    • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
      @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 7 หลายเดือนก่อน +2

      Bewunet Egzibher yimsegn enem❤

    • @taferetefera3068
      @taferetefera3068 7 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው❤

    • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
      @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 7 หลายเดือนก่อน

      እውነትነው እውነትለመናገርያባታችን ትምህርትውለታ ቃላትያጥረኛል ከዳቢሎስቀበርአውጥተው እድንበረከክእድንፆም ፆለቴእድናደርግ አድርገውናል እረጂምእድሜይስጥልን ነፍሳችንድናለች❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @makedaadonya8623
    @makedaadonya8623 7 หลายเดือนก่อน +20

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን (አባታችን ጸጋውን እድሜውን ይሥጦት መድሀኒያለም )እኔ ምኞቴ አባታችን ከእኔ ከልጆቼ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይጨምርሎት ማርያምን አባቴ ኑሩልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 7 หลายเดือนก่อน +30

    ለአባታችን መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
    አባቴ በፀሎት ያስቡኝ

    • @edesedes1676
      @edesedes1676 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድም እንዴት ነክ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 7 หลายเดือนก่อน +8

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j 7 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን በጣም ነው የምወድወት እግዚአብሔር ያኑርልን❤❤❤❤❤

    • @menbiadamu3683
      @menbiadamu3683 7 หลายเดือนก่อน

      Where is Aba now?

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ዉድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን 🕊🌿
    በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🕊🌿

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 7 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 7 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችነ

  • @Eri-sport-
    @Eri-sport- 7 หลายเดือนก่อน +1

    Well come Aba ✨🙏

  • @japyhanademisse9160
    @japyhanademisse9160 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዛብሄር ይመሥገን ሠላም ኖት አባ ሠላሞት ይብዛ ❤❤❤

  • @GetasewAlemayehu-gz8si
    @GetasewAlemayehu-gz8si 7 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ የእርሶን ትምህርት ስሰማ ዉስጤ ሁሉ በደስታ ያረሠርሣል እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን ሌላ እርሶን የምገልፅበት ቃል የለኝም

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፣አሁንም፣ወደፊትም ፈጣሪያችን፣መድኃኒታችን መድኃኒያለም በስጦት ጸጋ ሁሉ የተመሰገነ ይሁን።አሜን!!! ከዘውትር ጸሎትዎ ያስቡን ዘንድ ከመላው ቤተሰቤ በትህትና እጠይቃለሁ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ፀጋውን ያብዛሎት ፀጋ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 7 หลายเดือนก่อน +1

    የዘመናችን እውነተኛ ሐዋርያ!
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና
    ጋር ይስጦት አባታችን።
    ሺ አመት ኑሩልን!!!

  • @accacc3506
    @accacc3506 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን አባታችን ቃለህወትንያሰማልን በእድሜበጤናይጠብቅልን

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ንእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ✝️🙏🏾🛐 በእዉነት ቃል ህይወት ይስማዓልን ቃለ በረከት ቃለ ረድኤት በረከታችው ይደረብን ብእውነት ደስ ይላል አሜን ይመልሰልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩን አባታችን 💒✝️🙏🏾🛐❤️❤️❤️💛💛💛😘🫶🍃🕊️🕊️🕊️

  • @AmareLgaesa
    @AmareLgaesa 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን✝️

  • @HaregCher-lf5nn
    @HaregCher-lf5nn 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚሓብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺ አመት ይኑሩልን አባቴ❤❤❤❤

  • @SenaitTilahune
    @SenaitTilahune 7 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen abate selamun yabezalot , edeme yesetot 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯
    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 7 หลายเดือนก่อน +1

    #yene enku abate ❤berketewo yiderbin AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ይሰማል አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MolooMoloo
    @MolooMoloo 7 หลายเดือนก่อน +2

    Amen ❤❤❤❤

  • @MaryMarymary-m9n
    @MaryMarymary-m9n 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለአባታችን ቃለሕወት ያሠማልን
    አሜን አሜን አሜንይሁን ይደርግልን
    በፀሎት አስብኝ ውድ የተዋህዶ ልጅች አምኛል አስካለ ማርያም ብላችሁ😢😢😢😢😢

    • @meron7563
      @meron7563 7 หลายเดือนก่อน

      የቅዱሳን ዝክር የሚል አለ።እሱን ከፍተሽ 1ውሀ ብርጭቆ አድርገሽ ነዳምጪ።ከዛ ጠጭው ትድኛለሽ አይዞኝ እመብርሀን ትማርሽ

    • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
      @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@meron7አሜን አሜን አሜን😢563

  • @robelbrhane9491
    @robelbrhane9491 7 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ኤድሜ ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን❤🙏❤ ለነሠ ለሀፂያተኘዋ ማሥተዋሉን ያድለኝ😢😢😢😢😢 ከቤቱ ጠፍቻለሁ የራሴን ሀፂያት ግብዝነት እንድመለከት ይርዳኝ😢😢😢 በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላቹህ

  • @TBShDGBA
    @TBShDGBA 7 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሠማል እድሜ እና ጤናችሁን አብዛላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @MesseretMazengia
    @MesseretMazengia 7 หลายเดือนก่อน

    ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 7 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይባርኩኝ

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማል❤

  • @senaitkidane3450
    @senaitkidane3450 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜዎት ይርዘምልን አባታችን ፡ እርሶ ሲያሰተምሩ ፡ ሰሰማው አይሰለቸኝም፡ ደሰ ደሰ የለኞል ውሰጤ
    ፀጋዎት ፡ ይብዛ ፡

  • @መስክየተዋህዶልጅ
    @መስክየተዋህዶልጅ 7 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያስማልን ለአባታችን❤

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን❤

  • @ማህሌትወለተሩፋኤል
    @ማህሌትወለተሩፋኤል 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን ለኛ ለሀጢተኞቹ 😢😢😢

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን👏💙

  • @brkti2123
    @brkti2123 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት እመቤቴ ትጠብቅልን

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 7 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @abrewwalelign549
    @abrewwalelign549 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @zewduAssella
    @zewduAssella 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር የተመሰገነይሁን አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤናይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት ቃለ ሂወትያሰማል አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችንእድሜናፀጋይብዛሎት❤❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @Seya709
    @Seya709 7 หลายเดือนก่อน +1

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @Eyob797
    @Eyob797 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ግርማ።

  • @elainelagutan6298
    @elainelagutan6298 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልል

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን፡ቃለህይወት፡ያሰማልን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሚያስቀና ምድር እዉነትም የሚያስቀና ከነዕነን

  • @CrRonaldo-xv2jp
    @CrRonaldo-xv2jp 7 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ሆይ በቤትህ መገናኘት አንዴት መታደል ነው አባታቺን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖ ያብዛልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ተባረኩ ❤❤❤

  • @SnityJohn
    @SnityJohn 7 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 qal hiwet yesmalena abata❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 7 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ቃለ ሂዎት ያሰማልን እርሜና ፀጋሁን አሁኒም ይብዛላችሁ 🙏🥰

  • @HaymanotGumataw
    @HaymanotGumataw 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏💐🌷☘️☘️🌿

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 6 หลายเดือนก่อน

    የፍቅር አባር ርዥም እድሜ ይስጥልን።

  • @MistreSlassie
    @MistreSlassie 7 หลายเดือนก่อน

    Egzabher Yimesgen Abatachn kale hiwet yasemaln erejim edimena tenawetn yistln Abate betselot yasbugn

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንደት እንደምወደዎት እኮ ተመሰገን እሰዎን የሰጠን 🙏

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ከቶስቱንነፍሳትከአጋንት መጋጋታድገውታል የኔውድአባት ፈጣሪያችንንእድናውቅ እድንበረከክ እድንፀልዬእድንፆም አድርገውናል ነፍሳችንን ታድገውልናል አባቴሺአመትያኑርልን ❤❤❤

  • @AdmiringSeedlings-fb5bc
    @AdmiringSeedlings-fb5bc 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enpuan dena metu abatach ❤❤

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቀለ ሂወት ቃለ በረከት ያሠማልን

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fikiryibeltal3032
    @fikiryibeltal3032 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን🙏🙏🙏💞

  • @nahomdaniel4214
    @nahomdaniel4214 7 หลายเดือนก่อน

    AMEN !!!

  • @BeyenDery
    @BeyenDery 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን፡ናፈቁን፡አይጥፉብን፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @WorkneshMagule
    @WorkneshMagule 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤አቡትቸ ቃሉ ህይት ያሰመለን

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼል እናድርግ

  • @BirtukanBorja
    @BirtukanBorja 7 หลายเดือนก่อน

    Nu jiradha Abba kenyaa wabayeen baradhee barumasa kesanira Galanifiii ulfiiinii waqayyoof hata.u Ameeen 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @BrktiGebregiorgis
    @BrktiGebregiorgis 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ እያለው ለምን መልአከ መንክራት መምህር አባ ግርማ ወንድሙ ጋር አትሄጅም ሲሉኝ አይመቹኝም አልወዳቸውም እል ነበር ለካ እኔ አይደለሁም እላየ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ ነው አሁን በሮ እማይኬድ ሆኖብኛል

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አንዷ ከቱ ነኝ😢😢😢😢😢

  • @MassyMassy-n6f
    @MassyMassy-n6f 7 หลายเดือนก่อน

    Nurulene yene abbate❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErmiyasEshetu-b8l
    @ErmiyasEshetu-b8l 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @KidaneYonas
    @KidaneYonas 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቄስ መላሃከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በርከታችው ይደርብን :: በጤና እድሜ በፀጋ የእግዚአብሔር ዪጠብቅልን አሜን !!!

  • @zenashezena1975
    @zenashezena1975 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 7 หลายเดือนก่อน

    አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ❤እርስወን የስጠን አምላክ እግዚያብሔር ይመስገን ።
    አባየ"የኛነገር
    " ሰውናአመሉ ሳይተዋወቅ ኖረ "

  • @gebrhiwetgebrmaskle3559
    @gebrhiwetgebrmaskle3559 7 หลายเดือนก่อน

    امين امين امين❤

  • @Mariyaamariyaam-rm6wb
    @Mariyaamariyaam-rm6wb 7 หลายเดือนก่อน

    Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤❤

  • @Wizicompton45
    @Wizicompton45 7 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛውን የእግዚአብሔር ቃል አካፍለውናል አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያዋርስልን ።
    ጥያቄዬ
    እያንዳንዱን ቃል ስንሠማው እጅጉን አስተማሪ ነው ፈውሱም የማን አይል ነው ወገኔ(በስላሴ ስም + በኢየሱስ ክርስቶስ ስም + በቅድስት ድንግል ማርያም ስም +በቅዱስ ሚካኤል ስም......ተአሜን )ይኤን ቅዱስ ስም ለኛ ተሰቶን እየዳንበት ነው ።
    ለምን አንዳንድ ግለሠቦች ይኤን ለምን ይቃወሙታል ?
    መቃወሙን ትተን እውነተኛውን የእግዚአበሔር ቃል እንማር እላለው አመሰግናለው

  • @BrhanedajaneAduge
    @BrhanedajaneAduge 7 หลายเดือนก่อน

    Kbur aabatachin ankan basalam naxachulnyi ❤❤❤ yanabse dasta nachu tmrtachuhun ssama arkalaw yane abat yamlak sxotachin ragim adme kaxenagar yadlln ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BEAUTOPIA218
    @BEAUTOPIA218 7 หลายเดือนก่อน +1

    We wanna see them present time Yene Abat enewdachwalen

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf 7 หลายเดือนก่อน

    Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🌾🕊🌷🌷

  • @tinabewktu311
    @tinabewktu311 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 7 หลายเดือนก่อน

    Aboya egzabher yhalkum .nakum zhabena egziabher kbru ysfah.

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤Amane Amane Amane

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 7 หลายเดือนก่อน

    Habakkuk 3:17-19 Even though the fig tree have no fruit and no grapes grow in the vines,even though the olive crops fail and the fields produce no corn,even though the sheep all die .I will be joyful and glad ,because the Lord God is my saver ❤❤❤

  • @ENKUZERTADESSE-fw3kb
    @ENKUZERTADESSE-fw3kb 7 หลายเดือนก่อน

    Ebachahu yet endemagegnachew ngerugn😢😢

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q 7 หลายเดือนก่อน

    ተወዳጁ አባት ❤❤❤

  • @FikerAlemayehu-tm2rd
    @FikerAlemayehu-tm2rd 7 หลายเดือนก่อน

    Aebatachn Eqon dena metu

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 7 หลายเดือนก่อน

    Isreal teshagere Foruauni kene serwitu seteme ☺️☺️Fourani yeteketelu hulu bealim mekera setemewali 😢😢😢

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ከወዴት አባታችነንን ላግኛቸቸዉ?

  • @YoniYonas-vs8rn
    @YoniYonas-vs8rn 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን አገልግሎት የሚሰጡት የት ነው

  • @Tfh6hg
    @Tfh6hg 7 หลายเดือนก่อน

    አረ የአባታችን መገኘት ተባበሩን

  • @tgqatar8324
    @tgqatar8324 7 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏

  • @asmaremengistu2449
    @asmaremengistu2449 7 หลายเดือนก่อน

    I need to get the service. Do you tell me where is the service provided

  • @ጌታሁንኮሩ
    @ጌታሁንኮሩ 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን የት ነው የሚገኜት

  • @WegihuMesel
    @WegihuMesel 7 หลายเดือนก่อน

    ኣባ ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ፈጣሪ ኣምሓርኛ ይኸብደኒ ኮይኑ ትግርኛ ትርድኡ ሰባት እስከ ተገዲስኩም መልሱለይ ኣብዚ ወርሒ እዚ ኣበይ ክረኽቦም ይኽእል ማለት ዝሰርሕሉ ቦታ ኣበይ መደብ ኣውጺኦም ከምዘለዉ