አንድ ሰው በጥልቀት ሲጎዳህ ምላሽ የምትሰጥባቸው ሰባት 7 ወርቃማ መንገዶች | Recovery | inspire ethiopia | addis menged |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2022
  • #inspireethiopia #addismenged #dawitdreams
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    ---------------------------------------------------
    👉 All images and videos are from pexels.
    Motivation, motivational speech, proverb, inspirational speeches, wisdom, motivational quotes, behavior, goal, attitude , Success, psychology, action, motivational music, best relationship advice, best advice for life, Advice, love, education, videos, motivational video, motivational songs, motivational speech study, motivation class, dr wodajeneh, motivation for studying, motivation dialogue, Nahoo tv, Mekele motivation alone, EBS TV, online education, Sahnta, Tibeb silas, tibebsilas, health care, addis ababa, addis midea, Treatment, Recovery, Life insurance quotes , ray lewis highlights, speech, inky, rey lewis motivational speech, confusing speech, abiy ahmed speech today, text to speech app, Life chEffective reading , tarot card reading , book reading , english book reading , study time table , reading , book , review , ashenafi taye, mado reflechizzle, motivation 2 ethiopia, Amazing inspiring speeches to watch, ምርጥ አነቃቂ ንግግሮች | ለበለጠ ስኬት የሚያዘጋጁን ምርጥ ታሪኮች | አነቃቂ መልእክቶች | ጠቃሚ መረጃ | የስነወርቅ ታዬ አነቃቂ ንግግሮች | አሸናፊ ታዬ ለሕይዎት በጣም ጠቃሚ ምክሮች እና አነቃቂ ንግግሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ | መጋቤ ሀዲስ አለማየሁ እሸቱ
    #Motivationalspeech
    #impactseminars
    #Onlineeducation
    #fetadaily
    #artstvworld
    #tibebsilas
    #donkeytube
    #ebstv
    #ethiopia
    #seifuonebs

ความคิดเห็น • 57

  • @ethiopia432
    @ethiopia432 ปีที่แล้ว +21

    ትክክል ነው የአንዳንድ ሰወች መርዝ ንግግር ከ እስትሮክ ምት ይበልጣል ብዙ ነገርህን ያመሰቃቅሉታል ይሄንን የሚያደርጉት ደግሞ ሆን ብለው እንጅ እንደአጋጣሚ አይደለም ስለዚህ ምክርህ ሁሉ ከፈጣሪ ጋር ይሁን

  • @mestaelsa5301
    @mestaelsa5301 ปีที่แล้ว +18

    በዚህ ዘመን የሰማሁት ሰላማዊ መፍትሄ ነው። በርታ

  • @ezerakebede2764
    @ezerakebede2764 ปีที่แล้ว +5

    ከሰይጣን ጋር ተወያይ የምትል ትመስላለህ ደርሶ ሰለማያውቁት በወሪ ተነስተው ለሚገጎድህ ሰዋች መፍቴው ይቅርታ መራቁ የመረጣል ተባረክ ወዳጄ

  • @yetayyehunie
    @yetayyehunie ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነህ ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች የዚህን አይነት ትህትና ከደግነት ጋ ስታሳያቸው ሞኝ ወይም ጸሪ አድርገው ያስቡሃል።

  • @mestawotnigussie3387
    @mestawotnigussie3387 ปีที่แล้ว +10

    አሪፍ ምክር ነው

  • @user-xv5qk8ly9z
    @user-xv5qk8ly9z 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ አንዳንድ ሰዎች እንደ ይሁዳ ሲሸጡህ ነው የሚኖሩት በህይወትህ ውስጥ እስካሉ ድረስ ስለዚህ ጥፋታቸውን ነግረህ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማሰናበት ጤነኛ ለመሆን ከተፈለገ አለበለዚያ እነሱ ካንሰር ናቸው ጥፋታለውን እንኳ ን አያምኑም የልባቸውን እየሰሩ አንተን እንደ በዳይ እንደ ይቆጥሩሃል

  • @yafetgirum6199
    @yafetgirum6199 ปีที่แล้ว +6

    It is good advice, keep!

  • @richotesfaye8169
    @richotesfaye8169 ปีที่แล้ว +1

    Wow really am appreciate ur positive think most of them I do I try all best advice bro thank you

  • @kudherkadher9305
    @kudherkadher9305 ปีที่แล้ว

    ጥሩ አገላለፅ ነዉ እናመሰግናለን 👍

  • @aberahalake7895
    @aberahalake7895 ปีที่แล้ว

    so great advice continue on that.

  • @elenihailemeskel6880
    @elenihailemeskel6880 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ይላል ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች ግን መርዛማ ቃላቶችን እየጣሉ በሂወትህ ዉስጥ ከካንሰር ያላነሰ እሳት በበደል ያቆስልሀል በዉይይት መፍታት ቢቻል ጥሩ ነበር🙏

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ለኔ ነው ቀጥልበት ።

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s ปีที่แล้ว

    ጥሩ አሳብነው

  • @selamawithabtewold
    @selamawithabtewold ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much for sharing ❤

  • @buzineshaddise1104
    @buzineshaddise1104 ปีที่แล้ว

    Xeruu temerte new thank you

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የምል ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድሜ ጥሩ ነገር አለህ በርታ

    • @Addis_Menged
      @Addis_Menged  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ❤

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 ปีที่แล้ว

    በጣሚዴሲአሌኒኢጊዚብሔርዪባሪኪ

  • @aschalewwasihun
    @aschalewwasihun ปีที่แล้ว

    Your advice for me know if it is the nessecry. So thanks for you and keep it up!!!

  • @khankhan3651
    @khankhan3651 3 หลายเดือนก่อน

    ሳህ 👍👍👍

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 ปีที่แล้ว +1

    ሳህ

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c ปีที่แล้ว

    ለምክሩ በተረፈ እናመሰግናለን

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ወድማችን በጣም አሪፍ ነዉ ትምህርትህ ቀጥልበት!

  • @zetseatofficial
    @zetseatofficial ปีที่แล้ว +4

    በጣም በጣም ምርጥ አአስተውሎት የታለበት ምክር ነው

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 ปีที่แล้ว

    ኢጊዚብሔርዪባኪዌዲሚ

  • @wyenshetzeleke6215
    @wyenshetzeleke6215 ปีที่แล้ว

    Bexame xeru

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 ปีที่แล้ว

    Yes

  • @Addis_Menged
    @Addis_Menged  ปีที่แล้ว +4

    10x

  • @melesedemowez7834
    @melesedemowez7834 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ ስለ መልካም ምክርህ ቀጥል ግን በሁለት ሰዎች መሐል ለምሳሌ በትዳር ጥዶሽ ይሁን በስራ በጋራ ንግድ የተቋረኙ ሰዎች ብንመለከት በአንደኛዉ ወገን አስቦበት በሰጠነዊ መንገድ ድብቅ ሙኘቱን ለመፈጰም ከራሱ ጋር ቃል የገባ ከሆነ በምንም መንገድ የራስህ ልታደርገዉ አትችልም ።በትግርኛ ምን ምሳሌ አለ መሰለህ ? አወቆ የተደበቀን አትጥራው የሚል አባባል አለ ። ባጭሩ ሚስትህ ከሆነች ግራና ቀኝ ለማያቁ ልጆች ስትል እንደሞተ ሰዉ ሆነህ መኖር መምረጥ ነዉ ማምለጫዊ ወንድሜ ።

    • @Addis_Menged
      @Addis_Menged  ปีที่แล้ว +2

      እይታህን በጣም አደንቃለሁ!

  • @mestaelsa5301
    @mestaelsa5301 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marya7483
    @marya7483 ปีที่แล้ว

    Berta

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 8 หลายเดือนก่อน

    እኔም ደረሱበኛል

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @jemalmohmmed2466
    @jemalmohmmed2466 ปีที่แล้ว +2

    ትክክልነዉ ግንየሁለቱ አለመግባባት አዲትሤትብትሆን ማለቴ ያቺሤት የአዱፍቅረኛነች እናም ያጓደኛዉ በሧጠረጠረዉ እናምተጠርጣሪዉ ከዛችልጅ ጋ የነበረዉንነገርበሙሉ አቆመ ምክናየቱ ጓደኛዉ ከጥርጣሬዉ የሚወጣመሥሎትግን ከዛምበኋላ ሊምነዉአልቻለም ታዲያተጠርጣዉ እዴትአድርጎ እዉነቱንማሣወቅ ይችላል ማለቴእደማይወዳት

  • @khalilibrahim6378
    @khalilibrahim6378 ปีที่แล้ว

    Xefaten hon belo ye midagagem sawus min targeletaleh

  • @tgalmey
    @tgalmey ปีที่แล้ว

    Tekekl 😮‍💨😮‍💨😮‍💨 emnet kebade nwe

  • @fraoldemissedebeldebelbeji2165
    @fraoldemissedebeldebelbeji2165 ปีที่แล้ว

    Gn ene yalgebagniwneger wstachen kalemknyat mechenanekew lemndnw

  • @emaema3646
    @emaema3646 ปีที่แล้ว +3

    ketilibet mirt mikir new

  • @hewitwrist7064
    @hewitwrist7064 ปีที่แล้ว

    Ena Egzabehr belelgn bichgent mlmde new meflegwu gin I can’t

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c ปีที่แล้ว

    ፍጣሪ እድለኛ እርጎ ነዉ ስፈጥረኝ አልሃምዱ ሊላ

  • @user-rt2oq8dv8c
    @user-rt2oq8dv8c 10 หลายเดือนก่อน

    እሾህን በሾህ ሰውን በሰው መቀየር እንጂ ይህንን ሁሉ መታገስ የጨንጓራ በሽታ መሸከም ነው ።ለምን ጥንቅር አይሉም አትሞኝ እሱ ተንፍሶ ጤናውን ሲጠብቅ የሱን በሽታ መሸከም ነው ይልቁንም የቃል ምት የልብ ግለት ይቀንሳል

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 ปีที่แล้ว

    Tlk tmrt new

  • @haymanotgirma1115
    @haymanotgirma1115 ปีที่แล้ว

    Metfo edle 😭

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c ปีที่แล้ว +2

    እስካሁን በተግባር ምንም ጎዳት ደርሶ ብኝ እያቅም ባአክት ነዉ እንጂ ያም ቀረበት እንጂ ምን ይቀሪብኛል ብለክ ነዉ እድለኛ ነኝ ሁሉም ነገር ቻንስ ነዉ ሰው ስላለ አደለም ፋጣሬ ያለው ነዉ የም ሆነው

  • @mubamuba249
    @mubamuba249 ปีที่แล้ว +1

    💖💖💖💖❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕✅️✅️✅️👍👍👍

  • @ef6079
    @ef6079 6 หลายเดือนก่อน

    እንዲነው ሚድያ የታቃደሰ

  • @BenamiAyanaBeni
    @BenamiAyanaBeni ปีที่แล้ว

    I AM SI SAD MY CRUSH FUNOFME

  • @kebede9803
    @kebede9803 ปีที่แล้ว

    አይ የኢትዮጵያን እንባ ጠፍቶ ነው??? ይሄን ሰውዬ በየ በየአዘኑ ላይ የምትለጥፉት???? 👀😭

    • @Addis_Menged
      @Addis_Menged  ปีที่แล้ว +1

      ይህ ቻናል አነቃቂ ይዘት ስላለው። የሀገራችንን ሰዎች ብናደርግ ወደ ፖለቲክስ ይዞራል። ለዛ ነው።

  • @emaema3646
    @emaema3646 ปีที่แล้ว +3

  • @mestaelsa5301
    @mestaelsa5301 ปีที่แล้ว +2

    10x

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc ปีที่แล้ว

    👍👍👍