ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤት አቤት ቅዱሳን ሰትንበረከኩ የኦርቶዶክሰ ምእመናንን አሰቧቼው እንደዚህ አይነት ደሞ ሰምቼ አላውቅም ኦርቶዶክሰ ህዝቡን ታቦቱ የኛ የኛ እሰራኤል የኛ የኛ ፅላቱ የኛ የኛ እያለች ሰለዋሼችው መምህሩ ሰለ እሰራኤል ታሪክ ሰለ መፅሀፍ ቅዱሰ ቃል ምንም የሚያውቁት ነገር የለም ኧረ እኔ በዝች 3 አመት ውሰጥ እነ ኤርሚን ጌታ ይባርክ ከመምህር የተሻለ ሰለ እሰራኤል ታሪክ አውቃለሁ ሙሴ እሰራኤላዊ እንደሆነ እንኳን አያውቁም ዋናውን ነብይ ጌታ ይርዳዎት ሰርአታቼው ደሰሰ ይላል ብሩኬ ሁላችሁም ብርክ በሉልኝ 🙏❤ መምህር እንወድወታለን አለማወቅ ሀጥያት አይደለም ጌታ ይወድዎታል ወደ እነ ኤርሚ ጠጋ ይበሉ ብዙ ይማራሉ ተባረኩ*🙏❤
ደንቆሮ
@YakyGetaneh ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ እወድሀለሁ 🙏❤
" እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤"(ወደ ሮሜ ሰዎች 9:4)
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኧረ ክርስቲያኖች ማሣመንና ማሣፈሩ ምን ይሠራል ? ስራችን ያለ አሰልችነት መሆን የሚገባው ወንጌል መንገርና በማስረዳት ላይ የተመሠረተ ይሁን እንጅ በማሣፈር ወንጌል አይሠራም እባካችሁ
(ትንቢተ ኤርምያስ ምዕ. 31)----------31፤ እነሆ፥ ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ቃል ኪዳን የምገባበት ወራት ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፤ 32፤ ከግብጽ አገር አወጣቸው ዘንድ እጃቸውን በያዝሁበት ቀን ከአባቶቻቸው ጋር እንደ ገባሁት ያለ ቃል ኪዳን አይደለም፤ እነርሱ በኪዳኔ አልጸኑምና፥ እኔም ቸል አልኋቸው፥ ይላል እግዚአብሔር። 33፤ ከእነዚያ ወራት በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፥ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፤ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል።
አይ ቀለሜ
መርካቶ አይደል እንዴ የሚሰራው ማንም አያየውም የሚሉት ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው
Awo Mesfine Ewunet new 😂😂😂. Tabot sayhon digimit yetederegebet Mekitefiya new 😂😂😂. Afiziz adenziz new 😂😂😂. Ethiopia 🇪🇹 wusit bicha yetefetere teret teret new . Egziabher le Ethiopia 🇪🇹 hizib libona yisit…
ሮ
" በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን። የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም፤ ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም። "(ትንቢተ ኤርምያስ 3:16)ስለዚ ታቦት የለምምምምምም ትሰማለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የት አመጣችሁት??
Tinkola new tabot bilo neger yelem 😂😂😂
ተረት ተረት እስከ መቼ?
አይን ፍጥጥ የሆነ ነገር😂😂😂😂😂
@YakyGetaneh እንዳተ አይነቱ ሊስተምረንገባ😄😄😄😄
አቤት አቤት ቅዱሳን ሰትንበረከኩ የኦርቶዶክሰ ምእመናንን አሰቧቼው እንደዚህ አይነት ደሞ ሰምቼ አላውቅም ኦርቶዶክሰ ህዝቡን ታቦቱ የኛ የኛ እሰራኤል የኛ የኛ ፅላቱ የኛ የኛ እያለች ሰለዋሼችው መምህሩ ሰለ እሰራኤል ታሪክ ሰለ መፅሀፍ ቅዱሰ ቃል ምንም የሚያውቁት ነገር የለም ኧረ እኔ በዝች 3 አመት ውሰጥ እነ ኤርሚን ጌታ ይባርክ ከመምህር የተሻለ ሰለ እሰራኤል ታሪክ አውቃለሁ ሙሴ እሰራኤላዊ እንደሆነ እንኳን አያውቁም ዋናውን ነብይ ጌታ ይርዳዎት ሰርአታቼው ደሰሰ ይላል ብሩኬ ሁላችሁም ብርክ በሉልኝ 🙏❤ መምህር እንወድወታለን አለማወቅ ሀጥያት አይደለም ጌታ ይወድዎታል ወደ እነ ኤርሚ ጠጋ ይበሉ ብዙ ይማራሉ ተባረኩ*🙏❤
ደንቆሮ
@YakyGetaneh ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ እወድሀለሁ 🙏❤
" እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 9:4)
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኧረ ክርስቲያኖች ማሣመንና ማሣፈሩ ምን ይሠራል ? ስራችን ያለ አሰልችነት መሆን የሚገባው ወንጌል መንገርና በማስረዳት ላይ የተመሠረተ ይሁን እንጅ በማሣፈር ወንጌል አይሠራም እባካችሁ
(ትንቢተ ኤርምያስ ምዕ. 31)
----------
31፤ እነሆ፥ ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ቃል ኪዳን የምገባበት ወራት ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፤
32፤ ከግብጽ አገር አወጣቸው ዘንድ እጃቸውን በያዝሁበት ቀን ከአባቶቻቸው ጋር እንደ ገባሁት ያለ ቃል ኪዳን አይደለም፤ እነርሱ በኪዳኔ አልጸኑምና፥ እኔም ቸል አልኋቸው፥ ይላል እግዚአብሔር።
33፤ ከእነዚያ ወራት በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፥ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፤ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል።
አይ ቀለሜ
መርካቶ አይደል እንዴ የሚሰራው ማንም አያየውም የሚሉት ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው
Awo Mesfine Ewunet new 😂😂😂. Tabot sayhon digimit yetederegebet Mekitefiya new 😂😂😂. Afiziz adenziz new 😂😂😂. Ethiopia 🇪🇹 wusit bicha yetefetere teret teret new . Egziabher le Ethiopia 🇪🇹 hizib libona yisit…
ሮ
" በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን። የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም፤ ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም። "
(ትንቢተ ኤርምያስ 3:16)ስለዚ ታቦት የለምምምምምም ትሰማለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የት አመጣችሁት??
Tinkola new tabot bilo neger yelem 😂😂😂
ተረት ተረት እስከ መቼ?
አይን ፍጥጥ የሆነ ነገር😂😂😂😂😂
ደንቆሮ
@YakyGetaneh
እንዳተ አይነቱ ሊስተምረን
ገባ😄😄😄😄