ቆይታ ከ ሌ /ጀኔራል ታደሰ ወረደ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ค. 2024
  • ሌ /ጀኔራል ታደሰ ወረደ ጋር

ความคิดเห็น • 569

  • @TeamerItay
    @TeamerItay หลายเดือนก่อน +22

    ❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-zf7cz6sp5q
    @user-zf7cz6sp5q หลายเดือนก่อน +40

    ማሪያማዊት እውነት ማሪያማዊት በዚህ ዘመን ቄሱም ጳጳሱም ሽኩም ፓስተሩም ሞሎክሴም ዲያቆኑም መድረሳውም በወሰለተበት ዘመን አንድ አንቺ ወገናዉነት ያላጠቃሽ ምርጥ አንድ ሰው በገኘትሽ አምላክ ይባሪክሽ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ ዘሪሽ ይባረክ

    • @abrham426
      @abrham426 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @TesfalemHadgu-cd8kl
    @TesfalemHadgu-cd8kl หลายเดือนก่อน +54

    የዘመኑ ብርቅየ ሴት ነሽ። እንኳን ተወለድሽ ታላቅ ኢትዮጵያው ነሽ ።
    የህዝብ ኢባ ተሟጓች የህዝብ ስቃይ የህብ ግፍ ረሀብ መከራ በመቃወም ትልቅ ድምፅ ሆነሻልና ኮራሁብሽ በተለይ በኢትዮጲያውያን ሴቶች ላይ የደረሰው ግፍና በደል በኣፅኖኦት ድምፅ ሆነሽ ለዓለም ኢያስተጋባሽ ነውና በርቺ

    • @SEP2922
      @SEP2922 หลายเดือนก่อน

      @@Emiye20🤣🤣🤣

    • @user-xh6pi9pt4t
      @user-xh6pi9pt4t หลายเดือนก่อน

      So funny.she not Ethiopia woman okay

  • @MuluMulu-gh3zt
    @MuluMulu-gh3zt หลายเดือนก่อน +48

    ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሺ አንቺ ሀቀኛና ቆንጆ ሴት

    • @oasakarorsa9270
      @oasakarorsa9270 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ከምንድነው ወለዲተ አምላክ ይችን ሴት የሚትጠብቀው? ለመሆኑ ወለዲተ አምልክ ማን ናት😂

    • @Wedi.22haile.weyanay
      @Wedi.22haile.weyanay หลายเดือนก่อน

      @@oasakarorsa9270 ዘረቡዳዳዳ

  • @elsamehari9055
    @elsamehari9055 หลายเดือนก่อน +10

    መርያማዊት ተባረኪ ልዩ ሴት Thanks❤ ወዲ ወረደ እድሜ ጤና ይስጥዎት እግዚኣብሄር ይባርክዎት
    እንወድዎታለን እውነተኛ ሰው ነዎት

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 หลายเดือนก่อน +37

    G/ Werde thanks so much and WE proud of you ❤💛❤🌹❤️💛❤️🌹

  • @demisewbachore8386
    @demisewbachore8386 หลายเดือนก่อน +50

    እውነት ለመናገር እኚህ ኢትዮጵያዊ ጀነራል ከጦርነቱ በኋላ የሚሰጧቸው መግለጫዎች እጅግ በሳልና አርቆ አስተዋይነትና ፍጽም ኃላፊነት የተሞላበት ነው። ይህ ሁኔታ ትግራይ ውስጥ የለውን እውነታ እንዲታወቅ በጣም አግዟል። ኢትዮጵያ ዛሬ የእኚህ አይነት የተረጋጉ ሰዎች ያስፈልጓታል።
    ሆራይዘንንም መመስገን አለበት

    • @hardsg
      @hardsg หลายเดือนก่อน

      እውነትክን ነው?አንተ እበት!

  • @gebrehiwotn.5946
    @gebrehiwotn.5946 หลายเดือนก่อน +23

    Maryamawit You always stand with the Truth. You alwsys work to expose the truth. Making people know the truth. Thanks Sister።

  • @tsehayeabay2982
    @tsehayeabay2982 หลายเดือนก่อน +10

    ማርያማዊት በትክክል ማርያማዊት እውነተኛ የሃቅ ሴት ነሽ።እግዚኣብሄር ይባርክሽ።

  • @zufanbeshir4098
    @zufanbeshir4098 หลายเดือนก่อน +12

    ማርያማዊት እህቴ በጣም እናመሰግናል ጀግናችን ኣቅርበሽ እርግት ያለ ሃሳብ እንድንሰማ ስለረዳሽን🙏🤞🤞 Respect our hero 🤞🙏💊🏖️

  • @abinetlideto3443
    @abinetlideto3443 หลายเดือนก่อน +34

    ስላም።ላንቺ ይሁን ማርያማዊት እህታችንእንደ መፅሐፍ ቅዱስ አማኝና ስላም ፈላጊ ለሁሉም አማራ ኦሮሞ ትግራይ ኢትዮጵያዊ ስላም ፈላጊ ኢንተርቪው አድርጊልን እኛ ስላም ፍቅር መረጋጋት ኢትዮጵያ የሚፈልጉ እንደ እርጎ እንድንረዳ ያደርግልናል መሬቱ ለሁላችን በቂ ነው የጎደለን ሚዛናዊ ቕንቅላት ብቻ ነው ጦርነት ስው ንብረት ተፈጥሮ ይበላል እኛም በፈቃዳችንና ሳንወድ መውደም ነውና በርቺ እህታችን❤😅

    • @user-vs2nt4fz6o
      @user-vs2nt4fz6o หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ሁላችንም ሰላም የሚሰብኩ ሚዲያዎችን እናበረታታ በእዉነት ሰይጣንን ማሳፈር እንችላለን

    • @ytesfaye5042
      @ytesfaye5042 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ኢህአዴግ የሚባል ስብስብና ቅሪቱ እስካለ ድረስ ኢትዮጵያ መቼም ሰላም አትሆንም።

  • @12funny61
    @12funny61 หลายเดือนก่อน +7

    The King of king general tadese werede💪💪💪🌹I love you mariamawit❤❤❤

    • @erba8804
      @erba8804 หลายเดือนก่อน

      1:29:50

  • @tigray447
    @tigray447 หลายเดือนก่อน +11

    Thank you our dear sister. May God bless you and your family ❤

  • @user-fi3dv4qt6j
    @user-fi3dv4qt6j หลายเดือนก่อน +40

    እውነት ለመናገር ለህዝብ ሰላምና ደህንነት ብለሽ እውነትን ይዘሽ እታገልሽ ያለሽው ተጋድሎ ምንስ ብለን እናመስግንሽ መገለጫ የለውም የዚሁ ዘመኗ ቅድስት አስቴር ነሽና ዕድሜሽን ያርዝመው ከእነቤሰቦችሽ ከልጆችሽም ጭምር ሰላም ያኑራችሁ ይባርካችሁ ዘርሽ ሁሉ ይቀደስ

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 หลายเดือนก่อน +7

    ማርያማዌት ለኽቡር ጀነራል ታደስ የነበረው ቆያት በጣም ደስ ይላላ እናመሳግናለን ሆኖም ግን ይህ ቃለ መጠየቅ እንዳንዱ ጌዜውን ያልጠበቀና ለጠላት ተጋላጭ የሆነ እንዳንዳ እላስፍላጌ ጥያቄውች ነበሮ እና ለወደፊቶ መጠንቀቀ ያስፈልጋል በተረፍ እግዚአብሔር ክናተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ።

  • @user-wr5ym5qt3x
    @user-wr5ym5qt3x หลายเดือนก่อน +31

    ❤❤❤❤ጅግና ኣያና ዕድመይ ዕናን ይሃብካ ጀጋኑናብግራ ፉኮራ ሳይሆን ብጥበብ የሽል ዘበሉ ንፀላቶም ዓለም ያስድመሙ❤❤❤

  • @kiddugebrehiwot4091
    @kiddugebrehiwot4091 หลายเดือนก่อน +11

    Excellent job Mariamawit!

  • @feve680
    @feve680 หลายเดือนก่อน +90

    ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በሰከነ መልኩ ቃላትን እየመረጡ ሀሳብን እንዴት መግለፅ እንደሚቻል ከ ሌ/ ጄኔራል ታደሰ ወረደ ሊማሩ ይገባል ! ወታደር እንዲህ ሲሆን ደስስስስ ይላል .Respect ✌️

    • @andomkbrom8072
      @andomkbrom8072 หลายเดือนก่อน +7

      ብርሃኑ ጅላጅል እኮ ማርኮ ለዚህ ካበቁት ኣንዱ ታደሰ ወረደ ነው።ምክርህና ግሰፃክ ተገቢ ነው🤞

    • @fasilgultnhe9608
      @fasilgultnhe9608 หลายเดือนก่อน +4

      አስታጥቄ ነው የሚባለው ብርሽ ሌ /ጀነራል ታደሰ ወረደ የተማረ ነው ብርሸ የፌደል ሽፍታ ነው

    • @jemberberhe3834
      @jemberberhe3834 หลายเดือนก่อน +1

      ትከከለኛ ጥያቄነዉ ነዉ

    • @BereketBarud
      @BereketBarud หลายเดือนก่อน +1

      የናንተ ስሆን ቅዱስ ።

    • @Sani_abacha
      @Sani_abacha หลายเดือนก่อน

      ​@@fasilgultnhe9608ማርሻሉ መሰሉኝ እንደዚህ እንዲሰክኑ ያደረጓቸው 😊 ከጦርነቱ በፊት ምን ይሉ እንደነበር እናውቃለን

  • @getachewhailemariam7645
    @getachewhailemariam7645 หลายเดือนก่อน +54

    ዕድመን ጥዕናን ክብርን ንጅግና ኣያና👌🏻👌🙏🙏❤️

  • @sabafanta589
    @sabafanta589 หลายเดือนก่อน +3

    🦜💝🦜💝🦜💝🦜💝🦜💝🦜💝🦜💝ዕደመን ጥዕና ናዓኻ ኹቡር አያና ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ;ወዲ ወረደ ሰራሒ ቕያ we always proud of you ይበል ጀግና ወዲ ጀጋኑ የቕንየልና keept it up the good think's always 🦜💝🦜💝🦜💝🦜💝🦜💝🦜

  • @tesfayearagie9358
    @tesfayearagie9358 หลายเดือนก่อน +4

    ማራማዊት እግዚአብሔር ይወድሻል የእኔ የእኔ የሚባለው ቀርቶ አብረን የምንኖርበት ጸጋውን ይሰጠን አሜን

  • @user-vk9cs1jp7w
    @user-vk9cs1jp7w หลายเดือนก่อน +10

    Jesus is Lord Amen hallelujah ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✅✅✅❤

  • @user-bu4rr8cu1c
    @user-bu4rr8cu1c หลายเดือนก่อน +4

    ማሩየ የኔ መልካም! ዘመንሽን በሙሉ የተባረከ ይሁን!!!❤

  • @amanuelgebreyohanes3896
    @amanuelgebreyohanes3896 หลายเดือนก่อน +8

    Greetings and love from Seattle Washington 🇺🇲💚💚💚🌿💚🌿💚 sooner or later Tigray Will Prevail 🇻🇳⭐⭐✨⭐✨

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 หลายเดือนก่อน

      You should expedite you are nothing but libels to our nation , no wonder your master Esayas gives you what you deserve.

  • @sesawha9301
    @sesawha9301 หลายเดือนก่อน +7

    Thank you General, for the clarification!!!

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q หลายเดือนก่อน +3

    ማሪማዊት የእኔ ጀግና እህት ለእውነትና እውነትን ይዘሽ እስካሁን እየታገልሽ ለህዝብና ለሀገር ሠላም በምትችይው ሁሉ እየሰራሽ ያለሽ የዘመናችን ጀግና ነሽና ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን። በተለይ በተለይ የትግራይ ህዝብ ና የአማራህዝብን ለማቀራረብ ዳግም ወደ ጦርነት እንዳይገቡ ሌት ተቀን እየለፋሽ ያለውን ሌሎች ኢትዮጵያውያንም እንዳንች በቅንነትና በተቆርቋሪነት ስሜት ከዘረኝነትና ከፀበጫሪነት ወጥተው ህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ሠላም እንዲፈጠር ቢሰሩ መልካም ነው ።።

  • @user-yj3cf6ei4s
    @user-yj3cf6ei4s หลายเดือนก่อน +7

    L/General Tadesse werede🥇🏆
    Mariamawit 👌🙏

  • @fultoneth9869
    @fultoneth9869 หลายเดือนก่อน +4

    Mariamawit factor is spiking. You must proud of your impact. Much love ❤️ 🎉❤

  • @ethiopiatesfay6053
    @ethiopiatesfay6053 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you for your service Lieutenant General Tadesse Werede! 🙏

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድነትዎን በተግባር ያሳዩ ጀግና ነዎት ክብር ይገባዎታል የፈጀውን ፈጅተው ህዝብዎን ከባርነት ታድገዋል አሁን ደሞ ከአማራ ህዝብ ጋር ያለውን ልዩነት በእርቅ ይጨርሱና ሁለቱንም ህዝብ አሸናፊ አድርገው ቢሞቱ ታሪክ ለዘላለም ይዘክሮታል

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks a lot Haftena Mariamawit 🎉🎉🎉❤love you ❤

  • @terhasgualtomfadeytihenaTDF
    @terhasgualtomfadeytihenaTDF หลายเดือนก่อน +4

    ወዲ ወረደ ጅግና✊ወዲ ሓራስ ነበሪ💖🙏

  • @IsacAbera
    @IsacAbera หลายเดือนก่อน +2

    ማርያማዊት ናይ ብሓቂ ወገን ህዝቢ ኢኺ ቀፅሉሉ በርትዓ ጅግኒት ሓፍትና።

  • @abinetlideto3443
    @abinetlideto3443 หลายเดือนก่อน +37

    ስላም ላንቺ ይሁን ማርማያዊት ከክቡር ጄነራል ታደስ ያደርግሽው ቃል መጠይቅ የትግራይ የአማራ የአፋር የኦሮሞ የደቡብ ወዘተ ጥቅም የሆነ ውይይት ነው በአጠቃላይ ጀነራል አንደበተ ርቱእ ወታደር ሳይመስሉ መፅሐፍ ቅዱስ ቁርዐን የሚስብኩ ሞራል ስብእና ስብአዉነት ያላቸው ትግራይ ኢትዮጵያዊ የኢስላም ሰባኪና ተርጓሚ ይይብዛልን❤

  • @endrisfentahassen4112
    @endrisfentahassen4112 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ቃለ ምልልስ ነበር። በሁሉም ነገር መስማማት የለብንም። ብዙ የማልስማማባቸው ነጥቦች ይኖራሉ። ግን በዚህ መልኩ የሃሳብ ልውውጦች ከቀጠሉ የማይፈታ ችግር የለም። የኢትዮጵያ ችግር ከዓለም ችግር የተለዬ አይሆንም። ጋዜጠኛዋን ግን ማመስገን ያስፈልጋል እላለሁ። በርቺ! ስድብ ግን አትሳደቢ። ኢሳት የነበሩትን ጋዜጠኞች የእፉኝት ልጅ ያልሽው ተቀባይነት የለውም። ያመኑበትን ተናገሩ፣ ያመንሽበትን ተናገሪ። ፍርዱን ለአድማጮ።

  • @tefetawit1
    @tefetawit1 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you, General Wedi werede much respect 🙏 long live ❤❤ Mariamawit you did a good job 👏 👍 👌

  • @tsigebezabh100
    @tsigebezabh100 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነው እናመሰግንሽ ጅነራላችን በደንብ አሪጉ ነው ያብራራው 🎉❤🥰 የቀንየልና ጅግና ሓፊትና እንካዕ ናትና ኮንክይ I am so proud of you may god bless you and your beautiful family!!!

  • @gidu8044
    @gidu8044 หลายเดือนก่อน +62

    ማርያማዊትየ የሀቅ ሰው በጣዕሚ እየ ልፈትወኪ ጅግና

    • @getachewtessema3979
      @getachewtessema3979 หลายเดือนก่อน +3

      ዛሬስ የወያኔውን ቀንደኛ አውሬ አቅርበሽ ስለሻፈድሽ ፣ ስምሽ
      ግማታዊት ሆኗል

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 หลายเดือนก่อน

      ማስተዋል ያድልህ ስርዓተ ቢስ​@@getachewtessema3979

    • @almazadamu9175
      @almazadamu9175 หลายเดือนก่อน +4

      @@getachewtessema3979እይ እውሪማ ማን እንደሆነ ልባናህ ያውቀዋል የጀብ ልጅች ሂሌና ቢስ

  • @abrahamalemayehu9701
    @abrahamalemayehu9701 หลายเดือนก่อน +13

    አያና። ጀጋኑና ንበሩልና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም!!!

    • @esayasthaye2252
      @esayasthaye2252 หลายเดือนก่อน

      ማርያማዊት ዘርሽ ይባረክ ጀግናሴት ነሽ ሁለመናሽ መልካም ነው የ ኢትዮጵያዊት መግስት ብትሆኝላት ኢትዮጵያ ደስ ይላት ነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር ከነቤተሰዎችሽ ዘርሽ ይባረክ

  • @aregaiw
    @aregaiw หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናዋ እህታችን ለሰባኣዊነትና ለህዝቦች እኩልነት ለምታድርጊው ትግልና ጥረት ከፍ ያለ ክብርና ኣድናቆት ይገባሻል።
    በዚህ ጉዳይ ላይ በተመሳሳይ ከፌደራል መንግስት የሚመለከተው ሰው ብታቀርቢ ጥሩ ይመስለኛል።

  • @negussietewoldemedhin3708
    @negussietewoldemedhin3708 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks mariamawit for organising such an outstanding interview!

  • @haylzgi6608
    @haylzgi6608 หลายเดือนก่อน +14

    ማርያማዊት ብጣዕሚ ንፍዕቲ ኢኺ ። ኣጆኺ ቀጽልዮ።

  • @Wedi.22haile.weyanay
    @Wedi.22haile.weyanay หลายเดือนก่อน +15

    ጀግናው የበረኻው አንበሣ ክቡር አባታችን ጀነራል ወዲ ወረደ❤❤❤❤

    • @saron-si5ym
      @saron-si5ym หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkkk

  • @gznice183
    @gznice183 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚያመሰግነው ነገር እግዚአብሔር በእናቱ እሜቤታችን ድንግል ማሪያም ስም የተሰየምሹ እህታችን ማሪያማዊት እንኳን ፈጠርክልን አምላኬ ሆይ❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤💪❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hantiya03
    @Hantiya03 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you, Mariamawit, the great person! And thank you L/G/L Tadesse Werede for your clarification.

  • @1995mwa
    @1995mwa หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Mariamawit. The interview was extremely important.

  • @frehiwotdebesom8364
    @frehiwotdebesom8364 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምን ጥዕናን ንዓካ ክቡር አያና ማርያማዊት ቀፅልሉ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ፍትሐዊት ኢኪ

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 หลายเดือนก่อน +4

    Tigraye ye jegenoch ager nate❤ kebere lenante jegenoche abatochehen ❤

  • @stpual1
    @stpual1 หลายเดือนก่อน +31

    ተጋዳላይ,ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ ከሰላም ወዳድ ህዝብ ጋር ሆነህ ሰላም እንዲሰፍን እያደርክ ላለው ጥረት ታላቅ ምስጋና ይገባሃል,
    ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ የኔ ጀግና።

    • @user-cd2cr2ds3z
      @user-cd2cr2ds3z หลายเดือนก่อน +2

      የኔ ወንድም ታደሰ ወረደ ወህኒ ቤት መውረድ ያለበት ወንበዴ ነው።

    • @danieltesfaye9133
      @danieltesfaye9133 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-cd2cr2ds3zገና መች አለቀና አረጋጊዉ አባቱ ለማልቀስ ቸኮልሽ

  • @kiflomtsegaye15
    @kiflomtsegaye15 10 วันที่ผ่านมา

    ዳግማዊትዬ ጎበዝ ነሽ የምትጠይቂያቸውም ጥያቄ ደስ ይላል ለወሬኞቹ ደሞ ሰው በማጣላት ገንዘብ ለሚሰበስቡት መልስ ነው

  • @user-wr5ym5qt3x
    @user-wr5ym5qt3x หลายเดือนก่อน +2

    ያዓዩኒ ማርማዊት እድሜና ጤይና ይስጥሽ ፈጣሪ❤❤❤

  • @letegabriel2721
    @letegabriel2721 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo, God Job Mariamawit, Peace will come via Mariamawit and Mr. Edmond, Thank You.

  • @Samifan357
    @Samifan357 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያማዊት አሪፍ እንግዳ ነው ያቀረብሽው።ጥሩ ውይይት ነበር።ግን ግን ትኩረትሽ እንግዳው ላይ አይደለም።ዓይንሽ ይሯሯጣል ሌላ ቦታ

  • @bg9694
    @bg9694 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you General !

  • @GiddeyKefyalew-oy2gg
    @GiddeyKefyalew-oy2gg หลายเดือนก่อน +1

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ጅግና ኣያና።

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያማዊት በእውነት አንቺ በእውነት ለህዝብሽ ቅን አሳቢ ትጉህ አስተዋይ ነሽ በርቺ !!!

  • @Ibrahim-hq5hn
    @Ibrahim-hq5hn หลายเดือนก่อน +8

    በርቺ ስላም ትግራይና አማራ ህዝብ እንድ ነው ግን ህዋህትና ብአዴን ናቸው የህዝብ እዳ

  • @teshomeweldemariam2034
    @teshomeweldemariam2034 หลายเดือนก่อน +26

    ማርያም፣አንደስምሽ፣ከነልጆችሽ፣ሙሉ፣ጤናና፣እድሜ፣ይስጥሽ

  • @universityabraha8030
    @universityabraha8030 หลายเดือนก่อน +2

    Sister God bless you, keep going you is the best.

  • @Nathnahom
    @Nathnahom หลายเดือนก่อน +3

    Our people are still suffering in tents for years and Abyi want that the area should continue as a flash point of interest for his poltical purpose inorder to export the conflict between Tigray and Amhara ! If there will be a referendum , there should be referendum in Oromiya and Amhara too . There was no Oromiya or Amhara before the constitution. Let alone Afar and Somalia

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 หลายเดือนก่อน +2

    Andebete retue! Korahubeheh yegna Gegena!❤️❤️🙏

  • @abrarithupia1761
    @abrarithupia1761 หลายเดือนก่อน +1

    ዕድመን ጥዕናን ክብሪ ንጅግና ኣያና

  • @andomkbrom8072
    @andomkbrom8072 หลายเดือนก่อน +8

    ክብርት ማርያማዊት🫶❤️እንደ ስምሽ የተባረክሽ ለህሊናዋ ኗሪ✅🙏❤️❤️

  • @Daniel-uc3uy
    @Daniel-uc3uy หลายเดือนก่อน +1

    ክብርን መጎስን ንጀጋኑ ደቂ ትግግራይ👍🏻💖✊💖✊

  • @negussietewoldemedhin3708
    @negussietewoldemedhin3708 หลายเดือนก่อน

    Amazing interview! Critical questions and very detailed and clear response from general werede!

  • @viviatdf
    @viviatdf หลายเดือนก่อน +20

    King 👑 Africa ጀነራል❤️🦁ወድ ወረደ💪❤️💛⭐️

  • @gebruberhe
    @gebruberhe หลายเดือนก่อน +6

    እነዚህ የመሰሉ ሰወች ስታጣ ነው ኢትዮጵያ ቁልቁል እየተዳደፈች ያለችው ሃቁ ይሄ ነው ።ይህ ሃቅ ባንወደውም በ.........እንጣጣው። እንደ ስምሽ የተባረክሽ ሴት ነሽ ተባረኪ እድሜሽነ ይርዘም

  • @user-jt9yb2fx4i
    @user-jt9yb2fx4i 23 วันที่ผ่านมา

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ጅግና

  • @HulegebTube-1
    @HulegebTube-1 หลายเดือนก่อน +4

    የስሜን ያክል እርግጠኛ ነኝ እናንተ በምትሉት መንገድ ሰላም አይመጣም ለአማራ ያላችሁ ንቀትና ጥላቻ አማራውን በዘግናኝ ሁኔታ ለበቀል እንደሚያነሳሳው ብቻ አትርሱ እናያለን አብይን አቅፋችሁ የምታመጡትን ትርፍ እናያለን

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q หลายเดือนก่อน

      ፉከራህን ተወውና።አብይን አቅፋችሁ የምትለው ምን ማድረግ ነበረባቸው? ትግራይ ጦርነት ሰልቷታል ተባብራችሁ የፈፀማችሁትን ታውቃላችሁ።ትግራይ እርቆአሳቢ ህዝብ ነው ካልነኩት አይነካም የሰውንም አይፈልጉም የእራሳቸውንም አሳልፈው አይሰጡም።ስለዚህ በዓለም አቀፍ ውል መሰረት በህግ አግባብ እንዲተገበር እየጠየቁ ነው ።ከዛ በዘለለ ሌላ የግድ ወደ ጦርነት ለምን አልገቡም ነው?

    • @Odd375
      @Odd375 หลายเดือนก่อน

      አብይን ማቀፍ ብቻ አይደለም በጀርባ አዝላችሁ በጫንቃችሁ ተሸክማችሁ፤ በጭናችሁ አስቀምጣችሁ የገጠማችሁን መዓት ከልምድ ዘርዘር አድርገሕ እኛን ያየ ተጠንቀቅ በማለት አስተምራቸዉ

  • @tesfayeazalech3201
    @tesfayeazalech3201 หลายเดือนก่อน +25

    ጄኔራል ታደሰ ወረደ እባክዎት 2 ጥያቄዎችን መልሱልኝ፣
    1. ወልቃይትና ራያ በአማራ ክልል ስር ወይም በትግራይ ክልል ስር መሆናቸው ለአማራ ወይም ለትግራይ ኢትዮጵያውያን ልዩነቱ ምንድነው?
    2. ሕዋሓትና ብልጽግና መቼነው የንጹሓንን ደም ማፋሰስ አቁመው የሚፈርሱት

    • @Zghnbn
      @Zghnbn หลายเดือนก่อน +5

      ኣንተ የሙርኮኛና የተላላኪ ልጅ
      ከትግራይ መሬት ለቀህ ካልወጣህ TDF መጥቶ ቆንጥጦ ወደ ለመድከው የገዳም ምሽግ ውስጥ ይከተሃል የመተት ልጅ

    • @tsehayberhe1063
      @tsehayberhe1063 หลายเดือนก่อน +2

      Tplf ayfersim ye hizbu new.

    • @ermias6341
      @ermias6341 หลายเดือนก่อน +2

      Is this supposed to be a question???
      TPLF is a nightmare for you!!!

    • @Gochu1132
      @Gochu1132 หลายเดือนก่อน +1

      Tiyakew anten new yemimeleketew. tigray region gebeto meret mewerer min yasefelegal ? Yehetsan tiyake bihonem happy easter !🙏❤🙏

    • @baroktigraway9375
      @baroktigraway9375 หลายเดือนก่อน +3

      የምር ግን ህወሃት ብለህ እራስክን እንደ ፓላጦስ እጅህ መታጠብ ይቻላል ሆኖም 1.2ሚልዮን ህዝብ ሞት እጅህ ፋኖ የኣማራ ብልግና ያማራ ልዩ ኋይል ተብዬ ወሃ ነበር ያፈሰሰከው ?ነውር አታውቁምና ኣልፈርድም ከሻብያ ጋር ተገርደሽ ትግራይ ላይ ላደረሰሽው ግፍ ተጠየቂያለሽ እንጭጭ

  • @hmariamgslassie133
    @hmariamgslassie133 หลายเดือนก่อน

    General Taddese ወዲ ወረደ the Mind of the Astonishing Alula Operation ! Salute You The Boss ❤

  • @user-jy7zy1rd5b
    @user-jy7zy1rd5b หลายเดือนก่อน +1

    ማርያማዊት ጅግና ቅድስቲ ፍጥረት ኣዴና ዕድመ ያሃብኪ

  • @biriktiatsebha4561
    @biriktiatsebha4561 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for your service my hero ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @girmadennisa7459
    @girmadennisa7459 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነው የ80 ዓመት ዕድሜ በለፀጋ ምሁር ቢሆንም ፖሊቲሽያን አይደለሁምና አስታየያቴ ሙሉ በሙሉ ለይጥማችሁ በይችልም እስከዛሬ ድረስ ትግራይ ኢትዮጵያ ነኝ ብላ ጎኗ የቆማችበት ጊዜ ስለአለያሁና 90 ከመቶ እያጣቀች እንጂ እያጠቀማች ስለአልሆነ ወደ ፈለገችበት ቢትበታንስ እያልኩኝ ነው!!!!!!!!!!!!

  • @gideyabraha3922
    @gideyabraha3922 หลายเดือนก่อน

    ክብሪ ይግበአካ እዩ አያና ጀነራል ወዲ ወረደ ❤️❤️❤️
    ከዚ በላይ ስለ ሰላም መዘመር ምን ማለት እዳለበት አላውቅም የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ የአማራ ህዝብ ወገኖቻችን ማስተዋል አለባቹ ከጦርነ የሚገኝ ነገር የለም::

  • @BrhaneKidu
    @BrhaneKidu หลายเดือนก่อน +6

    ለጀነራላችን ምርጥ የኢ/ያ ጀግና ነህና እረጅም እድሜ ና ጤና እመኝልዎታለው። ማርያማዊትም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ።

  • @user-ve7kp2kd9f
    @user-ve7kp2kd9f หลายเดือนก่อน +1

    God bless you long live wedi werede

  • @HaileGebre-fl8di
    @HaileGebre-fl8di หลายเดือนก่อน +3

    ማሬያማዊት, ለሰላም፣ ለፍትህ፣ ለእውነትና ለተጎጂዎች ድምፅ ለመሆን ከወገንተኝነት ነፃ ሆነሽ የምትሰሪው ስራ ተገቢና ከሰው ልጅ ንፁህ ህሊና የሚመነጭ ነውና ቀጥይበት እናደንቅሻለን እናመሰግንሻለን። 24 በጋራ የምናደምጥሽ ከትግራይ ።

  • @azebtekel6424
    @azebtekel6424 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you both and keep it up ❤💛🙏👍

  • @ghidaydesta5870
    @ghidaydesta5870 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you 🙏🙏🙏❤️

  • @user-jt9ge3bw2b
    @user-jt9ge3bw2b หลายเดือนก่อน

    ውድ የትግራይ ጀግናነህ❤❤እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ እደአልማዝ የሚያበራ ትሁት መልስህ ይገርማል

  • @ephraimkebede8170
    @ephraimkebede8170 หลายเดือนก่อน +1

    We need to bring together the people not the elites.the people on the ground is different and seek peace

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 หลายเดือนก่อน +1

    Long life to Hero General Taderse Werede 💪👍🌹🌷

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 25 วันที่ผ่านมา

    may Icongratulate mariyawit for keeping us informed by iviting gusts who know wat he implications of thier words are!
    ther shall be light for the comon good
    he who doesnt know where he is going is never lost.,
    in tigrigna it keamam and in amhaharic kimem and you mariyawit are kamema kimem.

  • @abrish7644
    @abrish7644 หลายเดือนก่อน

    I am impressed by this woman. Keep up the good work!

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v หลายเดือนก่อน +2

    የተማረን ሰው በንግግሩ ማወቅ ይቻላን አቶ ታደሰ ወረደ በጣም በሳል ሰው ነው።

  • @sabramohammad1138
    @sabramohammad1138 หลายเดือนก่อน +4

    እናንተ ተፍናቅይ ይመልስ ትላላችሁ ግን የአማራ የትፍናቀሉት እንሱ ምን ይሁኑ የናንተን እያስገብችሁ አማራን እያስወጣችሁ ነው ያላችሁት 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Anuoluwapo70X7
    @Anuoluwapo70X7 29 วันที่ผ่านมา

    Ayana L/General Tadesse, The LORD BLESS YOU AND KEEP YOU.
    I WISH YOU PEACE, HEALTH AND LONG LIFE along with all TEGARU ❤

  • @Yah4918
    @Yah4918 หลายเดือนก่อน +2

    ሆራይዘን ፍሪ ቀጥይይይይበት ማራማዊት ቆንጆና አስተዋይ ደባርቅ የተወለደችው የትግራይ ቆንጆ ልጃችን 4 ነጥብ ማርያማዊት በቃ።

  • @user-rb6bo5vr5z
    @user-rb6bo5vr5z หลายเดือนก่อน

    Congratulations current “prime time of Hrizon Free Media” Good job 👏

  • @habenEfrem-gt9sg
    @habenEfrem-gt9sg หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ betami yamerall arif program

  • @helenemso32
    @helenemso32 หลายเดือนก่อน +5

    G/ Werde thanks so much and WE proud of you

  • @MebrahtomGebru-dc7sn
    @MebrahtomGebru-dc7sn หลายเดือนก่อน

    Mariawit thanks Betam! Yewshet trkt eyefereku hzbachin confuse eyaderegu, enesu endefelgu eyeneru Bewch hager, lehzb yekomnnen bayoch, hzbachn wede keyu endaymeles emitru nachew. Egziabher gin wulom adrom ejachew ysetachewal. God is power!!!

  • @amanuelgebreyohanes3896
    @amanuelgebreyohanes3896 หลายเดือนก่อน

    Thank you Maryamawit💕, Thanks General ⭐⭐⭐⭐⭐

  • @DebiEber-ps7vi
    @DebiEber-ps7vi หลายเดือนก่อน

    Thank you Wedi Worede

  • @zemicaelabrhe6299
    @zemicaelabrhe6299 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያማዊት ንእትገብርዮ ፃዕሪ ብጣዕሚ ኢና እነመስግን።

  • @user-kl9ri6dy9l
    @user-kl9ri6dy9l หลายเดือนก่อน +2

    Mariamawet yenea wed ebakesh jegenawe Denkulen akerbilen...

  • @misgetarko-wv9hx
    @misgetarko-wv9hx หลายเดือนก่อน +2

    ትግራይ እና አማራ አንድ ህዝቦች ናቸው

    • @SalamawtSada-de1zh
      @SalamawtSada-de1zh หลายเดือนก่อน +1

      አወይይይይ እነሱ አምርረው እየጠሉን የምን አንድ ነን ነው

  • @adugnabedane3161
    @adugnabedane3161 หลายเดือนก่อน +1

    ክቡር ጂኔራል እናመሰግናላን፡፡ የብስለት ጥግ ያሎት አመራር ኖት፡፡

  • @antenehmoges3075
    @antenehmoges3075 หลายเดือนก่อน +2

    ማራያማዊት መጠየቅ የነበረብኝን ጠይቄያለሁ ብለሽ ታምኛለሽ