Ethio Forum is number one true media platform. Greetings from great Tigray I pray say and night to be free of the old empire always tried to chewed us. Independent Tigray
I can’t wait the book will be translated in English, Tigrigna and Arabic for Tigrawiyan didn’t grow up in our beloved home because of the governments and their warlords
የባልደረባችንን የያሰው ሽመልስን መጽሐፍ በሚከተሉት ሊንኮች በያላችሁበት ሀገር ያገኙታል
1- Aamzon US:
www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1708495299&sprefix=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%2Caps%2C518&sr=8-1#customerReviews
2- Canada
www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CWPVCL4F
3-Barnes and Nobles
www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869205216
4- Blackwell UK:
www.amazon.co.uk/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V
5- Amazon Australia:
amzn.asia/d/5tJmoRP
6- Amazon Germany:
amzn.eu/d/3bRZ6yQ
7 Amazon Netherlands:
amzn.eu/d/0FDLZPM
8- Amazon Sweden:
amzn.eu/d/j1p8drz
9- Amazon France:
amzn.eu/d/4QBibff
10- Amazon Poland:
amzn.eu/d/4EkAbNB
Lp
.
Ppp
P
. P
.
.
P
P
Lp
P
P
Ethio-Forum የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች በርቱልን ለፍቅር ለሰላም ለአንድነታችን❤❤❤❤
ወንድሜ እድሜህ ይርዘም ምክንያቱም ትክክለኛ መረጃ ማን ያደርሰን ነበር በርቱልን ❤
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት😅😂🎉
የሚገርም በብቃት ላይ የተመሰረተ ዘገባ ነው በርታልን ወንድሜ
እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ ማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል😅
ኢትዮ ፎረም ኑርልን በሚያስፈልግ ሁሉም ድጋፍ መቼም ከጎንህ ነን በርቱ ❤❤❤❤👌
እኔ የኦሮሞ ተወላጅ ነኝ ግን እንደዚህ አይነት የኦሮሞ ጠላት መቼም ኖሮት አያውቅም
Oromonetum yateratiral.lene ???????
በሰው ምስል የተፈጠረ ትውልድ የለሽ መሬ ነው 100% ኢትየጲያዊም ኦሮሞም አደለም
is he even Oromo ? i am from tigray and i don’t even see him as an Oromo
@@Syntifik100he is not. . . .after the ppl's interest period, the worst leader ever
እኔ ደሞ እንደዚህ ያለ ከሃዲ የኢትዮጵያ ህዝብ ኣጋጥሞት ኣያውቅም እላሎህ 😢😢😢 ነብሱ በእሳት!!
ግሩም ጋዛጠኘ አግዚአብሔር ይባርክ❤
Reliable facts and information! Thanks ethio forum!
Ethio Forum is number one true media platform. Greetings from great Tigray I pray say and night to be free of the old empire always tried to chewed us. Independent Tigray
ነገን ማወቅ የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ። ።የኸን አረመኔ እግዚአብሔር ይንቀልልን።
ፋኖ እያለ አንተ አትኖርም
❤❤❤❤❤ ኢት ፎሮም እውነተኛ ሚዲያ ስለሆነ like አርጉ
ሰላም ኢትዮ ፎሮም ሰላም የትግራይ ህዝቦች
and selam Ethiopian
OK
ሰላም ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ 🙏
ሰላም: ለኢትዮጵያ! ሰላም: ለዓለም: ሁሉ! ለትግራይ: ብቻ: ስላም: ከየት? ይመጣል! አምላክ: *ዘረኛ: አይደለም::
ድል ለበላይ ልጆች 💚💛❤️🙏🙏🙏
ያየሰው ሽመልስ በልልኝ ይህን አረመኔ የአለማችን የክ/ዘመኑን ጨቃኝ እና ገዳይ መሪን!! እግዚአብሔር ይቺን ምስጊን ሀገር ይታደግልን!! እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ አረመኔ አገዛዝ አውጣት!! አሜን አሜን አሜን!!!!
Thanks yaye God bless you ❤️
ይህን ዘገባ ስሰማ ሶስተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ መንግስት ከሕገ_መንግስት ይበልጣል ብዬ መምህሬ ጋር የተከራከርኩት ትዝ አለኝ አሁን ግን እኔ ትክክል ሁኛለሁ ከሕገ_መንግስቱ አብይ እኔ እበልጣለሁ ብሏል ::
ነገ በእግዝአበር እጅ ነች🙏🤞ገልበተኛች ለመግደል፣ ለመዝረፍ እና ለመግረፊ አቅደዋል ጎህ ሳይቀድ እነርሱ ራሳቸው ይሞታሉ 🤞
Absolutely great job number one Ethio Forum.
I keep this in my archive absolutely dess yelale great job continues.
ትግራይ ሃገሬ ፀሃይሽ በምዕራብ ትግራይ እየወጣች ነውና ኣይዞሽ
ፈሳም!
ፈሳም.ማን.እደሆነ.ልቦናህ.ያውቀዋል.ሀዳሚ
አወቅሁ በለህ ነው ?? ገገማ፣ፀሐይ በምዕራብ ትጠልቃለች እንጂ ፈፅሞ ልትወጣ አትችልም።ትግራይም በምንም ተአምር ወልቃይትን ምኞት ካልሆነ አታገኝም!!!
@@soyegerado6831limalimo, alwaha melash, we may aswell put in lalibela with the Qmant And Agow ppl. . . . .
@@Godisgreat88J ዩትዩብና ፌስቡክ ላይ ከመኮመት እና ከመፎከር ውጪ መሬት ላይ ወፍ እኮ ስታስጠሉ ሆዳሞች
ሰላም ኢትዮ ፎሮም ሰላም የትግራይ ህዝቦች
tigray adey
የዚህ ፋሽስት ስርዓት ዕድሜ መራዘም ተጠያቂዎች የአማራ ሊሕቃን እና አክቲቪስቶች የተላላኪ ሚናቸው ከፋሽስቱ ጎን ሁኖ እየፈፀሙት ያለው ድድብና ነው።
💯✅👌👏👏
Fact
እውነት ነው ወንድሜ,ሆድ አደር ብቻ
ለእውነተኛና ሚዛናዊ መረጃችሁና በመረጃ የተደገፈ ትንታኔችሁ እናመስግናለን።
To be honest Ethiopians deserve Prime Minister Abiy
ጌታ ሆይ በቃቹ በለን
ድንቅ ዘገባ ከርቱእ አንደበት ጋር በርታ
የዚህን ናዚ ድምፅ ባታሰማን።
ዘ ፋኖ king 💪💪💪
ህልም አይከለከልም 😊😊
Well come yaye
እናመሰግናለን
Please Converse it with most popular local languages of Ethiopia too. Interesting!!
ያለው አማራጭ ይሔን ጭራቅ የሖነ ሰውዬ መፈቅለ መግስት ማረገ አልያም ማስወገድ
Selam betseb viva viva ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
My family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ትንታኔ ነው ደስስ ይላል
የአገርቱን የግል ንብረት አደረገ
Our voice ❤❤❤
መለስ ከፕሬዝዳንትነት ወደ ጠቅላሚንስትር እንደመጣው ማለት ነው😊
አቤት ግን ያየሰው ኢትዮዺያ ውስጥ ብትሆን እንዴት ስጋህን እንደሚቦጫጭኩት ሳስበው ይዚን መንግስት ጭካኔ በግልፅ ያሳየኛል
ቀላል
መንታ ምላስ እግዚአብሔር ሆይ ገላግለን 😢
ኰሎኔል አብዮት እስከ 2030 ብትቆይም አገሪቱ ላይ ያለዉን ችግር ትጨምራለህ እንጂ ለውጥ አታመጣም ምክንያቱም በዕቃቃ ፕሮጄክት ያደገ አገር የለም ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
True abichu Lon life for Ethiopia under aby Ahmed leadership Allah bless you abichu
Thank you EF.
"ዶ/ር መስፈን አርአያ የአዕምሮ ህክምና ቢሰጡት ጥሩ ነው"። ይሄን የማይረባ ኮሚሽን ብለው ከሚጃጃሉ።#ያበደው ጠ/ሚ👎👎👎
Yaymro Hakim nw iko.tenkoy lerasu ayawkim indilu.
እንደተለመደው ምርጥ የቅንአትና የምቀኝነት ዜና ።
አንደኛ
አማራ እና ትግራይ የጫነብንን ሰይጣን ሊያነሳልን ይገባል ሰው መሳይ ጭራቅ መቀበር አለበት።
I’m from Tigray but TDF didn’t understand the problem
@@Fireblade-n7r ይህን የአብይ ሰይጣን ቀንበር የጫኑብን ከብቱ በአደን ከርከሮው ህዋህት ናቸው እንደ ጫኑብን ያንሱልን
ይበለው ለዚህ ኣጨብጫቤ ህዝብ
።
አሁንኮ የት እንግባ ነው ጉዳዩ? መቼ ነው ኸረ ይሄ የሕዝብ ዕልቂት የሚቆመው?
ይሄ ሚዲያ የማንም ወገንተኛ ይሁን አይሁን እኔ ግን አዳምጠዋለሁ ከሚያነሳቸው ወቅታዊ የፖለቲካ አጀንዳና ዜና ጀምሮ እስከ ጋዜጠኛው አቀራረብና ድምጽ ጭምር ይመቸኛል ። ሁሌም ሁሉንም ነገሩን እቀበለዋለሁ/አምንበታለሁ ማለት ግን አይደለም ።
ዛሬ የዶ/ር አብይን የስልጣን ማራዘሚያ ሴራ ጉንጎና ልተወውና ወይም የተለመደ አፍሪካዊ የመሪዎች ባህሪ በመሆኑ ምንም ብርቅና አዲስ አይሁንብኝና ወደ ሌላው ነገር ልግባ ።
ህገ-መንግስት :- ይሄን 30 ዓመት የነበሩት ገዢዎችና ተቃዋሚ የዘረኛ ድርጅት መሪዎች ይሄን ህገ-መንግስት ከነካችሁት የምፀዓት ቀን ይሆናል ጨረቃም ትወድቅብናለች ፀሀይም ጠፍታ ትቀራለች እያሉ በደከመ ኩሽና ውስጥ የደከመ ሽሮ ሲያማስሉልን እኛም ሳይጣፍጠን ዛሬ ላይ ደርሰናል ግን እኛ ዛሬም ይሄን ድስታቸውን የቀበሌ ካድሬ ይልስላቸዋል እንጂ እኛን አያስጎመዠንም በጭራሽ ።
ጠቅላዩ ኢህድሪን ኢፌዲሪ አደረገው እያሉ ሲራቀቁ እሰይ አበጁ ከማለት ውጪ ምንም የሚያሳስበኝ ጉዳይ የለም ። አዎ ልክ ናቸው አዎ ደርግ የንጉሱን ቀዶ ጥሏል " ወያኔና ኦነግም የደርግን ቀደው ጥለውታል " ብልጽግናም ቀዶ ቢጥለው ከሁለቱ ተቀደው ከተጣሉት በላይ አንጀቴ ቂቤ የሚጠጣው ያኔ ነው ቢቻላቸው ቅርጫት ውስጥ ሳይጥሉት ለኛ በተለይ ለሸገር ልጆች ቢሰጡን አቃጥለን ፍሙን እንሞቀው ነበር ። ።
ይሄ ሲሆን በዋናነት ህወሀትና እሱ የፈለፈላቸው ዘረኛ V8ታሞች ደም ግፊታቸው ወደ እስትሮክ ይቀየርባቸዋል ይሆናል እንጂ ጨረቃም አትወድቅም ፀሀይም ጠልቃ አትቀርም ። የዛሬው የፎረሙ ዜና አበክሮ ያስጨነቀው ህገ-መንግስቱ በኢትዬጵያዊያኖች ላይ ያደረሰውን እልቂትና የዘር ማጥፋት ሳይሆን የጠቅላዩ ወደ ፕሬዝዳንትነት መቀየርና 2030 ድረስ መንገስ ነው ። አዎ እሳቸው ይሄን ካደረጉ እኛ አልገባን ብሎ እንጂ ገና በጠዋቱ ህልሜም ንግርቴም ንግስና ነው ብለው ስለነገሩን አይገርመኝም ደግሞስ እሳቸው ከማን ይማሩ ???
መለስም ቢሆኑ እኮ የንጉሱ ስርዓት እያሉ ሲያንቋሽሹ እየሰማናቸው ራሳቸውም ቀዩዋን ያየ እየተጫወቱ 23 ዓመት ነግሰው ግርማዊነታቸው ጋር ለመድረስ የተያያዙትን ጉዞ የተፈጥሮ ሞት ነው የገታቸው ። ፓርቲያቸውም 27 ዓመት ሲሞላው የ 50 ዓመቱን ህልም ያመከነው የህዝብ አመጽና እልቂት ነው ። ዶ/ር አብይስ ከማን ይማሩ ምን ያንሳቸዋል ምን ይገርማል ? ስለዚህ ይሄን ስልጣንን እና ህግን በተመለከተ ከዛም አልፎ ጭቆናንና አምባገነንነትን የተመለከተ አጀንዳ አንስቶ ሊታገላቸው ማንም ኢትዬጵያዊ መብቱ ነው ።
ህገ-መንግስቱ ግን የሴረኛ ግለሰቦችና የዘር ነጋዴዎች መገልገያና ጭራሽ ማስፈራሪያ የሆነበት ዘመን አክትሟል አንዳንዴ ዜናው እንዳለን ህገ-መንግስቱን አሻሽለው ፕሬዘዳንት ሊሆኑ ጠቅላዩ ሲያስቡ ለኛ ደግሞ ይሄ እላያችን ላይ ሳማ ሆኖ የተጫነብን ጨፍጫፊ ህገ-መንግስት ይወገድልናል ።
አይናችን መተከል ያለበት እሳቸውን ከጠቅላይነት ወደ ፕሬዝዳንትነት የሚያሻግር አንቀጽ ብቻ ነው ተደልዞ የሚካተትበት ወይስ አንዱን ህዝብ ጠላትና ጨቋኝ ሌላውን ተበቃይ ያደረገውን አሳፋሪ የዘር ፖለቲካን አግዶ ሰው ሆኖ ይወለዳል ወይ ነው ጥያቄው ። አልቀይርም ብትሉስ አልገዛበትም ብሎ የሚፋለመውን ህዝብ የትኛው ኪሳችሁ ውስጥ ልትከቱት ????? ብትከቱትም እጃችሁ ኪሳችሁ ውስጥ ለዘለአለም ሳይገባ ዳሌያችሁ እየተቃጠለ ይኖራታል እንጂ ዛሬ ማን ሊሰማችሁ ?
አዝናለሁ እኔ ይሄን የጻፍኩበት ምክንያት ለመገንጠል ቀን የሚጠብቀው ወያኔ የ 30 ዓመቱ አንሶት ዛሬም የዚህ ህገ-መንግስት ጠበቃ ለመሆን ሲንደፋደፍ ስለሚገርመኝ ነው ።
I can’t wait the book will be translated in English, Tigrigna and Arabic for Tigrawiyan didn’t grow up in our beloved home because of the governments and their warlords
ታይቶ የማይታወቅ የራሴን ህገ መንግድት አወጣሎህ ገመዱ አንገትህ ጨፍልቆ ወደ ገሀነብ እንደምትገባ ሙሉ እምነት አለኝ
የኢትዮጵያ ህዝብ ከትግራይ ህዝብ በስተቅር መሪ ያገኙት አሁን ነው ሾርት ሙሞሪ ሲሉ የሚቀበል የኢትዮጵያ ህዝብ ከመም ራት አንድ ሚሊዮን ጉንዳን መሸከም ይቀላል ሲሉ የሚቀበል ነውና
ሁሉም: በእናንተ: መጣብን!!! እሰው: ጎተራ: ውስጥ : ሆነህ: ሳትሰራ: እየበላህ: ባለሃብቱን: ትሳደባለህ! ከደደቢት: ደደቦች: ምን : ይጠበቃል: ነቀዝ*
በቃ እንሂድ መሄድ ይሻለናል ይሄን እያየን በንዴት ከምን ሞት ሳናይ እንሂዲ😢😢😢😢😢ጌታየ ሆይ ፍርድ 😢😢😢😢😢
ቻው
እኛ ዘንዶውን እንሸኘዋለነ
ጉድ በል ጎንደር። ምን አጥፍተን ነው እንዲህ ዓይነት ጉድ የገጠመን ጎበዝ!!
,
I love. Ethio forem
#ትግራይ 💛❤️⛪️✝️1🙏🙏🙏
😮😮😂😂😂
@@aere9610 🙄🤔😡😁🤐
Yes You're Right Childish Ye Beshasha.Lieg.
Professor Mesfin Araya Bele Astekakel Byanse
ያገራችንን ሰላም ያምጣልን መቸም መላላታችን ኦሮሞ ትግሬ ከማለት መተዛዘን ይኑረን
Berta arif agelalet new
ለመስማት ይደብራል። በቋፍ ላይ ባለች ሀገር ቀጣይ ፕሬዝደንት ማዉራት አይቻልም
አረ ጎበዝ የምታወራው እወቅ በዓሉ እና
በነበር ዘገባ ህዝብ አይመጥንም...
ሁሌም እሸወዳለሁ። ጥሩ የምትነግሩን እየመሠለኝ እጀምርና ህወሃት ህወሃት መጫወት ስትጀምሩ እባንናለሁ።
ሌላውን በሉ: ብርትከኳንን ማማት ግን ጭፍን ጥላቻችሁን ያሳያል። በስህተት ከሆነ ታረሙ!
በዓላማ ከሆነ-ተበዱ!
የኢትዮጵያ ቀጣዩ ፕረዚዳንት ሻዕቢያ [ብርሃኑ ነጋ]😢
🙏💛❤
Good job yaye
እና የ10 ቢሊየን ዶላር ቤተመንግስት የሚገነባው ለእስክንድር ነጋ ነው! የኢትዮጵያ ሕዝብ ጅል ነው፤ ነገር አይገባውም፤ ቢገባውም ባልሰማ ነው የሚሆነው፤ ከዛ ወቅቱ ሲደርስ እና የተፈራው ሲደርስ ልክ እንደ አዲስ አሪ ይላል!
አብይ ለራሱ ነው ሚገነባው ህገመንግስት ለመቀየር እያሰበ ነው በምክክር ኮሚሽን አማካኝነት ምክንያቱም ኮምሽኑ የሁሉም ህዝብ እና ፓርቲ የሚያሰባስብ ነው ብለው እየሰከሱ ነው ከዛ ሀገሪቷን ወደ ፕሬዝዳንታዊ ስርአት ይቀየራል ምን ከአዲሱ ቤተመንግሥት ጋር አይገናኝም
ነፍጠኞች አፋችሁን ዝጉ Dr Abiy ንጉስ ነው❤
ደስ ሲል ! እስከ 2030 ሊመራን መሆኑን አረጋገጥኩ ! እስከ 2040 ደግሞ በምን ዘዴ ይመራን ይሆን ?
Qedmo yimotal
good luck to all Ethiopian with PP
ይህ ነው ጋዜጠኝነት!!!
ለምን የተከፈለ መስዋእት ይከፈል እንዴት ይሄን ማውረድ ያቅተናል አረ እንነሳ ሆ ብለን ወልቃይት ምናምን ይቆይልን
🤣🤣🤣
ከፋኖ ውጭ ስለ ኢትዮጵያ መሪዎች በዚህ ጊዜ ማሰብ አንችልም ።
አረ በስማም ምኑን ጉድ ነው የጣለብን
Selam selam nwedi seb ❤❤❤❤
Abiy must resign now!
የናንተን ዘገባ መስማት እፈልጋለሁ እንዳለመታደል ሆኖ የምሰማው ስለነዚህ የኤደን ገነት እባብ ልጆች መሆኑ ነው!
❤❤❤❤ Ethio forum ❤❤❤
የባሰ ኣታምጣ ኣለ ያገራችን ሰው ገና ነው ጉዳችን😂😂😂😂
የሚገርም ሰው።
ኢትዩ ፎረም የፍትሕ ልሳን
Amazing
you gaint journalist !!!
ያጥፋህ መድሀኒያለም
ህገ መንግስቱም ይሻሻል የዘር ፖለቲካም ይሻር የኢትዮጵያ ህዝብ ይስማማል ከዚያ ሀበሻው ይታያል
ይኸ ስውየ በኢትዮጵያ ስው የለም ማለቱ ነው ስው ሲጠላውና ችሎታ የለህም ተብሎ ከውጭም ከውስጥም ሲነገረው ያገጠጠ ፊሽካውን የሚነፋው ወይስ ሀገራችን በብጥብጥ እንድትናጥ ነው
Thank U...
RIP Ethiopia
Very nice decisions
Respect 🫡 my prime Minister Dr Abiy Ahmed 🙏🙏🙏🙏🙏
ይሄ ፋሺት የጥጋቡ የንቀቱ ብዛት ያ እጅግ ታሪክ ያለውና በጣም ውብ የሆነው የኢትዬጲያዊያን እጅግ እሚከበረው ኢዬቤልዪ ቤተመንግስት ለዚህ ከአንድ በሻሻ የመጣ የድሀ ልጅ አንሶት ይህው የንቀቱ ንቀት የሚያፈሰው ደም አንሶት ታሪክን አፍርሶ ቤተመንግስት በቢልዬን ይሰራል ህዝቡ በችግርና በመከራ እየሞተ እየተሰቃቀየአረ የዚህ ሰውዬ ጥጋብስ ልክ የለውም እግዛብሄር ፍርዱን እርዳን ይህን ሰውዬ ህዝቡን ጨረሰው
🎉🎉🎉🎉
❤
🎉❤🎉❤ውዲቷ ሀገሬማ በፍፁም አጠፋም ገናም ትለመልማለች🎉❤🎉❤🎉
😂😂😂አብይ አህመድ ግን ከገፀ ምድረ ይጠፋል ኢንሸ አላህ
ዉይ የኢትዩጱያ ህዝብ እንዴት አናሳዝናለን።
ኣይ ምን ይባል 27 የጨለማ ዘመን በድንብ ይብራ እንጂ፡ከማታውቆው መልኣክ የምታውቆው ሰይጣን ይሻላል።ኢሃደግ ለኢትዮጵያ ህዝብ ኣጠገበው፡ ኣሁን ረሃብና ጦሩነት፡ይቀጥላል።
😂😂😂😂አብይ የራሱ ህገ መንግሥት አይኖረም ያለው
🎉❤🎉❤🎉ጀግናው ፋኖ ነው!!!
ከፕረዚደንት ቀጥሎ ደግሞ ንጉስ ይሆናል ማላት ነወ ?
Abiy is king
ለአንድ ክልል ተብሎ አይለወጥም የተባለው ሕገ መንግሥት ለአንድ ግለሰብ መለወጥ እንደሚቻል የሚነግረን ደንቆሮ
ማን አባክ ከእንግዲህ ይመርጥሀል እንደ አቶ አብይ አይነት ሞኝ ምን ብሎ ይረታል ቢባል እንጃ ብሎ ከአሁን በሗላ የአማራን ህዝብም ሆነ የኢትዮጵያን ህዝብ ለሁለተኛ ጊዜ ማሳሳት አይቻልም።
❤🎉❤🎉❤🎉