ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቢንት ሙሀመድ በመምጣቷ ደሰ ያላችሁ ሰብሰክራይብ አድርጉኝ😚ቢንት ሙሀመድ የአንችዉ ነሺ ድመቀት ነች😊😘
የድሮእኮነው የልሠማችሁ ስሙ የሠማነው ግን ቁርአላይ ብናተኩር እላለሁ ምርጫውየባለቤትነው
ግኦርብ ላይ አስገቦኝ
ማሻ አሏህ ደስ ሲል አሏህ እኛንም አሏህ ያስተካክለን ያርህማን
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ከይር በሰማነው የምንሰራ ያርገን በጣም ስስስይላል መልካም ጓድኛ አላህ ለኛም ከመልካም ጓድኛ ያርገን በርቱ
Amzig
ማሸአላህ
ዶ/ር ዘይኔ ወድሜ አደስ ስሩልን እህት ቤንት መሀመድ የሷሊሀን ልጅ አስተዳደግ ተርኪልን
በጣም ደስስስይላል ግን. ፎቶ አትለጥፉ.
ፎቶ ምን ሆነ
ማሻአላህ
መሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ ነው አላህ እንምጠቀምቦት ያድርገን
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አንችው ነሽ በመምጣቷ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጃዛኩም አላህ ኸይር
ማሻ አላህ
በጣም ደሰ ይላል ጀዛክ አላህኸይርን وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته والله معكم
ጀዛከላህ ዶክተር ዘይኔ
ማሺአአላህ
ጀዛኩመላሁ ኽይረን
ደኩተር ዘይኔ ጀዛኩም አላህ ኸይረ የቴሌ ግራም ሊንክ ልቀቅልን
well
Amiiiiiin 👏👏👏👏🙏☝️🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
ጀዛኪላኽይር
👍👍👍👍👍
Ahlen bint Mohammed betam des blognal bememtatwa
Ye wasp Link Lakuliy Be Allah
ያንችዉ ነሸ ያለፋችሁ እዳትቆጩ. እነሆ ተደገመ
አኸለን ዶክረ ዘይኔ ጀዛኪላህ ኸይረ አላህ ይጠብቅህ
ዋሌኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻላህ ዛሬ ቤታቹ መጣሁ
ዋሊኩምስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ። አህለን ቢትሙሀመድ ደክተር ዘይኔ። በመምጣትሽ ደስ ብሎኝል
Ewnet sesemew dese belogn new mewlew
አይ አንችው ነሽ በጣም የምወደው ትረካ ነበር ቢንት መሀመድን ስወዳት ልክ እናቴ ልጅ እንደእህቴ. ነው ዶክተር ዘይኔም አከብርሀለሁ ሁላችሁንም አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
Bint muhamed malet swalihan temeselegnaleche beka nate🤣
ስምቸ የማልጠግበው አንቺው ነሺ ረበና ይጠብቃችሁ ያርብ
Ya Achiwnash ya telgirama Simun xoqimun
አሀለን
ግን አሳጠራችውት
ማሻአላህ ደስስ የሚል ነው
መልካም ጓደኞችን አላህ ያብዛልን ከመጥፎ ጓደኛ አላህ ያርቀን
ማአሻ አላህ ደሲላል ግን ማስታወቂያው በዛ ትረካው አጠረ አስረዝሙት
*#አንችው** ነሽ❗**#ዋሊኩም** ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ**#መሳጭ** ታሪክ ነው👌👍💪💔*•••••••••••••••••••*#ምርጥ** አቀራርብ ጅዛካላህ ኸይር ዶ/ር ዘይኔ**#ኢላሂ**! …**ካንተ የከጀልኩትን መልካም ነገር ሁሉ አሳካልኝ።* *ሳልመኘው የሰጠኸኝን በጎ ነገር ሁሉ ባርክልኝ።**ከምኞቴ በላይ አውለህ አሳድረኝ! አኑረኝ!**ወጣትነቴን በዲን ላይ ከሚያሳልፉት አድርገኝ።* *አላሁመ አሚን👇*🌹🍃
Allahume Amiin
ባረከላህፊክ
ቢስሚላ ማሽ አላህ ደስ ይላል እህት ወድሞች ቀጥሉበት አብሽሩ
አህለን ዶ/ር ዘይኔማሻአላህ አንችውነሽ በድጋሜጀመረእንዴበጣምነው የምወደውጀዛኩም አላህ ኸይር
Mashala yarabi
ልቦለድ ትምህርት
ቆይ ግን ያለፈው ነው እኮ እኔ ደሞ አድስ መስሎኝ😌
ማሻ አሏህ
እረ ዶክተር ለምን በድጋሚ ለልብ ወለድ የሰው ግዜ ባናባክን በርግጥ ትምርት አለው። ግን ሌላ ቭሮግራም ብታቀርብልን።
እኔ በፊት አልሰማሁትም ነበር አሁን እሰማለሁ
@@SuSu-cm6uf እኔም በፊት አልሰማሁትም አሁን ልስጥ ጆሮ
በፊት ያልሰማነው ብሰማው ደስ ይላል ኦህቲ
@@ኡሙረያንኢንሻአላህ በፊት ያልሠማቹ ሰርች አርጋቹ ስሙ:ለሠማው ሰው ግን ጊዜ መግደል ስለሆነ በቦታው ሌላ ደርሥ ቢለቀቅልን አይሻልም እህትዋዬ
ያልሰማንው እንስማ
ዋው
አህለን ዶክተር ዚይኒአድምጭ እመለሳለሁ አንቸው ነሺ ተወዳጁ ፕሮግራም ጀዛከላህ ኸይርን
ማሻአላህ ጀዛከአላህ ኸይር
ጀዛኩም አላህ ኸይረን በጣም የሚያምር እና የሚያስተምር ታሪክነዉ በጣምደስስስብሎኛል 🌷🇪🇹👍🍭🍭🍬🍬🍬ሽኩረን ልኩም
ግን የሚቻል ከሆነ ምሥሉን ብታነሡት ባየይ ነኝ
Mashs allah
አህለን ያገረልጅ
በጣም ደስ ይላል ደግሞ ደቂቃው ስለማይረዝም አጓጊ ይሆናል ማሻአላህ በርቱ
ማሻአላህ በጣም መሳጭ ነው ቤንት ሙሀመድ ውስጤ ነሽ ለአላህ ብየ እወድሻለው 😘😘😘😘
የዚህን ግሩፕ ስልክ ቁጥርእፈልጋለሁ
አንችው. ነሽ. ዋለይኩ. ሰላም. ወረህመቱላህ. ወበረካትሁዋው. ተጀመረ. በአላህ. በመፅሀፍ. አሳትሙት. ገዝተን. እንድናነበው. ግን. ለምድጋሜ. ?????
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሀበን ፊኩም ጀዛኩሙላህ ሀይር ጀዛእ
አህለን ገና አልሠመሁትም ቦታ ልይዝ ነው
አችውነሽ በደብ ከተከታተልነው እንደኔ በጣም አሥተማሪነው ። ጀዛኩምላህ ኸይር በድጋሜ ላቀረባችሁን
ተደግሞ ነው እንዴ ድጋሚማ ኣላደምጥም ያልሰማውት 900 የኡስታዞች ደርስ ኣለ ጊዜ ውድ ነው እኔጋ
ከልተመችሽ እህት ችግር የለውም ታዳ ምን ይህንን አስባለሽ❓
@@sofitube6115 ማለት ስለፈለኩ መኮመቻ የኖረውኮ ሰው ሃሳቡን እንዲናገርበት መሰለኝአንቺ ከፈለግሽ 1 ሺ ግዜ እየደጋገምሽ ኣድምጭው ቁርአን መሰለሽ ወይ ልብ ወለድ እኮ ነው እሱን እየደጋገምኩ ማደምጥበት ጊዜ የለኝም
@@tube2609 👍👍👍🌹🌹🌹
አኪድ ውሸትሽን ይሆናን ግን የምርሽን ከሆነ አላህ ይጨምርሽ
@@መልካምሁንመልካምታገኛለህ ሀሀሀሀ አታስቄኝ
ስናፍቅ ነበር
ሳላዳምጥላይክአረኩላችሁ አችውነሽውምርጥአስተማሪታሪክነው
መጣች እዴ ዋዉ የኔ ቆጆ እዴሜሽም ጌዜሽም ይስፋለሽ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 👍👍🌹🌹 خيرا بنت محمد أهلا وسهلا ما شاء الله جميل
አህለን ወንድማቻን. ግንሰምቼአልጨረሰኩም በላይክልጀምርብየነው. አደኛነኝ
ጥያቄ አለኝ ሌላ ነው ወይስ የመጀመሪያው አንችው፡ነሽ ነው እሚያውቅ ካለ መልሱልኝ፡ተመሳስሎብኝ ነው
የመጨረሻውክፍልአይለቀቅምደ
ነው88ትነውየመጨረሻው
ሊደገም ነው ወይስ ሊቀጥል ካቆሙበት ሀባይብ
ኣዳምጬ ኣሳለፍኩት ግን ሺግዜ ቢያዳምጠዉ ኣይሰለቸኝም በኔላይ ተፅኖ ስላሳደረኝ
ማሻአላህ ጀዛክአላህኽይርን እኛም ሰምተንእምንተግብርያድርግን ያርብ
እውነትም አንቺውነሺ 😍😍😍😍
አህለን ዶክቶር እኔ ምለው የድሮው ነው?ምንም ልዩነት የለውም ከበፊቱ
አዲስ መስሎኝ ነበር
ዶክታር ዛይኔ ጃዛካላኳይራን እንኳንም ቢንት ሙሀመድ አሳማናካን ናፍቃኝ ናበር እንዳ ሷሊሀ
ሀቅ ነው ወልላሂ
ወዐለይኩም ሠላም ውራሕመቱላሕ ወበረካትሑ ሥለላሑ ዐለሒ ወሠለም ማሻዐላሕ ግን ቶሎ ጀምሪው ያጓጓል ጀዛኩም ዐላሕ ኸይር
ግን ዋስታፓቺሁ የለኝም እስኪ አስገቡኝ ደስ የሚል
👍
ድጋሜ ነው እደ
አንችዉነሽ አላሁአክበር ስወደዉኮ ኡፍፍፍፍፍፍ ኢላሂ የእዉነት ዱኒያላይ እንደዚህ አይነት ፍቅርአለ አላህዬ ለሻዉሰዉ የሻዉን ያደርጋል ኢላሂ አንተለኔ ያሻህልኝን ኸይር እለምንሀለሁ ያረቢ በዚህ ወጥንቅጡ በወጣዘመን ከፊትናዎች ነጃበለን
አህለን
ጀዛክላህኸይር ወንድማችን
ግንአድስመስሎኝየባለ ፈውነው
መሻአላህህ አህለን ቢት መሀመድ ሀቢበቲ ዶክተር ዘይኔ አህለን ብኛለሁ
Mashllah enkan dehna metachewolen..
ماشا ءلله
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተርዘይኔ የምታስተላልፈው ጥሩናጠቃሚ ነው ግን በክፍል አንድ ላይ አራት ሚስት አሉኝአምስተኛእፈልጋለሁበሚለው ፂምን ያለአግባብማሳደግብለህነበር እኔ የተማርኩት ግን ቀድሞ ቀመስብቻ መላጨትእዳለበትናሌላው በጭራሽ መነካትእንደሌለበትነው ማንንእንደምንከተልግራገባን አብሽሩለማንኛውም ቀጥሉበት ህፃኑንምአላህ ያሳድግላችሁ ለኡማውጠቃሚየሚሆን ያድርገውያረብ።
አህለን ውዶችየ ቢንት መሀመድ ውድ ነገር ነሽ የአንቺን ድምፅ ቀኑን ሙሉ እየሰመሁ ብውል አይሰለቸኝም ማሻ አላህ አሌክ ዶክተር ዘይኔ አንችው ነሽ ከክፍል አንድ እስከ መጨረሻው ክፍል ያለ እንተርኔት በምሰራ አፕ ብዘጋጅልን ሀገር ቤት ላሉ ሰዎች ደርሶላቸው ይጠቀሙት ነበር ነጃህ ሚዲያ ጁነይድ ሰምታሃል አንችው ነሽ ሙሉ ክፍሎቹን አፕ ስራልን ከዛም በፕሊስቶር ልቀቅልን የቴሌግራሙ እየሰራ አይደለም ካጠፈሁ ይቅርታ
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱማሻአላህ ቁጥር 3በጉጉት እንጠበቀለን
Masha Allah bertuu 😍
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا ومرحبا بنت محمد
ጀዛክላ ኸይር ወንድማችን ከግማሽ ቡሀላ ነበር የተከታተልኩት አሁን መጀመሪያውን ስላገኘሁ ደስ ብሉኛል
አላን ዶ/ዛ
Ene ende fuen yemsle bal kalmeta alagbam koyehu kewosnku
ጀዛከአላህ ኸይርን👍👍
ሰኞን በጉጉት ነበር የምጠብቃት አችው። ነሽ ለማድመጥ ሡባሀነክ
ዲጋሜ????ጊዜ በጣም ዉድ ነውዲጋሜ የምናድምጠው ስንት ያላድመጥንው ነገር አለ???በቃ አንደየ አደመጥንው ደስ ብሎን ተምረንበት አለፈ ድጋሜ ማድመጥ አይጠበቅበትም ዴግሞም ይደብራል
بسم لله الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول صلى وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آل وصحبيه أجمعين جزاكم لله خيرا الله يحفظكم يارب
ወአለይኩም ስላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማነውእንዴኔ አንችውነሽን ዴጋግሞ የሚስማውጅዛኪሏህ ኽይርን
እ ይህ ነገር እዴአዲስሊተላለፍነው ወይስ እዴትነው አቤት ዴስታየ
D/r and Bint Muhammed Thank you very much How amazing Masha'AllahKeep working onit ,Paret@3______??lnesha'Allah Entbwalen,
የቴሌ ግራም ሊክ ላኩልን. በአላህ
ቢንት ሙሀመድ በመምጣቷ ደሰ ያላችሁ ሰብሰክራይብ አድርጉኝ😚ቢንት ሙሀመድ የአንችዉ ነሺ ድመቀት ነች😊😘
የድሮእኮነው የልሠማችሁ ስሙ የሠማነው ግን ቁርአላይ ብናተኩር እላለሁ ምርጫውየባለቤትነው
ግኦርብ ላይ አስገቦኝ
ማሻ አሏህ ደስ ሲል አሏህ እኛንም አሏህ ያስተካክለን ያርህማን
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ከይር በሰማነው የምንሰራ ያርገን በጣም ስስስይላል መልካም ጓድኛ አላህ ለኛም ከመልካም ጓድኛ ያርገን በርቱ
Amzig
ማሸአላህ
ዶ/ር ዘይኔ ወድሜ አደስ ስሩልን እህት ቤንት መሀመድ የሷሊሀን ልጅ አስተዳደግ ተርኪልን
በጣም ደስስስይላል ግን. ፎቶ አትለጥፉ.
ፎቶ ምን ሆነ
ማሻአላህ
መሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ ነው አላህ እንምጠቀምቦት ያድርገን
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አንችው ነሽ በመምጣቷ በጣም ነው ደስ ያለኝ
ጃዛኩም አላህ ኸይር
ማሻ አላህ
በጣም ደሰ ይላል ጀዛክ አላህኸይርን وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته والله معكم
ጀዛከላህ ዶክተር ዘይኔ
ማሺአአላህ
ጀዛኩመላሁ ኽይረን
ደኩተር ዘይኔ ጀዛኩም አላህ ኸይረ የቴሌ ግራም ሊንክ ልቀቅልን
well
Amiiiiiin 👏👏👏👏🙏☝️🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
ጀዛኪላኽይር
👍👍👍👍👍
Ahlen bint Mohammed betam des blognal bememtatwa
Ye wasp Link Lakuliy Be Allah
ያንችዉ ነሸ ያለፋችሁ እዳትቆጩ. እነሆ ተደገመ
አኸለን ዶክረ ዘይኔ ጀዛኪላህ ኸይረ አላህ ይጠብቅህ
ዋሌኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻላህ ዛሬ ቤታቹ መጣሁ
ዋሊኩምስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ። አህለን ቢትሙሀመድ ደክተር ዘይኔ። በመምጣትሽ ደስ ብሎኝል
Ewnet sesemew dese belogn new mewlew
አይ አንችው ነሽ በጣም የምወደው ትረካ ነበር ቢንት መሀመድን ስወዳት ልክ እናቴ ልጅ እንደእህቴ. ነው ዶክተር ዘይኔም አከብርሀለሁ ሁላችሁንም አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
Bint muhamed malet swalihan temeselegnaleche beka nate🤣
ስምቸ የማልጠግበው አንቺው ነሺ ረበና ይጠብቃችሁ ያርብ
Ya Achiwnash ya telgirama Simun xoqimun
አሀለን
ግን አሳጠራችውት
ማሻአላህ ደስስ የሚል ነው
መልካም ጓደኞችን አላህ ያብዛልን ከመጥፎ ጓደኛ አላህ ያርቀን
ማአሻ አላህ ደሲላል ግን ማስታወቂያው በዛ ትረካው አጠረ አስረዝሙት
*#አንችው** ነሽ❗*
*#ዋሊኩም** ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ*
*#መሳጭ** ታሪክ ነው👌👍💪💔*
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
••
•
•
•
••
•
•
*#ምርጥ** አቀራርብ ጅዛካላህ ኸይር ዶ/ር ዘይኔ*
*#ኢላሂ**! …*
*ካንተ የከጀልኩትን መልካም ነገር ሁሉ አሳካልኝ።*
*ሳልመኘው የሰጠኸኝን በጎ ነገር ሁሉ ባርክልኝ።*
*ከምኞቴ በላይ አውለህ አሳድረኝ! አኑረኝ!*
*ወጣትነቴን በዲን ላይ ከሚያሳልፉት አድርገኝ።* *አላሁመ አሚን👇*
🌹🍃
Allahume Amiin
ባረከላህፊክ
ቢስሚላ ማሽ አላህ ደስ ይላል እህት ወድሞች ቀጥሉበት አብሽሩ
አህለን ዶ/ር ዘይኔ
ማሻአላህ አንችውነሽ በድጋሜጀመረእንዴ
በጣምነው የምወደው
ጀዛኩም አላህ ኸይር
Mashala yarabi
ልቦለድ ትምህርት
ቆይ ግን ያለፈው ነው እኮ እኔ ደሞ አድስ መስሎኝ😌
ማሻ አሏህ
እረ ዶክተር ለምን በድጋሚ ለልብ ወለድ የሰው ግዜ ባናባክን በርግጥ ትምርት አለው። ግን ሌላ ቭሮግራም ብታቀርብልን።
እኔ በፊት አልሰማሁትም ነበር አሁን እሰማለሁ
@@SuSu-cm6uf እኔም በፊት አልሰማሁትም አሁን ልስጥ ጆሮ
በፊት ያልሰማነው ብሰማው ደስ ይላል ኦህቲ
@@ኡሙረያንኢንሻአላህ በፊት ያልሠማቹ ሰርች አርጋቹ ስሙ:ለሠማው ሰው ግን ጊዜ መግደል ስለሆነ በቦታው ሌላ ደርሥ ቢለቀቅልን አይሻልም እህትዋዬ
ያልሰማንው እንስማ
ዋው
አህለን ዶክተር ዚይኒ
አድምጭ እመለሳለሁ አንቸው ነሺ ተወዳጁ ፕሮግራም ጀዛከላህ ኸይርን
ማሻአላህ ጀዛከአላህ ኸይር
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
በጣም የሚያምር እና የሚያስተምር
ታሪክነዉ በጣምደስስስብሎኛል
🌷🇪🇹👍🍭🍭🍬🍬🍬ሽኩረን ልኩም
ግን የሚቻል ከሆነ ምሥሉን ብታነሡት ባየይ ነኝ
Mashs allah
አህለን ያገረልጅ
በጣም ደስ ይላል ደግሞ ደቂቃው ስለማይረዝም አጓጊ ይሆናል ማሻአላህ በርቱ
ማሻአላህ በጣም መሳጭ ነው ቤንት ሙሀመድ ውስጤ ነሽ ለአላህ ብየ እወድሻለው 😘😘😘😘
የዚህን ግሩፕ ስልክ ቁጥርእፈልጋለሁ
አንችው. ነሽ. ዋለይኩ. ሰላም. ወረህመቱላህ. ወበረካትሁዋው. ተጀመረ. በአላህ. በመፅሀፍ. አሳትሙት. ገዝተን. እንድናነበው. ግን. ለምድጋሜ. ?????
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሀበን ፊኩም ጀዛኩሙላህ ሀይር ጀዛእ
አህለን ገና አልሠመሁትም ቦታ ልይዝ ነው
አችውነሽ በደብ ከተከታተልነው እንደኔ በጣም አሥተማሪነው ። ጀዛኩምላህ ኸይር በድጋሜ ላቀረባችሁን
ተደግሞ ነው እንዴ ድጋሚማ ኣላደምጥም ያልሰማውት 900 የኡስታዞች ደርስ ኣለ ጊዜ ውድ ነው እኔጋ
ከልተመችሽ እህት ችግር የለውም ታዳ ምን ይህንን አስባለሽ❓
@@sofitube6115
ማለት ስለፈለኩ መኮመቻ የኖረውኮ ሰው ሃሳቡን እንዲናገርበት መሰለኝ
አንቺ ከፈለግሽ 1 ሺ ግዜ እየደጋገምሽ ኣድምጭው ቁርአን መሰለሽ ወይ ልብ ወለድ እኮ ነው እሱን እየደጋገምኩ ማደምጥበት ጊዜ የለኝም
@@tube2609 👍👍👍🌹🌹🌹
አኪድ ውሸትሽን ይሆናን ግን የምርሽን ከሆነ አላህ ይጨምርሽ
@@መልካምሁንመልካምታገኛለህ ሀሀሀሀ አታስቄኝ
ስናፍቅ ነበር
ሳላዳምጥላይክአረኩላችሁ አችውነሽውምርጥአስተማሪታሪክነው
መጣች እዴ ዋዉ የኔ ቆጆ እዴሜሽም ጌዜሽም ይስፋለሽ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 👍👍🌹🌹 خيرا بنت محمد أهلا وسهلا ما شاء الله جميل
አህለን ወንድማቻን. ግንሰምቼአልጨረሰኩም በላይክልጀምርብየነው. አደኛነኝ
ጥያቄ አለኝ ሌላ ነው ወይስ የመጀመሪያው አንችው፡ነሽ ነው እሚያውቅ ካለ መልሱልኝ፡ተመሳስሎብኝ ነው
የመጨረሻውክፍልአይለቀቅምደ
ነው88ትነውየመጨረሻው
ሊደገም ነው ወይስ ሊቀጥል ካቆሙበት ሀባይብ
ኣዳምጬ ኣሳለፍኩት ግን ሺግዜ ቢያዳምጠዉ ኣይሰለቸኝም በኔላይ ተፅኖ ስላሳደረኝ
ማሻአላህ ጀዛክአላህኽይርን እኛም ሰምተንእምንተግብርያድርግን ያርብ
እውነትም አንቺውነሺ 😍😍😍😍
አህለን ዶክቶር እኔ ምለው የድሮው ነው?ምንም ልዩነት የለውም ከበፊቱ
አዲስ መስሎኝ ነበር
ዶክታር ዛይኔ ጃዛካላኳይራን እንኳንም ቢንት ሙሀመድ አሳማናካን ናፍቃኝ ናበር እንዳ ሷሊሀ
ሀቅ ነው ወልላሂ
ወዐለይኩም ሠላም ውራሕመቱላሕ ወበረካትሑ ሥለላሑ ዐለሒ ወሠለም ማሻዐላሕ ግን ቶሎ ጀምሪው ያጓጓል ጀዛኩም ዐላሕ ኸይር
ግን ዋስታፓቺሁ የለኝም እስኪ አስገቡኝ ደስ የሚል
👍
ድጋሜ ነው እደ
አንችዉነሽ አላሁአክበር ስወደዉኮ ኡፍፍፍፍፍፍ ኢላሂ የእዉነት ዱኒያላይ እንደዚህ አይነት ፍቅርአለ አላህዬ ለሻዉሰዉ የሻዉን ያደርጋል ኢላሂ አንተለኔ ያሻህልኝን ኸይር እለምንሀለሁ ያረቢ በዚህ ወጥንቅጡ በወጣዘመን ከፊትናዎች ነጃበለን
አህለን
ጀዛክላህኸይር ወንድማችን
ግንአድስመስሎኝየባለ ፈውነው
መሻአላህህ አህለን ቢት መሀመድ ሀቢበቲ ዶክተር ዘይኔ አህለን ብኛለሁ
Mashllah enkan dehna metachewolen..
ماشا ءلله
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተርዘይኔ የምታስተላልፈው ጥሩናጠቃሚ ነው ግን በክፍል አንድ ላይ አራት ሚስት አሉኝአምስተኛእፈልጋለሁበሚለው ፂምን ያለአግባብማሳደግብለህነበር እኔ የተማርኩት ግን ቀድሞ ቀመስብቻ መላጨትእዳለበትናሌላው በጭራሽ መነካትእንደሌለበትነው ማንንእንደምንከተልግራገባን አብሽሩለማንኛውም ቀጥሉበት ህፃኑንምአላህ ያሳድግላችሁ ለኡማውጠቃሚየሚሆን ያድርገውያረብ።
አህለን ውዶችየ ቢንት መሀመድ ውድ ነገር ነሽ የአንቺን ድምፅ ቀኑን ሙሉ እየሰመሁ ብውል አይሰለቸኝም ማሻ አላህ አሌክ ዶክተር ዘይኔ አንችው ነሽ ከክፍል አንድ እስከ መጨረሻው ክፍል ያለ እንተርኔት በምሰራ አፕ ብዘጋጅልን ሀገር ቤት ላሉ ሰዎች ደርሶላቸው ይጠቀሙት ነበር ነጃህ ሚዲያ ጁነይድ ሰምታሃል አንችው ነሽ ሙሉ ክፍሎቹን አፕ ስራልን ከዛም በፕሊስቶር ልቀቅልን የቴሌግራሙ እየሰራ አይደለም ካጠፈሁ ይቅርታ
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ማሻአላህ ቁጥር 3በጉጉት እንጠበቀለን
Masha Allah bertuu 😍
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا ومرحبا بنت محمد
ጀዛክላ ኸይር ወንድማችን ከግማሽ ቡሀላ ነበር የተከታተልኩት አሁን መጀመሪያውን ስላገኘሁ ደስ ብሉኛል
አላን ዶ/ዛ
Ene ende fuen yemsle bal kalmeta alagbam koyehu kewosnku
ጀዛከአላህ ኸይርን👍👍
ሰኞን በጉጉት ነበር የምጠብቃት አችው። ነሽ ለማድመጥ ሡባሀነክ
ዲጋሜ????ጊዜ በጣም ዉድ ነው
ዲጋሜ የምናድምጠው ስንት ያላድመጥንው ነገር አለ???በቃ አንደየ አደመጥንው ደስ ብሎን ተምረንበት አለፈ ድጋሜ ማድመጥ አይጠበቅበትም ዴግሞም ይደብራል
بسم لله الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول صلى وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آل وصحبيه أجمعين جزاكم لله خيرا الله يحفظكم يارب
ወአለይኩም ስላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማነውእንዴኔ አንችውነሽን ዴጋግሞ የሚስማውጅዛኪሏህ ኽይርን
እ ይህ ነገር እዴአዲስሊተላለፍነው ወይስ እዴትነው አቤት ዴስታየ
D/r and Bint Muhammed Thank you very much How amazing Masha'Allah
Keep working onit ,
Paret@3______??lnesha'Allah Entbwalen,
የቴሌ ግራም ሊክ ላኩልን. በአላህ