አርበኛ ዘመነ ካሴ ድምፁን አጥፍቶ የዳሞትን ፋኖ አስመረቀ/ከእስር ከተፈታ በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያደረገው ንግግርzemene kasie fano gojjam 2015

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • አርበኛ ዘመነ ካሴ ድምፁን አጥፍቶ የዳሞትን ፋኖ አስመረቀ/ከእስር ከተፈታ በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያደረገው ንግግርzemene kasie fano gojjam 2015‪@fanofuns‬ ‪@fanofans1‬

ความคิดเห็น • 100

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw ปีที่แล้ว +19

    አንበሳው ዘሜ ድምፅህን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል እውነት ነው መደራጀት አለብን

  • @user-hj6mf5dk4t
    @user-hj6mf5dk4t ปีที่แล้ว +11

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍኖ የኔ ጀግኖችይ እወዳችሆለሁ ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetnayetnigussie
    @yetnayetnigussie ปีที่แล้ว +2

    ድሮም ጀግና አሁንም ጀግና ወደ ፊትም ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃቹ ድል ለፋኖዎች በጸሎት እናግዛችዋለን በርቱልን

  • @user-ky3to5dm9q
    @user-ky3to5dm9q ปีที่แล้ว +4

    ጀግናው የበላይ ትንፋሺ አርበኛ ዘመነ
    ካሴ ጠንክር❤❤❤🎉🎉🎉

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 ปีที่แล้ว +20

    ጀግናችን ድምጽሕን ሥለሠማሁት ደሥብሎኞል

  • @user-zs6gv9he2n
    @user-zs6gv9he2n ปีที่แล้ว +9

    ድል ለአማራ ፋኖ ዘሜ የኔ ጀግና አላህ የገድፍህ ድል ለአማራው አበሳው ፋኖ

  • @senyet6722
    @senyet6722 ปีที่แล้ว +2

    አንበሳ ዘሜ ድምፅህ ቃላቶቾን ያስደስተኛል በርታ እራስህ ጠብቅ አደራ ለአማራው በጣም እስፈላጊ ሰው ነህ በቃ አለቀ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 ปีที่แล้ว +4

    ድል ለአምሐራው እኔም ዘመነ ነኝ መላው አምሐራ ተነስ ጨክን ዘመናችን ኑርልን

  • @fanofuns
    @fanofuns ปีที่แล้ว +10

    ጀግናው 👏👏👏👏👏

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 ปีที่แล้ว +1

    ታላቁን የአማራ ህዝብ የሚጠብቀው ነፍጡ እና ነፍጡ ብቻ ነው!!!ይህ ሲሆን ነው እግዚአብሄር የሚረዳን!!!! አለበለዚያ እንጠፋለን!!!!

  • @user-du2qu6tk2c
    @user-du2qu6tk2c ปีที่แล้ว +9

    ድል ለፍኖ ድል ለአማራ

  • @alamneshshumet294
    @alamneshshumet294 ปีที่แล้ว +4

    የኔጀገና ዘሜ ኩራት ላማራ አት ጀግና ነህ ድምፀህ ናፍቆይ ነበር እሽ ደስ አለኝ ድምፀህ ስሰሚ ጀና ድል ላማራ ድል ለፋኖ ድል ላማራ ንፁህነ በርታ አይዞህ የኔጀገና ፍኖ እግዚአብሔር ከናትጋር ይሁነ የድግል ማርያም ልጅ ከናት ጋር ይሁነ ከብር ለፍኖ ውንድሟቻችን ድሉ ቅርብ ነው እውዳችሁ አለሁ ወደፌት እነሂድ አለነ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 ปีที่แล้ว +9

    ዘሜ ትንሹ አሳምነው ፅጌ አላህ ይጠብቅህ ሁላችሁም ይጠብቃችሁ

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ከናተጋራ ይሁን ድልለ አማራ ድልለ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sz1kd2pv7k
    @user-sz1kd2pv7k ปีที่แล้ว +2

    ድል ለፋኖ

  • @borenayoutueb6351
    @borenayoutueb6351 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለአማራ ፋኖ አላህ ከናተ ጋር ይሁን

  • @FentahunAbebaw-dx3ou
    @FentahunAbebaw-dx3ou ปีที่แล้ว +6

    ያባቱ፡ልጅ

  • @ራህማይቶብቻናል
    @ራህማይቶብቻናል ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቅህየኛጀግናአተንመሰልየብዛልን

  • @kamilajamal6499
    @kamilajamal6499 ปีที่แล้ว +5

    ጄግና ዘሜ

  • @user-vh6iq2hj8z
    @user-vh6iq2hj8z ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ሃሳብ ነዉ ዘሜ

  • @user-pl9rs5uf1x
    @user-pl9rs5uf1x ปีที่แล้ว +5

    ዘሜዋ❤ትልያለህኑርልን❤❤

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 ปีที่แล้ว +2

    ሀቢቢ ዘሜዋ አላህ ይጠብቅህ😢

  • @justicemoloi6029
    @justicemoloi6029 ปีที่แล้ว

    ድልየፋኖድልየአማራሕዝብ

  • @YARED12A34
    @YARED12A34 ปีที่แล้ว

    ተመስገ ፈርቸ ነበር እግዚአብሔር ሆይ አማራን አደራ❤

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ያሸንፋል 💚💛❤️💪💪💪💪✔️

  • @user-sz1kd2pv7k
    @user-sz1kd2pv7k ปีที่แล้ว +4

    ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tedigregori7706
    @tedigregori7706 ปีที่แล้ว +1

    ዜሜ አንበሳው በርታልን

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቆራጡ ጀግና

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ አብሸሩ ጀግኖች❤❤

  • @terewrkefanta1199
    @terewrkefanta1199 ปีที่แล้ว +1

    Egzabhar kategre yehun yeny...konjo wedeme dele lefano yehun ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wendalekefyalew4595
    @wendalekefyalew4595 ปีที่แล้ว +7

    ከፋኖ ጋር ሁኘ ለማይቀርበት ፍልሚያ ለመፋለም የመጨረሻውን ፌሽካ የምጠብቅ መሆኔን በኩራት እገልጻለሁ ማርያምን ስልህ!!

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

    • @gizenatlekulu8503
      @gizenatlekulu8503 ปีที่แล้ว

      This birhanu jula soldier fighting with fano is not war??? Which war are you waiting?

    • @amaamm991
      @amaamm991 ปีที่แล้ว

      እኔም ነኚሥልክ እንለዋጥ

  • @user-zs6gv9he2n
    @user-zs6gv9he2n ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wallebaly8417
    @wallebaly8417 ปีที่แล้ว +3

    Eigzbher yetabkhi my brother

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam3294 ปีที่แล้ว

    It is a great man saying and advice.

  • @shdddurfu6582
    @shdddurfu6582 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Awake.726
    @Awake.726 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!! የአማራ ወጣቶች በሆሮጉድሩ: ወለጋ የተፈፀመው ክልልህ ውስጥ እንደሚሆን አትጠራጠር ካድሬ ነህ ብሎ አይምርህም! ይልቅስ ንቃ አይንህ እያየ ክልልህን ሳይወስዱትና የነሱ ባርያ ሳትሆን!

  • @tadessegoshime8714
    @tadessegoshime8714 ปีที่แล้ว

    arbegna zeme enameseginalen ke gonih nen

  • @JARZINOMO-sj2js
    @JARZINOMO-sj2js ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia is the next Ruanda

    • @msaddis4164
      @msaddis4164 ปีที่แล้ว

      ግብፁ ኢትዮጵያ አትፈርስም እግ/ር አላት

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 ปีที่แล้ว +2

    The poll.the Ethiopian people deserve respect and justice. The Fanos, the would be Ethiopian Army, Ethiopian Army!!! The other region fanos will soon be doing good job. God trained the Fanos, citzens say !!!

  • @JesikaFischer-ip4nr
    @JesikaFischer-ip4nr ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤👍

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 ปีที่แล้ว +3

    HEYAWE EGZIABHER AMLAK ESU BE HULUM HASABACIHU BE HULUM EKEDACIHU BE HULUM MENGEDACIHU TELA KELELA HONO YASKALACIHIU YERDACIU TEKEKUNE SERAWETUNEM YEZO YEWAGALACIHU YERDACIU YE DEL DELEN YE TEDERAREB DELEN YAGONASEFACIHU AMEN 🙏 AMEN 🙏 YEHUNELACIHU AMEN 🙏

  • @ethiomusic575
    @ethiomusic575 ปีที่แล้ว +1

    Good

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c ปีที่แล้ว

    አማራ አምሳ ምልዮን ቢቻ አዴለም ይበልጣል ሰዉ በ ቁጡር ሳይሆን ዴግሞ ነገሩ ከበረካ ነዉ ምን አሻን እንጂ እኛ ስለናተ

  • @mogessdejene391
    @mogessdejene391 ปีที่แล้ว +3

    What a confused circumstances
    Please fight dich to dich river to mountain like Brave FANO last years ዲስኩር NO VALUE.
    Current stand priceless.

  • @kidistkidist-mw2hl
    @kidistkidist-mw2hl ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jiijjj5034
    @jiijjj5034 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @stifmg8885
    @stifmg8885 ปีที่แล้ว +2

    በህወሃት ወረራ ግዚ የተናገረው ነው። ግን አሁን ወያኔን በኦበግ ቀይረህ አዳምጠው።

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960 ปีที่แล้ว +3

    🥰🌺🥰🌺🥰👍👍👍👍💯💯💯👌👌👌👌💞💞💞💞🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam7451 ปีที่แล้ว

    በጠቅላላው ኢትዮጵያ እንኳንስ ለፋኖ አባላትና ለመሪዎቻቸው ለመላው ኢትዮጵያውያን ትበቃለች!! አርበኛ ዘበነ ካሴ እንዳለው እናንተ አንድ ከሆናችሁ በቅንነት በተአማኝነት ሁላችሁም እንደየችሎታቸሁ ሀላፊነት ብትመዳደቡ ? በአጭር ግዜ ውስጥ የምትመኙበት ቦታ ለመድረስ የሚያስቆማችሁ ምንም አይነት ምድራዊ ሀይል የለም።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว +1

    Poletica, democracy ( ye nechu alem ASHARO) , jeniii jankaaa milewinnn mamllek yeqoyena ende abatoche Egziabehairn asqedemunaaa teselefu.

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk ปีที่แล้ว +1

    የበፊት ንግግር ነው። አስታውሰዋለሁ።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 ปีที่แล้ว +1

    ባስቸካይም አመራርንም መፍጠርም ማደራጀትም ያለባችሁንም ከጠለምትም ምድርንም እስትራተጅም ቦታም ነዉ ለሁልዉም ህዝብዉ ንም ወደዋልቃይትም ማሰልጠኛም አራትም ብርጊድም የፀለምትም ታጋይም ባስቸካይም አደራጅዉላቸዉ ባስቸካይም እኒህንም።ናቸዉ ላካባቢንም ጥበቃም በጥንካሪም ዋልቃይትም በየምድርንም በህብረትም የሚጠብቅዉትም ከሰቆጣም በለሳም አብይአዲንም ዋፍላም ኮረም እራያም ክፕዚህንምቦታም እሴስትም ብርጊድም አካባቢዉንም የሚጠብቅንም ያስፈልጋልም እሽይ ፋኖችንም ከነዚህንም ቤታም እንደ ተቀማጭንም ሀይልዉም ማድረግም ከሊሎችም ወረዳዎችንም ዘመቻም ችዋም ሚገብዉም በትጥቅም በስንቅም ማደራጀትም። የግድም ነዉ ተደራጅትዎም ወራሪንም ጦርንም ትግርየም ብልፅግናም። በህብረትም አማራም ለመምተትም ለማፈናቀልም ድራማቸዉንም ግልፅም ነዉ ሁልህም አማራም እራስህንም አታስገድል ገዳይህም እስከቢትህንም መትዎም እስኪያባርርህም እስኪያጠፋህም መጠበቅም የለብህም ታጠቅ ሰልጥን ሲቴችም ወጣቶችም ይሰልጥንዉም ይታጠቅዉ ባስቸካይም እሽይ ዘማቻም ሽዋም መስከረም አምስትም ማድረግም የሁልዉም አማራም ዘመቻም ሰላም አስከባሪንም ለህዝብንም ሽዋም በህብረትም ከሁልዉም ኢትዮጵያዊያንም ጋርም መታገልም አለብንም አሁንም ግን ክልልም አማራም እስከመስከረም ድረስንም ከተሞችም ገጠሮችንም የኦነግንም ጦርንም በስም መከላከያም እራሳቸዉንም የጦርንም መርይም እራሳቸዉንም የጦርንም ፊልድ ማርሻልም ራሳቸዉም የጦርንም ጀነራልም አድርገዉ ያማራም ህዝብንም ክልልም በራሳቸዉንም በኦሮሞንም መንግስትም ጦርንም እዝንም እንዲስተዳደር በማድረግም ንቀታቸዉም ከክልልም አማራም ያስገብዉትም ጦርንም ባስቸካይም በትግልም በክንድህንም አንበርክከህም ከክልልም አማራም እስከቢሮንም ብልፅግናም። ማባረርንም እስከመስከረም። ድረስም ነፃም አማራም ግዛትም ከወታደራዊዉ ኦሮሞንም ብልፅግናም ማድረግ ነዉ ቀጥሎም ከስከረም አምስትም ሙልዉም ሽዋም ያለዉም የኦሮሞንም አስተዳደርንም ነፃም ማድረግም ነዉ ያለብንም እሽይ።

  • @nabeela4979
    @nabeela4979 ปีที่แล้ว

    Yebefit new .

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว +1

    Ye qutirrr bezat aydelem egziabhairn asqedem esu naw haylachin …..

  • @wallebaly8417
    @wallebaly8417 ปีที่แล้ว +1

    Eigzbher yetabkhi

  • @tadessegoshime8714
    @tadessegoshime8714 ปีที่แล้ว

    hulum amhara fano new

  • @user-fw5gi9vo1z
    @user-fw5gi9vo1z ปีที่แล้ว +1

    የአሁን አይደለም መንግስ ክተት ባለበት ሰአት የተደረገ ነው

  • @medinamohammed9128
    @medinamohammed9128 ปีที่แล้ว +2

    የመቸነው??

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 ปีที่แล้ว

    ንግግሩ በወያኔ ጦርነት የተናገረው ነው

  • @AzalechWodakahn-fk6ml
    @AzalechWodakahn-fk6ml ปีที่แล้ว +1

    Cheremedihaniyalem.ytebkih

  • @user-ub2xe8uq9i
    @user-ub2xe8uq9i ปีที่แล้ว +5

    አንበሳ ስራህን ጀምረሃል

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 ปีที่แล้ว +1

    YE MIGERIM KEFTA NEW.
    SEW KEF SIL ENDIH ARKO LE WOGENU, LE MANINETU, LE HAGERU, LE HILIWUNAW MESIWAET YIKEFLAL.
    EGZIABHER ETHIOPIAYAN YIBARK
    ETHIOPIA TASHENFALECH

  • @hailuteferi6638
    @hailuteferi6638 ปีที่แล้ว +1

    የቆየነው ሰንት አድስ ዜና ሞልቶ አትተኛ ጋዜጠኛ አይተኛም መረጃ አፈንፍን

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂የመቸዉን

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 ปีที่แล้ว

    ጭራቅ አህመድ ነፍሱን ለጨለማው አለም ሰዎች በመሸጥ በCIA አማካኝነት ወደ ስልጣን የመጣ አውሬ ነው!!!!

  • @farisabera8316
    @farisabera8316 ปีที่แล้ว

    ተዘበራረቀ የመቸ ነዉ

  • @andualem8430
    @andualem8430 ปีที่แล้ว

    ዘሜ ትለያለህ

  • @ethioone8159
    @ethioone8159 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ የቆየ ነው

    • @Awake.726
      @Awake.726 ปีที่แล้ว

      ይሁን መልእክቱ አሁንም ይሰራል!

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 ปีที่แล้ว +1

    The poll ."seltan yehezbe new", " seltan, by the rule of law and justice, "namma gudda, Beyaa gudda ", !!!

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b ปีที่แล้ว +2

    የበፊት ነዉ አትዋሽ

  • @yosefaragaw2936
    @yosefaragaw2936 ปีที่แล้ว

    Jamo Beta why you lie this is very old news

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ የቆየ አይደል እንዴ?

  • @YalemCardin-sp2jz
    @YalemCardin-sp2jz ปีที่แล้ว

    ይሄ ንግግር የቆየ ነው ውሸት አታቅርቡ ህዝብን ማደናገር አግባብ አይደለም::

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 ปีที่แล้ว

    ውሸታም ቻናል ነው

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u ปีที่แล้ว

    አጭበርባሪዎች የቆየ ዜና ይዛችሁ ማንን የምታታልሉ መስሎአችሁ ነው?

    • @eliasgermay5063
      @eliasgermay5063 ปีที่แล้ว

      Yekoym yehun adiss gegena senager kechalek zeme belaek sema fesam

  • @tirusewalemu3842
    @tirusewalemu3842 ปีที่แล้ว

    አንበሳው ዘሜ ድምፅህን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል እውነት ነው መደራጀት አለብን

  • @borenayoutueb6351
    @borenayoutueb6351 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ ፋኖ አላህ ከናተ ጋር ይሁን

  • @justicemoloi6029
    @justicemoloi6029 ปีที่แล้ว

    የአማራፋኖእናየአማራሕዝብእግዚአብሔርይጠብቅልን💞💞💞💕💕💕💓💓💓💕💕💪💪💪💗💞💞💞💕💕💕💕💕💞💞

  • @borenayoutueb6351
    @borenayoutueb6351 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ ፋኖ አላህ ከናተ ጋር ይሁን

  • @borenayoutueb6351
    @borenayoutueb6351 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ ፋኖ አላህ ከናተ ጋር ይሁን

  • @medinahamza-os7oo
    @medinahamza-os7oo ปีที่แล้ว

    ዘሜዋአላህይጠብቅህጀግናወድማችን❤❤❤ድልልልልለአማራፋኖበሙሉ❤❤❤