ማስታወሻነቱን ለጀግናው አርበኛ ዘመነ ካሴ እንዲሆን አድርገን ዘና ትሉበት ዘንድ ደግሞ ጋበዝናችሁ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 86

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 11 วันที่ผ่านมา +2

    የአማራ ምድር የጀግናመፍለቂያነውወይ ስታምሩ ቃላት ያጥራል የበላይ ዘለቀ ልጆች እና የልጅልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን እንባየ ነው የመጣ የደስታ እንባ..............❤❤❤❤)❤❤

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 2 ปีที่แล้ว +17

    ሀገር በጀግኖች ሲሞላ እንዲህ ያምራል ልብም ያርፋል ዘመነ ን አስበልቶ የሚተኛ ትዉልድ መኖር የለበትም ዘሜን ወህኒ ጥሎ በበላይ ዘለቀ ስም መጨፈር አይቻልም

    • @demsewagonafer7834
      @demsewagonafer7834 2 ปีที่แล้ว +2

      Zemi ye,Amara sanba new enmotletalen kdmiya.

  • @gemora1
    @gemora1 2 ปีที่แล้ว +9

    ያምራል ዘሜ ሁሌም ጀግና ነው

  • @habibi4955
    @habibi4955 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ አበሶች እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ከቅድስት ደንግል ማርያም ጋር ከናተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ድል ለአማራው ፋኖ ደሞቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyukushaentertainment9786
    @eyukushaentertainment9786 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘሜ ነፍሴ ምን ልሁን ይሆን የኔ ጌታ

  • @meklitasefa9879
    @meklitasefa9879 2 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ም

  • @selmontesfaye2958
    @selmontesfaye2958 ปีที่แล้ว +9

    ፍትህ ለጀግናችን ለዘመነ ካሴ ።
    👉 ዘሜ የነጣነት አርማችን ነው ።
    👉 ዘሜ ለዐማራ ወጣት ፈር ቀዳጅ ጀግናችን ነው ።
    👉 ዘሜ ዝቅ ሲል ለዐማራ ከፍሲል አድ ኢቶዮጲያ የሚል ነው አላማው ።
    ዘሜ እደ ብልጥግና ለሆዱ የሚያድር ከርሳም አይደለም ።
    # ስለዚህ ፍቱልን ፍቱልን ፍቱልን ።
    ዘሜ ለዐማራ ወጣት ለህጣናቶችም ጭምር ሞራላችን ነው ። ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!!

  • @toybatoyba6114
    @toybatoyba6114 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዩጰያዊነት፣አደነት፣ሰለም፣ፈቅርሺ፣የሰፈንልን፣ደሰበሎነል፣ደሰይበለችሁ፣ጀግኖቻችንአለህ፣ይጠበቅልን፣🇪🇹💕ታፋራና፣ተክበረ፣ለዘላለም፣ትኑረ

  • @UmIbrahim-nu9jv
    @UmIbrahim-nu9jv 4 วันที่ผ่านมา

    ወይ የጀግናው ተራራው አማራየየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪 እናሸንፋለን አይዞህ አማራየ

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 ปีที่แล้ว +3

    #ዘሜዋ ትርታየ

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 11 วันที่ผ่านมา

    አገሬን ገብቸ ዘሜን ባገኘው ፀ.............

  • @mqw544
    @mqw544 ปีที่แล้ว +4

    ሳንደርስባቸው ግፍተውናልና
    ዘመንየ ካሴ ከፍቶናል ቶሎና
    ሀያሰባት አመት ቻልናቸው ቻልናቸው
    ወንድም እህቶቻችን ከተኙበት ይጥይት ነበልባል አወረዱባቸው
    የመቀሌ መሬት ሀቁን ተናገሪ
    እህል ሲጭዱ ውለው አንበጣ ሲባሩ ውለው ወንድሞች አጥተዋል ቀብር
    እነሱስ የተሰውት ለሀገራቸው ነው
    እኑቅሌታሞች ባንዳነት ውርደት ነው
    የአሳምነው ሀገር የጎቤ መልኬ ሀገር የረየስንቱ ጀግና
    ከልክ አስገቧቸው በስፈሩት ቁና
    አሳምነው ፅጌ ደስይለዋልና

  • @FFg-op7hd
    @FFg-op7hd หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ አደራህን😢😢😢 ጥበቃህ አይለያቸው😢😢

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya หลายเดือนก่อน

    ድል🌈💜ፋኖ🌈💜አሐመሐራሐ🌈አሐለሐትሕ🌻🌻ነዉ
    አሐመሐራሐ🌻🌈ኢሕትሕዮጵያሐ🌈
    ዬሄሸሐከሐመሐ🌈ለሐዚሕ🌈ሁሉ🌻ያሐደሐራሐሰሐ❤አሐለሐትሕ❤አሐመሐራሐ
    ዎሆዴሄፊሕትሕ🌈ዘሐመሐኔ🌈💙ከሐሰሐ💙ጀሐግሕነሐ💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @yohannesbelayneh-pq4es
    @yohannesbelayneh-pq4es หลายเดือนก่อน

    ትለያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለተገፋዉ የሰፊዉ የአማራ ህዝብ

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለዘመነ ካሴ

  • @zenat7077
    @zenat7077 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለአርበኛ ዘመነካሴ

  • @AmanuelZemenu-c4e
    @AmanuelZemenu-c4e หลายเดือนก่อน

    ዜሜ ለኢትዮጵያ የተፈጠረ❤❤❤❤❤

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 หลายเดือนก่อน

    ጀግና እናት የወለደችው አንበሳ

  • @munamehamed3100
    @munamehamed3100 2 ปีที่แล้ว

    አበሦቹሢጎባለሉአያምሩምወይ።እኳንምወገኖቸሆናችሁ።እኳንምከሽታምዘርአልተፈጠርኩ።ውድድድነውየማረጋችሁ።የሸገሯእህታችሁ።የሆነነገርየወረደነውየሚመሥለው።ለዚህነውጠላትምቀኛበቁሙየሚሸናው።የኔውዶችሠላማችሁብዝትይበል

  • @abduabdu6017
    @abduabdu6017 ปีที่แล้ว +1

    ተው አማራ ንቃ በወለጋ አማራው አለቀ😭😭😭😭😭😭😭

  • @Kamal-k8v
    @Kamal-k8v หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ጉዳይ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @ሁሴንሠይድ-በ2በ
    @ሁሴንሠይድ-በ2በ หลายเดือนก่อน

    💪💪💪💪💪💪ድል ለፋኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw หลายเดือนก่อน

    የአምሐራ ሕዝብ የአርበኝነት ታሪክ እንጅ በበታችነት መገዛትን መሸከም አለመደም

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي หลายเดือนก่อน

    ዋዋዋዋዋውውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 หลายเดือนก่อน

    እግዝሀቤር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @getenetmetaferiya1561
    @getenetmetaferiya1561 หลายเดือนก่อน

    Zemene Feso. Guregna. Seltan Wedagu

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 ปีที่แล้ว +1

    አርበኛው ዘመነ ካሴ ይፈታልን

  • @Fekadu-s5c
    @Fekadu-s5c หลายเดือนก่อน

    Worshipping individuals have made us pay a lot. We have to stop worshipping individuals, but this doesn't mean that we dont have to acknowledge their contribution to the society.

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ይርዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenat7077
    @zenat7077 ปีที่แล้ว

    ባእድን. በድርድር አማሀንቶ ዘሜን አሰረው

  • @TadwsSahe-s4h
    @TadwsSahe-s4h หลายเดือนก่อน

    enkonm amara honku 💪💪💪💪bemannete ekoralehu alferam ketekelakelku 1 wer honegn endafera amhara ene set negn mannm alfera

  • @abebeaddisu7311
    @abebeaddisu7311 2 ปีที่แล้ว +1

    lemerejah enameseginalen berta

  • @የዘሜአድናቄነኝነፍጠኛዋ
    @የዘሜአድናቄነኝነፍጠኛዋ ปีที่แล้ว

    ዘሜለሀገሩ ዘሜለአማራው ዘሜ ለአፍሪካ ዘሜለአለሙ ዘመነ ነው እረፍቱልንንንንንንንንን ውይ እኔስ አመመኝየምር ወይአማራ

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለዘሜ

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu หลายเดือนก่อน

    Waw❤

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 หลายเดือนก่อน

    Delun yaqerblach worqoch ❤

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abraham-d6x
    @Abraham-d6x หลายเดือนก่อน

    ጀግኖች

  • @endirsmuhamd
    @endirsmuhamd 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanualebesetegn5309
    @amanualebesetegn5309 2 ปีที่แล้ว

    እርሱ ፍትህ ለጀግናችን

  • @sadiamohammed1902
    @sadiamohammed1902 ปีที่แล้ว

    Mene serto zemne bele yeamharane lje selsetgawe lembetiu edaytagele alhualhu eyale atalelne yehe yegenbote sebate kager gurage

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 หลายเดือนก่อน

    የቪዲዮ ጀግኖች ገንዘብና ሥልጣን ናፋቂዎች

  • @abebekesete
    @abebekesete หลายเดือนก่อน

    ዘሜ ስልጡን ጎጃሜ መሪ አደንቀዋሎሁ

  • @MuluNguesE
    @MuluNguesE หลายเดือนก่อน

    Egzhaber ytebkacew🎉🎉🎉

  • @amareaddis9309
    @amareaddis9309 ปีที่แล้ว

    ዘሜ የምኒሊክ ልጅ

  • @godisgood4053
    @godisgood4053 ปีที่แล้ว +1

    ማጨብጨብ መልሶ ማጠልሸት
    መሸከም ወረት ሲያልቅ ወርዉሮ መስበር
    ያለ ቂጥ መውደድ ያለምክንያት መጥላት
    አሸባሪዎችን መደገፍ
    ሠላማዊውን መጥመድ
    ፍጡራንን ማምለክ
    ፈጣሪን መካድ
    ሀጢአትን መወደድ
    ጽድቅን መጥላት
    በዚህ ዘመን መገለጫ ሆኗል!!!

  • @YishakAbebe-h9x
    @YishakAbebe-h9x หลายเดือนก่อน

    እንባየ አልቆም አለኝ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 ปีที่แล้ว

    ተለቀቀደ ዘሜ ወድማችን

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 2 ปีที่แล้ว

      የቆየ ነው

    • @zenat7077
      @zenat7077 ปีที่แล้ว

      በምክንያት አግኝተውትምንይለቁታል

  • @ousmanali3457
    @ousmanali3457 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ ፍትህ ለዘመኒካሲ

  • @khdduggg576
    @khdduggg576 ปีที่แล้ว +1

    ዘምየ የአማራ መከበሪያ

  • @abduabdu6017
    @abduabdu6017 ปีที่แล้ว

    አይ ጀና ፍትህ ለአማራ

  • @getahunbelay8651
    @getahunbelay8651 หลายเดือนก่อน

    ዘሜ የሳቱ ላንቃ
    የሄደበቱ መድሩ ነቃ
    የተናገረው አንዱ ሚበቃ

  • @MetadelTasse
    @MetadelTasse หลายเดือนก่อน

    አሁን ገና እትዮጵያ ወደነበረችበት ሀይለኝነቷተመለስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💪💪💪💪💪💪💪💪እመቤቴ ጥለዋን ትጣልባቹህ ወድሞቸ 🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡

  • @eyobeaddis3492
    @eyobeaddis3492 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆፍጣናዉ ጀግና ዘመነ ካሴ

  • @ggtt913
    @ggtt913 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭👌👌👌❤❤🥰🥰💛💛

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 หลายเดือนก่อน

    zemene mote ende yelekeseleh ante enboch ye seltan temat yegalebeh ye Birhanu nega telalaki banda

  • @abrarshariff8168
    @abrarshariff8168 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ተዉ ይሄ ፉከራ የትም አያደርስም:: ለአማራው ካለትጥቅ
    ትግል የሚያዋጣዉ የለም:: አለበለዚያ መተላለቅ ይሆናል::

  • @chaleng6682
    @chaleng6682 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምን የዛሬውን የችሎት ውሎ አታሳውቁንም ????????

  • @kedirmuz3453
    @kedirmuz3453 ปีที่แล้ว

    jezibaaaa

    • @ghionvoice5533
      @ghionvoice5533  ปีที่แล้ว

      ማነው

    • @najathasan2502
      @najathasan2502 ปีที่แล้ว

      የማርያም
      ጀዝባማ አንተ ነህ ደሞ አፍህን ሞልተህ ጀዝባ ትላለህ ነውር ነው

  • @mulugojjamabebe368
    @mulugojjamabebe368 2 ปีที่แล้ว +1

    'ዘሜ ነበልባሉ እሳት የእሳት ጉማጅ!
    የጊዜ ጉዳይ ነው ባንዳም ጫማ ላሽም ዋጋቸውን ያገኛሉ።

  • @yitunegnyidgel8222
    @yitunegnyidgel8222 ปีที่แล้ว

    Fth fth fth ljgnawe zmne kase fth fth fth fth fth fth fth fth fth fth fth fth ljgnawe zmne kase 💪💪💪💪🐆🐆🐆🐆🐆

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 ปีที่แล้ว

    Geginaw fianow

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 ปีที่แล้ว

    AYI JEGNAW AMHARA
    AYI DEGU AMHARA
    AYI. ARKO ASABIW. AMHARA
    AYI ZER AYAWUKEW AMHARA
    KE. ZEMENU KEDMEK MESELTENIK
    LE ZEREGNOCH ENA GENA YE HAGER ENA ANDINET TIRGUMU BEKITU LALTERDU SEREGNOCH AGEZAZ EJI LAY. TALEK!!!
    BIHONIM YEGIZE GUDAY ENJI DILU YANTE NEWUNA. BERTTA

  • @hdud1093
    @hdud1093 หลายเดือนก่อน

    አሠረኛውፋኆአለሕይጠብቅልኝ❤❤❤❤❤🏆🏆🏆🏆🏆💞💞💞💞💞

  • @ousmanali3457
    @ousmanali3457 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭👄💪💪💪💪💪

  • @abec5161
    @abec5161 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘመነ ወነድሜ አንተን የከዳ ያሰረህ. በምድርም በሰማይም የታሰረ. ይሁን. 😠 ምን. ያረገል. ; አንጄት. :ሢያር : አይን : ያለቅሣል : ተብሎ : የለ: ብቻ ; ሆድ : ይፍጄው: !!! ያንተና: የጀግናው በላይ ዘለቀ ታሬክ : ተመሳሰለብኝ : አሥኪ. አይደለም ; ያለ : : መልሥ: ይሥጠኝ ?

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr ปีที่แล้ว

    ዘመነ ካሴን ፈቱ ሰዉ ያለወጀሉ አተሰሩ

  • @טאדגמהרת-מ8ג
    @טאדגמהרת-מ8ג 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲያዮአችሁ ቢውሉ አትጠገቡምምም

  • @genetiyoutubeabartatu3018
    @genetiyoutubeabartatu3018 2 ปีที่แล้ว +1

    በነሱ,ስምአትነግዱ📌😡😡

    • @ghionvoice5533
      @ghionvoice5533  2 ปีที่แล้ว

      በአንተ ስም ይሻል ይሆን ብሮ

  • @matibelte7234
    @matibelte7234 2 ปีที่แล้ว

    💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👌💚💛🧡

  • @djddjdjdh4899
    @djddjdjdh4899 2 ปีที่แล้ว

    አይዘም

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ብቻ ማፈርያዎች ህዝቡን ጨረሣችሁት አሥጨረሣችሁት ሠላም አሣጣችሁት!!! አምላክ ፍርዱን ይሥጣችሁ!!!

  • @derbewmkenn4018
    @derbewmkenn4018 2 ปีที่แล้ว

    ይህንን የመታሰርና የሞትን አባዜ አለማመዱን አይደል??ለመሆኑ ያማራው ወጣት ምን እያለ ነው ?

  • @FetahiGyesus
    @FetahiGyesus หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ሌባ ነው መወገድ አለበት።