ቀላል የቀረፋ ብስኩት አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ቀላል የቀረፋ ብስከት አሰራር#ethiopian food

ความคิดเห็น • 71

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 4 หลายเดือนก่อน +1

    Selameshi yebeza enkuan Dana metashi ehiti❤❤❤wow እጃሽ ይባርክ እናመሠግናለን ለምታሳይን ሁሉ❤

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ጣፋጭ አሰራርሽ ሲያምር ሁሌም የምታሳይን ምግቦች አንደኛ ናቸዉ እናመሰግናለን ዉዴ እንደዚህ አስተማሪ ቪዲዮ የሚሰራ ሰዉ እይታ አያገኝም ግን ሁሌም ተፈላጊ ስለሆነ በጊዜዉ እይታዉ እየጨመረ ይሄዳ በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ ሮሚዬ

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሮምዬ ዋውው በጣም አሪፍ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ በርችልኝ ሼርር❤❤❤❤

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ ዋውው🎉

  • @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት
    @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለዚህ ቤት mashallah በጣም ያምራል የእውነት ባለሙያ ነሽ የተባረከ ይሁን ጎበዝ ጠንክረ በዚህ ቀጥይበት ሙያችንም ብቻ በመዳን ቤት ሳይሆን አገራችሁን ገብታችሁ ለማስራት ጡረታ አድርጉ የመዳን ቅመሞች

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት እንኳን ሠላም መጣሽ ማማዬ በርች ዋው የኔ ባለሞያ👌👌

  • @AynalemTesfaye-df3io
    @AynalemTesfaye-df3io 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው የኔባለሙያ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው የኔውድ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @yebabowa
    @yebabowa 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምጤናይስጥልኝ በጣም ሀሪፍ እና ቀለልያለ አሰራርነው ማሻአላህ በጣም ባለሙያነሽ

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋውው በጣም ቆንጆ አሠራር ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ❤❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ
    ዋዉዉዉዉ አሪፍ አሰራሪ ነዉ 👍👍👍🙏👈👈

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 4 หลายเดือนก่อน

    Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen wow batme dasy yemele tafeche new wow 👌🏻 barchelegn ehite sher like 👍

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምእንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ መጣም ቆጆ አሰራር ነው ያሰላም እንዴዚህ ነው ከሰሩ አይቀር ይመችሽ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ደገኔ ልጆች ሰላማቸውን ባላችሁበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ያብዛልን ምርጥ ቆይታ ነበረው እናመሰግንሀለን በልልኝ❤❤

  • @akramgader3721
    @akramgader3721 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ውዴ ማሻአላህ❤

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላምሽ ይብዛ ሮሚዪ ምርጥ አሰራራር አንደኛ ባለሙያ በርች

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የቀረፋ ብስኩት ይጥማል እናመሰግናለን እሺ❤❤❤

  • @VLoG-eh3lz
    @VLoG-eh3lz 4 หลายเดือนก่อน

    59🎉🎉❤🎉🎉
    행복한 휴일입니다
    맛있는 간식😮😮
    공유감사드립니다

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሠላም ሮሚዬ የኔ ባለሙያ ያሚ❤❤❤❤❤

  • @DXNTaraPoudel
    @DXNTaraPoudel 4 หลายเดือนก่อน

    yummmy ❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አሊኩም እራህመቱሏሂወበረካትሁ ሰላም ሰላየኔውድ በርቺልኝ አሪፍየው🎉🎉🎉🎉

  • @Abu447
    @Abu447 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይሰጥልን ሮማን እንኳን ሰላም መጣሸ ጥሩ ሙያ ነው ለእህቶችሸ የአሰተላለፍሸው ጎበዝ የአወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 4 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna ዋዉ ሮሚዬ ቆንጆ የብስኩት አሰራር ዋዉ እጂሽ ይባረክ ከረፋ ለጤና ምርጥ ነው ❤❤❤

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 4 หลายเดือนก่อน

    አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ ቆንጆ ነው❤

  • @comingsune
    @comingsune 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ሀሪፍና ቀላል አስራር ነው እጂሽ ይባርክ

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 4 หลายเดือนก่อน

    selam selamshi ybza romye enkuwan dehna metashi konjo aserar newu lekses keshay weym keneskafi gar yhonel ejshi ybarek

  • @haroni2982
    @haroni2982 4 หลายเดือนก่อน

    Selam lezhi beat selamsh ybza baleshbet eromi betam arif ykerfa bskut aserar new yasayeshn ehtwchn enamesegnalen ahunm lala etebkaln verchi ehtacn gobez❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ስላም አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የኔ ጀግና የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ምርጥ ስው ስላምሽ ይብዛ ማሻአሏህ የኔ አስል ስወዳሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረ የኔ ባለሙዬ #❤❤❤

  • @astubtube
    @astubtube 4 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም አሰራ ነው ጎበዝ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሮሚዬ በሁለት ከለር ጓንቱ ምቾት አይሰጥም እጅሽን ኸታጠብሽ ችግር የለውም በርችልኝ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሽ ይብዛ ሮማዬ ውዴ ዋውውው በጣም ቆንጆ ኩኪስ ነው ግን ዘይት አያዝልም እንዴ በዘይት ስጠብሽው ❤

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል አሰራርና በቤት ውስጥ በሚገኝ ግብአቶች የሚሠራ ነው አሪፍ ና ጥራት ያለው የምግብ አሰራር ቨደዎችን ስለምትለቂልን እናመሠግናለን በሸጣይም እጠብቃለን

  • @obselove1156
    @obselove1156 4 หลายเดือนก่อน

    Welcome romiyee 😲 good jobs WOW 🥰🥰

  • @kunFeyekunTube2
    @kunFeyekunTube2 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እህት አለሜ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ዋዉ ጎበዝ ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅነት ነዉ🎉🎉🎉🎉

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ❤ ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ🌹🌹🌹🌹🌹💝

  • @susu21
    @susu21 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እሮማን በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን በርችልን 🎉🎉🎉🎉

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ዋውውው ሲኒቦልነው ዋው እናመሰግናለኘዠን ውዴ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሮምዬ ሰላምሸን ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉ የእኔ ባለሙያ❤❤❤🎉🎉

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሮማንየ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ዋው ያምራል 👍👍👍

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 4 หลายเดือนก่อน

    يسعدني ويشرفني وجودك معي ❤

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA 4 หลายเดือนก่อน

    👍. Waaaaw Waaaaw. Super. Very nice. Awesome sharing. Nice thank you for sharing. 👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እንኳን ደህናመጣሸ ማማየ እውነት በጣም ቆጆ አሰራር ነው 🌹🌹

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- 4 หลายเดือนก่อน

    ሮሚዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ❤❤❤🎉

  • @mesi21tube
    @mesi21tube 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ሞያ ብሎ ዝም ተመልካች የለምጅ ለወሬ ሲሮጡ😂😂😂😢😢😢😢 ቅሞች ግርርርርር😂😂😂😂😂 ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እና የተከበራቹህ ጓድኛቸ🥰 ኢትዮጵያዊ &ኤርትራዊ ሰላማቹህ ይብዛ በያላቹህበተ የአለም ዳርቻ ዋናው ጤና ነው እና ጤናቹህን ይስጣቹህ ሰላማቹህ እደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት ይሁን ሁላቹህ እራሳቹህን ጠብቁ !!! ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነት ያድለን በእውነት አሜን🤲#🤲#🤲👌👌

  • @aishanassirtube6554
    @aishanassirtube6554 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውዴ እንኳን ደና መጣሽ በርቺ ጠንክሪ በጣም ያምራል አሪፍ አሰራር ነው ያወቁት ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 4 หลายเดือนก่อน

    Selam Romi Endet Neshilign Wow Des Yemel Aserar New Ketybetu Bizu Etebikalen liyu New❤❤

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ አሰራር ተመችቶኛል ያሚ👌👍😊

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 4 หลายเดือนก่อน

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻30❤welcome good morning Very good 👍🏻

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ግምት አህለን ዋው የዛሬው የተለየ ነው በርቺ ውዴ ሰላምሽ ብዛት ትርፍ ይበልልኝ ከልብ እናመሰግናለን❤❤

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው የኔ ባለ ሞያ በርቺ ምርጥጥ አሠራር ነው ያሣየሸንን❤❤❤❤

  • @tube962
    @tube962 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ተባርክ ርህማን በጣም ያምራል በርች ታዲ አለሺ ውደ❤

  • @Azopmedia
    @Azopmedia 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዴት ነሽ እኳን ደና መጣሽ የውነት በጣም አሪፈ ነው የምሰራቸው ኬኮች

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ መልካም የምወድሽ በጣም ምርጥ የቡስኩት አሰራር ነው የመጣሽው እናመሰግናለን በጣም የሚያምር ምርጥ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ ሞያ🥰🥰ዎውውሮምዬ ❤️

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሸ ይብዛ እንኮን ደና መጣሸ እሺ ላይክ አርገናል በጣም ያምራል እወነት ሲያዮ አራሱ ጎበዝ 👍👍🙏😘😘

  • @konjonesh
    @konjonesh 4 หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ሮሚዬ የኔ ባለሞያ እንዴት አባቱ ያምራል እደዚህ እደሚስራ አላወቅም ነበር ለመጀመሪያ ጌዜ አየሁ ውዴ እናመስግናለን ❤❤

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ክብሯን እና ክብሯት የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ከነ ሙሉ ግበአቱ ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እሮሚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆንጅ የቀረፋ ብስኩት አሰራረሰ ነው የኔ ባለሞያ ሞያሽን ሼር ስለረክን❤️🙏

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮማንዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር አሰራር ነው ያሰየሽን ምርጥ አቀራረብ ነው የስራሽው እጅሽን ይባረክ ይሁን ❤❤❤

  • @selammesitube
    @selammesitube 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሮሜዬዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውውው ሞያሽ በጣም ደስ ይላል እውነት 😍😍😍

  • @efuyegelastube
    @efuyegelastube 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሞያ እጅሽ እባረክ እኔ ግን ያወፍረኛል

  • @hanytwin
    @hanytwin 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ ሮሚ በጣም ቆንጆ የቀረፋ ቡስኩት አሰራር ነው ሲጠበስ በጣም ይጣፍጣል ዘይቱ ስለሚያወፍር ግን ከፈለግን በፍሩን መስራት እንችላለን እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን❤❤

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን እሮምየ የኔ ባለሙያ በሬርቺልኝ ልዩ ምርጥ አሠራር ኘው ውድየ👍👍👍👏👏👏❤

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 4 หลายเดือนก่อน

    selam.lik❤❤❤❤

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ዘዴ ነው በክር መቁረጥሸ

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ጎበዝ ነሽ የምር በርቺ

  • @beezaatube5553
    @beezaatube5553 4 หลายเดือนก่อน

    Egzaberh yemasgen selamesh yebzaleny ekanw dana maxashe barachi emaa koo baxama des yelale beunat gobazi arfi gize new nabare barachi yene wed wowowow enamasagenal ❤❤❤

  • @TV-jd8pz
    @TV-jd8pz 4 หลายเดือนก่อน +1

    🍒69👍🎁
    영양이 풍부하고 맛있는
    꿀레시피 ~❤️💚
    아름다운 메세지~🔷️🔶️
    도움 얻어~💕💕
    참 좋습니다.🙆‍♀️
    늘 응원합니다~👏👏👏
    🎄🎊🧧🔔🎉🎀🧸🪅🎁
    당신의 친구 🥰
    🎸송힐링 기타사랑🎶

  • @NostalgiaTimeMachine90
    @NostalgiaTimeMachine90 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጣፋጭ ኩኪዎች

  • @woynitube315
    @woynitube315 4 หลายเดือนก่อน

    💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍

  • @ሂሩትታደሰአስታጥቄ
    @ሂሩትታደሰአስታጥቄ 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉