ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ማማዬ በልደቷ ቀን አለቀሰችብን | የማማዬ አክስት ወደቀች | የማማዬን 5ኛ ዓመት ልደት አከበርን | ተመስገን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2023
  • ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
    ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
    ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
    ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
    Join this channel to get access to perks:
    / @friedagifamily
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    www.youtube.co...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene
    #Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube #Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

ความคิดเห็น • 582

  • @rohamagenetu5487
    @rohamagenetu5487 ปีที่แล้ว +84

    ትደግልን ለቤተክርስቲናችን ለመጠለያችን በድንግል ማርያም ስም እባካችሁ ድምፅ ሁኑ

    • @meronyealmaz4001
      @meronyealmaz4001 ปีที่แล้ว

      አረ አትለምኛቸው ስንት ሰው አላት ኦርቶዶክስ,ከሌላ እምነት እንኳን እየወጡ ሲናገሩ ብዙ ውለታ አለብን ብለው ሲያወሩ የነበሩት ባልሰማ ዝም.ጭራሽ ዘፈነ ትዘፍን ነበረ ቤተክርስቲያን ሀዘን ላይ ሆና,ወይ ከስራ ይባረራል ብላ ይሆናል ባሏ ወይም የህገወጦቹ ደጋፊ ይሆናሉ.እና አትለምኛቸው አወቅናቸው እኮ,unsubsribe ማድረግ ነው እምነታችንን ለማያክብርልን ሰው

    • @adeyabebe6677
      @adeyabebe6677 ปีที่แล้ว

      እድግ ምንድግ በይ ቸሩ መድሐንያለም በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ ቪ ሁኚ

  • @geraratube12
    @geraratube12 ปีที่แล้ว +202

    ፍሬ እና ዳጊ ለተዋሕዶ ድምፅ መሆን አለባቸው የምትሉ👍 እማዬ እንኳን ተወለድሽ ፈጣሪ በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ🙏

    • @user-hd3jp7gr4g
      @user-hd3jp7gr4g ปีที่แล้ว +1

      ተባረክ የተዋሕዶ ልጅ

    • @user-od9ps1eb6w
      @user-od9ps1eb6w ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@user-hd3jp7gr4g ደምሪኚ

    • @user-vp7ph3dz9t
      @user-vp7ph3dz9t ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ቅመም ስወድሽ

    • @bettyybettyy255
      @bettyybettyy255 ปีที่แล้ว +2

      እስካሁንም ድምፅ አለመሆናቸው ይገርማል 😔

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 ปีที่แล้ว +33

    የፍቅር ቤተሰብ እደኔ የሚወዳቸው ማነው. እደጊ አላህ ወድልጂ በቅርብ ይስጣችሁ ኢሽ አላህ

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq ปีที่แล้ว +8

    ይቺ ልጅ በጣም በጣም አስተዋይ ነች ያለቀሰችው ልደትዋ ስለማይከበር አይመስለኝም ገንዘብ የለንም ስላልሻት ነው ለናንተ በማሰብ ይመስለኛል እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ትባረክ።

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z ปีที่แล้ว +16

    ጏደኛ ለምን የላትም ደስ ይላት ነበር አላህ ያሳድጋት ሽ ትሁንላችሁ ትልቅ ደርጃ ደረሳ የምናያት ያድርገን

    • @leyaawo1183
      @leyaawo1183 ปีที่แล้ว

      ledete yemeyamerewu ke lejoch gar newu🤗

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 ปีที่แล้ว +56

    የፃናት አምላክ በተዋህዶ የመጣብንን ነገር ያትፋልን 🙏🙏🙏

  • @clickcell2805
    @clickcell2805 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ልድት ማማዬ ግን ምን አለበት ስለ ቤትረስታያ መልክት ብታስተላልፉል ግን ክርስትያን አደላቹ

  • @serkeeshete
    @serkeeshete ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ተወለድሽልን ማማዬ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን, እግዚአብሔር ለሀገርሽና ለወገንሽ አለኝታ ያድርግሽ

  • @asenayideg4947
    @asenayideg4947 ปีที่แล้ว +8

    ማሚቶ የኛ ጣፋጭ እንኳን ተወለድሽ ልን ።ፈጣሪ በጥበብ በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ ለቁምነገር ያብቃሽ ለሀገር ለወገን ኩራት ለመሆን ያብቃሽ የኔ ጣፋጭ

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 ปีที่แล้ว +15

    ሁለታችሁም እንዴት እንደምትወዷት በተለይ ብዙ እናቶች ልጆቻቸዉን ይወዳሉ ፍሬ ልጇን እንዴት እንደምትወዳት መግለፅ ይከብዳል ለእሷም ለናንተም ረጅም እድሜ ሠጥቷችሁ ወልዳ የልጅ ልጇን ለማየት ያብቃችሁ መልካም ልደት

    • @zuzue
      @zuzue 10 หลายเดือนก่อน

      አንድ ልጅ እኮ ብርቅዬ ነዉ አለህ ሌላም ይስጠቹ😢❤❤

  • @mariamgelaye7255
    @mariamgelaye7255 ปีที่แล้ว +22

    🎂🍡ማማዬ እንኳን ተወለድሽ እደጊ 🎂🍡 ፍሬ ,ዳጊ ለተዋህዶ ድምፅ ሁኑ ሁሉም የሚያምረው ሀገርና ሀይማኖት ሲኖርነው።

  • @eyerusalemmmoges8768
    @eyerusalemmmoges8768 ปีที่แล้ว +5

    ማሚቶ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግሽ !!!
    Happy Birthday !!!!

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ተወለድሽ የማርያም እድግ በይ መልካም ልደት ቶዴግን ከሳ ፍሬ ተንከባከቢው

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x ปีที่แล้ว +7

    እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ማማዬ እኳን ተወለድሽልን እደጊ ተመደጊ ለቤተሰቦችሽ እዲሁም ለአገር ጠቃሚ ያርግሽ የኔ ቆጆ ሺ ያርግሽ ፍሬና ዳጊም እኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን፫ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 ปีที่แล้ว +7

    ከአንግሊዝ አገር የመጣችው ስወዳት.. መልካም ናት ማማዬ እደጊ

  • @seblegetu9540
    @seblegetu9540 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ እግዛብሄር በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ እመቤቴ ጥላ ትሁንሽ 😍😍😍🥰🥰🥰

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ልደት!! ለቤቱ ብርሃን እንደሆንሽ ኑሪ!! የኔ ኣምላክ ደግ ነው!!!!❤

  • @emu3288
    @emu3288 ปีที่แล้ว +10

    Happy birthday for your daughter 😘 But this is also the time to stand for Orthodox Church! If we don't have a country, there is no way to celebrate & grow up our kids!

  • @rehima4916
    @rehima4916 ปีที่แล้ว +4

    ማማየ ታድላ ምርጥ እናትና አባት አላት አላህ ያሳድግላችሁ

  • @onelove1703
    @onelove1703 ปีที่แล้ว +2

    የኮርኒሽዋ ማርያም ስትል ጉዋደኛሽ እምባዬ መጣ የእውነት ኮርኒሽዋ ማርያምን ጠርቶ ያፈረ የለም እኛ ግብፅ የምንኖር እናቀዋለን የኮርኒሽዋ ማርያም መንታ መንታ ልጅ ይስጣቹ

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ልደት ብሎ ጭጭ ደሞ ቀኑን አስታውሳ ማልቀሷ ዴኮር ብላ የኔ ፍቅር ከእንቅልፏ ተነስታ ወደ ኖርማል ተግባሯ እሰይ የኔ ቆንጆ ሺ ሁኝልን እደጊልን ውድድድድ።

  • @meklittesfaye6981
    @meklittesfaye6981 ปีที่แล้ว +1

    ይህ የኔ ማር ጣፋጭ እድግ በይልን ሺ አመት ኑሪ ለመአረግ ያብቃሽ ሺ ሁኝ ወላጆችሽን ለመጦር ያብቃሽ

  • @hani6647
    @hani6647 ปีที่แล้ว +2

    ማማዬ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ❤❤🍬🍬🍨🍨🍨የኔ ቅመም ድንግል ማሪያም ታሳድግሽ መልካም ልደት

  • @tigistfiseha2087
    @tigistfiseha2087 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት ማማዬ እግዚያብሄር በጸጋ በሞገስ ያሳድግላችው ፍሬና ዳጌ በጣም ነው ወዳችው

  • @user-ub9sy8ly7l
    @user-ub9sy8ly7l ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ማማየ አላህ ያሳድግልሽ የትንሽ ትልቅ ናት ወድምም በቅርቡ ይስጣት ይስጣችሁ ምርጥ ቤሰብ ናችሁ

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j ปีที่แล้ว +2

    ማሚቶ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂መቀሪዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እናትና አባትሽንም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት እንኮአን ተወለድሽ ማሚቶዬ በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር በመፍራት በማወቅ እደጊልን።
    እናትና አባትሽን የምትወጂ
    ለምድራችን በረከት ሁኚልን
    ለትውልድ የምትጠቅሚ ሁኚልን
    ሰናይሽ አንድ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ
    ሺ ያርግሽ እንወድሻለን ።ምርጥ ቤተሰብ
    ቶዴ ፍርዬ እንኮአን ደስ አላቹ

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 ปีที่แล้ว +2

    ማሚቶየ እንኳን ተወለድሽ የኛ ቅመም ጌታ በሞገሱ ያሳድግሽ ♥️

  • @cadistba5885
    @cadistba5885 ปีที่แล้ว +2

    ማሚቶዬ የኔ እንቡጥ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ ለወግ ለመሀረግ ያብቃሽ ለሀገር ለወገን ለቤተሰብ ጠቃሚ ያድርግሽ የአብርሃሙ ስላሴ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግሽ የኔ ኬክ ውድድድድድድድ ነው ማደርግሽ ፍርዬ የኔ ሴት እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ወለድሻት ምርጥ እናት ምርጥ አባት ናችሁ አይለያችሁ እወዳችዋለሁ❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍩🍩🍩🍩🍩🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍫🍫🍫🍫🍫🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬😘😘😘😘😘😘

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 ปีที่แล้ว +2

    ማማዬ የማርያም ፍሬ ማር ነገር እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ አድገሽ ለሀገርሽ እምትጠቅሚ እናት አባትሽን እምታከብሪ የምትጦሪ ፈጣሪሽን የምትፈሪ ጥበበኛ ያርግሽ
    ፍሬ ግን ስታስለቅሻት በጣም ነው እምታናድጅኝ ተይ ግን አታስለቅሻት በናትሽ ማር የሆነች ልጅ ቶንዴና ፍራ እንኳን ደስ አላችሁ እመ ብርሀን አንድ ልጅ ጨምራ ትስጣችሁ

  • @trkya1126
    @trkya1126 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ተወለድሽ የኔ ቅመም እድግ ትበልላችሁ እመብርሃን ትጠብቅላችሁ ለቁም ነገር ታብቃላችሁ

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይህ ቤተሰብ ይባርክ ማሚቶዬ የኔ ፍቅር እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ እወድሻለሁ

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 ปีที่แล้ว +1

    Mamayee enkuane teweldshelne yenye qememe Alahllhe legume ngre yabqashe enateme erjme edmyee tyena yesetachu wedochye

  • @merhawitbrhane1347
    @merhawitbrhane1347 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday yena konjo fetari telk bota yadrsesh

  • @hannaantealehegn7890
    @hannaantealehegn7890 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት መላዉ ቤተሰቡ በጣም ነዉ የምከታተላች ማማዬ እንካን ተወለድሽ እግዚያቡሔር ያሳድግሽ ግን በዚ ሰአት ቤተክርስቲያን በተጨነቀችበት ሰአት ቪዲዬዉን ባትለቂዉ ጥሩ ነበር ቡዬ አስባለሁ ፣

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት ማማዬ እንኳን ተወለድሽ እመብረሃን በጥበብ በሞገስ ታሳድግሽ ማማዬ

  • @mariyamawit
    @mariyamawit ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት ማሚቶዬ የኔቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ...ማሚቶ ታድላለች እሚወዷት ወላጆች አሏት እሚወዷት አክስቶች አሏት እኛም እንወድሻለን ማሚቶዬ መልካም ቀን ይሁንላቹ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +1

    ማሚቶ እንኩዋን ተወለድሽ መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ ቀሪ እድሜሽ ይባረክ🥰
    HBD🎉🎊🎈🎂ማሚቶ i love you so much🥰🥰🥰

  • @semiramohammed4015
    @semiramohammed4015 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽልን የኔ ውድ የኔ ስስት የእውነት እንደልጄ ነው ምሳሳልሽ እሟሟ

  • @etuhiwot853
    @etuhiwot853 ปีที่แล้ว +1

    H. B. D. Mama...Stiguruwan Yemaman Enedezi Weteresh Asizesh Atasetegnat

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 ปีที่แล้ว +5

    ፍሬ ግን ለልጇ ያላት ፍቅር የሌለ ነዉ 😍

  • @asmeretkidane9968
    @asmeretkidane9968 ปีที่แล้ว

    የፍሬ ዳጊ አድናቂ ነኝ ምንም ፕሮግራም አያመልጠኝም ማማዬን ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ Happy birthday ከዚ ደግሞ የባለቤትሽ /የቶንዴ/ ሳቅ ደስ ይለኛል ፍሪ ደግሞ እንዲህ አይነት ባል እግዚአብሔር
    ስለሰጠሽ አምላክሽን አመስግኝ ።

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 ปีที่แล้ว +2

    ማማየ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት የኔቆንጆ እንባዋ ቅረብነወ ❤🌹🌹

  • @guucfffg9668
    @guucfffg9668 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ የአባቶቻችን ነገር አደራ😢🤲እንየስ ፈራሁ እኛ በሰዉ አገር ብቻችን እንዳንቀር ምነዉ ሃገርዬ በሆንኩ

  • @adenalebachew2150
    @adenalebachew2150 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ላሀገርሽ ለቤተስብሽ እምጠቅሚ ሁኝ ለሀይማኖታችን ድምጽ ሁኑ እነትየዋ ደግሞ የስይጣን ጥፍር ባታደርጊይ ጥሩ ነው!

  • @user-dw3xh1xe2v
    @user-dw3xh1xe2v ปีที่แล้ว +1

    እንጄት ናችሁ ውዶች በጣም ነዉ የምወዳችሁ መልካም ልደት ለማማየ እንኳን ተወለድሽ በሉልኝ እሽ አኔ ከእስራኤል ሀገር ነው በላይነሽ ልኩ እወዳችሁ አለሁ

  • @adenaayalew371
    @adenaayalew371 ปีที่แล้ว

    ማማዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ማር አታልቅሽብኝ ውይይይ የህቴሌጅ አንዳች ካለ ተከበረ ብላ ቀውጣው የካቲታ 2አራተኛ አመቷን አከበርን ውይይይ ህፃን መሆን መታደል ነው እማምላክ በጥበብ በሟገስ ታሳድጋችሁ ደሞኮ አንችነው የምትመስለው

  • @rosiibrahim4556
    @rosiibrahim4556 ปีที่แล้ว +1

    ፍሬና ዳጊ ቤተሰቦች ስወዳችሁ
    እንኩዋን ደስ አላችሁ ። ማሚቶዬ የኔ ቆንጆ ልጅ እንኩዋን ተወለድሽልን
    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለቁምነገር
    ያብቃሽ።

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያስድገሽ ማማቶ እች ልጅ እዳት እደምወዳት አላህ ሺ ያርገሽ ያርቢ ፍርዬ እኳ ደሰ አለሽ

  • @yamheran4023
    @yamheran4023 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋት ሺ ያርጋት እግዚአብሔር ደግሞ ሳታስቡት ማሚቶን ሰቶ ታምሩን እንዳሳያችሁ አሁንም አሁንም ወንድም እህት እንድትደግሙ ያድርጋችሁ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 🙏🙏🙏🙏

  • @abebayousabuchi4680
    @abebayousabuchi4680 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ፍቅር እንኩዋን ተወለድሽልን አተኛኜቷ በጣም ደስ ይላል የኔ ልጅም እደዚህ ነው የምተኛው አስቀናችውኝ መች ይሆን ልጄን የማያት

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 ปีที่แล้ว +5

    ምነዉ ልጆች ቢኖሩ ጎደኞቹዋ

  • @ethio4421
    @ethio4421 ปีที่แล้ว +1

    Lijoch binoru demo yebelete!!!
    Happy birthday 🎈 🎂 🎉
    Happy birthday 🎈
    happy birthday 🎈 🎁

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ እንኳን ተወለዲሽ እናቴ ድንግል ማርያም ታሳድግሽ እድግ በይ

  • @meklitmikiyas
    @meklitmikiyas ปีที่แล้ว +1

    Meacham yemaydegmu negeroche yalubet nwe betam des blognal enkuan teweldshe

  • @lemelamamare9068
    @lemelamamare9068 ปีที่แล้ว +2

    Ekane,,taweledeshi,,mamaye, 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት እንኳን ተወልድሽ ማማዬ ተባረኪ እድግ በይ

  • @betslot9715
    @betslot9715 ปีที่แล้ว

    የፍቅር ተምሳሌቶች እንኳን ለዚች ቀን አደረሳቹ ማማዬ እንኳን ተወለድሽልን እግዛብሔር በጥበብ በጤና ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ ፍሬ ቶንዴ እግዛብሔር እረጅም እድሜ ተመኘሁላቹ የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ አክስቶቿ ጌታ ይባርካቹ ማማዬ ስታለቅሽ አሳዘንሺኝ የልጅ አዋቂ ነሽ አንቺ እናንተን በማድነቅ ብፅፍ አይሰለቸኝም በዚሁ ፁሁፌን ልቋጭ እደገና የዛሬ አመት ወንድልጅ ወልዳቹ እቀፉ በእየሱስ ስም ይሁንላቹ ተባረኩ

  • @azebhagos8255
    @azebhagos8255 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽ የኔ ማር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መልካም ልደት

  • @tegest2826
    @tegest2826 ปีที่แล้ว +1

    Melkame ledet yena mare enkuan tewldeche egezabhare bethebebe yasdegeche💐💐❤❤❤

  • @adee4662
    @adee4662 ปีที่แล้ว +1

    የምሬን ነው እመብርሃን ታሳድግልሽ ፈጣሪ ሆይ መንታ መንታ ሁን ይስጥሽ ፀሎቴ ነው

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 ปีที่แล้ว

    ማማዬ የኔ ጣፋጭ እንኩአን ተወለድሽልኝ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ውድድድድድድእድግ በይልኝ

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማማዬ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ፍቅር መልካም ልደት ❤😘

  • @felegfeleg555
    @felegfeleg555 ปีที่แล้ว +3

    Its the time now to be our Orthodox Church fre and dags family we love u happy birthday mama 🎊

  • @user-rk6pe6qy1p
    @user-rk6pe6qy1p ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት እንኳን ተውልኝ ፈጣሪ ብጥብጥ ያሳድግሽ ተባረኩ እኔ ልጅ አምስት አመታት አላየውም በፈጣሪ ፊት ሁሉም ቀን አላህ 💞🙏

  • @misimisi4197
    @misimisi4197 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ተወለድሺ የኒ ቆንጆ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃላችሁ❤❤❤❤

  • @mareta218
    @mareta218 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽ ማማየ ፍቅር የሆንሽ ልጅ እድግ በይልን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተወለድሽ የማሪያም ፍሬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ❤️❤️❤️❤️

  • @user-ds4ug7vw7c
    @user-ds4ug7vw7c 9 หลายเดือนก่อน

    መሻላህ ያሳድጋት አላህ ወድም ከጎኖ የሚቆም መከታ ይሰጣት ያርብ የኔውድ የኔልጂ ነው የምትመሰል እያለቀስች አንግቶን ነው የምትነቀንቅ ስናወራት

  • @user-bf9no6vk8c
    @user-bf9no6vk8c ปีที่แล้ว

    እንኳን ተወልደሺ የኔቆጆልጅ አላህ እድሚና ጢና ይስጣችሁ ተምረሺ የቤተሰብሺን የሀገርሺን ስም የምታስጠሪ ሁኝ ማማየ አች አድ አይደለችም አች ሺሺሺሺሺነሺ አላህ ትልቅ ያድርግሺ ቤተሰብሺም ትልቅናቸው አላህ እህት ወይም ወድም እሱየፈቀደውን ይስጣችሁ

  • @fereayele1263
    @fereayele1263 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት የእኔ ቆንጆ አድገሽ ለቁምነገር ያብቃሽ እግዚአብሔር 😘😘😘😘😘

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday enkan tewldesh belnal 🎉 🎊 🎂 🍪 🎈 🎁 🎉 🎊 🎂 🍪 🎈 🎁

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ያሳድግሽ ድንቡሽቡሿ ሚጡ እንኳንተወለድሽ ቀሪዘመንሽይባረክ መልካምልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍰🍰🍰🍰🍰🍦🍦🍦🍾🍾🍾

  • @kalukalu0735
    @kalukalu0735 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽልኝ ማማዬ ቆንጆ

  • @seblebrhanu1593
    @seblebrhanu1593 ปีที่แล้ว

    እማዬ እንኳን ተወለድሽ ፈጣሪ በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ እግዛብሄር ያሳድግሽ

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 ปีที่แล้ว +1

    ማሚቶ እግዚአብሔር ለቁም ነገርያብቃሽ መልካም ልደት አድግ በይልኝ ፍሬ ዳጊ ለኦርቶዶክስ ድምጵ ሁኑ

  • @linaadil60
    @linaadil60 ปีที่แล้ว

    Happy Birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 mamiyo Keri zemenshe yeberak yene feker ideg beyelgne igezyaber yetbekshe inate

  • @miliete6329
    @miliete6329 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday mamitoye

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday konjo
    Gen yelj ldet kaleljoch aydemqm

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว

    ማማዬ እንኳን ተወለድሺ አላህ ያሳድግሺ አድገሺ ለቤተሰብሺ የምጠቅሚ ያድረግሺ እናት አባትሺ ባቺ ይደሰቱ ፍቅር የሆንሺ ልጂ

  • @beletecharaya7824
    @beletecharaya7824 ปีที่แล้ว

    Happy Birthday edmen tienan yahebki fetari ms sdrabitki ezia goley marey

  • @joseernestookue4138
    @joseernestookue4138 ปีที่แล้ว

    Yene werek yene fiker HBD yene konejo.wededede new yemaderegesh.enatena abatewa edemmena tena yesetachu..tebarekuleny.

  • @yalemfikirhika4858
    @yalemfikirhika4858 ปีที่แล้ว +1

    ሞልቃቆ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ያሳድግሽ መልካም ልደት

  • @selamawitdebalke6785
    @selamawitdebalke6785 ปีที่แล้ว

    ማማዬ እንኳን ተወለዲሺ እግዛብሄር በጥበቡ ያሳዲግሺ ለቁም ነገር ያብቃሺ 😘😘😘😘😘😘😘💝💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube ปีที่แล้ว +5

    መልካም ልደት ብለናል እድግ ትበልላችው

  • @almaslooo9659
    @almaslooo9659 9 หลายเดือนก่อน

    Muuuuaa እድግ በይ መማዬ ሲውድሺ እግዚአብር በክብር አድግ

  • @sofiweloyewa5793
    @sofiweloyewa5793 ปีที่แล้ว

    የኔ ፍቅር ጣፍጭየ እንኳን ተወለዲሽ የኔ ማር በጣም ነዉ የምወዳት አላህ ያይጠብቅሽ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 ปีที่แล้ว +4

    ማማየ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ ውድ ነው ያማርጋችሁ

  • @hanatilahun798
    @hanatilahun798 ปีที่แล้ว +1

    Edlegna lij nechi ekun teweledechi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛🧡💚💛🧡💋💋💋💋

  • @meseretasseged356
    @meseretasseged356 ปีที่แล้ว +1

    Egzabhere yasadegeshi Mamitoya

  • @aishamohammed7874
    @aishamohammed7874 ปีที่แล้ว +1

    Mamaye edeg mendeg bey mar

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 ปีที่แล้ว

    ማማዬ እንኳን ለ5 ኛው የልደት በአልሽ አደረሰሽ እድግ በይ 💕🥰 💐🎂🍰🍨🍿🍬🍪🍩

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 ปีที่แล้ว

    ማሚቶዬ ቆንጆ እንኩዋን ለ አ 5 አመትሽ አደረሰሽ ።እደጊልኝ ።ማሚቶዬ የእኔ ቆንጆ የእኔ ውብ ልጅ እደጊልኝ ።ቸሩ መድሃኒያለም ከዚህ የበለጠውን እረጅሙን እድሜውን ይስጥሽ ።

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 ปีที่แล้ว

    Happy birthday Mamaye ! I am proud & happy to see how grown up, and beautiful you've become!!

  • @proudethio1594
    @proudethio1594 ปีที่แล้ว

    Happy birthday 🎂 🎉🎉🎉 fetari yasadigesh. Mariyam ekifedigif taresh hulem.

  • @hanagadisa6885
    @hanagadisa6885 ปีที่แล้ว

    H❤B❤D እንኳን ተወልድሽ መልካም ልደት ማማዬ እድግ በይ 🍰🍰

  • @hregzewdu6496
    @hregzewdu6496 ปีที่แล้ว

    ማማዬ ፍቅር የኔ ጣፋጭ መልካም ልደት እጅግ አብዝቸ እወድሻለሁ እደጊልኝ ፍቅርዬ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍭🍭🍭🍭🍭

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ስታምሩ

  • @clickcell2805
    @clickcell2805 ปีที่แล้ว +3

    አኔ አሞኛል ቤትክርስታን በዚ ልክ ስቃያው በዛ

  • @abebayehuestifanos7809
    @abebayehuestifanos7809 ปีที่แล้ว

    Ye ene chewa yemaryameye edeg beyelegne .Happy birthday