#kaleb

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ส.ค. 2024
  • #Ethiopia#"እኔን ማግባት የሚፈልግ 3 ነገሮች ሊኖሩት ይገባል" ተዋናይት ፍርያት የማነ

ความคิดเห็น • 58

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 ปีที่แล้ว +7

    ካለብ ማለት በጣም የሚወደድ ስነ ምግባር ያለው ድንቅ ልጅ ነው።ለ ሁሉም እኩል ሳያዳላ የሚሰራ ነው።ስለዝህ ጥሩ ሰው ማደግ ስላለበት የቻልኩትን ምስድርግ እፈልጋለሁ።God bless you kaleb.
    Praoud of you. 💗💗💗💗👍👍👍💯💯💯

  • @foziyaassefa4410
    @foziyaassefa4410 4 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ደግ አስተዋይ

  • @user-xw7mq5ch6i
    @user-xw7mq5ch6i 4 ปีที่แล้ว +11

    ፍርያት ሽኮር ናይ ሕማመይ እንኳዕ ደስ በለኪ

  • @user-go2cp9fn7q
    @user-go2cp9fn7q 4 ปีที่แล้ว +6

    አቺን ያገኘ ዕድለኛ ነው ስርሃትሽ ረጋ ባይነትሽን ሶደው እኛንም ከስደት የሚያወጣ መልካም ባል ይስጠን

  • @brhinbelayneh5707
    @brhinbelayneh5707 4 ปีที่แล้ว +6

    መልካም ጋብቻ ውዴ የአብርሃም የሳራ ይደርግለሽ

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 2 ปีที่แล้ว +2

    አንቺን ያገባ እድልኛ ነው የኔ አስተዋይ ፍርሃትዬ

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 4 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን መልካም ትዳር ይሁንላት

  • @user-fi7nj5ko2l
    @user-fi7nj5ko2l 4 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ጋብቻ ፍርዬ የአብርሃም የስራ ይደርግለሽ

  • @user-hi7ie8dv7h
    @user-hi7ie8dv7h 4 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አለሽ የአለም ያርግልሽ ፍርዬ

    • @user-kp4gr7gb7k
      @user-kp4gr7gb7k 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkk sergua ehued silhon meslgin

    • @user-hi7ie8dv7h
      @user-hi7ie8dv7h 4 ปีที่แล้ว

      @@user-kp4gr7gb7k እና መልካም ምኞት መመኘት ያስገለፋጣል ነብሴ

    • @user-kp4gr7gb7k
      @user-kp4gr7gb7k 4 ปีที่แล้ว

      @@user-hi7ie8dv7h tikkle betam melkm tedr yedrglte betam yemdenkt

  • @da8387
    @da8387 4 ปีที่แล้ว +1

    Enqa hagoseki Fereyat Yemane kal-kedan Abrahamn Saran yegberelkum mes kubur bal betki.

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 ปีที่แล้ว +1

    Hne lalagegnsh hulem hmegnsh neber
    Ahun gn tesfa hkortalew
    Melkam gabcha konjoye melkam yetdar hiwet 😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yotube4
    @yotube4 4 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ጋብቻ

  • @menztube6207
    @menztube6207 4 ปีที่แล้ว +3

    የታጋች ተማሪ ግርማ ወላጅ ‼️
    አቶ ሃብቴ እማኙ የተማሪ ግርማ ሃብቴ ወላጅ አባት ናቸው።
    "ተስፋዬ የነበረው እሱ ነው" የሚሉት አቶ ሃብቴ ስለ ልጃቸው ግርማ ሲናገሩ፤ "ልጄ የሚያውቀው ነገር የለም፤ የቤት ልጅ ነው። እንኳን የሰው አገር የራሱንም አያውቀው። . . . እናቱም የእሱን ሁኔታ አይታ በቤት ውስጥ የሉትን ልጆች ልትመራልኝ አልቻለችም" ይላሉ።

    • @user-yu7es6mi3n
      @user-yu7es6mi3n 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ያማል እኔስ አልቻልኩም

    • @sara-zk1xy
      @sara-zk1xy 4 ปีที่แล้ว

      Betam yasaznal allah yidireslachew yareb

    • @menztube6207
      @menztube6207 4 ปีที่แล้ว

      @jfkgk glhoij awe wud mn yidereg

  • @danatube2544
    @danatube2544 4 ปีที่แล้ว +5

    ኣሰይ ኣሰይ እንኳዕ ደስ በለኪ

  • @user-hb6bc2pm7u
    @user-hb6bc2pm7u 4 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ጋብቻ ፍረዬ ሩሑስ ጋማ

  • @MimiMimi-rm5pg
    @MimiMimi-rm5pg 4 ปีที่แล้ว +1

    Enqwan des alshi konjo 😘😘😘🌷🌹🌷🌷🌹🌷🌷

  • @selam862
    @selam862 4 ปีที่แล้ว

    kaleb you are cool keep your good works

  • @user-ti5oz7lj4n
    @user-ti5oz7lj4n 4 ปีที่แล้ว +23

    ፍትህ ለታገቱት ተማሪዎቻችን😭😭

    • @user-hb6bc2pm7u
      @user-hb6bc2pm7u 4 ปีที่แล้ว

      እዛው ህደሽ ኣልቅሺ ፍርያት ኣላገተቻቸውም መልካም ጋብቻ ከማለት ፍትህ በዩቴብ ፍትህ ብለሽ ተናግረሽ ሙቶሻል

    • @mesimesi2950
      @mesimesi2950 6 หลายเดือนก่อน

      አሁንም ፍትህ እንደወጡ ለቀሩት ባለ ግዜ ያገባል ይፈታል እንደገና ያገባል እኛ ምን አገባን ስለሷ

  • @user-yk7se6yx6y
    @user-yk7se6yx6y 4 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ጋብቻ ፍሬ

  • @selamer8657
    @selamer8657 4 ปีที่แล้ว +1

    Shikorina

  • @rfgtfv1640
    @rfgtfv1640 2 ปีที่แล้ว +2

    😘😘😘😘😘💛❤💛❤😘😘

  • @abebakiros2123
    @abebakiros2123 4 ปีที่แล้ว +2

    enqae dase beliki mearey 😍😍😍😍😍😍😍

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 ปีที่แล้ว

    Congra for her.

  • @Yani-ld3jz
    @Yani-ld3jz 7 หลายเดือนก่อน

    Anech,yesew,bela,leje,degemo,fetarin,emyfera,teyalesh,besw,Dem,yetetemkesh,leba

  • @user-cv8eq7nv6p
    @user-cv8eq7nv6p 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤👍👍👍🙏🙏❤❤👌👌👌👌

  • @user-in9ho9dc2n
    @user-in9ho9dc2n 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለታገቱ እህቶቻችን

  • @selamhaylegiorgis8573
    @selamhaylegiorgis8573 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ንርልኝ

  • @AdelFsha-ic7mu
    @AdelFsha-ic7mu 6 หลายเดือนก่อน

    ያራጅልጅ

  • @user-cv8eq7nv6p
    @user-cv8eq7nv6p 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemchekol548
    @alemchekol548 4 ปีที่แล้ว

    Melkam gabecha

  • @user-kt8kd5jk8s
    @user-kt8kd5jk8s 4 ปีที่แล้ว

    ضبط

  • @liduuaddis818
    @liduuaddis818 4 ปีที่แล้ว

    Enquan dess alshe

  • @silo2971
    @silo2971 4 ปีที่แล้ว

    ታዲያ ምን ይጠበስ

  • @azebazeb9115
    @azebazeb9115 4 ปีที่แล้ว

    Ikan des alesh konjo

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 ปีที่แล้ว

    Yhenn interviews semchew neber gn adis honebgn ?????????

  • @EyobTadesse-kf5bd
    @EyobTadesse-kf5bd 6 หลายเดือนก่อน

    ፀረ ትግራይ የሆናችሁ ሁሉ በአናታችሁ ተተከሉ !!!

  • @abeaabea7968
    @abeaabea7968 4 ปีที่แล้ว

    Enkae des belki fryat shukor ❤❤

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb 6 หลายเดือนก่อน

    አንቺ የብፌ እቃ ከመሰልሽ በቃ አንቺን ለማግባት መስፈርት ታወጪያለሽ

  • @ter2065
    @ter2065 4 ปีที่แล้ว +5

    ዉይ ዘንድሮ አንደየ ተፋቱ
    አንደየ ልትሞሸር ነው።
    አንደየ ተጣሉ እኛ ምን አገባን
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት እህት ወድሞቻችን
    እኛም እህት ወንድም ወች አሉንና ወደፊትም የልጆች እናት ነንና እባካችሁ በዱአም በፀሎትም አንርሳቸዉ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 ปีที่แล้ว +3

    አገርን በዝብዘው የበሉ ይህው የልጅ ልጆቻቸው ይቦጠብጣሉ እንኚህን የወያኔ ርዝራዝ ሳያቸው ያመኛል ከበርሃ መተው ይህው እሁንም እንደተቆጣጥሩን ንው

    • @Tsgereda890
      @Tsgereda890 ปีที่แล้ว +1

      Snake 🐍

    • @adanechmekonnen2712
      @adanechmekonnen2712 7 หลายเดือนก่อน

      ሚሊየን ምን አላት አባታ ለልደታ የ9 ሚሊኒየን ብር መኪና ስጥቶአት አልነበረም
      እንዴ ቆንጆ ቤታ ውስጥ ሆና
      ተጠይቃለች ቤቱን ሳየው ዲኮር የተደረገው በፕሮፌሽናል ሃውስ ዲዛይነር
      ነው በሙሉ ላይሆን ይችላል
      የኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ አለበት ያላጭበረበረ ገንዘብ ዘርፎ መቀሌ ያልገባ አልነበረም የኢትዮጵያ መንግስት ሆኖ ያልስረቀ የለም

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 7 หลายเดือนก่อน

    ማን ሊያይላት ነው ዩቲዩብ ለመሽቀል አይሆንም።

  • @igo1071
    @igo1071 4 ปีที่แล้ว +3

    የ2 አመት የቆየ ፊልም አትዋሹ ከዚህ በፊት ታይቶአል

    • @bsratkassahun8730
      @bsratkassahun8730 4 ปีที่แล้ว

      Igo awo taytal mndnewu ahun yhi yehone algebagnm.?

  • @bibylove6395
    @bibylove6395 4 ปีที่แล้ว +1

    የሀበሻ ወሬኛ ነው።