መሂወቴ ደስ የሚለኝ ነገር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ብዝዝት ይበልእህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የምር ሲያምር መንፈስን ያስደስታል አካባቢው ይለያል አገራቸንን አስታወሰኝ ወዙ

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽልን እውነት ነው በህይወታችን ደስታኝ መሆን አለብን በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ሰላም ይድርጋልን እህታችን በርች የኔ ልዩ

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር ቆይት ነው ብርች ግብዝንሽ ብሮች የአገልግሎት

  • @አማራሚዲያ-ረ3ዘ
    @አማራሚዲያ-ረ3ዘ 44 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሺ እህታችን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠበቃለን በርቺልኝ እህት አለም❤❤❤

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በህይውወታችን ግዴታነው ደስታ ፍቅርን ሰላምን ማንም የሚመኘውነው ለሁላችንም ሰላምና ፍቅር ይስጠን ሰላም ካለ ሁሉምሙሉ ሁሉ በሽ ነው በርችልን

  • @እሙእሙ-ወ2ጸ
    @እሙእሙ-ወ2ጸ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እናትዬ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁንልን በርች በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን❤❤❤

  • @Ramahasan-uq8qd
    @Ramahasan-uq8qd 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰለም ሰለም እንኳን ደህና መጣሽ አርፍ ነው በርች እህት በህውታችን መደሰት መጫወት ሁለችንም እንመኛሌን አለህ ለሁለችንም የህዎት ደሲታ ይሲጠን ፈጠር ሀገረችን ሰለም የርግልን በዱአ በፅሎት አንረሰ በድገም አስከምንገነኝ ሰለም ሁንልኝ መሬ 🎉❤

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ቦታ አረፍ እና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ጎበዝ የምወድሽ የማከብርሽ ምርጥ ቆይታ ነበረ

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አሪፍ ቆይታ ነበረን ሰላም ደስታ ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርችልኝ ሁሊም ደሴተኛ ሁኝ

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ዉድ ያገሬ ልጆች የእግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለሕዝባችን ይሁን እህታለም እንኩዋን ደህና መጣሽልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርች🎉❤

  • @Tube2314-wn6hc
    @Tube2314-wn6hc 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም እንኳን ድህና ስላም ስላም እንኳን ድህና ስላም ስላም እንኳን

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 30 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላምዋላችሁ ሰላም አመሻችሁ የእግዚሀቤር ቤተሰቦች የድግል ማርያም የአስራት የበኩራት ልጆች ሰላማችሁን እደምድር አሽዋ እደሰማይ ከዋከብት ያብዛልን እግዚሀቤር

  • @birhanetube12
    @birhanetube12 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገር የልጆች በየአላችሁበት የአለም ዳርቻ የእግዚአብሔር ቸርነት እና ጥበቃ ይለያችሁ እንኳን ደህና መጣሽ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii Tiyyaa heduu Namatti tolaa

  • @azizaayalew
    @azizaayalew 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላምሰላምእሚየበለሸበትሰላምሸብዝዝትይበልቀህይወቴየማረደሰተኝነገሮበርችጠክርጎብዥጥሩነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቢኖርአወግንፈጣርበማዘውከታዘዝንከሰራንበትጅ

  • @Fatushow123
    @Fatushow123 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Baga nagaa dhufte bareduu toowow namati tolaaijoo lleetuni wow jaladhuitti bareduu kenyaa qalii waqaayyoon kenyaa gariidhaa kenyaa gariidhaa and the other

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች ሰላማችን ዛሬ ባላችሁበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅረ መተሳሰቢያ መከባበርን ያድልልን ለምን አበራ እናመሰግናለን ክበረልኝ ኢትዮጵያን በይልኝ በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን

  • @ዮአዳ
    @ዮአዳ วันที่ผ่านมา

    ENKUWAN SELLM METASHE EHETACHEN HEWETE BEZU DESE YAMETELE NAGER MERETEYE NAGERE NAT ASETEMAREY NAT

  • @Ramahasan-uq8qd
    @Ramahasan-uq8qd 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰለም ሰለም እንኳን ደህና መጣሽ አርፍ ነው በርች እህት በህውታችን መደሰት መጫወት ሁለችንም እንመኛሌን አለህ ለሁለችንም የህዎት ደሲታ ይሲጠን ፈጠር ሀገረችን ሰለም የርግልን በዱአ በፅሎት አንረሰ በድገም አስከምንገነኝ ሰለም ሁንልኝ መሬ 🎉❤